bermel Georgis በህልሜ ሰማዕቱ ተገልጦ ና እፈውስሀለው ብሎ ወደዚ መጣው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
    / @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

КОМЕНТАРІ • 26

  • @meronkidane8661
    @meronkidane8661 7 місяців тому +1

    መምህር እባክህን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶ ደጁ እስክንመጣ ፀበል ካለህ ለእናቴ

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 8 місяців тому +2

    ሰማአቱ ቅድሰ ጊወርጊስ ከነቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃኝ

  • @aster7876
    @aster7876 8 місяців тому +1

    ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 8 місяців тому +1

    ሰማአቱ ቅድሰ ጌወረጌሰ ከእነቤተሰቦቺ ለደጀህ አብቃኝ❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 8 місяців тому +1

    ሰማቱ ምስጋና ይድረሰዉ እልልል እንኳንም ዳናቹ ዉዶቼ

  • @andarega6800
    @andarega6800 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tadesseMinte-z4j
    @tadesseMinte-z4j 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ...

  • @abetuyikirbelen9391
    @abetuyikirbelen9391 8 місяців тому +2

    አባዬ እንኩአን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረሰልህ! እኛንም በቸርነቱ በተአምሩ ይጎብኘን.

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seblet148
    @seblet148 8 місяців тому +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ብትፈቅድ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ አብቃን.....የበርሜሉ ቅዱስ ጊዬረጊስ ለቤትህ እንድንበቃ እርዳን ተራዳን አባቴ እባክህ ........መምህራችን በፀሎትህ አስበን🙏

    • @areyamezethiopia1216
      @areyamezethiopia1216 8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን
      ለታላቁ ቦታ ያብቃን

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 8 місяців тому

    ሰህነ ማርያም ብለቹ አሰቴ ለሰማአቱ ንገሮልኝ እንደው በማርያም

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    ሰመአቱአባቴ ለደጂህያብቃኝ

  • @hhhvj
    @hhhvj 8 місяців тому +1

    ይቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ሆይ እኔንም ከነፍ ከስጋ ደዌ ፈውሰኝ😢

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 8 місяців тому

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ, አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ, አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ከሆነ ከነ ልጄ ወልደ ጊዮርጊስ ደጅህን አስረግጠኝ!!!

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው Місяць тому

    ሀያሉ ሰማይት

  • @abaynewderbew526
    @abaynewderbew526 7 місяців тому

    Asebalew gn aysakalegnem sematu abate le dejeh abkagn

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 8 місяців тому +4

    ተው ተው አዲስአበባም ፀበል አይሸጥም። ነውር ነው። ቤተክርስቲያን አንድ ናት ። ሰው በፈቃዱ በደስታ ይሰጣል እንጂ ፀበል አይሸጡም። እግዚአብሄር ይቅር ይበለን። ይቅር ይበልህ።

    • @fana4463
      @fana4463 8 місяців тому

      እኔ ሱዑዲ ነኝ ግን ይሸጣል ኣሎኝ እሺ ኣልኩኝ እስም ኣልተገኝም እህቴ😢

    • @TrihasHaile
      @TrihasHaile 7 місяців тому

      ​@@fana4463ቤተሰብ አለሽ አዲስ አበባ የሚልክልሽ ?

  • @ZewdeFantaye
    @ZewdeFantaye 8 місяців тому

    Are endew semaetu ledeju yabkan

  • @tariku6436
    @tariku6436 3 місяці тому

    Ladajik abqagni abateeee