ቤቲ ተዘራ ቁጥር 2 ሙሉ አልበም : Betty Tezera VOL 2 (Full Album)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лип 2024
  • ተፈፀመ
    All credit: Bethelhem Tezera
    -
    ⭕️በChapters Track በቀላሉ የፈለጉትን ለመስማት ቁጥሮቹን መታ ያድርጉ:
    0:00 ተሳልሜ አልሄድም
    5:25 የሚረባኝን የሚያውቅልኝ
    11:09 ጌታን ማሰብ ነው
    15:54 ተፈፀመ
    20:51 ኦ ድንቅ ነህ
    26:10 እግዚአብሔር አለ
    31:40 አይናፍቀኝም አገሩ
    36:36 አቤት ውበቱ የሌሊቱ
    41:58 ወደ ዕረፍቴ እገባለሁ
    46:55 አለኝ አባት
    53:36 እግዚአብሔር ፍቅር ነው
    57:42 ምሕረቱን አስቤ
    1:03:30 ኤልዛቤልን ውሾች ይበሏታል
    1:07:21 ሰው ክቡር ነው
    -
    #bettytezera #bethelhem_tezera #bettyvol2fullalbum
    betty vol2 full album betty vol2 full album betty vol2 full album
    mezmureproterstant protestant yosefayalew yosefkasa protestantmezmur pentemezmur chirstianchurch christianmusic christianmezmure oldmezmur newmezmure2023 newmezmure2021 newmezmure2020 newmezmure2015 aster abebe live worship,aster abebe live,aster abebe live worship 2017 aster abebe live worship,aster abebe live,aster abebe live worship 2017 aster abebe live worship,aster abebe live,aster abebe live worship 2017
    -
    Listen various artists audio on Spotify:
    Spotify:📌 open.spotify.com/artist/36XEO...
    Apple Music:📌 / adinew-ab
    Amazon Music:📌 music.amazon.ca/artists/B0C6Y...
    Tidal Music:📌 listen.tidal.com/artist/40520388
    Dezzer Music:📌
    www.deezer.com/en/artist/2162...
    SoundCloud:🔷

КОМЕНТАРІ • 106

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 4 місяці тому +28

    ወደ ጌታ በመጣሁበት ወቅት የተዘመረ ድንቅ መዝሙር በቤቱ እንድጸና እጅግ ረድቶኛል ተባረኪ ዘማርት ቤተልሄም የወጣትነት ግዜዬን በድል ተወጥቻለሁ ❤❤❤

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому +3

      God bless you 🙏🙏🙏

  • @user-bv7xl5gb2d
    @user-bv7xl5gb2d 4 дні тому +1

    Amen❤❤❤

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 19 днів тому +3

    Almighty God blessed forever and ever amen amen hallelujah

  • @teshomebedane3685
    @teshomebedane3685 Місяць тому +2

    ቤቲየ የተባረክሸ ነሸ አሁንም ተባረክልኝ ሁልጊዜ መዝሙርሸ የደሰታዬ መሠረት ሆኖልኛል።

  • @kidistgetachew7565
    @kidistgetachew7565 2 місяці тому +6

    I m orthodox and I ve been listening to her ,since high school,especially when life gets overwhelming and her mezmur is just amazing !!! Especially the 2 nd track ❤

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 2 місяці тому +3

    ቤቲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @esayasebelay1206
    @esayasebelay1206 4 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን በብዙ ተባረኪልኝ ብዝት በይልኝ 👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏

  • @AbushLefebo
    @AbushLefebo Місяць тому +3

    ቤት እግዚአብሔር ፀገሁን ጨምሮ ይበርክሽ

  • @AshuMoshago-uh1sf
    @AshuMoshago-uh1sf 3 місяці тому +5

    ቤቲ ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ይባርክ

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  3 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏

  • @DawitKebede-tr4vz
    @DawitKebede-tr4vz 4 місяці тому +3

    ተባረኪልኝ ጌታአምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ ፀጋሽን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 3 місяці тому +4

    ቤቴየ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ::❤

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  3 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 2 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jt2ft2ii3g
    @user-jt2ft2ii3g 17 днів тому +3

    Dēs ȳīlēgnāl ēndēzīh yālē sēnsīcāl sŏng tō ...

