ብ/ጄኔራሉ በፍኖ መንደር ለምን? የድርድር ቡድኑ ማስጠንቀቂያ ;ጠቅላዩና የወሎ ሕዝብ!! | General Tefera Mamo | Zemene Kassie | FANO

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лип 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

КОМЕНТАРІ • 101

  • @user-yy7ps6ig8c
    @user-yy7ps6ig8c 10 днів тому +10

    በአንተን ስሰማ ያመኛል አማራ መሆኔ ሁሉ ያስጠላኛል

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 10 днів тому +12

    ጠበቃ ነኝ ቅብጥርስ እምትል የብልፅግና ሰዉ አረፈህ ተቀመጥ ሲጀመረ ድርድር አልተባለም ሲቀጥል ማንንም የፍኖ መሪ አላገኙም

  • @gashawsibhat3447
    @gashawsibhat3447 10 днів тому +8

    ምነዉ ባለቀ ሰአት መቀባጠር ጀመሩ ስንት ተከፈለዎት

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 10 днів тому +10

    ዶ/ር ሲሳይ በመንግሰት የተቋቋመን አሸማጋይ እንዴት ፋኖ መቀበል አለበት ይባላል የመንግሰት ቁርጠኝነት በሌለበት የካድሬ ሰብሰብ ተመርጦ አሸማጋይ ቢባል ምን ይደንቃል ጊዜ የመግዣና የመከፋፈያ ሰልት መሆኑ ላንተ ይጠፍሃል ብዬ አላሰብም::

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 10 днів тому +5

    የአማራ ሙታኖች ቢባሉ ይሻላል የገሙ የበከቱ ሬሳ ናቸው እነዚህ ብአዴን የሚባል አንጃቡድን

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 10 днів тому +5

    ይኤ ሰውዬ የወገን መጨፍጨፍ የማይሰማ ነው.

  • @haileayalneh9378
    @haileayalneh9378 10 днів тому +3

    ሲሳይ መንግስቴ አንዴ ብልፅግና ሌላ ግዜ ፋኖ መሆን ይቃጣዋል ይሁን እንጂ ወላዋይነቱ ያጠፋዋ

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 10 днів тому +5

    የራያ ሰው ሙልጭልጭ የሚል አላውቅም ።

  • @YasirFazaga
    @YasirFazaga 10 днів тому +5

    ዶ/ር ቀዳዳ :እርሶስ መቼ ነው ወደ ፋኖ ምቀላቀሉት በልልኝ።

    • @ninjaice744
      @ninjaice744 10 днів тому +1

      እውነት ነው ዝም ብሎ ይቀደዳል

  • @user-xw9cq7nx4c
    @user-xw9cq7nx4c 5 днів тому

    እናትወት ትበዳልወ❤

  • @endashawbereda1127
    @endashawbereda1127 10 днів тому +4

    አትፍራ እውነቱን ተናገር

  • @tamirutola1807
    @tamirutola1807 10 днів тому +1

    You are the only fano in Addiss

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 10 днів тому +4

    ወንድም ሲሳይ ተልባ ሰንት ገባ ?

  • @user-yy7ps6ig8c
    @user-yy7ps6ig8c 10 днів тому +6

    እውነት ዶር ሲሳይ አንተ ምን እደምትጠብቅ አመሰራ እንዲህ እየተጨፈጨፈ አገርህን ህዋት ወሮ አዲስ አበባ ሆነህ ትዘላብዳለህ አንዱ ሆዳም አማራ ነህ ማፈር ይገባሀል

  • @-tikuAragie
    @-tikuAragie 9 днів тому

    ሲሳይ መንግስቴ ታሪካዊ የአማራ ጠላት

  • @user-sg8ws8xr3b
    @user-sg8ws8xr3b 10 днів тому +4

    ይህ ሲሳይ የሚባል ሰው ከፕሮፌሰር ስራት ጀምሮ ከመጥፎ ብአዴን የሚመደብ ነው :: አፈሩን ብላው ቀባጣሪ : ቢያንስኮ ዝም ብትል :

