Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ስቱድዮዋችንን ዝናብ አጥለቀለቀው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лип 2021

КОМЕНТАРІ • 335

  • @yodahedoyamo6425
    @yodahedoyamo6425 3 роки тому +102

    እኔ ብቻ ነኝ ግን በእናንተ ጓደኝነት የምቀናው አይለያቹ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @rabiahussenadem2899
    @rabiahussenadem2899 3 роки тому +8

    ልጆቿን ታቅፋ ብርድ የምታስመታ ፊሪጅ😍😍
    የሚገርም ጨዋታ ነው ደስ ትላላችሁ አሏህ አይለያያችሁ 😍😍

  • @nebilnur1
    @nebilnur1 3 роки тому +109

    ተጭበርብሯል 😏

  • @hafsasultan9409
    @hafsasultan9409 3 роки тому +59

    ግን ወንድሜ ይሄንን ጨዋታ ለደሀዎች ብታደርገው ጥሩ ነበር በዛውም አጅር ታገኝ ነበር

    • @user-df9gq4jc9h
      @user-df9gq4jc9h 3 роки тому

      በትክክል ለአቅመ ደካማ ብታረግና ብትረዳቻዉ ጥሩ ነዉ

    • @user-bi7cm2fe4z
      @user-bi7cm2fe4z 3 роки тому

      እነሱኮ በኋላ አንድ ለይ ምሳ ይበሉበታል ነቀዞች ናቸው

    • @carsellethiopia433
      @carsellethiopia433 3 роки тому

      የሚሸጥ መኪና አሎት ወይም መግዛት ይፈልጋል ቻናላችንን ይጎብኙ
      Car sell Ethiopia

    • @sarafikir7458
      @sarafikir7458 2 роки тому

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @hafsasultan9409
      @hafsasultan9409 2 роки тому

      @@carsellethiopia433 እንኳን የሚሸጥ ወይም ልንገዛ አደለም በመኪና እራሱ የሄድኩት በጣት የሚቆጠር ነው

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 роки тому +28

    ምርጦች ሁሌም የማትሰለቹ ውድ ናችሁ❤👈

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 роки тому +17

    አብዲዬ የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ 🥰🥰

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 роки тому +14

    ፐ ያበደ ያበደ ጥያቄ ነው 👌👌ፈጣሪ አይለያቹ በፍቅር ያኑራችሁ ወንድሞቼ

  • @user-tg5ou3uy1o
    @user-tg5ou3uy1o 3 роки тому +2

    ምርጦች ይመቻቹ አብዱዬ ከጀርባ ያለው ድምፅ ይረብሻል ለቀጣይ ይስተካከል ቨተረፈው 👍👍👍

  • @genet6181
    @genet6181 3 роки тому +5

    አብዶይ ስትስቅ እኔም ፍርስ ነው ያልኩት ሳቅክ ውስጤነው በጠቃላይ ሁላቹንም ነው ምወዳቹ እግዚአብሔር አይለያቹ

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f 3 роки тому +2

    አብዱዬ በቃ ያንተ ጨዋታ ሁሌም ብር አለው ..በጣም ነው የምወዳቹ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 роки тому

    ማሻአላመጨረሻላይ ያሳቀኝ ነገር ቢኖር ነቢል ካልሲ ሲደርሰው ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ትላላችሁኝ ቀጥሉበት

  • @zebibasandaye1397
    @zebibasandaye1397 3 роки тому +1

    Abduy endhu camera fit zor zor butlem yamribhal 😍😍

  • @gigi849
    @gigi849 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ሁሌም ቪዲዮ ስሩ ወላሂ ደስስ ስትሉ

  • @mekdesmekdes4172
    @mekdesmekdes4172 3 роки тому +5

    አብዲ አሳሳቅህ ደስ ይላል በተለይ የኩኪ ልደት የሳከው 😂😂😂😂

  • @ambejb1414
    @ambejb1414 3 роки тому +6

    Berchilen abduye ❤

  • @Cana211
    @Cana211 3 роки тому +8

    ሳቅህ ያስቀኛል አብዱዬ😁❤️

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 3 роки тому

    ምርጥ ጎደኞምች ናችሁ በስታ ነው ምመለከታችሁ ስላማችሁ ይብዛ

  • @firdewsmohammed4786
    @firdewsmohammed4786 3 роки тому +5

    Abduyeeee big fan here😁❤

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 роки тому +2

      🙌🏻🙌🏻

  • @ayele8318
    @ayele8318 3 роки тому +1

    አብዲየ ከናተጋ መጨወት ፈለኩ። ጨዋታህሁሉ በብርነዉ። ይመችህ አባቴ ወዳችኋለሁ💝🇪🇹። እናተንሳይ የኢቶጺ የወደፊት ተሥፈዋ ይታየኛል

