ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች እና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ያደረጉት ውይይት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 бер 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 994

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h 4 місяці тому +190

    ስለ ግብረ ስዶም ያነሳኸው ወንድም ተባረክ ።

    • @emuye4756
      @emuye4756 4 місяці тому +3

      AMEN

    • @habshisalha5749
      @habshisalha5749 4 місяці тому +4

      በጣም ጀግና ነው በማስረጃ ንው ያስረዳው

    • @natty3166
      @natty3166 4 місяці тому

      አንደኛዉ ስለባንክ ያወራል

    • @DebeltuShanko
      @DebeltuShanko 4 місяці тому

      😮🎉

    • @DebeltuShanko
      @DebeltuShanko 4 місяці тому

      ​@ha3 webshisalha5749

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 4 місяці тому +44

    በትክክል ተናገርክ ብዬ ያሰብኩት ሰለጫት ያልከው ነገር ነው ጫት አላህ ያጥፋልን

    • @LjiMame___7
      @LjiMame___7 4 місяці тому

      ተወጂ ፍየሎች ምን ይበላሉ😂😂

    • @user-bz4lu2lx1u
      @user-bz4lu2lx1u 4 місяці тому

      ጫነትመሸጫአጣንእኮነውያሉት።እስልምናንየማይወክ

    • @weliyasuletan6750
      @weliyasuletan6750 4 місяці тому

      አሚን

    • @MustejabSherefa
      @MustejabSherefa 4 місяці тому

      😂😂😂​@@LjiMame___7

  • @EthioPia-ez2mk
    @EthioPia-ez2mk 4 місяці тому +15

    ➹►እደዚ ጨዋነት ያለው ምርጥ ውይይት ሙስሊሞች የትም ቦታ ብትሆኑ ታምራላችሁ። ምርጥ ሀገር ወዳድ እምነታችሁን ጠባቂ በማያገባችሁ የራቃችሁ ጀግኖች

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g 4 місяці тому +98

    ሙስሊም ማህበረሰብ እንዲህ ባማረ መልኩ ህዝባዊ ውይይት እና ምክክረ ማድረግ በጣም የሚደነቅ ነው

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi 4 місяці тому +4

      ሁሉንም እየሰበሰበ የሱን ንጉስነት እያስረዳቸው ነው። ከድህነት ለመላቀቅ ደረሳ የሆነ የጥቅም ሟች ነው

    • @kibromhagos8895
      @kibromhagos8895 4 місяці тому

      Fesam

    • @user-xy9ge5yn9r
      @user-xy9ge5yn9r 4 місяці тому

      👎👎👎👎👎​@@Yaseen-mi

    • @user-xy9ge5yn9r
      @user-xy9ge5yn9r 4 місяці тому

      በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያክብረው እየተሰደብን በሀገራችን ተሳቀን ነበር ምንኖረው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤

    • @SemantajuTajuseman-tf7nl
      @SemantajuTajuseman-tf7nl 4 місяці тому

      0:01

  • @faristube1982
    @faristube1982 4 місяці тому +25

    እጅግ በጣም ማራኪ ውይይት ነው !!

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 4 місяці тому +18

    ማሻ አላህ ኡለማዎቻችን ኡስታዞቻችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የሀገር መሪያችሁን አክብሩ ከአላህ ውጪ ያሉ አምልኩ እስካላለ ድረስ, እኛም እናከብርሃለን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @eliasteshome-gy6ef
    @eliasteshome-gy6ef 4 місяці тому +194

    ጴንጤ ነኝ ሙስሊም የምወድላቹ መሀከል
    1. በማያገባቹ እየገባቹ አትጨቃጨቁም አታወሩም
    2. ለተደረገላቹ አመስጋኝ ናቹ
    3. ጥያቄ ሲኖራቹም በዙዋቻቹ በአንድነት ትታገላላቹ
    4. አትለምኑም ጠንካራ ሰራተኛ ናቹ
    ብዙ ልዩነት ቢኖረንም ስለናንተ ጌታን አመሰግናለሁ 🥰🙏 እወዳቹዋለሁ

    • @AdAs-dd4ny
      @AdAs-dd4ny 4 місяці тому +2

      እናመሠገናል ይቅርታ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ጴንጤዎች
      ለማን ነው እማትምልኩት መልሥ እጥብቃለሆኝ

    • @eliasteshome-gy6ef
      @eliasteshome-gy6ef 4 місяці тому

      ይቅርታ ወንድሜ አንዷ ቃል አለገባችኝም "ማንን ነው የምታመልኩት ነው ወይስ ለምን አታመሰግኑም? ነው ​@@AdAs-dd4ny

    • @muna-ny5jh
      @muna-ny5jh 4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን ዉዴ

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 4 місяці тому +3

      ውይ ውይ ማሽቃበጥ "ጴንጤ ነኝ" ለምን አስፈለገ ማለቱ?🤔🤔 ጥሩ የሆነን ነገር ለማድነቅ ሰው መሆን በቂ ነው አይይ ኢትዮጵያዊ ልወደድ ባይ ፎፎፎፎ

    • @AminatMoges
      @AminatMoges 4 місяці тому +5

      እኔም በግሌ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ውዷ እህቴ ለተሰጠንም ለጎደለንም ነገር አልሀምዱሊላ ብለን ማመስገን እንወዳለን ክበሪልን ወገናችን 🩵🙏