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 10 днів тому +2

    rip gala 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 10 днів тому +4

    አንደኛ አማራ ገዳይ አንተ ነህ

  • @samyy3559
    @samyy3559 10 днів тому +2

    I feel sick to see this man

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 10 днів тому +1

    አዎ የመረጥነው አገራችንን እንዲመራ እንጅ ቂሪላ እንዲያከባልል አይደለም

  • @MulukenMeseret
    @MulukenMeseret 5 днів тому

    ለምን አስር ጊዜ ይስላሉ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 10 днів тому +2

    ስራፈት ሁነሀል ደና ።

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b 10 днів тому +1

    ራያ ምሬ ወዳጅ ሞላ ደስዬ አሸናፌ አለሙ ዳንኤል አለሙ በተወለዱበት ።አንተ ወጣት አይ ብልፅግና

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 10 днів тому +2

    ሰውየው ምን እያወራሕ ነው

  • @user-ln4kn2ts6z
    @user-ln4kn2ts6z 10 днів тому

    ዶክተርዬ ዘመዶችህ እየተንጫጩልህነው ታችሰፈር ማለቴነው

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs 10 днів тому +2

    ደፍተር ሲሳይ የራስህ ተንኮል፣አረመኔነት ተንትነህ ንገረን።

  • @ayajemal4-a131
    @ayajemal4-a131 10 днів тому

    አይዞኝ አቶ መንግስቴ አነዚህ ሆዳም ይንጫጩ እርሶ ዝምብለው ይቀጥሉ

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 10 днів тому

    Many people talk about negotiations, but no one seems to address the topic. Does anyone have an example of a similar situation? Fano is trying to stop the ongoing massacre or genocide of the Amhara people. Were the Jewish people asked to negotiate with the Nazis?

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 10 днів тому +1

    Shame on you

  • @MulukenMeseret
    @MulukenMeseret 5 днів тому

    ለምን ደ

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 10 днів тому +3

    ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ ግን አቋም ያዝ እንጂ፣ሲፋጅ በማንኪያ ሲበርድ....እየሆንክ ነው??

  • @user-em5nm5bq9l
    @user-em5nm5bq9l 10 днів тому +1

    እንደተከበሩ አሮትን ይብሉ

  • @endriyasbekele4027
    @endriyasbekele4027 10 днів тому +1

    አገም ጠገም
    መንግስት ማለት ምን ማለት ነው? የሚለውን ሲሳይ ያጣውም። ግን:፣፣__?

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 10 днів тому

    ስልምልሙ ለዘብተኘኛ ፓለቲከኛ መሆን ከአስተያየት ሰጭነት እና ከአድርባይነት ተነጥሎ አይታይም።

  • @MeseretBekalu-jt1st
    @MeseretBekalu-jt1st 10 днів тому

    አዉጨልጫይ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 10 днів тому

    ፋኖ አልደራደርም መች አለ ቅድሚያ መንግስት ህዝብን መጨፍጨፍ ያቁም አረመኔ የአረመኔዎች ስብስብ የበአዶን ካድሬዎችን እየሰበሰባችሁ ውይይት ምናምን አትበሉን ህዝቡን አናግሩ ችግሩ ምኑ ጋነው ብላችሁ ጠይቁ ቆም ብላችሁ አስቡ ብልፅግናና ካድሮዎች በጭንቅላታችሁ ማሰብ ጀምሩ

  • @user-mq2vo9gz1p
    @user-mq2vo9gz1p 10 днів тому

    የህግ መምህር ሆኖ ህገወጥነትን ይደግፋል። አይ ሰው ማን ይሆን ጥሩ መካሪ ።ይገርማል

  • @BeietwKasa
    @BeietwKasa 10 днів тому

    በድርድር የሚፈታ ችግር ባይኖርም አልደራደርም ማለት አለም አቅፍ ውግዘት ያመጣል

  • @tamirutola1807
    @tamirutola1807 10 днів тому

    So You send him

  • @user-ce4eh2bu3p
    @user-ce4eh2bu3p 10 днів тому

    ብልፅግና ታማኞችን መርጦ ከሰበሰባቸው ሰዎች እንዴት እውነት እንደሚኖር አስረዳንስኪ?ለአማራ ህዝብ የፋኖ መሪዎች ስሜታዊ ሲሆኑ አንተ አስተዋይ የምትሆነው እንዴት ነው?ክቡር ዶክተር እስኪ አስረዳን።

