በሎሌነት መሸምገል ይሁንልን| የዘማሪት ህሊና ድንቅ ዝማሬና ጥልቅ መረዳት!Pastor Ali|Singer Helina Dawit|ተናገር እውነቱን|ኤል ቃል|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 98

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 11 місяців тому +7

    ጌታ ዘመንሸን ይባርከው በዚህ ዘመን በዚህ እድሜ እንደዚህ ቆራጥ የጌታ ሴት ልጅ በማየቴና በመሥማት በጣም አረፌአለሁ ጌታ ትውልድ አለው እንባዬ ታብሶአል::

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 6 місяців тому +1

    በባርነት መሸምገል በባርነት ኦ ኦ ኦ ጌታ መሆን ሳያምረን ይድርግልን ለዘመናችን ካህናት !!!!

  • @HailuTesema-w2n
    @HailuTesema-w2n 17 днів тому

    አሜንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 6 місяців тому +1

    አንቺ እህታችን እልፍ አእላፍ ሁኚ ህልዬ በወንዝ ዳር እንደተተከለችዉ ዛፍ ለምልሚ ።ህሉዬ በመዝሙሮቻችን በተሸማቀ ቅንበት ምድራዊ የሆነ ከናይት ክለብ ጋር የተመሳሰለ በሆነበት ህልዬ እግዚአብሄር ግን ለራሱ ክብር እየተጠቀመብሽ ነዉ ❤❤❤

  • @TizitaDavid
    @TizitaDavid 10 місяців тому +7

    ተባረኩ እወዳቸዋለሁ አንድ ቀን እንደማገኛችሁ ተስፋ አለኝ በጌታ ክፉ አይንካችሁ

    • @HailuTesema-w2n
      @HailuTesema-w2n 17 днів тому

      አሆ አይንካቸው አሜን

    • @HailuTesema-w2n
      @HailuTesema-w2n 17 днів тому

      አሜንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 11 місяців тому +6

    ዛሬ አሊዬ በእውነት በጌታ በኢየሱስ ስም ምንጩ ይፈወስ።አሜን አሜን አሜን....

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 8 місяців тому +2

    Wwwyyyy stamruuuu❤❤❤🎉🎉🎉eeeellllllleeeee... Ante yelehmmm ekuyaaaa!!!!! ❤❤❤Yesusssss. Love u family of God. ENQUAN YENANTE HONKUGNI❣️

  • @WabiWolde
    @WabiWolde 7 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ በእኛ ላይ ጌታ ሊሆን እኛ ባሬዎቹ ልንሆነው የተጠራነው
    በኢየሱስ እራሳችን ልናስተዋውቅ ሳይሆን በእኛ ጌታ ኢየሱስ እንዲታወቅ ነው!!
    ተባረኩ!

  • @mihretzebene4904
    @mihretzebene4904 11 місяців тому +1

    ተባረኩ እየተጠቀምኩኝ ነው በእውነት ልብን ሰርስሮ የሚገባ የጌታ አብሮነት አለ

  • @fetlework4926
    @fetlework4926 7 місяців тому +2

    Weyew geta hoyeeeeeee😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AyiniyGETACHEW-bj8eo
    @AyiniyGETACHEW-bj8eo 3 місяці тому

    Abete mebark endet des yelale aliy tebarkelgn heliy wedddd❤

  • @HiwotTadesse-oo8gg
    @HiwotTadesse-oo8gg 6 місяців тому +1

    አገኘሁት ጌታን ተባረኩ

  • @GenetAbraham-d3m
    @GenetAbraham-d3m 11 місяців тому +2

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ

  • @fenetnegeri5288
    @fenetnegeri5288 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen

