Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእኔ እምነት ጠበቃ ሙሉጌታ ምርጥ፣ የህግ እውቀታቸው የላቀ፣ መልካም ስነ-ምግባር የተላበሱ ድንቅ እና አንደበተ ርእቱ ኢትዮጵያዊ ናቸው።
በጣም አመሠግናለሁ ለሰጠኸኝ ማብራሪያ
በእውነት በጣም አመሰግናለው ነገ family law ፈተና አለብኝ ይሄ የንብረት ጉዳይ ትንሽ ግራ አጋብቶኝ ነበር አሁን ገብቶኛል🙏
second year nesh ?
በርታ በጣም ደስ ይላል!
ባልና ሚስት ንብረት ካፈሩ በሓላ አንዳቸው ቢሞቱ ልጆች ውርስ ባላፈሩት እዴት የወርስ ተካፋይ ሊሆኑ ይችላሉ ይህ የብዙ ቤት ችግር ስለሆነ በህግ ደረጃ እንዴት ይታያል ?እስካሁን የተከታተልኩት በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ
Konjo mabrariya new bemiyasfelgegh gizena seat new yesemawh thanks sow machin
መሻአላህ
keep it up for your good work!!!
Sure
realy I like The way you explain your lecture. anyhow thank you
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው
ሰላም ላንተ ይሁን ቤተሰቤ ቀደም ብሎ የሰጠኝ በስጦታ መሬት ነበር ካርታ ለማሰራት ከብዙ ልፉት በኃላ ትዳር ከያዝኩ በኃላ ካርታ በስሜ አፀደኩኝ። ከዛ ሱቆች ሰራዉ ስቁን በሰራዉ በ 6 ወሩ ፍቺ አመጣልኝ የጋራ ንብረት ብሎ
መሬቱ ሰነድ አልባነው ግለሠቡ መሬቱን የጋራ መንገድ ካለ በሗላ ካርታ አወጣበት ዪሄ በኽግ አግባብ አንዴት ዪዳኛል
የት ነው መሔድ ያለብን ኖብረትን የግል ለማስባል ፍ/ቤት ነው ወይስ ውልና ማስረጃ??
ስልክህን አስቀምጥልን
keep it up for your good work. It is great!!!
Betam amen wondemeya bezu teyaka naberghe silkehen bagheghe dase yelghe naber
ቁጥርህንአሥቀምጥልን
በመጀመርያ ህጋዊ ሚስት ነበረችኝ ፍችው በቤተሰብ ሽማግሌ ተስማምተን በፍ ቤት ፀድቆ ለይላ ቅምጥ ሴት ነበረችኝ ከመጀመርያ ምስቴ ንብረት ክፍፍል ካደረግን በሃላ ኣገባሃትና ፍታኝ ብላ ከመጀመርያ ሚስቴ የነበረው ቤትና ንብረት ይገባኛል ብላ ከሰሰችኝ ወታደር ስለሆንኩትስለህግ ምንም ኣላውቅምና ርዳኝ
የቤተሰብ ውርስ ነበረኝ ባለቤቴ መካፈል ይችላል
ሰላም የቤተሰብ የንብረት ክፍፍል ጉዳይ ገጥሞኝ ነበር የቢሮ አድራሻህን ብትልክልኝ
Great 👍
Good Job
Good job
እህቴ በራሶ ጥረት የሰራችው ቤት ነበር ግን የተገዛው ከጋቢቻ ቦሆላ ነው የገዛችው የግል ንብረት መመዝገብ እንዳለበት አታቅም ነበር ቤቱ በስሞ ስለሆነ ባጭሩ ህጉን አታቅም ነበር የግሎ ለማረግ ምን ማረግ ይጠበቅባታል ከባልስ ምን ይጠበቃል
Kegabecha befit yeneberegnen bet shece yesu kegabech efit yeneber meret lay bet seran ena kartawen yegara argenew yehe neberet beheg fit yekul yehonal ?
በናትህ መልስልኝ እኔ የግሌ ቤት ኣለኝ ነገር ግን በቅርብ ኣግብቻለው ግዴታ ማስመዝገብ ኣለብኝ?????