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i 4 місяці тому +21

    ፀሎታችሁ አይለየው ድካሙን ለሐገር ያአለውን ፍቅር መንደድ ርቱእ በሆነ አንደበት ያያችሁትን መመስከር ትልቅነት ነው ፈጣሪ ያስቀመጠው መሪ ማክበር በቁራኑም በመፅሐፍ ቅዱስም አለ ፈጣሪ ይባርካችሁ።

  • @AbaleBaylie
    @AbaleBaylie 4 місяці тому +79

    ስለ ግብረ ሰዶም እዲሁም ተየያዠ ሀሳቦችን ያነሳኧው አባት በውነት ፈጣሪ ይባርክህ፡፡ማንም ያላነሳውን ሀሳብ አንስተህ የቁርጠኝነት እና ኢትዮጽያ አደማትፈልገው አስጠቅቀዋል ፡፡

  • @Dawitwakalu
    @Dawitwakalu 4 місяці тому +21

    እውነተኛ ጥየቄ የጠየከው እውነተኛ ነህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ግብረሰዶምን የጠቀስከው❤❤❤❤❤

  • @Sim17261
    @Sim17261 4 місяці тому +41

    ስለ ግብረሰዶም፣ ስለሚፈርሱ ቤቶች፣ ስለ አማራና ኦሮምያ ሰላም፣ ስለ ጎንደር እና አፋር ልማት፣ ስለ ሶማሊ እና አፋር እርቅ፣ ስለ ህዝብ ቆጠራ፣ ስለ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች። የተነሱት ጥያቄወች ጥሩ ናቸው👏👏

    • @user-do7qe6bb2g
      @user-do7qe6bb2g 4 місяці тому

      አዉ እኔም ዋድጄዋለዉ በኔም ዉስጥ ጢየቄ ነበር

  • @solosolo3351
    @solosolo3351 4 місяці тому +15

    አቡቹ አባቢያ ኢትዮጵያ የሁሉም ለሁሉም የምትበቃ ትልቅ ታሪክ በሀይማኖት በጀግንነት በልዩልዩ ባህልን ታሪክ በዚህ ላይ በእኩልነት ከኖርንባት 🙏🙏🙏🙏

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 4 місяці тому +31

    መሪያችን ወንድሞቻችን አባቶቻችን ፊታቸው ኑር ነው ማሻ አላህ አገራችን ሰላሟን ይመልስልን ጀሊሉ😢

  • @girumkiros7927
    @girumkiros7927 4 місяці тому +49

    ወንድሜ አብይ እባክ እኛ ሀገራችን በዉትድርና ያገለገልን እና በቦርድናበጡረታ የተሰናበትን እንድያወያዩን በአክብሮት እንጠይቃለን

    • @estifanosabebe5509
      @estifanosabebe5509 4 місяці тому

      ምን አይነት መልስ ትጠብቃለህ ከገዳይ የኦነግ ወንበዴ አብይ አህመድ ከቻልክ ወንድ ከሆንክ ጀግና ከሆንክ ብታጋድመው ብታውሰግደው በታሪክ መዝገብ ለዘላለም ትመዘገባለህ

    • @mohammedshefa5896
      @mohammedshefa5896 4 місяці тому

      ድንቅ ሀሳብ

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 4 місяці тому

      ምንም ዉይይት አይጠበቅብህም ከአብይ ጋ ለመቀጠል አማራ ላይ የዘር ጭፍጨፋን መተባበር በቂህ ነዉ ይህ የአብይ መሥፈረ
      ርት ሥለሆነ ነወ

    • @zurettube638
      @zurettube638 4 місяці тому +1

      ይገባችሗል ድምፃችሁን ችግራችሁን ሸር ይደረግላችሁ አብቾ ይሠማችሗል ምርጥ መሪ ነው ብዙ እንደሚሠራ የተሠበሩ ልቦችን እነደ ሚጠግን አምናለሁ ተአላህ በታች

    • @gfrdgfds2259
      @gfrdgfds2259 4 місяці тому +1

      ማሻ አላህ በአላህ❤❤❤❤❤

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x 4 місяці тому +21

    ሀድያ ላይ በግድ እመኑ የሚሉ ጴጤዎች አንድ በሎቸው የአበዱ ውሾች

    • @TamirathelpedJikore
      @TamirathelpedJikore 4 місяці тому

      Ayibelim sistu

    • @Rational-perspective
      @Rational-perspective 4 місяці тому

      ስለሙስሊሞቹ ነብይ መሃመድ, አይሻ (ከመሃመድ 9 ሚስቶች አንዷ) ስትናገር: "በ6 አመቴ አግብቶኝ በ9 አመቴ ወሲብ ፈጸምን" አለች። ምንጭ፡ Sahih al-Bukhari, 5134; Book 67, Hadith 70. አዎ በትክክል ነው ያነበብሽው/ከው። የሆነ ግለሰብ ቢናገር እኮ I don't care. ነገር ግን "ነብይ ነኝ" ብሎ ራሱን ጠርቶ 1.8+ ቢሎዮን ህዝብ ዘመዶቼን ጨምሮ አሳተ።
      አይ ማሜ! ለሌሎች ሙስሊም ወንዶች 4፣ ለራሱ ሲሆን ግን 9 ሚስቶች ልጅ አይሻን ጨምሮ ማለት ነው። How come?
      MOHAMMED (570-632 AD.), was and has ever been the most obvious FALSE PROPHET who ever lived on our planet Earth. Perhaps does anyone need a brief proof from both the Quran and the Holy Bible?