  • @tsegaamanuel8463
    @tsegaamanuel8463 8 місяців тому +1

    Hallelujah 🙌 amen tebarku

  • @yenuwakeyo4412
    @yenuwakeyo4412 11 місяців тому +2

    ዉይ ጌታ እየሱስዬ እወድካለሁ❤ ዘመናቹ ይባረክ

  • @HailuTesema-w2n
    @HailuTesema-w2n 17 днів тому

    ተባረኩ

  • @RozaaBeyene
    @RozaaBeyene 7 місяців тому +1

    Sewedachehuuu ekoooo Tebarekuleny

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 8 місяців тому +2

    Andebet esat new! Abeslbetalehu❤

  • @Nazrawit-f7p
    @Nazrawit-f7p 11 місяців тому +1

    ayyyyyy geta hayle tadese tebareku

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 6 місяців тому +2

    Blessed Pastor and Hilina እኔ ሰምቼህ አላውቅም ከማየት ውጪ ፓስተር አሊ ዛሬ ስለ አንደበት የተናገርከው በጣም ገባኝ እስከዛሬ ለብ ለብ ነበር የገባኝ
    ሌላው ሃጢያት የራስን እና ሰውነትን ያረክሳል የአንደበት ግን ከገሃነም እኩል ያስቆጠረ ሃጢያትን ያሰራል በዛ ላይ አካሎችን ነው የሚጎዳው !!!
    መገለጡ በጣም አሪፍ ነው
    ህሊናዬ እያስደመምሽኝ ነው ስለ ዔሌዜር ማንም አልተናገረም :- ያረጀ ደግሞም ሎሌ :- እኛነታችንን ከዚህ ጋር አያይዘሽ :- የታመንን , እራሱን ለጌታው የሸጠ ጌታዬ ብሎ ጌታ ያስባለበትን ክፍል ዘፍጥረት ላይ
    ኦሪት ዘፍጥረት
    24፥51
    ርብቃ እንኋት በፊትህ ናት ይዘሃት ሂድ፥ እግዚአብሔር እንደ ተናገረ ለጌታህም ልጅ ሚስት ትሁን።
    ካበራልን እንዲህ ያብራልን በርክቱልን አሁንማ እግር በ እግር እየተከታተልኩ እሰማችሁዋለሁ :: ቲክ ቶክ የምትግበቡበትን ሰዓትማ ባውቀው እንዴት በታደልኩ ? ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisthabtee
    @tigisthabtee 11 місяців тому +1

    ይሄንን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የተባረኩበት ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @seblaruth4450
    @seblaruth4450 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜንንንንንን

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 11 місяців тому +1

    አሜን ጌታ ይባረክ ስለናንተ

  • @MarryAde
    @MarryAde 6 місяців тому

    Amen

  • @salamasefa667
    @salamasefa667 11 місяців тому +1

    አሜን ኢየሱስ 😍😍😍♥♥♥

  • @enatberhanu6856
    @enatberhanu6856 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ትዉልድ አለው

  • @yenuwakeyo4412
    @yenuwakeyo4412 11 місяців тому +1

    ዉይ ጌታ እየሱስዬ እወድካለሁ።

  • @MakiHmariam
    @MakiHmariam 8 місяців тому +1

    ጌታ ዘመን ህን ይባርክ ተባርኩ

  • @tsegaamanuel8463
    @tsegaamanuel8463 8 місяців тому +1

    Amen 🙏 hallelujah

  • @BurteGirma-n2g
    @BurteGirma-n2g 3 місяці тому

    ሠለም ይብዛች

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 11 місяців тому +1

    Be blessed brother teache us more,more

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 11 місяців тому +2

    የእየሱስ መኣዛ
    ህሌሉያ
    እዚህ ቤቶች ተባረኩ:: እየሱስን ማሳይት እንዴት ውበት አለው
    ተባረኩ ይብዛላችሁ
    እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርካችሁ

  • @AbebechAbate-m8x
    @AbebechAbate-m8x 6 місяців тому

    Amen Amen be blessed ❤❤

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh 11 місяців тому +1

    በእውነት ጌታን እንደአዲስ ተዋወኩት ማንም አውቆ ይህ ነው የሚልክ ባይኖርም ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው ተባረኩ ጌታ ቀይሮኛል ፀልዬልኝ ብዬ ነፃ ወጥቻለሁ

