የቀይ ጥቁር አዲስ ሙሉ ፊልም( Yekey Tikur) new Ethiopian Movie 2024

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 206

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 3 місяці тому +65

    ጎበዞች ናችሁ የጀመራቹሁትን ታሪክ ብትጨርሱት በሁለት በሶስትም ክፍል ቢሆን አብዛኛው ድራማወች አጨራረሳቸው በእንጥልጥል የቀረ ነው ከዛ ሌላ ትሰራላቹሁ ወይ ሰዓቱን ገፍ አድርጋቹሁ ጨርሱት ወይ ሌላ ክፍል ስሩለት

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 3 місяці тому +2

      በትክክል ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @HappyGiraffe-mj8eh
      @HappyGiraffe-mj8eh 3 місяці тому +2

      የኔም ሀሣብነዉ ወይ ቀጣይ የለዉ ወይ አይጨርሡት

    • @betigebeyehu2171
      @betigebeyehu2171 3 місяці тому +2

      ትክክል

    • @tigiabebu5804
      @tigiabebu5804 3 місяці тому +1

      ትክክል ነው

    • @avim4113
      @avim4113 3 місяці тому +2

      በጣም ነው የምወዳችሁ ችሎታችሁ ይህ ነው አይባልም፣ ድረሰቱ ግን መስተካከል አለበት የሚል እምነት አለኝ።

  • @RoziNure
    @RoziNure 3 місяці тому +27

    ወላሂ ዳመናዉ ዝናቡ መንገዱ ጭቃዉ ዉሀ ስንቀዳ የምንወድቀዉ በቆሎ እሸት ክረምት ሀገሬ ላይ ናፍቆኛል😢 ገጠርነቴ ዉበቴ❤

  • @shararh6775
    @shararh6775 3 місяці тому +12

    ዝማምዬ አይዞሽ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እደው ድራማ ሆነ እንጂ አንቺን ሳይ በጣም ከፋኝ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 місяці тому +17

    ገረመው ድህነት ሃጥያት አይደለም አይዞህ ወግድ በለው

    • @wosenefenatw7853
      @wosenefenatw7853 3 місяці тому +1

      ሲሳይ አያምርብህም እባክህ እሆድህ ውስጥ የጠቀከውን ጨርቅ አውጣው መደነቃያ ለአንተ አትመጥንህም ሚስትህን የልጆችህን እናት ጠበቅ አርገህ ያዝ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 3 місяці тому

      ​@@wosenefenatw7853ምነው ድራማ መሆኑን ረሳሀው እንዴ ጉድ😂😂

  • @RMetica
    @RMetica 3 місяці тому +12

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ሲሳይ ገረመዉን ልጅክን ዳርልኝ ሲለዉ የጮኩትን ጩኸት አጠይቁኘ ደግነቱ ብቻየን ነዉ ያለሁት 😢😢 ዝማምየ በጣም ነዉ እምወድሸ ግን አታስለቅሽኝ 😢ለምን እንደሁ አላዉቅም እንዲህ አታስከፏት አፈር ስሆን ምንም ድራማ ቢሆን 😢 ገረመዉም አሳዘነኝ 😢
    በተረፈ ሰላመ ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ይሁንልን

    • @yoditkassa8338
      @yoditkassa8338 3 місяці тому +1

      በጣም ነዉ ተደነገጥኩት አለምደዉ ብየ እስከ መጨረሻዉ እነሠበረኝ ነዉያለቀዉ😂😂😂

    • @yoditkassa8338
      @yoditkassa8338 3 місяці тому +1

      እንደደበረኝ

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 3 місяці тому +8

    እውነት ለመናገር ልክ እደሲሳይ በሀብታቸው የሚገዙ የብዙውን ሂወት ያለፍላጎት የሚያጨልሙ ብዙ ሰወች አሉ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 2 місяці тому

    ዋው የሚገርም ትምህርት ሰጭ ቪዶ ነው የዛሬው ገረመውና ዝማም አጀቴን በልተውት ነበር ካሳቀኚ ነገር ደግሞ መደነቂያ ምን አይነት ብዙ አላለችም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 3 місяці тому +1