  • @user-bv7fg4pc8p
    @user-bv7fg4pc8p 4 місяці тому +42

    ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በትዕግስትና በማስተዋል ለወገኖቻችን የሰላምና የአንድነት ትምህርት የማስተማር ግዴታ አለባቸው።

    • @zamzamabrahim5735
      @zamzamabrahim5735 4 місяці тому

      አብይ ገዳይ

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 4 місяці тому

      Allah amerarun sile sew nefsi Gid endinorew yadrig. Ye geza wegnun be drone mechefchef endiyaqom Allah yadrig. Dil le tegefaw ye Ethiopia hizb yihun.

  • @user-jn1od6gi4y
    @user-jn1od6gi4y 4 місяці тому +13

    الحمدلله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم، ،امابعد فضيلة دكتور أبي احمد بن علي رءيس الإثيوبية شكرا على حسن معاملتك مع المسلمين في إثيوبيا الحمدلله رب العالمين، ،وشكرا وجزاك الله خيرا ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-lv1cr7xu1f
      @user-lv1cr7xu1f 4 місяці тому

      أيها المداهن الخسيس على أي شيء تشكره؟ على أنه هدم المساجد وعى أنه قتل كثيرين ثم كيف تقول أيها الجهول جزاك الله خيرا؟! الهوى يعمي ويصم

  • @genet1963
    @genet1963 4 місяці тому +43

    ሠላማችንን እና የሀገራችንን አንድነት አጠናክሮ በማስቀጠል ረገድ የሙስሊሙ ማህበረሰብ አርአያነት ያለው ተሳትፎ ሁነኛ ሚና አለው

  • @user-dl7xf1op5y
    @user-dl7xf1op5y 4 місяці тому +4

    ሰለ ግብረሶዶም ያነሳሆ ሺ ዓመት ኑሪልን መቸም አንሬሳህም ሁለም

  • @22tube-qk2sx
    @22tube-qk2sx 4 місяці тому +14

    ኧረጫትን አጥፉልን ወጣቱ ደነዘዘ

    • @natty3166
      @natty3166 4 місяці тому

      ስለባንክ ያወራሉ😂😂😂

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 4 місяці тому +27

    ሙስሊሞች ለተደረገላቹ አመስጋኝ ናቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ።እቺ ሐገር የሑላችንም ናት

    • @missoum3410
      @missoum3410 4 місяці тому +2

      Sewun yalamesgen Amlakunim aymesginim yilal Qudus quran leza new be tinishu yeminamesginew😊

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 4 місяці тому +17

    ዘርህ ይለምልም መሪዬ❤
    ይህን ቅን ልብህን ይጠብቅልህ ❤
    ጉልበትህ ይባረክ ❤
    ባስቀመጠህ ቦታ በታማኝነት ያገለገልከው እግዚአብሔር ውለታህን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም ❤

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 4 місяці тому

      አላህ ባንቺ ላይ አማራ ህዘብ ላይ ያለው አንቺ ላይ የደረሰ

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian 4 місяці тому

      ​@@NaeemaImam-tp9fpተያት እህትአለም የተጎዳንው ዘመዶቻችን ያጣነው ያገብግበን እንጅ 😢😢💔💔💔💔💔💔

    • @zurettube638
      @zurettube638 4 місяці тому

      አይባልም አላህ የቀደረው ነው የሚሆነው ቀደራላሁ ወማሻአ ነው መነሻ አለው ጦርነት ታለ ህዝብ ይጎዳል ይሞታል ጦርነትን አታበረታቱ መንግሥት ተው ሠላም ይሻላል እያለ ነው ሁላችንም ጥሪ ወደሠላም የቀሩትን ቤተሠብሽን አትርፊ ድምፅሽን አሠሚ ለሠላም በለው በለው አትበይ እሚሉትንም ከልክይ ይሄ ነው የሚያዋጣው​@@NaeemaImam-tp9fp

    • @emebetakalewold3959
      @emebetakalewold3959 4 місяці тому

      ሰው በላ ነህ እንደሱ

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 4 місяці тому +1

      ​@@NaeemaImam-tp9fpዝበይአማራትይለሽዘረኛወላሂአማራነኝግንሀቅንነዉእምከተለዉሁሉምለወበርብሎነዉካማራዉምከኦረመዉምይህእዉነትነዉእኔበአላህመመሪያነዉእምጎዘዉያማለትዘረኝነትጥብናትብለዋልእረሱልሱለላህአለይህወሰለም

  • @birukabdeta9334
    @birukabdeta9334 4 місяці тому +22

    Abo ዘመንህ ይባረክ።❤❤❤

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 4 місяці тому +3

    እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ መነጋገር መደማመጥ ለአንድ ሐገር ወሳኝ ነዉ እናመሰግናለን

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 4 місяці тому +32

    ጴንጤ ነኝ ሙስሊም ወንድሞቻችንን በጣም አደንቃችኃለሁ ! ጴንጤ እና ኦርቶዶክስ ያልጠየቀውን ጥያቄ በማንሳችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።ግብረሰዶምን በተመለከተ

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s 4 місяці тому

      ጴንጤ መቼም ይህን አያነሳም. ሰለዚህ እርኩስ ነገርም ቆሻሻነት አያወግዝም.ምክንያቱም በእራሳቹ ፖስተሮዎች አንደበት ግብረ ሶዶም አገልጋዮች እንዳሉ ተነግሯል.በዛላይ በነጮቹ የሚደረገውን የገንዘብ ድጋፍ እንዳይቋረጥ ሲባል. ኦርቶዶክስ ለመንግስት ይህን ጥያቄ አትጠይቅም.ምክንያቱም ሁልጊዜም በየአውደ ምህረቱ የዚህን ቆሻሻነት አጢያት መሆንን ስታስተምር ነው ያለችው. ለመንግስት በትነግርም ምን የረባ ምላሽ እንደማይሰጥ ስለምታውቅ ጉንጭ ማልፋት ነው