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 7 днів тому

    ዶ/ር ሲሳይ በሽምግልና የሚፈታ የአማራ የመኖር ያለመኖር ችግር አይፈታም

  • @user-ce4eh2bu3p
    @user-ce4eh2bu3p 10 днів тому

    ማንኛውን ፋኖ ነው ያናገሩት? ሰራዊት በግፍ እያስገባ ምን አይነት የሰላም ፍላጎት ነው?እነዚህ ሰዎችስ እነማን ናቸው? ከመንግስት ተመርጦ የመጣ ተላላኪ እንዴት ለአማራ ህዝብ ታማኝ ሊሆኑ ይችላሉ?

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 10 днів тому

    Dr Sisay ' please ask yourself.
    Ethiopia is a fragile country.
    Abiy is a warlord

  • @fikre398
    @fikre398 10 днів тому

    ይሄ ስውየ ግን በጣም ተኮለኛ የባዲን ስው ነው።ለነገሩ የባዲንን ቡችላ ማ ይስማካል

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 10 днів тому

    እንዲህ አይነት የኦሮሙማ ምንጣፍ ጎታች አማራ አይቸ አላውቅም

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 10 днів тому +2

    ሲሳይ are You as such arrogant ?አበበውና አረጋ የመሠጡት ኮሚቴን ፋኖ ይመን?

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 10 днів тому

    ማን፣ ማንን መርጦ ይወክለኝ ብሎ ላከ? መንግሥት ከየአካባቢው ሰዎች ሰብስቦ አነጋገረ፣ እነሱ የሰላም ምክር ቤት የሚባል አቋቋሙ ብሎ መግለጽ ይቻላል።

  • @user-ei2ug7wi3p
    @user-ei2ug7wi3p 10 днів тому

    Lameseg ewedalew Le Legna media
    Dr Sisay mengisten
    Sile aqerebachewulin
    Betam astemari new nigigiru Bemulu

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c 10 днів тому

    ድርድር ካውንስል የሚባሉት የብልፅግና ታማኝ ሰዎች ናቸው ቀልዱን ተውት እንደ ሰው ማሰብ ተሳነው ሰው ሁሉ ሌት ተቀን ወደ አማራ ክልል የሚገባው ጦር ስለድረድሩ ነው ማለት ነው የአማራ ፋኖን ማታለል አይቻልም ሽግግር የሚባል የለም እያለ ለምን ድርድርን ፈለገ ሁሉ አማራኝ ሊበቃ ይገባል አማራ የሚመራው በእራሱ ልጆች ነው።

  • @sear6884
    @sear6884 10 днів тому

    Esti tolo feraji ena tesadabi anehun ,kome belen enaseb,enweyaye keza new 1nde honen mefetehe yemigengew.

  • @biki3498
    @biki3498 10 днів тому +1

    ሁለታችሁም የማትረቡ ዝቃጭ ናችሁ

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c 10 днів тому

    ብ/ጄ ተፈራ ማሞ የወሰነው የመጨረሻውን አማራጭ ነው የግድ ነው የዋለው የሀገር ውለታ ተረስቶ እርሳስ በሰውነቱ ተሸክሞ ለህክምና ቢለምን አማራ ጠሉ ብልፅግና በሩን ዘግቶ እንብይ ሲለው ማነጋገር ያለበት በሙያው ነው ሆዳም አማራ እንግዲህ ማጣሪው ወቅት አሁን ነው