  • @kalina7126
    @kalina7126 3 роки тому +1

    Amdu bro bro kbad sew.. Yemi miskin 😘yhi Dollar aylkim endi😍✌

  • @takihaylo2617
    @takihaylo2617 3 роки тому +2

    በጣም የምወዳችሁ ወደ አገሬ ለመግባት አንድ ሳምንት ቀረኝ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ አንድ ቀን አግኝቼ ብላችሁ ደስ ይለኛል

  • @misrakadi9648
    @misrakadi9648 3 роки тому +4

    I'am frist comet ምርጦች እንክውን በስለም መጣቹ

    • @samuelyetnayet6006
      @samuelyetnayet6006 3 роки тому

      Amarignam english temari esti😁

    • @misrakadi9648
      @misrakadi9648 3 роки тому

      @@samuelyetnayet6006 አስተምሬኛ ዝም ብልህ ይስው ሞረል ላመንካት ከምትሮጥ ዶመ🥵😏

  • @yabugech3957
    @yabugech3957 3 роки тому +2

    I am first betam new mewdachu

  • @ksanet4540
    @ksanet4540 3 роки тому +7

    ስወዳቹ ኣገሬ እንዴት እንደናፈኩኝ ወይ ኣየሩ ደስስ ሲል

  • @yemesrachgebryes4375
    @yemesrachgebryes4375 3 роки тому +2

    ይሄን ፍቅር ነው ያጣነው እግዝሀብሄር ዘረኝነትን ያጥፉልን ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች በርቱ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 2 роки тому

    የምር ምርጥ ጥያቂ ብዙ አወኩ

  • @yetmfekadu8867
    @yetmfekadu8867 3 роки тому +24

    የናተን ፕሮግራም ሁሌ ባየው አልጠግብም
    ምርጦቼ

  • @user-ff6ff1bm2l
    @user-ff6ff1bm2l 3 роки тому +2

    ነቢሎ ልዩነታቹ እየሰፋ ነው አብዱ ጨዋታዋ በብር ነው አቺ በ ከረሜላ ነው አብሽር

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 3 роки тому

    አብዱ እኔንም ልጠቅና ሸልመኝ ሁሌ ም ትሸልማለህ ምርጦች ፈታ ምታደርጉኝ

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 3 роки тому +1

    Adega negi abduyeeee

  • @betelhmtamrat6040
    @betelhmtamrat6040 2 роки тому

    ነቢሎ ለምን እንደሆነ አላቅም ግን ቀልድህ ሁሉ ዋዉ😂😂😂😘

  • @meyaone6446
    @meyaone6446 2 роки тому

    Abduya thanks

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 3 роки тому

    አብዲሻዬ በርታልን የኔ ምስኪን ነቢል ግን እዘኑለት አረ ኡኡኡ

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g 3 роки тому

    እናተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚታይባችሁ ❤️❤️❤️

  • @alemealeme8973
    @alemealeme8973 3 роки тому +3

    አረሳቅ አብዲ የትም ያልተነዳ😂😂ይመቻቹ ውዶች

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 3 роки тому +3

    ደስ ስትሉ ድምቀት የሚኖረው ሴቶቹ ሲኖሩ ነው

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 роки тому +1

    ሁሌም አይለያችሁ በጣም ነው ደሥ የምትሉት

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 3 роки тому +2

    Wiy siwedik abduye melikik des yilgnal 😘

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 3 роки тому

    አቦ ማሻአላህ ታምራላችሁ አይለያችሁ ጥያቄአለኝ? ነጪ እስፓርተኛ ተገልብጦ ይተኛ መልሱ ምድነው አፍጥኖ ነው የመለስው ናቲ አላወኩትም ንገሩኝ ስወዳችሁ