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 4 місяці тому +6

    አይይ የሀረር ሰዉ በጫት አይጨክን የእኔ ዱአ ደግሞጫት እዲጠፋ ነዉ።

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 4 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ኡሥታዞቻችን ትህትና የሞላበት ወሣኝ ጥያቄ ነው ያነሣችሁት ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @abuabdirohman6344
    @abuabdirohman6344 4 місяці тому +8

    አረ ምን አይነቱ ነው ስለጫት ያወራል እንዴ አላህ ጫት የሚባልን ነገር ያድርቅልን ሲጀመር ቃሚቴ ፓርላም ምን ሊያደርግ ገባ

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 4 місяці тому +3

    በጣም እናመሰግናለን፤እንሰሳ አብሮ እየኖረ እኛ ለምን አልቻልንም? ያሉት ክቡር አባት፤አላህ ረጅም እድሜ ይስጥዎት።መልሱ ግን የጥላቻን እና የዘረኝነትን ፖለቲካን ማስተካከል ይመስለኛል።

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 4 місяці тому +4

    እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 4 місяці тому +2

    አልሃምዱሊላህ ማሻ አሏህ ተባረከሏህ በጣም ደስ ይላል እንድህ ስለ ሀገር ስለ ሰላም ስለ አንድነት የተወያያችሁበት ነጥብ ሁሉም እጂግ በጣም ደስ ይላል አላህ ሀገራችንን ህዝቧን ይባርክልን ሁላችሁም ወገኖቸ እወዳችኋለሁ

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g 4 місяці тому +11

    ለሀይማኖት እኩልነት እና ነፃነት እየተጋ ያለ መሪ

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u 4 місяці тому +11

    ዬኃይማኖት መርዎች ከፖሎትካ ና ከዘረኝነት ዉጡ:: ምክንያቱም ዬናንቴ ኃላፍነት ምድራው ሳይሆን ሠማያው ነዉ::ፖሎትከኞችም ከኃይማኖት ዉስጥ እጃችሁን ኣንሱ❤❤❤

    • @AlemTigray-pc8yv
      @AlemTigray-pc8yv 4 місяці тому

      ትክክል እውነት ነው ሰላም ሊሰብኩ ይገባል ኢትዮጵያ በግጭት እርስ ብርስ እየታመሰች ነው

    • @helenh6930
      @helenh6930 4 місяці тому +1

      ምንድንነው የምታወራው እዚህ ውስጥ ሙስሊሞች ናቹው ስሉፓለቲካ ሂድና የኦቶዶክሶችን ጠይቁ

    • @helenh6930
      @helenh6930 4 місяці тому

      ሙስሊሞች እጅግ ነው የኮራሁባችሁ ትክክለኛ ሀይማኖትና የሀይማኖት አባቶችን ነው ያየሁበት

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g 4 місяці тому +54

    በአቢይ አሕመድ እና ሙስሊሙ ማህበረሰብ መካከል ያለው ግኑኝነት በጣም የጠበቀ ነው

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 4 місяці тому +3

    ከምንም ግዜ በፌት እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ : የኢትዮጵያ መሪ ዶ/ር አብይ ይህንን እድል ሰተህ ከህዝብ ጋር መመካከርህ ማዳመጥህ በእውነት ትልቅ መሪ ነህ: የተሰጡት ሃሳቦች እያንዳዳቸው ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ ናቸውና እተግባር የሚውለት ቢታሰበት መልካም ነው: ይህ ውይይት እንዴሁ ወደፌትም ይቀጥል በርቱልኝ ወገኖቼ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እድሚንና ጤና ይስጣችሁ: ኢትዮጵያን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን.👍🇪🇹👍

  • @meryemomertube5883
    @meryemomertube5883 4 місяці тому +56

    ፊታቸው ላይ የሚታየው ፈገግታ ደስ ሲል ማሻአላህህህህህህ ሙስሊም የዋህ ደግ ታማኝ አመስጋኝ ነው ማሻአላህ

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b 4 місяці тому +6

    Our leader’s initiative to engage with religious leaders is a beacon of hope.

  • @Angela_436
    @Angela_436 4 місяці тому +75

    ጴንጤ ነኝ ስለ ግብረሴዶም ያነሳኸው ሰው በጣም እግዚሀብሄር ይስጥህ Thank you ደስ ነው ያለኝ

    • @4babyo
      @4babyo 4 місяці тому +3

      Esun lemekawem Ethiopiawi mehone beki nw 🇪🇹

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 4 місяці тому +7

      ጴንጤ ነኝ እንዲ ነኝ እያላቹ የምታሽቃብጡ ደንነታቹ ያሳስበኛል!🤔🤔🤔 ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ አላግባብ የሆነን ነገር ለመቃወም የሆነ ሀይማኖት ውስጥ መወሸቅ አያስፈልግም የሀገሪቱ ዜጋ መሆን በቂ ነው

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 4 місяці тому

      ​@@4babyoእግዚአብሔር ይስጥልኝ ይሄንን ኮመንት ሳላይ ነበር የፃፍኩት!❤❤❤❤ ዝም ብለው ያሽቃብጣሉ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 4 місяці тому

      ጴንጤ ነው እኮ ዋናው የሠዶማውያን ድርጅት ። አሜሪካ አውሮፓ የኘሮቴስታንት ሀገር ነው።ሠዶምም የመጣው ከዛው ነው። ጴንጤ ከጠፋ ግብረሠዶም ይጠፋል ።