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @Tsebayechalebo3748
    @Tsebayechalebo3748 Місяць тому +1

    God had blessed you with amazing voice thanks be to Jesus❤❤❤

  • @raelkanini5866
    @raelkanini5866 Місяць тому +1

    Amazing ❤a mean

  • @ribkahagos6730
    @ribkahagos6730 4 місяці тому +4

    ተባሪኺ። ❤❤❤❤❤

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      @ribkahagos6730
      God bless you.

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      God bless you 🙏🇪🇹🇪🇷

  • @GIRMAHAILE-n1t
    @GIRMAHAILE-n1t 8 днів тому +1

    BLESSED WOMAN FOREVER

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  7 днів тому

      God bless you 🙏🙏🎶❤️

  • @MamushBekele
    @MamushBekele 3 місяці тому +2

    Tabarkilgn Betty ❤❤

  • @kidistgetachew7565
    @kidistgetachew7565 2 місяці тому +2

    I had never saw her face she is beautiful

  • @jamesbayana2199
    @jamesbayana2199 4 місяці тому +2

    bety banich mazimuroch baxam now mibarekaw tabarek❤❤

  • @user-gn3ux8nj5e
    @user-gn3ux8nj5e 4 місяці тому +2

    ተባረክ ቤቲ

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏

  • @user-nf8cq9fl1p
    @user-nf8cq9fl1p 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ተባረኺ

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      God bless you 🙏🇪🇹🇪🇷

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 12 днів тому +1

    Betty, be blessed.

  • @user-tf5kh3iw6f
    @user-tf5kh3iw6f 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob7gf2ih8l
    @user-ob7gf2ih8l 4 місяці тому +2

    I love this songs🎉🎉🎉🎉

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      God bless you 🙏🇪🇹🇪🇷

  • @haletube7076
    @haletube7076 4 місяці тому +2

    Betishayeee tebareki yabizalesh

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏

  • @user-th1mg1nh9s
    @user-th1mg1nh9s 4 місяці тому +2

    Berk beylgn❤❤❤

  • @solomonabebe3133
    @solomonabebe3133 4 місяці тому +2

    God bless

  • @geremewgizaw
    @geremewgizaw 4 місяці тому +2

    Tebarek

  • @user-fi2js7rq6i
    @user-fi2js7rq6i 5 місяців тому +3

    Tebarekiligni betye

  • @kingsglory100
    @kingsglory100 3 місяці тому +2

    Amen

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  3 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🎶

  • @yeshiamanuel8760
    @yeshiamanuel8760 5 місяців тому +3

    Tebareki

  • @GemedaDaba
    @GemedaDaba 4 місяці тому +2

    Yen wed😊🎉

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      God bless you 🙏🇪🇹🇪🇷

  • @user-xu2ci1vk9g
    @user-xu2ci1vk9g 5 місяців тому +2

    tebarekey

  • @raelkanini5866
    @raelkanini5866 Місяць тому +1

    Ameeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisakkawaaq169
    @addisakkawaaq169 6 місяців тому +3

    Amen amen

  • @AberaAsefa-os1lj
    @AberaAsefa-os1lj 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  3 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏

  • @yemanetesfay5417
    @yemanetesfay5417 4 місяці тому +3

    ❤️❤️❤️⛪️🙏🇪🇷

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому +2

      God bless you🇪🇹🇪🇷

  • @user-th1mg1nh9s
    @user-th1mg1nh9s 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fi2js7rq6i
    @user-fi2js7rq6i 5 місяців тому +3

    Aaaaaaaa men

  • @BuzayoAbagzi
    @BuzayoAbagzi Місяць тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @a.d.i.n.e.w
    @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому +4

    Please subscribe ❤❤

  • @moviescenes4437
    @moviescenes4437 4 місяці тому +2

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ababafriots-bt6wj
    @ababafriots-bt6wj 5 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ko4bm6rf9y
    @user-ko4bm6rf9y 3 місяці тому +2

    ymchal

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  3 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏🙏🎶

