Very true and very informative, there are a lot of people who struggling personality disorders, that's affect a marriage big time, I like when you said " Tamehal, Tameshal " Egzybher new medhanetu. God is great who give us you for this generations to teach life according to God's word!!! Stay blessed with your loving family!!! Peace for lagerachen!!! 🙏 🙏 🙏
wow, officially subscribed 💗 am new to this channal and am so amazed with all the preachings that holly spirit taught us through you. praise to be the lord for opening up our eyes🙏 thankyou pastor may christ keep you🙏many more blessing🙏
ምኞትን እንዴት እንግራው?.....በዚህ ቴሌግራም ቻናል ትምህርቱን ያገኙታል
t.me/epaphraschrist/360
men aynt
Ishi lakulign
Amen amen amen amen amen amen
እግዚአብሔር ይስጥልን መቼም ሶስት አራት አመት ዩንቨሲቲ ውስጥ ብንቀመጥ የማናገኝውን. ትምህርት. አንተን ዘንድ አግኝተናል እድሜ ይስጥልን
That’s true
አዉነት ናው ♥️
God bless u
አንተን ለዚህ ትውልድ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ
ይህ ትምህርት በሰፊው መቀጠል አለበት! ሰዎች ህይወታቸውን ውይምትዳራቸውን በስሜት ሳይሆን በ እውቅት መምራት ውጤታማ ያደትጋል
አንተን ለማድነቅም ለማመስገንም የግድ ፕሮቴስታንት መሆን የለብኝም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አመሰግናለሁ
በጣም ደስ የሚል ትምርት እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬን በጣም ነው እምወደም ሁሌም ትምርቱን ብሰማ አልሰለችም እናመሰግናለን
You are correct
enme weda
ሰለዝህ ሰው ጌታ ክብሩን ይውሰድ .።በዝመኔ እንደዝህ አይነት ሙሑር በማግኘቴ እድለኛ ነኝ ። በተልይ ሳላገባ ይሄን ማዎቄ መታደል ነው ።ጌታ በትክክል እየሰራበት ,#እባካቹ የምትሰሙት #ትጋቱን #ከንቱበታድርጉ #የተማራቹትን #በህወት ኑሩበት ጌታ ይባረክ
እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ፓስተር ቸሬ ትምህርቱ ደስ ይለኛል ያራዳ ልጅ የሰፈሪ ልጅ ። ዛሬማ ጢባጢቤ ስትል በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት ።
የፓስተር ቸሬን ፕሮግራሞች ለረጅም ጊዜ በመከታተላችን ቤተሰቤ ውስጥ የተፈጠሩ ክፍቶችን እየሞላን ነው። የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ብሆንም ፓስተር ቸሬ የጋራችን በመሆኑ ኩራት ይሠማኛል።
በኢየሱስ ሰም በእውነት አጠገብ ሆኜ የተማረኩ ያህል ነው የተሰማኝ ተባረክልኝ የኔ አዳም እሰከሚመጣ እየተማረኩ እጠብቃለሁ 🍒🍇🍇🍒🌹❤🙏
😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎
ይድረስ ለፓስተር ቸሬ
ትምህርትህ ከመጥቀም አልፎ ትዳሬን ታደገው እንዴት ብትል ዝምብዬ በንዴት ግራ በመጋባት ነበር የምኖረው ከቅርብ ግዜ ወዲህ ልቤን መንፈሴን እጅግ አረጋግቶታል ትምህርትህ እንደማር እና ወተት አንጀትን የሚያርስ ነው : አሁን ግን ባለቤቴን ከማስረዳት ይልቅ መረዳት ጀመርኩኝ በጣም በሚገርም ሁኔታ ሀዘኔን ወደመረጋጋት ለወጥከው በሚገርም ሁኔታ ገርሞኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ አመሰግናለሁ
እውነት እንዴት አይነት ፀጋ እንደሆነ ግርም ይለኛል እድለኞች ነን አንተን ስለሰጠን ጌታ ዘመን ይለምልም
ይህንን ትምህርት አስተርጉሜ ለልጆቼ እና ለልጅ ልጆቼ ማስቀመጥ አለብኝ.
የትዳሬን፡ነገር፡ሁሉ፡ነገርከኝ፡ውይ፡ራሴን፡አገኘዉት፡ዋዉ፡ትዳሬን፡ለመምራት፡አሁን፡ዝግጁ፡ነኝ፡ተባረክቸርየ፡፡ስወድህ፡ትዳርህ፡ይባረክ።
ውይይይይ እንደው ሚስትህ ታድላ በቃ አንተ በዚህ ልክ ከተረዳሀት አለሙ ሁሉ ባይረዳት ምን ቸገራት. she is one of zy most Lucky person in zy world.