  • @Jses2024
    @Jses2024 2 роки тому

    አብዱ የኔ ቆንጆ ስወድህ እኮ ትመቸኛለህ

  • @aminaessa3861
    @aminaessa3861 3 роки тому +2

    Yene widoch

  • @yase6167
    @yase6167 3 роки тому +3

    ነቢል ገደለኝ 😂😂😂ትመቹኛላቹ ስወዳቹ😘😘

  • @aberasmeles5429
    @aberasmeles5429 3 роки тому +2

    ጓደኝነታቸዉ እደኔ የሚዉደዉ ደሰሲሉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @temutitemu2970
    @temutitemu2970 3 роки тому +1

    3: 46 ወይኔ በአላህ የአብዱ ሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mariyammohammad5004
    @mariyammohammad5004 3 роки тому +1

    Abdishaaaaye

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 роки тому

    አብዱ ሲስቅ ያሰቀው እደኔ ውይ ሰወዳችሁ

  • @besttik_tokers6238
    @besttik_tokers6238 3 роки тому

    Mengdegnaaa behon abdishaa yamralee

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 3 роки тому +1

    እናተ የፍቅር ተምሳሌት ናቹ እኮ ደስ ስትሉ

  • @yordilove3688
    @yordilove3688 3 роки тому

    Sewedechehu eko

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 3 роки тому

    Abduyeee😍😍 meklits

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 роки тому +1

      Alneberechem leza new

  • @user-jl5ul5yu7t
    @user-jl5ul5yu7t 3 роки тому +1

    ደስ ሲል ዝናቡ

  • @user-zm3ho8iu3o
    @user-zm3ho8iu3o 2 роки тому

    አብዱየ፡፡ስውዳችሁ፡፡አላህ፡፡ይጠብቃችሁ

  • @meskimeski2217
    @meskimeski2217 3 роки тому +1

    ስደት ለየኝ እንጂ እንደናተ ፍቅር የሆኑ ጓደኞች አሉኝ .....ፍቅራቹን ያብዛልን

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 3 роки тому +7

    አረ አብዱ ሳቅክ ስትስቅ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @aprime245
    @aprime245 3 роки тому +2

    አብዱየ የመጀመረያ ሰብሰክራይብ ያደረኩህ ልጅ ነኝ አረ ተው እኔንም ሸልመኝ

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 роки тому

      😂😂😂aykerem

    • @aprime245
      @aprime245 3 роки тому

      ምን ነው አሳቀህ አብዱየ ሰውዳችሁ ሁላችሁንም 🙏🙏🙏🙏

  • @lidyagebregzihber2059
    @lidyagebregzihber2059 3 роки тому

    Abduye ande ken bagegneh des yelegnale nurilegn

  • @user-jl5ul5yu7t
    @user-jl5ul5yu7t 3 роки тому +2

    ላይክ ገጨሁህ

  • @user-uo2bx9ob5h
    @user-uo2bx9ob5h 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ስወድህ አብድሻ

  • @hayathassen2148
    @hayathassen2148 3 роки тому

    Invite ere ke enanite enidayiweta newa😍😍😍😜😜😜 keriwin le ene

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 3 роки тому +2

    Like aregugi ye jenaw wedajoche

  • @ephremworku4901
    @ephremworku4901 3 роки тому +2

    the comment made by nebil at last make me smile like crazy

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 роки тому

      ልዮ ናችሁ ፍቅራችሁ

  • @hayutube9998
    @hayutube9998 2 роки тому

    Abdu Yana Weda 😍😍😍

  • @hlinabehire2883
    @hlinabehire2883 3 роки тому

    ክክክክ ማለቅ የለበትም አብዱ የኔ የዋህ

  • @Makii7629
    @Makii7629 3 роки тому +1

    masheallah👍

  • @fjfdhd6702
    @fjfdhd6702 3 роки тому

    አብዲ በጣም ደስትላላችሁ ሀቢቢ

  • @Kidu517
    @Kidu517 3 роки тому +2

    በጣም ደስትላላችሁ እወዳችሀለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AntiqueRec
    @AntiqueRec 3 роки тому