አወ አስመዝግቢ ወንድ ውሻ ነው
awu bitasmezegib yimeretal, lemin kalsh wedefit ayadrigewuna yehone neger bifeter masreja filega Anchim firdbetum le worat ena ametat kemenkeratet tidgnalesh
Ere benatacihu melsulgi yegel neberte alazemzegebkum ke gabicia behola masemzegeb ecilslhu?????ere labede new melsulgi Eni merci aweku
Be wurs Agintesh new, kegabicha befit yagegnshihu nibret new OR kegabicha behuwala yagegnshihu nibret new
በጣም የምንወድህ ውንድማችን ሥልክህን ብትልክልን
ያለሁት ውጭ ነው የጋራ ንብት አለን ግን ባሌ ሽጦታል እና 7ዎርም ሆኑዋል ከሸጤ እናም አሁን ግን ሄጄ ክስ ልጀምር ነውና አይመለስም ማለት ነው?
Enamesegnaln
ምስት ሞታ ባል ጋር ንብረት ካለ ምሰት ልጅ አልወለደችም ህግ በምናይነት አግባብ ይሰጣል
nibretu lemuach betseb yitelalefal yemotechiw setyo nibret dirsha malet new
ሰላም ።ጥሩ ግንዛቤ አግቻለሁ።1ጥያቄ አለኝ ።አንደኛዉ ተጋቢ ሎተሪ ቆርጦ ቢወጣለት ገንዘቡ የጋራ ነዉ ወይስ የግል?አመሰግናለሁ!
የጋራ ነው!
respect lawyer
ጠበቃ ሙልጌታ በቅድሚያ ሠላም ላንተ ይሁን ጥያቄ አለኝ ስለኮንዶሚኒየም ጥያቄ አለኝ ኮንዶሚኒዬም የደረሰው ሰው እዳውን ከፍሎ ሳይጨርስ ቢያገባ እና በጋብቻውስጥ ሆኖ አዳውን አጠናቆ ቢከፍል ቤቱ የግሉነው ወይስ የጋራ? ከቻልክ በዚሕ ዙሪያ ሕጉ ምን ይላል በተጨማሪ ስልክሕን ወይም የምትገኝበትን አድራሻ ብታሳውቀኝ ጥሩነው አንተ ከዚሕ በፊት በቴሌቭዥን ብዙ ፕሮግራሞችን ዳኝተሕ ብዙትምሕርት ስላገኘሁ ብዙ እውቀት አለሕ እና ማማከር የምፈልገው አለኝ እና ማግኘት እፈልጋለሁ አመሠግናለሁ ።
ከጋብቻ በፊት የተፈሩ ንብረቶችና በውርስ የሙገኑ ንብረቶች ናቸው እሱም አስቀድመው ከተገለሉአስናቀች
ጋብቻ ውስጥ ሆኜ እናቴ በስሟ ያለውን ንብረት በስጦታ መልክ ብትሰጠኝ የግል ነብረቴ ተብሎ ሊያዝ ይችላል?
አዎ
የተጋባነዉ በሽማግሌ ነዉ የሽማግሌ ዉሉ ለይ የግል ቤት አስመዝግቤ ነበር ሲሸጥ ሚስቴ መፈረም አለባት ወይስ የለባትም ሳትፈርም ብሸጠዉ ከህግ አፃር እዴት ይታያል
ሙሌ እንደምን አለህ፣ በርታልኝ ጥሩ ግንዛቤ እያገኘን ነው፣ አኔ የገጠመኝ ነገር ከመጋባታችን 8 አመት በፊት በመኖሪያ ቤት ማህበር ቦታ ወስጄ 3 ክፍል ያለው ኤልሼፕ ሰርቪስ ቤት ሰርቻለሀ፣ ከተጋባን በኋላም በቀሪ ቦታ ላይ G+1 እንስራ ብለን ኮለንና እስላብ ሰራን ፊኒሺንንግ ጣሪያ ወዘተ ይቀራሉ፣ ይህ ሆኖ እያለ ግጭት ተፈጥሮ ወደፍቺ እያመራን ነው ፣ ንብረቱን እኩል ልካፈል ተብዬ ተከስሻለሁ ፣ ምን ይመስልሀል፣ ምን ትመክረኛለህ፣ አመሰግናለሁ።
