#ዘሙሴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @moabtube21
    @moabtube21  Рік тому

    ሰላም ውድን የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @Aነኝጎንደሬዋኒራልኝእናት

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @feker122
    @feker122 Рік тому

    የዝማሬ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእድሜ በጤና ይፀብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @Nazirawttube27
    @Nazirawttube27 Рік тому

    Amen Amen Amen inkwan abro adrsen wandime abet tawahido iko sinamri 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረስን ናፍቆኛል እዲህ ያለ ወረብ ቅዳሴ ማስቀዱደስ ናፍቆኛል ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያስማልን

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ይስጠን 💚💛❤😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 Рік тому

    Salam Salam yen wedi ezgaber yemsgn fexari Ethiopia yexbiq amen Ethiopia lezlam tunri amen 🙏

  • @rabiitube4240
    @rabiitube4240 Рік тому

    Selam selam widinaa yetewadadachu yehagere lijochii indetii nachuu inkan dehina mexahii ihitachin arifi naw barichii inameseginalen 💔💔💔💔💔💔💔

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. Рік тому

    ጥሩቆይታነበረንእናመሰግናለን አላህሁላችነንም በሀይማኖታችንጠንካራ ያድርገንያረብመጨረሻችነንአሳምረውበስደትያለነውአላህለሀገራችንያብቃንያከረም

  • @umiimariyam2426
    @umiimariyam2426 Рік тому +1

    Akkami naga bagaa nagan dhufte Ani haa dhufu mana kanaf nageenyi habayaatu jabadhuu qaali namaa oboleesa koo jabadhuu

  • @ethopyoutube4417
    @ethopyoutube4417 Рік тому

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዛብሄር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅር የመታሰቢያ መከባበርን ያድልልን አሜን ሰላም ለሀገራችን

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Рік тому

    Agzbher yamsgan selamsh ybzaa ankwan Dana maxak wandmachan amen amen amen qal hiyot yasmaln barkatchu yadrban gazbher amlak hagrchn hzbochwan selam yadrgln amen

  • @RUhama21
    @RUhama21 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ስላምህ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን አብሮ አደረሰን የዛሬው በጣም ደሰ የሚል ነበር ይለያል እግዚአብሔር አምላክ ጡሩ ስራ የምስሪበት ያድርግልህ የተቸግረን የምረጂበት የተራበን የምመግቢበት የታረዘን የምታደርጊበት ስላም ላገራችን

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Рік тому

    Bagaa nagaa dhuft kodee nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ♥ ❤ 💖

  • @fatumatube9237
    @fatumatube9237 Рік тому

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም በመላው ክልሎቻችን ሰላም ለፈላጊው ሁሉ ሰላም ለመላው በሄርበሄረሰቦች ይሁን አላህ ዱዓችንን(ፀሎት)ይስማን

  • @feker122
    @feker122 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን ።ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alemtube3068
    @alemtube3068 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ የፀናልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን

  • @mamehabshatube
    @mamehabshatube Рік тому

    ሰላም እህትእኮንሰላምመጣሺ ሰላም ፍቅር አንድነትለሁላቺን ይሁንሀገራቺን ሰላምያድርግልን አሪፍቆይታነበር ጠክሪ ሰለምሺይብዛባለሺበት

  • @emamah4239
    @emamah4239 Рік тому

    አሜን አሜን ለዚች ቀን ያደረሠን እግዜቤር ይመሥገን ያለለት ሠው ያሥቀደሠ ደሥ ይላል ቅዳሤው እናመሠግናለን የበረከቱ ተካፍይ ሥላረከን።🙏🙏

  • @hiwitube9682
    @hiwitube9682 Рік тому

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ደስ የማል ቆይታ ነበር እህታችን ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን እናመሰግናለን በርችልን ሰላምና ፋቅር ለሰዉ ልጆች በሙሉ ያድለን አሜን አሜን

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 Рік тому

    ስላም ስላም እህት እንደት ነሺ ስላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ. ሀገራችንን ስላም ስላም ያድርግልን በስላም ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @fikrtube8422
    @fikrtube8422 Рік тому

    Selam lachi yihun enkuan dehna metashi wude ellllllllllllellllllllellllll zmarimelaekt yasemaln werebu ede edemiyamr tewahdo lezelalem tnur🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @destatube.1617
    @destatube.1617 Рік тому

    Selam Salam Salamki yebza wandamchin enakan dana metaki selamtaki dasi bilongal kal hewtai yasemalni babitu yakyiki Amen

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Рік тому

    ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ያርብ አመሠግናለሁ

  • @Astertube23
    @Astertube23 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣህ እንዴት ነው ሠላም አንድነት መተሳሰብ መከባበር መፈቃቀር ለሀገራችን ሀገረ ከሌለ ምንም የለም ሀገራችን ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @rabiitube4240
    @rabiitube4240 Рік тому

    Selam selam indeti nashii mamayee inkan dehina metashi ዉዴ barichi 💕💕💕

  • @rahiletube
    @rahiletube Рік тому

    ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሣችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Рік тому

    እልልልልልል እግዚአብሔር ሆይ ሀገረችን ይጠብቅልን ሀደረ ውድ ቤተሰብ ሰላምቹ በክርስቶስ ብዝዝት ይበልልኝ እልልልልል በሰላም ወቶ በሰላም ይግባልን ከልብ እና አመሰግናለን እግዚአብሔር ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር አንድነት ያብዘልን አሜንንንን