  • @user-hc1tt3dj7z
    @user-hc1tt3dj7z 10 днів тому

    ሲሳይ መንግስቴ መግስት ብር አበላህ ባዳ አፍር ብላ ምን አለ አተን ቢገሉህ ፍሳም

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 10 днів тому

    ዶክተር ሲሳይ ጊዜ ካገኙ ለእብዱ አብይ ቢያማክርዋቸው የሰላም ካውንስል የተባሉት ሰወች እርስወ አገርቤት ሁነው እነምን መሆናቸው ያውቃሉ በእውነት መፍትሄ ያመጣሉ ብለው ያምናሉ ወይ

  • @Gossaye-vk4pz
    @Gossaye-vk4pz 10 днів тому

    😅Menem dereder yamanegesete talatafe nachawe magedale yaqum fanowoche anede nawe yalam ba hezeb dame maqalade naw ya weshatamenatu deredere eyala hezeben eyasechafachafa ayedale?

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 10 днів тому

    መነፅር አድርጎ እግር ኳስ መጫወት ይቻላል ለዚህም ሆላንዳዊው የጁቬንቱስ ተጫዋች ዝነኛው ኤድጋርድ ዳቪድስ ለአብነት መጥቀስ ይቻላል::

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 7 днів тому

    አብይ ደሴ የኔደው ወሎን ኦሮሚያ ለማድረግ ከአማራ ህዝብ ለመገንጠል የመሚያስብ ተልእኮ ነው ለወሎ አስቦ አይደለም

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 10 днів тому

    ከዚህ ምሁር ተብዬ አለቀላቂ ይልቅ ተራ የብልፅግና ማሕበራዊ ሠራዊት አባል የተሻለ ነው።

  • @gashawsinshaw7993
    @gashawsinshaw7993 10 днів тому

    ,አይ፣ደክተር፣አቴ፣ዶሮ፣ጠብቅበት፣በለው፣ይህ፣ሰው፣ሳየው፣አይሞቅ፣አይበርድ፣የገዥው፣አጋፋሪ፣የጭቃ፣ሾህ፣ነገር፣ነው፣ልክ፣አንደ፣በየነ፣ጴጥሮስና፣መራራ፣ጉዱ፣ያለ፣ነው።ከዚህማ፣ሰለ፣ሰሜን፣ወሎ፣ዳጋም፣ወረራ፣ልምን፣አይጠዠቅም፣፣፣፣ጥፋ

  • @Aberamitiku-ls6jq
    @Aberamitiku-ls6jq 9 днів тому

    አንድ ቀን የራሰህ አቋም ሳይኖርህ የሚመጣውን በር ላይ አበባ ይዘህ ቆመህ ትቀበላለህ ሊሄድ ነው ሲባል መጥረቢያ ይዘህ ትጠብቀዋለህ ወላዋይ አቋም የለሸ ሰው

  • @user-ce4eh2bu3p
    @user-ce4eh2bu3p 9 днів тому

    የብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ ብስለት የሚታየው ብልፅግናን አምነው ሲደራደሩ ነው?ይህ ሁሉ ሩጫ የጀነራሉ አላማ ለማደራደር ነው የገቡት የሚል ሀሜት ለማናፈስ እንደሆነ ይገባናል።ቆይ አብይ ቤት እሰጥሀለሁ አለህ መሰል ።ስታሳዝን

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 10 днів тому

    kkkkkk ይሔ ሠዉዬ ያልታወቀበት አደርባይ ነዉ አርፈህ ተቀመጥ መንግስት እያደረገ ያለዉ አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኞችሁ ነዉ ለዚህ ምን ትንተና ያስፈልገዋል