    09:35 that was a wise comment from nebil kkkk

  • @abduhakiimdaahir2085
    @abduhakiimdaahir2085 3 роки тому +3

    Love 🇪🇹 Ethiopia from Somalia 🇸🇴

  • @hdfh5823
    @hdfh5823 3 роки тому

    አብዱዬ የኔ ኬክ ትችላለህ

  • @sinkefikadu5795
    @sinkefikadu5795 3 роки тому +1

    Wwwww enkwan badana matak yane jagna

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 3 роки тому +1

    Makdiii
    Maklet. Nafeqeyalew

  • @mdetube9849
    @mdetube9849 3 роки тому +1

    ሥታምኑሩ ክክክ

  • @zeresh6915
    @zeresh6915 3 роки тому

    ውይ አብዲ በሳቅ አደከምከን

  • @jamelaj4756
    @jamelaj4756 3 роки тому +1

    ምርጦች

  • @samerytube6555
    @samerytube6555 3 роки тому +5

    ደግሞ ረሥቸው ቶሎ ቶሎ ኑ አትጥፉብን

  • @helena2676
    @helena2676 3 роки тому

    Back ground lay yalew sound atfaw

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому

    እረ በአላህ ደስ ስትሉ ኮ 😹🥰

  • @haymitube5507
    @haymitube5507 3 роки тому

    አረ ሁሌ ሁሌ ልቀቁ በጣጣጣምምምምምምምምም
    ነው የምወዳቹ ❤
    እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏😍

  • @nzjzjnnn5812
    @nzjzjnnn5812 2 роки тому

    የኔልዩ

  • @Aas-bf4gh
    @Aas-bf4gh 2 роки тому +1

    ሥታምሩአይለያችሁመቸምቢሆን❤️💖🌹👍

  • @user-zs5cb6mg4p
    @user-zs5cb6mg4p 3 роки тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ

  • @mesitube4040
    @mesitube4040 3 роки тому

    አብዱየ የኔ ማር ውድድድ በማያልቀው

  • @takihaylo2617
    @takihaylo2617 3 роки тому +2

    አንተ ልጅ ካልሲ በጣም ተወዷል ልበል በጣም ነው ያሳቀኝ🤣🤣

  • @user-kp5pq4ho9o
    @user-kp5pq4ho9o 3 роки тому +2

    ናቲ ምንፅራ ብራድ ነች

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 3 роки тому

    3:46 😂 አብዱዬ ሳቅህ እኮ ፍርፍር ነው ሚያደርገኝ ወላሂ 😂
    #ነቢሎ ደሞ እስከመቸ ጥቅመኛ ሁነህ ትዘልቀዋለህ 😜
    #አቤላ ወፍሯል ማሻአላህ ሽክ ብሏል
    አንደኛውን እንኳ ዛጎሌ ብዬዋለሁ ያው አጫዋቻችሁ ስለሆነ 😕

  • @enenegni882
    @enenegni882 3 роки тому

    Nati man

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 3 роки тому

    Abeloyeeee

  • @aminaessa3861
    @aminaessa3861 3 роки тому +2

    Mizew

  • @aser34
    @aser34 3 роки тому +1

    አብዲ😍 ምርጡ👍💜🤍💜🤍

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 роки тому

    ❤❤❤ውድድድድ ነው ማደርጋችሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @etsegenetberhanu8006
    @etsegenetberhanu8006 3 роки тому

    nech sportegna tegelbito tegna? mindinew melsu aysemam

  • @rosemohammad4833
    @rosemohammad4833 3 роки тому +1

    አህለን ምርጥዮች

  • @ghdhgd9292
    @ghdhgd9292 3 роки тому +1

    እድኔ. ነቢል ያሳቀው።በወር 3 ብትለቅ ይጠቅማሀል አላለም

  • @user-cg3fq9ej8l
    @user-cg3fq9ej8l 3 роки тому

    ኡነት አብዱ ብሩን ለሚስኪን ሲጡ

  • @warkineshtufa7339
    @warkineshtufa7339 3 роки тому +2

    Kkkk maklit nat alalem nati 🤣😅😅😅😆

  • @iamyonni
    @iamyonni 3 роки тому

    Mr Beast of Ethiopia. Nice work!

  • @meselusemgn9196
    @meselusemgn9196 3 роки тому

    ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛው ስወዳችውኮ

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 3 роки тому +1

    Ayi nebelo 😂😂😂

  • @yemtube7469
    @yemtube7469 3 роки тому +1

    ERE BEFETARI ABDU BRUN AKELDBET ESKI LENEM LAKLGN BETAM YASFELGEGNAL
    1000356104548 SME KELAY ALLH ESHI BETEREFE GN WSTE NACHU 😍😍😍
    MTANEBUTM LAKULGN ADERA

  • @user-if7hk9sm5o
    @user-if7hk9sm5o 3 роки тому +1

    ምርጦች ትመቻላቹ😍