  • @hassetsamson8497
    @hassetsamson8497 3 місяці тому +2

    ቤትዬ ስወድሽ እኮ ተባረኪ

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  3 місяці тому

      God bless you. 🙏🙏🙏

  • @destaeromo5037
    @destaeromo5037 2 місяці тому +1

    ያ ሰነፍ ቢመስለው ያወቀ
    ከአባቱ እቅፍ ወጥቶ ወደቀ
    ሄደና እንዳሻው እንደልቡ
    እስኪረዳ እንደጣለ ክብሩን
    ተመልሶ መጣ በሀዘን
    ብሎ እንደባሪያው እንኳ ብሆን
    መመለሱን ያየም አባቱ
    አቀፈው ልክ እንደበፊቱ
    አዝ፦ ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    ያሳየ የተገበረ (2x)
    ይቺ ሴት ኃጢአተኛ ናት
    ህግ አለህ አንተም ፍረድባት
    እያሉ ላመጧት ለዚያች ነፍስ
    ጠበቁ ምን እንደሚመልስ
    እርሱ ግን እውነቱን ተናገረ
    ሁሉም ራሱን እንዲያይ አረገ
    የእሷንም ፍርዷን አንስቶላት
    አትድገሚው ልጄ ሂጂ አላት
    አዝ፦ ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    ያሳየ የተገበረ (2x)
    ሁሉ እንዲድን አንዷ እንዳትጠፋ
    ቢገደው ያ መልካም እረኛ
    በረት ያሉትን ይተውና
    ይሄዳል እሷኑ ፍለጋ
    ያሰማታል ድምጹን አውጥቶ
    በእቅፉ ሊያስገባት ጓጉቶ
    ነፍሱን ስለበጐቹ ያኖረው
    እውነተኛ ፍቅር እርሱ ነው
    አዝ፦ ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    ያሳየ የተገበረ (2x)

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 3 місяці тому +1

    ቤቴየ በመዠሙርሽ ተባረኪአለው ተባራኪ::

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  3 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gr5ie1yx8l
    @user-gr5ie1yx8l 5 місяців тому +2

    ተባረኪ ❤️❤️

  • @elisayeelias
    @elisayeelias 3 місяці тому +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  3 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏🙏🎶🎶🎶

  • @user-hd2pj6qq9q
    @user-hd2pj6qq9q 4 місяці тому +3

    Amen❤

  • @MartaTesfamariam-hy1wc
    @MartaTesfamariam-hy1wc 4 місяці тому +2

    ❤❤❤

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  4 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🙏

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 18 днів тому +1

    Amen

  • @destaeromo5037
    @destaeromo5037 2 місяці тому +2

    ያ ሰነፍ ቢመስለው ያወቀ
    ከአባቱ እቅፍ ወጥቶ ወደቀ
    ሄደና እንዳሻው እንደልቡ
    እስኪረዳ እንደጣለ ክብሩን
    ተመልሶ መጣ በሀዘን
    ብሎ እንደባሪያው እንኳ ብሆን
    መመለሱን ያየም አባቱ
    አቀፈው ልክ እንደበፊቱ
    አዝ፦ ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    ያሳየ የተገበረ (2x)
    ይቺ ሴት ኃጢአተኛ ናት
    ህግ አለህ አንተም ፍረድባት
    እያሉ ላመጧት ለዚያች ነፍስ
    ጠበቁ ምን እንደሚመልስ
    እርሱ ግን እውነቱን ተናገረ
    ሁሉም ራሱን እንዲያይ አረገ
    የእሷንም ፍርዷን አንስቶላት
    አትድገሚው ልጄ ሂጂ አላት
    አዝ፦ ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    ያሳየ የተገበረ (2x)
    ሁሉ እንዲድን አንዷ እንዳትጠፋ
    ቢገደው ያ መልካም እረኛ
    በረት ያሉትን ይተውና
    ይሄዳል እሷኑ ፍለጋ
    ያሰማታል ድምጹን አውጥቶ
    በእቅፉ ሊያስገባት ጓጉቶ
    ነፍሱን ስለበጐቹ ያኖረው
    እውነተኛ ፍቅር እርሱ ነው
    አዝ፦ ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    ያሳየ የተገበረ (2x)
    bettye anchi teleyaleshe yetweldu bereket neshe❤❤❤zemenshe yelemlem

    • @a.d.i.n.e.w
      @a.d.i.n.e.w  2 місяці тому

      God bless you 🙏🙏🎶🎶

  • @castrochekol324
    @castrochekol324 4 місяці тому +3

    ❤❤❤