  • @alazartamiru9529
    @alazartamiru9529 10 днів тому

    ኧረ ዶክተር የምን አድርባይነት ነው ሲጀመር ኮንፍረሱን ያዘጋጀውና ተሳታፊዎቹን የመረጠው ብልጽግና አይደለምን?የህዝብ ውክልና እንዳላቸው ማስመሰሉ ከእርስዎ አይጠበቅም ።ሁሉም የኮሚቴው አባላት የብልጽግና የሃይማኖት እና የተለያዩ አደረጃጀቶች መሪዎችና አባላት ናቸው።ሙሉ ግለ ማህደራቸውን ማየት ይቻላል ።ደግሞ ከግጭት አትራፊ የሚለውን ቃልም መዋስ አስፈላጊ።ግን ትክክለኛ ምሁር ለመሆን ቢጥሩ ደስ ይለኛል ።የህግና ፖለቲካዊ ትንታኔዎችን በሚገባ ስከታተልዎ የሚገርም እውቀት አስጨብጠውኛል።ግን አንዳንድ ጉዳዮች ላይ ትንሽ መለሳለስ ይታይብዎታል።ያው ምሁር የአደባባይ ሰው ስለሆኑ ነው ።ግን ከይቅርታ ጋር ነው።አክባሪዎ ነኝ

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 10 днів тому

    አንተስ መቼ ነዉ የምትቀላቀለው

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 10 днів тому

    You must be foolish that you expect from oromo and woyanie to have good things to do for ethiopian people.

  • @alemmoges5810
    @alemmoges5810 10 днів тому

    I regret watching this person. No point.

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 10 днів тому

    ባለጌ ነህ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 10 днів тому +1

    አተ ቆረቆዳ ጠያቂው ፍንድያ ተጠያቂው ቁርበት የማትረቡ

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 10 днів тому

    ይህ ሰው ስራው ሁሉ የእባብ ነው ፤፤ ጀነራሉን ለአብይ አሳልፎ ለማሰጠት የሚያወራው ክፉ ብአዴን ነው

  • @user-lu8zg5lz6h
    @user-lu8zg5lz6h 10 днів тому +1

    ሲሳይ መንግሥቴ ግን ምን ነክቶት ነው እንዲህ ብልጽግናን አትንኩብኝ አለሳ!?
    ሆዳም! በክት!

    • @almazali4784
      @almazali4784 10 днів тому

      😗😗😗😗👅👅✂️✂️

    • @dawitsurafel3438
      @dawitsurafel3438 10 днів тому

      እራሱ እኮ የብአዴን አባል እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል ነው

  • @abebemelesse4519
    @abebemelesse4519 10 днів тому

    አንተኮ ቀንደኛ የአማራ ጠላት ብቻ ሳይሆን ትውልድ ገዳይ የወያኔ ቅጥቅጥ ካድሬ ስለሆንክ አንተን ማየትና ማዳመጥ ያቅለሸልሻል።

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 днів тому

    አቢቹ፤ ጂኒየስ፡ ሞሳድ፤ ወሎን፡ እንዴት፡ እንዳስደሰታቸው፤ እንዳስለቀሳቸው፤ ድንቅ፡ መሪ፤ አትችሉትም፤ ፋኖ፡ አማራን፡ አታንቀራፍ!

  • @nigussiegeberaselassie9639
    @nigussiegeberaselassie9639 10 днів тому

    ሲሳይ ፀልመት ወደ ነበረበት ወደ ትግራይ ተመልሶል ። እንኳን ደስ ያለህ ። ጦርነት አየቀሰቀስክ አልተሳካልህም ። የትግራይ ድል እየበዛ ነው በጣም ደስ ይላል በቅርቦ ወልቃይት ወደ ትግራይ ይመለሳል እርር በሉ። ዶ/ር አብይ ትክክለኛ ውሳኔ እየወሰነ ነው። ቅዠታሞችን አምኑ ገድል ሊከቱት ነበር ግን ለሱ የታሰበው ገደል ለእነሱ ሁነ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 днів тому

    ሰሜን፡ ክልል፤ አማራ፥ ትግራይ፥ ኤርትራ፡ የደም፡ መሬት፥ የባሕድ፡ አምልኮ፡ ከክርስትና፡ ጋር፡ ተደባልኮ፤ ክፉው፡ መንፈስ፥ ሰላም፡ እርቅ፡ ባሕሪው፡ አይደለምና፡ ሕዝቡ፡ ታስሯል!