🔴ጉበትህ አብጧል አሉኝ ዶክትሮች፤ ተምልሼ ስሄድ ኝ የለም።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • አዲስ አበባ አለ ብላችሁ የማታስቡት እጅግ ድንቅ ታዓምራዊ ቦታ የተደረገውን ታዓምራት ምስክርነት ሲሆን ውጭ ደረስ ለምርመራ ሄዶ ያልተገኘ በሽታ በዚህ ጠበል የተፈወሰ ሲሆን እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም ነበር ይለናል፤ ሁለት አይኗ የማየት ችግር የገጠማት እህታችን እንዴት እንደተፈወሰች ትነግረናለች። በህክምና መፍትሄ ያላገኛችሁ መዕመናን ወደዚህ ቦታ ሂዱ።
    ታላቅ የምስራች ወደ ታምረኛው በርሜል ደለጎ ኪዳነምህረት ጉዞ መነሻ ጥቅምት 8 መመለሻ ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም ሲሆን በኤማሁስ የበጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በጓዝ የምትፈልጉ በ 0945160000 እና 0940141516 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ መገናኛ ከዲያስፕራ ህንጻ ጀርባ AB STAR ህንጻ 8ኛ ፎቅ ያገኙናል።
    ቻናላችን subscribe,like,share በማድረግ የበለጠ መረጃ ያግኙ።
    ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
    ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
    ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
    0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
    በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት
    የመቤታችን አማላጅነት የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።ወደታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልና ወደምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምረት እንዲሁም ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ እናደርጋለን።

КОМЕНТАРІ • 5

  • @bandaralharbi630
    @bandaralharbi630 11 годин тому +2

    አሜን እናታችን ቅድስት አርሴማ ለናተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን ለደጇ ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቤን ታዉቃለህ ና ሰማህቱ ለቤትህ አባቃኝ የበረታቹህ በፆሎታቹህ አስቡኝ አባቴ ያዉቀኛል😢

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 8 годин тому

    ተመስገን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማራችው 👏👏👏👏

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 8 годин тому

    ተመስገን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማራችው 👏👏👏👏

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 10 годин тому +1

    ሰማእቷ አንች ፍረጅኝ ደግሞም ታደርጊዋለሽ አልጠራጠርም