    ዝማም እና ሲሳይ የናትና የአባቶቻችን እውነተኛ ታሪክ😢😢😢😢😢

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 3 місяці тому +6

    መጨረሻው አማረ ሲሳይ በጣም አናደከኝ ነበር ዝማም ከነ ልጆቿ አሳዝናኝ ነበር በርቱ ምርጥ ባህላችንንን ገላጭ ስራ ነው ❤

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 3 місяці тому

      ውይአባቴንአሰታወሠኝእናቴንመሠለችኝአሁንማስነስረአቱንአሲዠዋለሁሁሁእዲህናትና

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 3 місяці тому +2

    ዋው መጨረሻ ላይ በጣም ነው ደስ ያለኝ አያ ሲሳይ ቤተሰቡ ሲደሰቱ ሳይ ይመቻችሁ ክፍል ሁለት የሰራለን ❤❤

  • @Rozashife
    @Rozashife 3 місяці тому +1

    ዋው አንደኛ በየቤቱ ያለ እውነተኛ ታሪክ በተለይ እንደዙማም የሆኑ ስንት ሴቶች አሉ በየቤቱ ግን እነቆያችሁብን ነው ያይኔ አበባ ጎበዝ እናት እና አባቷን አስታረቀች

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 3 місяці тому +8

    የሲሳይን አይነት ባል / አባት ይዞ ከመኖር ቆሞ መቅረት ይሻላል!! 😮😮😮 ስንትአለ በዚ አይነት ቤት ውስጥ የሚኖሩ... ባህሉን እያሉ እየተሰቃዬ የሚኖሩ ልጆቹም እየደነዘዙ ይኖራሉ.

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 3 місяці тому +5

    ዝማምዬ የተወንሽው ትወና ከኛ ቤት ነበር አባቴ እናቴን የበደላት በደል በልጅነት አዕይምሮዬ ተቀርፆ ቀረ ፡፡አሁን ግን ያ እርጅና ተጫጫናቸውና ንስሃቸውን ገብተው ስጋና ወደሙን ተቀብለውልኛል ፡፡እግዚዓብሄር ይመስገን ፡፡

    • @እሩታነኝ
      @እሩታነኝ 3 місяці тому

      ዋነው መጨረሻው ማማሩ ነው እግዛብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ያድላቸው ማር❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 місяці тому

      🥹🥹🥹በጣም ይከብዳል እናትነት እኔም አይቼዋለሁ

    • @AyalneshEwinetu
      @AyalneshEwinetu 3 місяці тому

      Ex😮​
      @@እሩታነኝ

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 3 місяці тому +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ውዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 місяці тому +2

    ዝማምየ❤ ትወና አይመስልም እኮ ስትችልበት ግን ድራማ መሆኑን ረሳውት አሳዘነችኝ😢 እንደ ሲሳይ አይነት ነውር ጌጡ ወንዶች በዚህ ዘመን ሞልተዋል የዚህን ዘመን ችግር ነው ዛሬ በገሀድ የሰራችሁት ጥበብ ለእናተ ነው የተሰራች ይመቻችሁ ደሞቸ❤❤❤

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 3 місяці тому +5

    በርቱ በርቱ . . . ጥሩ ነው

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 3 місяці тому +3

    ወይ ሲሳይ
    አይዞሽ ዝማምዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 3 місяці тому +1

    ደስታ ያስለቅሳል እንዴ ጎበዝ መጨረሻላይ የነዝማም የነሲሳይ ይቅርታቸው አስለቀሱኝ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 3 місяці тому +3

    ትክክል የቀይ ጥቁር

  • @maryemawol
    @maryemawol 3 місяці тому +5

    ቆንጆ ነወ በርቱ

  • @SlianaterakaMangsta
    @SlianaterakaMangsta 3 місяці тому +4

    እንኳን በሰላም መጣችህ❤❤ ሰላም ለሀገራችን ❤❤

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 3 місяці тому +3

    እሚገርመው ነገር በየቤቱ የሚሆነውን ነው የሚያቀርቡት እኔማ ሱስ ሆኑብኝ እኮ ሳላያቸው አልውልም።

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 3 місяці тому +1

    ዋውውውው ቃላት የለኝም አስተማሪ ነው❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 місяці тому +3

    አስተማሪ ነው 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 місяці тому +1

    እኳንደናመጣችው የኔውዶች ሰላማችው ይብዛ እግዚአብሔርይጠብቃችው💚💛❤

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 3 місяці тому +1

    ገሚገርማችሁ ነገር በእናንተ ድራማ ሁሌም በጣም ደስተኛ ነኝ ከቁጥር አያጉላችሁ ።የአይኔአበባን በጣም ከሚወዷት አንዱ ነኝ።አይንዬ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ።ድንግል ሀገራችንን ኢትዮጵያንና ኤርትራን ትጠብቅልን ።