    • @zurettube638
      @zurettube638 4 місяці тому

      በጣም የምር

  • @user-kd4xt5ye4l
    @user-kd4xt5ye4l 4 місяці тому +2

    ወይ ጊዜ ተመስገን🙏🏼 በእኩልነት ግዙፎቹ ሃይማኖቶች በመንግስት ደረጃ ቦታ ተሰጥቶን ለውይይት በሩ መከፈቱ ይበል ያስብላል ኢትዮጲያችን ትቀጥላለች🇪🇹💚💛❤️

  • @OusmanReviews
    @OusmanReviews 4 місяці тому +7

    ረመዳናችንን አላህ ይቀበለን

  • @user-bv7fg4pc8p
    @user-bv7fg4pc8p 4 місяці тому +35

    ለሁሉም ሓይማኖቶች እኩል እውቅና እና ክብር የሚሰጥበትን ዘመን በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም፡፡

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n 4 місяці тому +2

      😂😂

    • @user-dr6zk8wt9w
      @user-dr6zk8wt9w 4 місяці тому +1

      😂😂😂ወሬ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 4 місяці тому

      😭👈

    • @misikrtegegn7482
      @misikrtegegn7482 4 місяці тому +4

      በጣም ፈጣሪ ይመስገን!! እውነታውን ሰይጣን እየመረረውም ይውጣታል!! ጸረ ሰላም ሽፍቶች ይውደሙ!!💪🏼👑❤️🇪🇹🌍🥰

    • @Brikti
      @Brikti 4 місяці тому +1

      ትክክል ነው።

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 4 місяці тому +19

    ከፍ ብለህ የሃይማኖት አባቶችን ዝቅ ብለህ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል አግኝተህ ማወያየትህ ሊያስመሰግንህ እና ይበልጥ ክብር ሊያሰጥህ ይገባል።

    • @storytimeadventure-g4f
      @storytimeadventure-g4f 4 місяці тому

      sewyew ye ethiopia hizb mn yahil endetelaw ena liwerd endederese sigebaw tesfa siqort new yihen madreg yejemerew ..... betam yigermegnal yanin hulu ye nitsuhan ye wendmochachu dem feso mn saymeslachu lezih aremene tashqabtalachu.......lemenor miastela zemen new...😵😵😵😵😵

    • @user-xy9ge5yn9r
      @user-xy9ge5yn9r 4 місяці тому

      ​@@storytimeadventure-g4f👎👎👎👎👎👎

    • @user-xy9ge5yn9r
      @user-xy9ge5yn9r 4 місяці тому

      ትክክል ሊከበር ይገባዋል ፈጣሪ ያክብረው

    • @user-hp7pv8ji7b
      @user-hp7pv8ji7b 4 місяці тому +1

      የምን ክብር ነዉ የሆነ እቅድ አለዉ እንደመር ብሎነዉ የቀነሰን

  • @pentube6273
    @pentube6273 4 місяці тому +2

    ያሰላም ማሻ አሏህ ስትታዩ ኑር በኑር አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ፆማችንን አሏህ ይቀበለን።

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 4 місяці тому +2

    አቢቹዬ በነካው እጅህ የዩንቨርስቲ ተማሪዎችንም ብታነጋግራቸው። በእድሜዬ መቼም እንዲዚህ አይነት መሪ ወርዶ እያንዳንዱን ህብረተሰብ ከተለያዩ ተቆም የሚያናግር አይቼ አላውቅም። ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ።

  • @Tube-nc5yb
    @Tube-nc5yb 4 місяці тому +4

    ያአላህ አተ ሰላማችንን ጠብቅ

  • @gdfgdik2408
    @gdfgdik2408 4 місяці тому +4

    አልሀምዱ ሊላህ በጣም ደስ ይላል

  • @genet1963
    @genet1963 4 місяці тому +14

    Grateful to Prime Minister Abiy for his efforts to repair past injustices and ensure equal rights for all citizens, regardless of their religious affiliation.

    • @markshawn6967
      @markshawn6967 4 місяці тому

      Thanks

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 4 місяці тому

      @@markshawn6967
      What is the past injustice? Mention it.
      What about the current injustice? Mention it.

  • @user-bv7fg4pc8p
    @user-bv7fg4pc8p 4 місяці тому +15

    ሀገራችን ኢትዮጵያ በኡለማ የበለፀገች ሀገር ነችና ኡለማዎቻችን የሚሉትን በመስማት መተግበር አስፈላጊ ነው።

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g 4 місяці тому +6

    ህዝበ ሙስሊሙ እንደተለመደዉ ከመሪዉ ጋር በመሆን ለሀገሪቷ ሰላምና እድገት ይሰራል።

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 4 місяці тому +3

    የተነሱ ሀሳቦች እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ናቸው በርቱልን

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 4 місяці тому +2

    ወው ማሻ አላህ የተከበሩ ጠቅላያችን የተከበራቹ አሚሮቻችን ለምተደርጓቸው እንደ 1/2 የአገርቷ ህዝብ ወክለቹ ብቻ ሰይሆን እንደ አገር እየነሰቹ ለተወየያቹበቸው ጉደዮች ከልብ አመሰግነለሁ አላህ እድሜየቹንና አፊያቹን የብዘልን አኩርተቹነል

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 4 місяці тому +3

    ለውጥ በደንብ ካለተቆጣጠሩት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል፣ሌላው ለውጥ ሁሉ ጠቃሚ አይደለም፤እናመሰግናለን፤ስለ ግብረሰዶም ችግር በአገሪቱ ወጣቶችና ዜጎች ላይ በቤተሰብም ላይ ያለውን ችግር ማንሳትዎ በጣም እናመሰግናለን። እንዲህ ነው ሁሉንም የሚመለከት ስጋትን ማንሳት።አላህ ይስጥልን።