Be mejemeriya dereja higu hulem bihon nibret hulu yegara new yemil esabe nw miwesdewu, lemin ketebale higu yewetawu gabichan ena yelijochin filagot lemetebek yeweta silehone. Ene yemilik neger binor meretun Asmelikito masreja kalehi ena bedenb higu kemiwesdewu gimit belay masamen kechalk , you wine the case
👍
ሙሉ ከ 18 አመት በኋላ ልጁ ንብረት ከሶ ሊወስድ ይችላል
❤❤
ሙልጌታ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ወንድሜ ያለትዳር ከጉአደኛው ጋር በአባትና እናቴ ቤት ግሮሰሪ እየሰራ ይኖር ነበር 2 ልጆች አፍርቶ በአጋጣሚ አደጋ እሱ በህይወቱ ባይኖር ሚስት እቤቱ ይገባኛል ማለት ትችላለች ? የሟች እህቶቹና ወንድሞቹ እያሉ ? በመጨረሻ ውጭ ሀገር በሌላ ዜግነት ቢኖሩ የሟች እህትና ወንድም ከውርስ ሚከለክል ህግ አለ ? ውጭ በመኖራቸው እስቲ ህጉ ምን ይላል ብታብራራልኝ
Esuyam atwersim enesum kewurs ayinekelum bro
ከጋብቻ በፊት የነበረ የግል ንብረት የግድ ከጋብቻ በፊት የነበረ ተብሎ መመዝገብ አለበት ወይ???
የለበትም።
Ene beten shece esu meret lay bet seran kartawen yegara argenal cheger yenorowal ?
አንድ ሴት ከባሏ ስትፉታ ለልጅ ማሳደጊ ብላ ንብረት አልተካፈለችም ቤቱን ሸጠው ና ሌላቤት ገዛ ያች ሴት ምን ማድረግ አለባት
በማዘጋጃ ነው የተጋባነው 2ልጆሆች አሉን አውን ግን ለየብቻ ነው ምንኖረው8 አመት ሆነን አውን ፉቺ ልጠይቅ ነው ለብቻዬ መኖር ከጀመርኩኝ በዋላ ቤት ገዝቻለው በእናቴ ስም ምኖረው ስደት ነው ሀገሬ ገብቼ ፉቺ ልጠይቀው ነው ቤቴን መጠየቅ ይችላል?
ይችላል። ምክንያቱም በፍርድ ቤት ፍቺ አልተፈፀመም።
የግሌ ነው ብዬ የማሳውቀው ፍርድ ቤት ከተጋባን ቡሀላ ነው ሙሌ
Betam tekami tmhrt nw enamesgnalen bertaln
ባል የመጀመሪያ ሚስቱን ፈቶ ሌላ ሚስት አገባ ከዛ ሞተ ከመጀመሪያ ሚስቱጋር እያሉ የተሰራ ቤት ውስጥ ነው ሁለተኛ ሚስት የምትኖረው ልጆች ሁለተኛ ሚስት ልጅ አልወለደችም ከመጀመሪያ ሚስት የተወለዱ ልጆች ወጪ ቤቱን መሸጥ እንፈልጋለን ማለት ይችላሉ ወይ አመሰግናለሁ
በመጀመርያለምታቀርበው ጠቃሚምክርሳላመሠግንአላልፍምወደጉዳዬሥገባ የውርስቤቶችነበረኝ ቀድምበቤቴሠቦቼግቢ ሳላገባ እነዚሕ ቤቶችአኛውንከባለቤቴጋር አድሰናል ሌሎቹንግን በክራይአፍርሶበአዲሥመልተሠርቶለረጅምአመት በውል በተሠጠኝስልጣን ተዋውዬ ወጭውንያወጣውይሔው ተከራይሲሖን በፍችወቅት በውርስያገኘውትን የናትያባቴንቤት ፍችሣይፈፀምነው የተሠራውእና የጋራነውቤቱ ተብሎመወሠን የሕግአግባብነው
ከጋብቻ በፊት በግሌ የሠራሁት ሙሉ መረጃ ያለው ቤት አለን።ግን በግል ንብረትነት አልተመዘገበም። አሁን አጋጣሚ ስንጋጭ የመካፈል መብት አለኝ ትላለች። እውነት ህግ ይደግፋታል? ትችላለች ?