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew 3 місяці тому +2

    ሳደቃችሁ ስወዳቹህ የኔምርጦች ።❤❤❤❤

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 3 місяці тому

    መደነቂያ አስደናቂ ውበት❤

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 3 місяці тому +4

    ደሀ አትሁን የሀብታም መጫወቻ እንዳትሆን
    💚💛❤️የዛሬውስ ያስተክዛል::

  • @ccu3907
    @ccu3907 3 місяці тому +1

    ይህ ትክክለኛል ታሪክ ነው

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    በየቤቱ ስት እደሲሳይ አይነት ወድ አለ ተማሩበት ይህ እውነተኛ ታሪክነው እደቀላል አትለፉት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 місяці тому +1

    በጣም ገራሚ የዛሬዉ ይለያል

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 3 місяці тому

    ዋው የመደነቂያ አነጋገር ግን በጣም ይማርካል❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 3 місяці тому

    በጣም ጐበዞች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @GadhhejaGadhheja
    @GadhhejaGadhheja 3 місяці тому

    መደነቂያ ፁጉረሽ ነው መሻላህ ያምራል

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 3 місяці тому +1

    መደነቂያ ቀለደችበት❤❤❤😢😅😅

  • @GadhhejaGadhheja
    @GadhhejaGadhheja 3 місяці тому +1

    ዋዉዉዉዉ❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 3 місяці тому +3

    ዉዶችዬ ማማራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 3 місяці тому +1

    ሲሳይ እኩያህ ያችኘዋ ቀይ ሻሽ❤❤

  • @Tmr930
    @Tmr930 3 місяці тому +4

    😢😢እኛ ቤት ያለውን ሰራችሁት ዝማምና ሲሳይ እደው ቀምን ነው መመለስ የሚቻለው ቤቱን እረስቶ እደ ወጣት የሚያደርገው የወጣን ሰው ልጅ የደከመውን አባት ለሌላ😢😢😢 አሳልፎ እደመስጠት ህመም የለም

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 3 місяці тому +1

    እቡጥዬ ልጅነኝ አላለም❤❤🎉🎉

  • @TehayGetu
    @TehayGetu 3 місяці тому

    በጣም ነው የተመቻቺሁኚ በርቱ ጎበዚ wow so good

  • @TsedyGenanaw
    @TsedyGenanaw 3 місяці тому +1

    እንዴት እንደምወዳቸው በርቱ እንደአስተያየት አንዳንዶቹ በእንጥልጥል እየተዋችሁት ነው ከቻላችሁ ቀጥሉበት

    • @sikosilo5627
      @sikosilo5627 3 місяці тому

      ሲሳይ ይድፋህ እዴት እዳናደድከኝ

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 3 місяці тому +1

    ይሄ ትዕይንት በፋኖ ጉዳይ ባንጠመድ እያንዳንዱ ቢያንስ 100 ሽህ view ይኖረው ነበር !በርቱ !! ፋኖንና የአማራ ጀግንነትን የሚያሳይ ነገር ብታስገቡበት ?

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 3 місяці тому +3

    በግ ጎትተህ እቤት ሚስትህን አስቀምጠህ ትሄዳለህ አዬ ጭካኔ እንደዚህ አይነት ባልም አለ አይጣል😢😢

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 місяці тому +4

    ዝማምየ አይዞሽ እኔም ከፋኝ

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 3 місяці тому

    ሲሳይ ከባድ ጥያቄ ጠየቀ ገሪ እዳሰጥ ድህነቴ ሲል እዉነት መሰለኝ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 3 місяці тому +3

    የዛሬው ደግሞ እጅግ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ።ለደራሲው፣ለዳይሬክተሩ፣ ለካሜራ ማኑ እንዲሁም ለሁሉም ተዋናዮች ስለችሎታችሁ እያደነቅን እናመሰግናለን ።