  • @MehemdAll-kc4me
    @MehemdAll-kc4me 4 місяці тому +4

    ኡስታዞች አላህ ያቁያችሁ

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u 4 місяці тому +14

    ❤❤❤እኛ እትዮ/ን ጠላት ዬምያዉቀን ሁሌት ደካማ ጎኖች ኣሉብን::እነሱም በኃይማኖትና ዘር ላይ ያለነ ደካማ ጎኖቻችን ነዉ::እናስብ❤❤❤

  • @abge5258
    @abge5258 4 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ ሰዶማዊነት አክባሪ የሚያረግ ስምነት እንዳይስማሙ የገለፁ አባታችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ትክክለኞ የህዝብ ድምፅ ስለሆናቹ ብዙ የሰዶም አርማ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገውም ያንሱልን ህዝቡን የምታዳምጡ ከሆነ ድህነት መርጠን እንኖራለን የሰዶም ገንዘብ እዛው ለራሳቸው ከጥቅማቸው ጥፋታቸው ይበዛል በዚህ ወረርሽኝ በሽታ የገቡት መውጫ ጠርቶዋቸው ሲደፋደፍ ሰላማዊ ሀገር ለዛ በሽታ መጣል አያስፈልግም

  • @user-ku2bq4qr3m
    @user-ku2bq4qr3m 4 місяці тому +1

    ማሽአላህ እንዴት ነው በአላህ ሚያምሩት አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሙስሊም አባቶቼ ❤️

  • @user-wh5vm9db7s
    @user-wh5vm9db7s 4 місяці тому +3

    ❤አብቹ እኮ የዘመናት ቆሻሻ የተክማቼበት ቤት ነው የተረክበው ግን እግዚአብሔር ያግዝህ ለመላው የሙስሊም ቤተስቦቼ መልካም አንደበት ስደቃ ነው እናመስግናለን

  • @kingasuhamatube
    @kingasuhamatube 4 місяці тому +13

    ማሻአላህ ሀገሬ ኢትዮጲያ 🇪🇹

  • @selambefekadu2800
    @selambefekadu2800 4 місяці тому +1

    እኔ ኘሮቴስታንት ነኝ ከሙስሊም ወገኖች የተነሳው ጥያቄ እኔ ከወንጌል አማኝ የጠበኩት ነበር በተለይ ግብረሰዶምን የሚመለከተው አንቀፅ በእውነት በጣም ነው ያከበርኳችሁ የሙስሊም አባቶች ❤❤

  • @alesakebed
    @alesakebed 4 місяці тому +1

    ተባረክ የሙስሊም ወንድሜ ስለገብረሰዶም የተናገርከዉ እዉነት ያናግርክ ሁሌም

  • @mudahkfd7163
    @mudahkfd7163 4 місяці тому +5

    ቪድዮውን ኢዴየት አድራጊው ምን ያህል ጎበዝ እንደሆናቹ መሰከርኩ 😂 ምነው ግን ምስጋና ምስጋናውን ብቻ አቀረባቹልን ? አረ እየታዘብናቹ አይደለም። ጎቦዞ ናቹ!50%🎉 ትልቁ ችግር አብይ የቀረበለትን ጥያቄ ልክ እንደናንተ edit እያደረገ የሚሰማው ከሆነ ነው።

  • @user-sj9bx1et1e
    @user-sj9bx1et1e 4 місяці тому +4

    ዶር አቢይ ዳግም ወደድኩህ ከሠሞኑ ካደረግካቸው ወ
    ህዝባዊ ውይይቶች በዃላ ❤🎉 ኦነግ ሸኔን አጥፋልንና በሙሉ ልባችን እንውደድህ እስኪ 💔

    • @SS-no5bu
      @SS-no5bu 4 місяці тому

      😂 አይ ኮሜንቶች ዘና ታደርጉኛላችሁ

    • @zelalemteklemichael-ek1fn
      @zelalemteklemichael-ek1fn 4 місяці тому +3

      እውነት ነው ሸኔንም የአማራውን ጃዊሳ (ፋኖንም)ያጥፋልን አምላካችን

  • @Nuor5
    @Nuor5 4 місяці тому +2

    አላሕ ሐቅ ያናግረን አሚን

  • @PharmacistElias
    @PharmacistElias 4 місяці тому +2

    26:30 የሚወደዉ ወንድሜ ተምኪን አብዱላህ ከቤንሻንጉል ያነሳህው ጥያቄ የትዉልድ ጥያቄዎችን ስላነሳ አላህ ይስጥህ፡፡ የአንተ ወዳጅ ነኝ ከሐረር