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 11 місяців тому

      ተባረኪልኝ የኔ ቋጆ የጌታ ፍቅር ባንቺላይ አያለሁ

  • @destadolaso9621
    @destadolaso9621 9 місяців тому +1

    ላከ ለጌታ ዛሬም ሰው አለው

  • @genetwork8035
    @genetwork8035 11 місяців тому +12

    ይህን ትውልድ በእግዚአብሔር ፊት ከማየት የበለጠ የሚያስደስት ነገር የለም . ጌታ ሆይ ተመስገን የእናቶች ፀሉት መልስ ናችሁ የዘመኑ ቅሬታ

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 11 місяців тому +1

    እውነት እውነት እውነት ትክክል ነህ፣የምትገልጥልን ነገር ሁሉ በጣም ለሕይወታችን ጠቃሚና ወሳኝ ትምህርት ነው እኔና እህቴ ዛሬ አወራን ግን ትክክለኛ ነገር ላይ አልደረስንም።አሊዬ ሚገርም ነገር ነው፣ተባረክልኝ❤❤❤

  • @frehiwotayele5938
    @frehiwotayele5938 8 місяців тому +1

    Zemenshi yebark I see Jesus in you ooooooooooo.

  • @genetwork8035
    @genetwork8035 11 місяців тому +1

    Elelelelelelelel

  • @LiyuAbat
    @LiyuAbat 7 місяців тому +1

    Ameeeeen❤

  • @liulsegednigusiekasye2051
    @liulsegednigusiekasye2051 9 місяців тому +1

    Yetewededachihu yeAbate Lijoch Tebarku 🙏 kefu ayinkachihu 🙏 🙏

  • @MelakudelisLemago
    @MelakudelisLemago 9 місяців тому +1

    Bexami desila e/r yegzachu

  • @abiotdebebe4653
    @abiotdebebe4653 11 місяців тому +1

    My dear sister Hilina, may God bless you with more wisdom and understanding! What a wonderful message? Blessings to you all 🙏

  • @nake9100
    @nake9100 10 місяців тому +6

    ስለም አሊዬ በእውነት እዚ ስገባ የመንፈስ ቅዱስ መገኘት በጣም ይስማኛል ቀኑን ሙሉ ባታቃርጡ ደስ ይለኛል ተባረኩ ህሊናዬ ዘመንሽ ይባረክ የሚገርም ፅጋ ነው ያለሽ ኩኪዬም ትባረኪ እያለቀስኩ ነው የስማሁሽ ባጠቃላይ ሁላችሁም ተባረኩልኝ አሊዬ ተባረክ ከዚ በላይ ጌታ ሞገሱን ይጨምርልህ ተባረኩ🙏🙏🙏❤️

  • @abiotdebebe4653
    @abiotdebebe4653 11 місяців тому +1

    Aliyee, my dear brother in Christ! Thanks for serving us with authentic love! May God’s grace be with you!

  • @alemheaven
    @alemheaven 11 місяців тому +1

    ሻሎም ቅዱሳን🙏🙏

  • @Ziontube2023
    @Ziontube2023 11 місяців тому +2

    ዋውውው የሚደንቅ መልዕክት

    • @fetlework4926
      @fetlework4926 7 місяців тому

      Amennnnnnnnnn🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @danielkebede9738
    @danielkebede9738 11 місяців тому +1

    Yetle yene buruke meskernet😊

  • @etalmekebede382
    @etalmekebede382 8 місяців тому +1

    pastor gata yebarkih wow join madereg efelgalhu

  • @TizitaDavid
    @TizitaDavid 10 місяців тому +1

    አመን ይሁንልን

  • @HffJhff-e2t
    @HffJhff-e2t 11 місяців тому +1

    አሜን.አሜን

  • @tigistafine16
    @tigistafine16 11 місяців тому +1

    Yes my sister EELllllllll www2ww yes my Goodness he my life I need you 🙏🙏🙏🙏

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 8 місяців тому +1

    I feel like a devoted servant of God, filled with gratitude for the abundance of grace that has been bestowed upon me. Your kindness and compassion have touched my heart in ways I cannot fully express.
    May the Lord continue to shower you with His blessings and grace, exceeding all that you have already received. Your presence in my life is a testament to the goodness and love that God bestows upon us.
    Thank you for being a source of light and love in my life. May God bless you abundantly. Heluya and Aliya.
    With love and gratitude,
    Roza.dadi