  • @እሙሰሚራይቱብ
    @እሙሰሚራይቱብ Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዝህቤትይሁን. እደናችሁ. የሀገሬልጆች. በሙሉ በያላችሁበትሰላም ፍቅርአዲነት. አይለያችሀሁ. ሀገራችንን. ሰላሞንያብዛልን. ሁላችንምበየሀይ. ማኖታችን ዱአፆለት ልናረግይገባልጠክሩ

  • @muluumuluu
    @muluumuluu Рік тому

    ሠላም ሠላም ሠላምጤናይስጥልኝ እንድነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሠላምብያለሁ ዉድና የተከበራቹህ የሀገሬልጆች ሠላምቹህይብዛልኝ በያላቹህበት❤

  • @faayaoromoo4669
    @faayaoromoo4669 Рік тому

    Sallam sallam baga nagayyan dhufute Nagenyii man kanafi ha bayyattu jabadhu ittii fufi halluma kanan ✍️

  • @batitube3367
    @batitube3367 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንን እልልልልልልልልልልልሰሰ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አባቶቻችንንንን

  • @bintmohammed
    @bintmohammed Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ
    ሀገሬ በረከትን እፈሽ
    ሀገሬ የሰላም አየር ይንፈስብሽ
    ሀገሬ ልጆችሽ ከመቃቃር ይውጡ
    ሀገሬ በከለር ብቻ ሳይሆን በክብርሽ ድመቂ
    ሀገሬ የሚኖርብሽ እንጂ የሚሰደዱና የሚወጡብሽ አይሁን
    ሀገሬ የሰላም ዝናብ ሁሌ ይዝነብብሽ
    ሀገሬ የሰላም ፀሀይ ሁሌም ይውጣልሽ
    ኢትዮጵያዬ ሁሌም ፍቅር ይሰበክብሽ
    ኢትዮጵያዬ ሁሌም ድመቂልኝ።

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk Рік тому

    ሰላምሽ በልኡል እግዚብሄር ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ሰላምና ፍቅር ብዝት ይበልላቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመናቹ የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    አሜን በቸርነቱ ሀገራችንን ይጠብቅልን እረ ጎበዝ አገራችን እጭንቅ ላይ ናትና እንፅልይ እውን ከመከራብያውጣን ዘንድሮ የምናየው ጉድ የለንም
    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 Рік тому

    Selam Selam Lenanete Yehunwede Betseboca Selamacehu Yebzalegn Egziyabhar Amelak Hageracenen Selam Yadereglen Hulacen Beyalenbet Selamun Yeseten Ye Egziyabhar Cherenet Meheret Kegna Ga Yehun Ayeleyen Yetkedesewen Kale Endensemaw Seladeregacehu Enamesegenlen Beretulen Betesebocacen

  • @dibi-wollotube
    @dibi-wollotube Рік тому

    ሠላም ውድጨቤተሠቦቸ እንደት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝኝ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልንን አሜን እንኮን ሠላም መጣሽ ውደ ፈጣሪ የሁላችንም ጾሎት ይስማን

  • @muluumuluu
    @muluumuluu Рік тому

    ሠላም እንድትነህ ወንድም አለም በድጋሜ ሰለመጣህ በድጋሜ ደስብሎኝን ሠላምይብዛልኝ ሠላም ለሀገር ፍቅር ለወገን አላህ ይስጠን ዉዴ የሀገሬልጆች ሠላማቹህ ይብዛልኝ

  • @destatube.1617
    @destatube.1617 Рік тому

    Selam selam enkani dana metaki teru ena dasi yemil. Koyata naberani enamsginalni berta gobazi neki babetu yasenak hagerchin selam yadergiln Amen

  • @bayushmedia
    @bayushmedia Рік тому

    selam Egzabahera yibazalachihu wuda ya kiristos betsbocha endama karmachihu amen amen amen zamarey malket yasemena ehtachina babetu yaxashi qale zamarey yasemashi

  • @zaynabmohammed8417
    @zaynabmohammed8417 Рік тому

    Inkwan abro adarasan.

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 Рік тому

    ሠላም ሠላም እዚህ ቤት ውድ የተከበራችሂ ሰላም ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይብዛልኝ ባላችሁበት አገራችኝኝ ያድርግልከክፉ ነገር ይጠብቀን እድሁም ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልኝ

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 Рік тому

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshi Yebza Egziyabhar Hageracenen Selam Yadereglen Keduus Geberale Yetbeklen Yekeremo Sew Yeblen Beretulen Beteseboca Enamesegenlen Yehan Yemsele Yetkedese Kale Endensema Seladeregacehu

  • @AELEMSEYD
    @AELEMSEYD Рік тому

    የራስህን የህይወት እቅድ ዲዛይን ካላደረግክ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር/መውደቅ ይሆናል። እነዚህ ሰዎች ያቀዱልህን እቅድ ምን እንደሆነ ገምት? ያን ያህል ነው በርቱ 😘😍😍😍😍😘😘😍

  • @zaynabmohammed8417
    @zaynabmohammed8417 Рік тому

    La xamqat damo inxabaqalan.basalam yadarsan

  • @Abolmedia2015
    @Abolmedia2015 Рік тому

    Selam selam wendimachin endet nh hulu sela aln egziabher yimesgen enamesginaln kalhiwot yasmalin konjo ngr new tebark ketilibet beketay demo be arif video ena hasb eskemenigenagn melkam gizeeee....yihunelh