ድንቅ ሰው ተባረክ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ
ቸሬ እግዚአብሔር ይሰጥልን ለምትሰጠን የህይወት ምክር። የሀይማኖት ግንብ ንደህ ነው የሁሉንም ህይወት የሚጠቅም ምክር የምትሰጠን ክበርልኝ🙏🙏🙏
ሰላም ፓስተር ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ጥሩ ትምህርት ነው ።ተባረክ
ክ
ፖስተር ቸርነት እግዛብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለተረፈው ትውልድ መድሀኒት ለጠፋው ትውልድ ደሞ መመለሻ ለንስሀ ደሞ መንቂያ ስለሆንክልን እናመሠግንሀለን ዘርህ ይባረክ ብዛልን ለእኔ በልጆቼ አስተዳደግ በኩል በጣም ከሀይለኛ እንቅልፍ እንደቀሰቀስከኝ ነው የምቆጥረው ዘርህ ይለምልም 👃👃👃👃👃
ይገርማል ልዮዮዮዮዮዮዮ የጋብቻ ትምህርት ስለምትሰጠን እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌🙌🙌አንተ ጋ ነው ጌታን የምቀበለ ው ፓስተርዬ ዘመንህን ይባረክ ዘርህ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩ ሚስትህን ስወዳት ደሞ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ባንተ ተጠቅሜአለሁ
እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ ፓስተር ቸሬ ግሩም ትምህርት ነው።
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ብዙ ተምሬአለሁ ብዙ ታጥቅምለው 🙏🙏🙏🙏🙏 ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኑሪልኝ 🥰🥰🥰
ይአንት ትምህርት ይበዙ ቤቶችን የሚይንኳኳ ይምስለኝ በባህልና በሃይማኖት ታሰርን ይበዙውች ቤት ፍርሳል እይፍርስ ነው ስለ ትምህርት። እመስግናልው!!
ተባረክ ፓስተር እንወደሃለን 👉❤😍 እናመሰግናለን🙏
ጌታ ይባርክህ በብዙ እጥፍ ፓስተር ቸሬ ዛሬ በሳቅ ገደልከን በውነት
ውይ ሁሌ እንማር እንለወጥ ተባረክ ፓስተርዬ
ቸሬ universal.
ቸር አምልካችን ይስጥልን
ሌላ ምንም ምልህ የለኝም
ለሁሉም የሚሆን.
በርታ
ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይባርክህ.
አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም ተበርክ ፓስተር ቸር አሜን ❤❤️
ቀቀድሚ ባቅክ ኖሮ ትደደራን አልፈታም ነበር ተባረክ ማር የሆነ ትምህርት ነው ዘዘርክ ቤትይባረክ እወድሃለው
እውነት የም ገረምኝ ትምህርት ነው ጌታ አሁንም እዉቀት ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ
P)ቼ ቡሩክ ነህ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንልህ 📖🔥🍇🍒💯✅️🙋🏽♀️
Pasterye egziabher edmena tenah yistih nurlinge 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ድንቂ ትምህርቲ ኣምላክ ይባርክህ
በእዉቀት የተመሰረተ ወንጌል ትምህርት ደስ ይላል።
አበትትትትትት ትሚት ዛር አንደይኛ ናይኝ እሳይይይይይይይይይይ ትምዝግን የኔ ጌታ ዝመንክህ እግዚአብሕር ይባርካዉ አምንንንንንንን all you God Biles and your family thank you Lord for everything 📖🕯🌱🌾
በእውነት ሰለ አንተ እጅግ አድርጌ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ምቼም ልናገኝሁ ይማንችልሁ በእናት ባአባቶቻችን ልናገኝሁ ይማንችለሁ ነገር እያስተማርከን ነው እድለኛ ሰው ነኝ እውነት በዚህ ስሀት ይዬን ትምህርት መማሬ እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ቸሬ ጌታ ዘመንክን ይባርከሁ ❤❤❤❤❤❤❤
I was saying and thinking the same thing very very lucky I am jealous
ወይኔ እውነት ነው ፓስተር ቸሬ የምናደርገውን ነው የምትናገረው
ወይኔ እውነት ነው ፓስተር ቸሬ የምናደርገውን ነው የምትናገረው
እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም ማስተዋል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ስላንተ ይክበር ሀሌ ሉያ አሜን
🛐🛐🛐
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,WONDERFUL AND LIFECHANGING TEACHING!!!
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ዶንቅ ትምህርት ነው 👍👍👏👏👏🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ !!