    • @Blessings548
      @Blessings548  8 місяців тому

      Thanks for the encouraging words, Blessings dear Roza

  • @BezuneshYilma
    @BezuneshYilma 10 місяців тому +1

    ወንድሜ ተባረኩ

  • @salamasefa667
    @salamasefa667 11 місяців тому

    Amen tebarekulng ♥♥♥

  • @HelenAndemaraim
    @HelenAndemaraim 11 місяців тому +1

    Endatu izi program mesatefi ycealalu please mesatefu yfelugu aleku and pray for me to understand love of God l love you so much ❤️ 💖 ♥️ 💗 💕 💓

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 11 місяців тому +1

    ❤❤❤.....

  • @Yayenal-n4i
    @Yayenal-n4i 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelakudelisLemago
    @MelakudelisLemago 9 місяців тому +1

    Pestri forgramu desilali

  • @heventeklu-s3r
    @heventeklu-s3r 7 місяців тому +1

    Selam Endet nechw Ebakachww tsaliyulugn metfo huneta wust negn

    • @Blessings548
      @Blessings548  7 місяців тому

      ቴሌግራም ላይ ገብተሽ 24/7 prayerRoom/BodyofChrist የሚል የፀሎት ግሩፕ አለ ይፀልዩልሻል። ጌታ ይፈውስሽ

  • @giftdejene9800
    @giftdejene9800 11 місяців тому +1

    Setabkachu nbera

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 11 місяців тому +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 6 місяців тому +1

    አንቺ እህታችን እልፍ አእላፍ ሁኚ ህልዬ በወንዝ ዳር እንደተተከለችዉ ዛፍ ለምልሚ ።ህሉዬ በመዝሙሮቻችን በተሸማቀ ቅንበት ምድራዊ የሆነ ከናይት ክለብ ጋር የተመሳሰለ በሆነበት ህልዬ እግዚአብሄር ግን ለራሱ ክብር እየተጠቀመብሽ ነዉ ❤❤❤😂

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 11 місяців тому +1

    Woow

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 11 місяців тому +2

    ፖስተርዬ እዳንተ አይነት ፖስተር ያብዛልን ቀኑን ሙሉ ስማቹ ብውል አይሰለቸኝም ተባረኩ

  • @arsemaarsuarsu
    @arsemaarsuarsu 8 місяців тому

    1

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 11 місяців тому +1

    ተባረኪ ኮኪዬ ሁላችሁም ተባረኩልኝ

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakiHmariam
    @MakiHmariam 8 місяців тому +3

    24የፀሉት ስዓት ስልክ ቁጥር እፍልጋለሁ እንዴት ማግኘት እችላለ ተባኩ፡፡

  • @kalkidana.2532
    @kalkidana.2532 11 місяців тому +1

    Ooof eyesusye ante gar eskemeta lole hogne bebeteh mesenbet yihunelegn!

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🙌🙌🙌🙌🙌 my dera bror

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 11 місяців тому +2

    Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn

  • @MekbibZhelk
    @MekbibZhelk 4 місяці тому

    ህሊና ግን ቃል ምተረትርበት መንገድ መገለጥ ነው።

  • @HelenAndemaraim
    @HelenAndemaraim 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @HffJhff-e2t
    @HffJhff-e2t 11 місяців тому +1

    አንደበት.እሣት.ነው

  • @GeteDriba
    @GeteDriba 11 місяців тому +1

    ሻሎም

  • @meazaamare44
    @meazaamare44 9 місяців тому +1

    አንደብት እሳት ነው

  • @haneemhaneem5501
    @haneemhaneem5501 7 місяців тому +1

    Ameeeen❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yenuwakeyo4412
    @yenuwakeyo4412 11 місяців тому +2

    ዉይ ጌታ እየሱስዬ እወድካለሁ።

  • @MakiHmariam
    @MakiHmariam 8 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @Nazrawit-f7p
    @Nazrawit-f7p 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