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 3 місяці тому +5

    አይ እግድህ አያሲሳይ ስነስራ አት ዝማምን አታስከፋብን

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 3 місяці тому +4

    ዛሬ ገብሬብኤል ነው እሱ ይጠብጋች ውዶቼ❤❤❤❤😂😂😂

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 3 місяці тому +1

    በእውነት ተዋናዮችን ግን አለማድነቅ አይቻልም በቃ እውነት አርገው ነው የሚሰሩት በጣም ፕሮፌሽናል ናቸው።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 місяці тому

      በጣም ጎበዝ ናቸዉ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 місяці тому +1

    እንኳን አደርሳችሁ ውዶችየ አበጀሽ ስተወልድ ጥሩኝ❤❤❤

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 3 місяці тому

    ትክክል። ተከታታይ ቢያደርጉት ስው ምን ሊሆን ነው እያለ በጉጉት ይጠበቅ ነበር ያዝ ለለቅ መሆን ተከታታይ ድራማ ማዬት ለሚወድ ብዙሀኑ እድል አልስጡም

  • @mekdes6428
    @mekdes6428 3 місяці тому

    Beritu gobezochi wudoche❤❤❤❤❤

  • @WendyeShewa
    @WendyeShewa 3 місяці тому

    WAW betam konjo new ulachum techellachu betame

  • @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ

    ማነው እንደኔ በአይኔ አበባ ና በእናቷ ያለቀሰ እፍፍፍ የእማየ እቅፍ ናፍቆኛል😢😢

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 3 місяці тому +13

    አያ ሲሳዬ የቧርጩ ነገርስ😂😂😂😂😂

    • @AmalMalake
      @AmalMalake 3 місяці тому

      😁😁

    • @LdyaMandefro
      @LdyaMandefro 3 місяці тому

      ፍቅር እና ቦርጭ እማታቁ😏😂😂

  • @ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ
    @ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ 3 місяці тому +2

    የኔ ማር ልጁ አሳዘነኝ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 3 місяці тому +1

    ወይኔ ድመቷ ስታምር!! 😻😻😻 እኔም ቆንጆ ድመት አለኝ. ድመት እና ውሻ ከሰው ጋደኛ ይበልጣሉ.. ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ይመቷቸዋል በእግዚአብሔር አትበድሏቸው.

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    እንካን ደህናመጣቹህ ❤❤❤❤

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 3 місяці тому +1

    ወይ ገሬ እደ ዛሬ አስቀኸኝ አታቅም የመልስ ምትህ በጣም ነው የተመቸኝ😅😅😅😅😅😅😅

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 3 місяці тому +1

    አረ,ሲስ,እሄ,ያንተ,ባህሪ,አደለም❤❤❤❤

  • @MekahusenHusen
    @MekahusenHusen 3 місяці тому

    አስተማሪነዉ❤❤❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 3 місяці тому +2

    የብዙ የገጠር እናቶች ስቃይ ባንች አየነው ዝማምዬ 😢

  • @lucydenkensh7243
    @lucydenkensh7243 3 місяці тому

    ዝማም ስትተውኝ በጣም እረጋ ብለሽ ስለምትተውኝ በጣም ጎበዝ ነሽ ሲከፍሽ ደግሞ ከፋኝ

  • @TigistMrs-c3b
    @TigistMrs-c3b 3 місяці тому +4

    ገሬን እንደኔ የሚወደው አለ ግን ?

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 3 місяці тому +1

    ስሳየ ያምረበታል ቦረጫምቢሆንም😅😅😅😊

  • @Ayana-br6yt
    @Ayana-br6yt 3 місяці тому +1

    አባቴን ሳገኘው😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 3 місяці тому +1

    አሯሯሯሯሯሯሯ ባለ ቦርጬ ጨርቅ ነዉ በሉይ

  • @قيودالهاتف-ه6ذ
    @قيودالهاتف-ه6ذ 3 місяці тому +2

    ክፍል ሁለት ቢኖረው ጥሩ ነው

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 3 місяці тому

    መደነቂያ የኔጀግና❤❤❤❤😂😂😂😅😅😅

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 3 місяці тому

    ሲሳይ❤❤በብር አትመን

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉የኔውድች

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 місяці тому +2

    በተለይ ሰው አግብቶ ልጅ ከወለደ በጭራሽ ነው ውጭ ማየት የሌለበት አገር የሚረከቡ ፈላስፋ መሪ ዶክተር ጭንቅላታቸው ተበላሽቶ ያድጋሉ ባለህበት ሂድ የወታደር ሂወት ይገፋሉ እባካችሁ አባቶች ለልጆቻችሁ ስትሉ ዋጋ ክፈሉ 🙏🏿