I used to hear this voice in radio program!!you are amazing 👏 👏 👏
Ewnet enkan salgaba ye ante temarit samawo egzabeharh sel ante betam amseganelw geta eyesus stagan selam yebezale pastor chare❤
መማር መማር አሁንም መማር አለብን። እራሴን እወቅስ ነበር ለምጠየቀው ነገር በተደጋጋሚ መከልከሌ!! ለካስ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሚመራኝ አሁን ገባኝ ተፈወስኩኝ ፓስተር ተባረክ።
Pastery ሰለ አንቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
ቸሬ ተባረክ 🙏
ዘመንህ ይባረክ ቃላት የለኝም ❤❤❤
ፋስተር ቸሬ እግዚአብሔር ብርክርክ ያድርግህ ዘመንህ ይባረክ
ዘመንህ ይባረክ
እ/ር ይባርክህ
ፀጋ፡የበዛልህ፡ቸሬ፡ስወድህ፡ጌታ፡ይባርክህ፡ጌታ፡ስሙ፡ይባረክ
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
Pastor I love you teaching and I learn more 💕about marriage 💑
ፓስተር ቸሬ ሰላምህ ብዝት ብዝት ይበልልኝ። የገባህ የድሮ አራዳ
ፀጋ ይብዛልህ የሚገርም ትምህርት ነው በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
አሜን አሜን
ብዙ ተምሪያለሁ ተባረክ ፓስተር ቸሬ
Remain blessed pastor your teaching shaping us.
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
ሾ፦፨
ዬአበቶች አምላክ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋ ይበዛሌክ ውድ ውድማችን መካሪ ኡናቲ ነወ 🙌❤️❤️📖📚✅✅
ኧረ እግዚአብሔር ይባርክሕ ፓስተርዬ በትክክል ነው የገለጥከው በብዙ ችግር ውስጥ እያለን ያን ማድረግ ከባድ ነው ውይ እውነት ፀጋ ይብዛልህ
Wow Geta eyasus Abezito Yebarikhe Amen Amen
Keyiqrta, lij gn YEIGZIABHIER stoota newu, mahxen yefetere, indizzeegam ayfeqdm. Mnalbat yaldereskewu astesaseb kale gn, ketesasatku, btasredugn Des yilegn neber. Tebarekulign!!!
ፓስተር ቸሬ እ/ር ይባርክህ ደስ የሚል ት/ት
Very true and very informative, there are a lot of people who struggling personality disorders, that's affect a marriage big time, I like when you said " Tamehal, Tameshal " Egzybher new medhanetu. God is great who give us you for this generations to teach life according to God's word!!! Stay blessed with your loving family!!! Peace for lagerachen!!! 🙏 🙏 🙏
ድንቅ ትምርት ዋው
God bless you more
ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
He is amazing teacher!
ባለቤቴ ሁሌም አጥፍቶ ይቅርታ አይልም። ነገር ለማብረድ እያልኩ ሁሌም እኔ ይቅርታ እያልኩ ሰላም አበርዳለሁ ግን አሁን አሁን ሰለቸኝ እሱም እኔን አይቶ ለመማር እንኳን አይፈልግም ።
God Bless you and your Family
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!
It is amazing!! God bless you more!! You are blessed!!
May Allah protect you! I always follow your preaching.❤
wow, officially subscribed 💗
am new to this channal and am so amazed with all the preachings that holly spirit taught us through you. praise to be the lord for opening up our eyes🙏 thankyou pastor may christ keep you🙏many more blessing🙏
Thanks God bless you my for every ......
ጌታ ይባርክህ፡፡
Full of wisdom 🔥
Good bless you paster
zamanik yibarek
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ
You’re blessed pastor
Q
K0M0
C, C
Wow wow!! It is a great message!!!!!
I love this guy so muchhhhhhhhhh.
God bless you pastor amazing wow
Thank u so much for your advice
Shalome shalome yegizabeher sawu tebarkehe
🤝🙇📖📖💪💪❤️
Amen amen amen amen
Geta yirdani amen amen 🙇🙇🙇
Thank you pastor 🙌
ተባረክ 💕😍😍😍😍
Thanks brother God bless you 🙏
Egziabiher yimasgen. Anten. Silaseten
Gata yibarhui batam yigrmal temrtui.
Wed pastre bless you etegbarla lawodfti segba
ጌታ እግዚአብሔር ይብርክ😘😘😘❤😭😭😭💞
paster cher Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤ ❤ ❤
Oh GOD Bless 🙌 🙏 😢you ❤ 🙏 ♥ 💖 🙌 💙 ❤ 🙏 ♥ 💖 🙌 💙 ❤
God bless you more and more and you family thanks wow wow
God bless you paster
Wayine pastor si wodachu ba geta des yemil thimirt hiwot yimikeyir beka min libel 🙏 egziabher amalk stagawun yabizalachu 🙏🙏🙏
ተባረክ🙏🙏
Pastor chere anten sesema endegena befeter des yelegne neber. Gin hule eketalelehlehu tebark
ተባረክልን ብዛ🙏🙏🙏
ተባረክ