Masreja kalek Atchilim , Higu Eur ayidelem Gra kegun yayal.
የእርሻ መሬትን በተመለከተ ባል በውርስ ያገኛውን ሚስት ብትሞት ልጆች ከአባት መካፈል ይችላሉ?
80sayinor habitish habite sanibabal ke magibate 6wor befit yalegn nibiret ye gera libal yichilal
የባህል ጋብቻ ሕግ ፊት ምን ትርጉም አለው ጠበቃ!? ትላንትና በትቅቶክ inbox ያደርግቁልክን አልማላስክም!
እኩል ዎጋ አለው
እኩል እውቅና አለው
BERTA
ለውጭ ቢሊኖሮችን እንጂ ለኢትዮጵያ እናቶች አይሆንም:: ሌላ እውቀት ካለህ ሞክር 😁‼️
Emaa fird bet or yetebeka biroo hadeshii yalewin chigir bitayii noro endii atiyim neberr emebettt...
❤❤❤
❤❤❤❤

ከጋብቻ በፊት የተፈሩ ንብረቶችና በውርስ የሙገኑ ንብረቶች ናቸው እሱም አስቀድመው ከተገለሉ
አስናቀች
ጋብቻ ውስጥ ሆኜ እናቴ በስሟ ያለውን ንብረት በስጦታ መልክ ብትሰጠኝ የግል ነብረቴ ተብሎ ሊያዝ ይችላል?
አዎ
የተጋባነዉ በሽማግሌ ነዉ የሽማግሌ ዉሉ ለይ የግል ቤት አስመዝግቤ ነበር ሲሸጥ ሚስቴ መፈረም አለባት ወይስ የለባትም ሳትፈርም ብሸጠዉ ከህግ አፃር እዴት ይታያል
ሙሌ እንደምን አለህ፣ በርታልኝ ጥሩ ግንዛቤ እያገኘን ነው፣ አኔ የገጠመኝ ነገር ከመጋባታችን 8 አመት በፊት በመኖሪያ ቤት ማህበር ቦታ ወስጄ 3 ክፍል ያለው ኤልሼፕ ሰርቪስ ቤት ሰርቻለሀ፣ ከተጋባን በኋላም በቀሪ ቦታ ላይ G+1 እንስራ ብለን ኮለንና እስላብ ሰራን ፊኒሺንንግ ጣሪያ ወዘተ ይቀራሉ፣ ይህ ሆኖ እያለ ግጭት ተፈጥሮ ወደፍቺ እያመራን ነው ፣ ንብረቱን እኩል ልካፈል ተብዬ ተከስሻለሁ ፣ ምን ይመስልሀል፣ ምን ትመክረኛለህ፣ አመሰግናለሁ።
Be mejemeriya dereja higu hulem bihon nibret hulu yegara new yemil esabe nw miwesdewu, lemin ketebale higu yewetawu gabichan ena yelijochin filagot lemetebek yeweta silehone. Ene yemilik neger binor meretun Asmelikito masreja kalehi ena bedenb higu kemiwesdewu gimit belay masamen kechalk , you wine the case
👍
ሙሉ ከ 18 አመት በኋላ ልጁ ንብረት ከሶ ሊወስድ ይችላል
❤❤
ሙልጌታ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ወንድሜ ያለትዳር ከጉአደኛው ጋር በአባትና እናቴ ቤት ግሮሰሪ እየሰራ ይኖር ነበር 2 ልጆች አፍርቶ በአጋጣሚ አደጋ እሱ በህይወቱ ባይኖር ሚስት እቤቱ ይገባኛል ማለት ትችላለች ? የሟች እህቶቹና ወንድሞቹ እያሉ ? በመጨረሻ ውጭ ሀገር በሌላ ዜግነት ቢኖሩ የሟች እህትና ወንድም ከውርስ ሚከለክል ህግ አለ ? ውጭ በመኖራቸው እስቲ ህጉ ምን ይላል ብታብራራልኝ
Esuyam atwersim enesum kewurs ayinekelum bro
ከጋብቻ በፊት የነበረ የግል ንብረት የግድ ከጋብቻ በፊት የነበረ
ተብሎ መመዝገብ አለበት ወይ???