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 4 місяці тому +3

    የኔ አባት ግን ወሎ ላይ በጦርነት ነው እያፈጠሩ ያሉት ያልፋል ግደለም ምንም መናገር አልፈልግም በፆሙ 😢😢😢😢

    • @Song-Ram
      @Song-Ram 4 місяці тому

      ፋኖ የተባለ አሸባሪ ነቀርሳ እያለ Ethiopia ሰላም አታገኝም

  • @gddhhug2488
    @gddhhug2488 4 місяці тому +3

    ما شاء الله❤❤❤❤❤

  • @jamalhussenmhamd8946
    @jamalhussenmhamd8946 4 місяці тому +2

    አልሀምዱሊልህ በጣም ደስየሚልውይይትነው

  • @Das-qb4dc
    @Das-qb4dc 4 місяці тому +1

    ማሸ አለህ አበይ አለህ ይጠብቅ ሀሰብህ በጠም ደስአለኝ ታመችቶኛል ❤❤❤❤❤ለመልስክ አመሰጊነለው ድጋም አለህ ይጠብቅ😘😘😘😘💐💐💐

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y 4 місяці тому +6

    Abiy ❤❤🤲🤲

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g 4 місяці тому +4

    በሁሉም ጉዳይ እኛ ካልገባንበት የሚሉ አክራሪ የእምነት አባቶችን በጋራ ልንታገላቸው ይገባል፡፡

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 4 місяці тому +2

      አክራሪ መለት ምን መለት ነው ኦኬ አድ ሰው ፈጠሪው የዘዘውን ተግበር ስለ ኖራ ነው እደቺ ወይም እዳቴ ዘላይ ከልሆና ለቺ አክራሪነት አቺ ፈጠሪሽን የመፅሽ ከሆና ሌላውም እዳቺ አመፀኛ ይሁን ነው ጉድ እኮ ነው

    • @JemalMd
      @JemalMd 4 місяці тому +1

      አያገባቺሁም እኛ ሙስሊሞች ነን

  • @user-fm3jl3ed7r
    @user-fm3jl3ed7r 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ ኡለሞች ኡስታዞች

  • @neimamohammed8158
    @neimamohammed8158 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ ኡለማዋቻችን አላህ ይጠብቃቹ ጠቅላይ ሚኒስተራችን አላህ እድሜህን ያርዝመው አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን ያረቢ🤲🤲🤲

  • @acabv-mk3cb
    @acabv-mk3cb 4 місяці тому +4

    ስለ ግብረሰዶም ያነሣው አንበሣ ወጣት😊

  • @user-us3gu5ez1j
    @user-us3gu5ez1j 4 місяці тому +10

    እግዚኦ

  • @ZizuSani
    @ZizuSani 4 місяці тому +2

    ጥያቄ አቅራቢ መሪኦቻችን ሳናደንቅ አናልፍም ግን ስለ ጨረቃ ቤት የተጠየቀው ጥያቄ መልስ በቂ አይደለም

  • @AmiinAwwol-pf6lg
    @AmiinAwwol-pf6lg 4 місяці тому +1

    ክቡር ጠ/ሚ ለሃገራችን እድገት እና ብልፅግናን ለማረጋገጥ ከነዋሪው እና ከሃይማኖት አባቶች ጋር እየተደረገ ያለው ውይይትን አደንቃለሁ ይቀጥል!

  • @user-uj2or3uc9h
    @user-uj2or3uc9h 4 місяці тому +3

    ፍትህ ለእስረኞች

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 4 місяці тому +3

    የግብረ ሰዶም ጥያቄ የጠየቀውን ሰውየ ሳላደቅ አላልፍም

  • @ffddrdd3687
    @ffddrdd3687 4 місяці тому +2

    መሸአለህ ጣቅለይ ሚንሴትረች ዶክተር አቢ ወንድመችን አበተችን ልጀችን እደውሚ ውድ ወንድሜ አቢይ አለህ ይጣቢቅህ እድሜና ጥን ናትን እመኘለሁኝ አለህ በችሎተው ይጣቢቅህ ሀሌም ሚኞቴ ነው ሁለችሁም በያለቹበት በዱአ እነሲበው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አምሰያውን ያቢዘልን ዶክታር አቢይ ❤❤❤❤❤❤❤ እነቴ ንም አለህ ይጣቢቀቹ ሁለችንሚ በዱአ እንተወ ዋሲ ❤❤❤❤

  • @affghqedfg2613
    @affghqedfg2613 4 місяці тому +1

    መሸአላህ ስታምሩ አዳባችሁ ድባባችሁ፣አላህ ይጠቃችሁ አቡቹ አማራ ክልልን አረጋጋልን

  • @tigistayele3132
    @tigistayele3132 4 місяці тому +13

    ውይይቶችን ወደ ተግባር ከለወጥን ኢትዮጲያ በቅርቡ ትለወጣለች ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን ይሁንልን❤❤

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi 4 місяці тому

      በጣም ተለውጣለች በ5 ኣመቱ የእልቂት ዘመን ልክ ብለዋል።

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 4 місяці тому

      በትክክል

  • @berisabulo5767
    @berisabulo5767 4 місяці тому +5

    PM Abiy's discussions promote religious harmony, respect, and unity among diverse communities.

  • @gerageru15
    @gerageru15 4 місяці тому +1

    አሕኀዲን ጀበል እድሜሕን ያስረዝምልሕ አምሣያሕን ያብዛዉ ከዘረኝነት በሽታ ያፅዳሕ አሊሕ ይወፍቀክ❤

  • @ffddrdd3687
    @ffddrdd3687 4 місяці тому +1

    ወንድሞቼ ሁለቹም አለህ ይበርከቹ ???ሁለችሁ ም ጋቶመ እለ ላሁ እኔው ያነቴው እህተቹ ከወልቅጤ ለወልቅጥ ሰለሚ ትሻለች ለወጋኖቸ ችን ዱአ ያሥፈልጋቸወል በዱአም በሚትችሉት እድተዩን በትሂ ትና እጣይቀላው እኔው እተቹ ከቀቤና ሰለም ለሀጋረችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከልቤ እመኘለው ሰለሚ ለእትዮፓያ

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 4 місяці тому +3

    እንዴው ከኦርቶዶክሱም ከጴንጤውም ከሙስሊሙም አንድ ስለዜጎች መሞት ሚያነሳ የለም የሀይሞኖት አባት እኮ መንግስትን ማሞገስ ብቻ ሳይሆን ስለሚሞቱት ሙስሊሙ ክርስቲያኑም ድምፀ መሆን ነው በፈጣሪ ስም እግዚኦ😢

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 4 місяці тому +8

    In light of the current peace situation in Ethiopia, it is imperative for Ethiopian Muslims to actively work towards peace and national stability.