  • @yemerebelay1873
    @yemerebelay1873 26 днів тому

    ሢማይ ድፍት ያርግሕና

  • @Faiza.mehamed
    @Faiza.mehamed 3 місяці тому

    አይናበባ ያሳለፈችውን ወላሂ እኔ በትክክል አሳልፌዋለሁ😥ለስደትም ያበቃኝ የቤተሰብ ፍቅር ማጣት ነው

  • @ethio1283
    @ethio1283 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 3 місяці тому +1

    እረ ሲሰይ ዛሬ አቃጠልከኝ😂😂😂

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 3 місяці тому

    ሲሳይና ገሬ ተለዋወጡ❤❤❤❤

  • @AsWe-q6u
    @AsWe-q6u 3 місяці тому

    ውይ እናተ ❤❤❤❤❤

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 3 місяці тому +2

    እረ እንጀራ ስትጉርሱ አ እያልኩ ጉመን ድንች እና ጠላ የአምራቾች ጠላ ግማሽ ግብጦ ባቄላ በስናፍጭ በቆልት እንጀራ በድንች ወጥ ናፈቀኝ ናፈቀኝ

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 3 місяці тому +1

    ሰላም ዉዶቸ❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 3 місяці тому +1

    Fkrocha❤❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 3 місяці тому

    🙆🙆🙆🙆ሲሳይ. 😂😂😂አዳዶች. ወንዶቹ. ሀብት. ስላላቸው. የፈለጉትን. የሚገዙ. ይመስላቸዋል.

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 місяці тому

    የገጠር ልጅ ሁና ሊፒስቲስክ አላማራባትም እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ወደ ቤተሰብ ስሄድ እነሱን መስየ ነው ከነሱ ጋር የማሳልፈው ያውም በደስታ❤❤❤ በናንተ ሀገሬን መንደሬ ቤተሰብን ታስታውሱኛላችሁ❤❤❤❤ በርቱልኝ

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yh 3 місяці тому +1

    መደነቂያ አሳቀችኝ ዝቅ ብለው ሲርገበገቡ 😅😅😅😅

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 3 місяці тому

    ይውለዱት አላለችም❤❤❤🎉😂😂😂

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 3 місяці тому +1

    አረጉድ ነዉ ገንዘብ ካለ አሉ ልጅን ገና በገንዘብ ስለረዳ አንድ ፍሬ ልጅ ዳሩኝ አለ ሲሳይ አይገሬ እጀራ የለም አሉ ምኑን እደሚበሉት አላቅም አልክ እልቤ ደረስክ ማን እደ እጀ🙈

  • @RukiyeMuhammed-d8m
    @RukiyeMuhammed-d8m 3 місяці тому

    ካሜራው ጥራት የለውም ለምንድ ነው ስራችሁ በጣም ቆንጆ ነው የማህበረሰብን የሚወክል ስለሆነ የምንከታተላችሁ በደስታ ነው ግን ካሜራችሁን አስተካክሉ

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 3 місяці тому

    ዝማም የምትሰራው ሁሉ ውስጤን ይነካኛል ለምን ይሆን 😢

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 3 місяці тому

    des yelal selam mehon

  • @mekaneselam
    @mekaneselam 3 місяці тому

    ገራሚነው እኔም በትነሿ አልፌበታለሁ ይሄውላችሁ እኔም ሰውመቅረብ ፍረቻለሁ ብቻ አንቸገር

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 3 місяці тому

    ግሩምና ሲሳይ ምርጥ ተዋናኝ ስወዳችሁ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 місяці тому

    ❤❤😂😂😂አረበሳቅ

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 3 місяці тому

    tiru new

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 місяці тому +1

    ገረመው እ ም ቢ በለው

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 3 місяці тому +1

    ኧረ ተዉ ሲሳይ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም 😂

  • @istme4224
    @istme4224 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 3 місяці тому

    የሲሳይ ቦርጭ 😂😂😂😂እንዴኔ ያሳቀው ማነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 3 місяці тому +1

    ቀረፃው ግን ጥራት ይጎድለዋል . በተረፈ ጥሩ ነው በርቱልን ,

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому

      ግዜው ክርምት ነው

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 3 місяці тому

      እንዴ ከዚህ በላይ ምን ይሁን!