  • @Mahamudaa
    @Mahamudaa 4 місяці тому +1

    My PM Dr Abiy Ahmed you are always right. I appreciate you.

  • @gudetateshome7748
    @gudetateshome7748 4 місяці тому +2

    Thank you our PM.Dr.Abiy

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 4 місяці тому +13

    ታሪክን ማፍረስ ማለት እራስን ማፍረስ ነው::

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 4 місяці тому +1

      ኢቶቢያየሁሉምናትአይከሉተያይዞማለቅነዉእሚያዋጣንባለንተብቃቅተንአመስገይሁነንሁሉምበእኩልመኖርአለብንወጀለኛንበጋራእየተዋጋንብኝኖርጥሩነዉ

    • @user-ml1hg9oq6t
      @user-ml1hg9oq6t 4 місяці тому

      @@3TOybaYemer hulum lehager selam band laY bikom lhagerachin new

  • @user-sp5dq8gx7l
    @user-sp5dq8gx7l 4 місяці тому +4

    አዲስ አባ ብቻ ናት የበለጠ ገች ባማራ ክልል የሚያልቀው ሙስሊም ሰው መስሎ አልታያችሁም ወይስ ከውማው ውጭ አረጋችሁት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b 4 місяці тому +2

    1. المناقشات والمحادثات مهمة للسلام حتى تتمكن من مواصلة التطوير الذي بدأته.

  • @jemalabduseid3850
    @jemalabduseid3850 4 місяці тому +1

    All Muslims must support Dr. Abiy's Government for equality and justice.

  • @Menur-abuEida
    @Menur-abuEida 4 місяці тому +3

    "እርሶ ያደረጉልን"እያሉ ሲያሞግሱት እኮ ሰውዬው ህዝብ የሾመው ወይም የህዝብ ተቀጣሪ እኮ አይመስልም አሁን አሁንማ የሚሆነው ሁሉ የእሱ የግል ንብረቱ የሆነ ሀገር ውስጥ ያለን እና የሚሰራው ሁሉ በግሉ ይመስላል እኮ

    • @mohammednegash8553
      @mohammednegash8553 4 місяці тому

      አማናውን በትክክል ከተወጣ መመስገን የለበትም?

    • @Menur-abuEida
      @Menur-abuEida 4 місяці тому

      @@mohammednegash8553 ስራው እኮ ነው ቢሰራ እንኳን ያውም ደግሞ ምን ሠርቶ ነው የዝሙት ማስፋፊያ ጫካዎች ሀጅ ነብይ ወንድና ሴት የሚሰበሰቡበት ፓርክ ወይም መናፈሻ ነው አማናው ወይስ ለመጅሊስ ህጋዊ ሠውነት ሰጠ ልትለኝ ነው ወይስ ሙስሊሙን ሳይሆን ቱሪስቱን የሚያስደስቱና ዶላር የሚያስገኙ መስጂቶች እንሰራላቹሀለን ማለቱን:ምመኑ ከአላህ ሳይሆን ከአንድ ተራ ካፌር ግለሰብ ችሮታ እዲከጅል እየተሴረ መሆኑ ነው አላህ ሁሉን አዋቂም ተመልካችም ነው። ሴረኞችም ሆኑ አታላዬችም በርግጥም ከአላህ (ሱ:ወ) ቅጣት ማለጫ የላቸው።

  • @genet1963
    @genet1963 4 місяці тому +4

    In a nation fractured by conflict, it's heartening to see our leader taking proactive steps towards peace.

  • @kokibeshir3977
    @kokibeshir3977 4 місяці тому

    ድንቅ የሆነ ውይይት ሙስሊም በመሆኔ ኮራሁ ያልተንዛዛ እቅጭ እቅጩ ቅልብጭ ያለ የምሁሮች ስብስብ ለጠቅላይ ሚኒስቴራችን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 4 місяці тому +2

    Mashallah Abichu.

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 4 місяці тому +3

    ያሳዝናል !!!

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g 4 місяці тому +10

    እስላም በነፃነት አደባባይ ወጥቶ በዓል እንዲያከብር የተደረገው በአቢይ ዘመን ነው

    • @aregaygebre
      @aregaygebre 4 місяці тому +2

      ምን ?

    • @user-xp3jn6nh1q
      @user-xp3jn6nh1q 4 місяці тому +1

      😅😅😅ere bakh

    • @vufy9901
      @vufy9901 4 місяці тому +1

      በአብይ ዘመን የተወለድክ መሆን አለብህ

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 4 місяці тому

      . እኔ አሁን ላይ የሚያካሄድው ላይ ባልዲጊፍም ትክክል ነሸ

  • @user-bv7fg4pc8p
    @user-bv7fg4pc8p 4 місяці тому +1

    ኢትዮጵያውያን ሙስሊ
    ሞች ለሰላምና ለማህበራዊ ፍትህ ያላቸውን ቁርጠኝነት በማሳየት የአገልግሎት እና የበጎ አድራጎት ተግባራትን ማከናወን አለባቸው።

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 4 місяці тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክ አንተ የኢ/ት እንቁ❤❤🎉