ዶሮ አሪቢዎች ከሆናችሁ የግድ ያስፈልጋችዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @Selamawit
    @Selamawit 2 роки тому +2

    ሠላምህ ይብዛ ሚሞን ወንድሜ እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም የምትለቃቸው ነገሮች በጣም ውብና አስተማሪ ናቸው ምርጥ አትክልተኛ ነህ ስለምታሳየን ከልብ እናመሰግናለን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      እኔም አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰

  • @biraek
    @biraek 2 роки тому +1

    እኮዋንድነመጣህ አሬፈ ትምህርትነው እነመሰግነለንያምራል

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 2 роки тому +1

    ሠላም ሰላም ወንድሜ ሠላምክ ይብዛ ሠላም ለሀገራችን ማሻአላህ ጎበዝ በርታ👌👌👌👌👌👍👍

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 роки тому +1

    ስላምህ ይብዛ እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ዋውው በጣም አሪፈ መረጃ ነው ይስጠህን እናመስግናለን አሪፈ ስራ ነው ያሳየህን

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጥሩ አትክልት አዘራር ነው

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 2 роки тому +1

    ሠላም ሠላም ወንድሜ እንኳን ሰለሞን ም መጣህ

  • @bem_1221
    @bem_1221 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ሚሞዬ
    አንተ ትለያለህ ጀግና ታታሪ ነህ በርታ እናመሰግናለን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      እኔም አመሰግንሻለው እሺ🙏🙏🙏🙏

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 роки тому +1

    አሪፍ በርታ👌

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞንዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን እና ሕዝባችን ይጠብቅልን በስመአብ ሳላደንቅህ አላልፍም መቸም በል ዘሩን ስጠኝ ልዝራዉ እና ደሮ እንዴት ማርባት እንደምችል ንገረኝ በእዉነት በጣም ጎበዝ ነህ ሸርርር

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      እሺ በጣም አመሰግናለው በቪዲዬ ቆንጆ አድርጌ እሰራለው🙏🙏🙏

  • @የአብሰራመኮንን
    @የአብሰራመኮንን 2 роки тому +1

    ሰላም ወንድሜ ያለህ ትጋት አደንቃለሁ እጅግ ታታሪ ወጣትነህ ለዚህም ከፍያለ አክብሮት አለኝ በተጨማሪ አንተን ለማግኝት እፈልግ ነበረ የሰራ አድራሻህን ብትገልፃልኝ ሰራውን ለመጀመር እፈልግ ነበረ እና በውሰጥ መሰመር ብትገልፅልኝ ከአክብሮት ጋር አመሰግናለሁ።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому +1

      በዚህ ስልክ ቴሌግራም ላይ እገኛለው0913286608 🙏🙏🙏🙏

  • @temesgen6212
    @temesgen6212 Рік тому +1

    Minon Fetari yakbrih thanks

  • @abubkerali4798
    @abubkerali4798 2 роки тому +1

    wow berta sikkihin ansaw love u

  • @addissnbe5936
    @addissnbe5936 2 роки тому +1

    Wawww bertaa

  • @habeshawittube
    @habeshawittube 2 роки тому +1

    Egizabher yimesgn enkuan dehna meta wondmachn be ewnet siyamre arongadewu hulum des yilal amro fewsh neger new berta kante bizu entebkaln hagerachn ethiopia fatre yitebklgn goboz nehi saldnqeh alalfm

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyasuregassa3906
    @eyasuregassa3906 2 роки тому +1

    የእንቁላል size በምን ያህል ግዜ ውስጥ ነው ትክክለኛው size ላይ ምደርሰው።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      ከ3ወር በዋላ ይስተካከላል ግን እድሜ ብቻ አደለም አመጋገብም ይወስነዋል ከመጠን በታች ከተመገቡ ቀጫጫ እንቁላል ይጥላሉ

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics 2 роки тому +1

    Thank you for your support ግን በግብርና office አካባቢ ይከን ዘር አያቀርቡም? ከእነሱ ማግኘት አንችልም?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Рік тому

      ከግብርና ቢሮ የሚቀርበው ሁል ጊዜ ላይገኝ ይችላል ግን በግለሰቦች ጋር ይገኛል ትክክል መረጃ ያላቸውን አይቶ መግዛት ያስፈልጋል::

  • @user-wm9ch7ld6q
    @user-wm9ch7ld6q 2 роки тому +1

    alfa alfa magegnet felegalew doro arebi negn yemeshetebeten bota tekumegn

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      አዲስ አበባ ጆሞ አንድ አካባቢ ይገኛ በዚህ ስልክ ይደውሉ0904399009

  • @stube3784
    @stube3784 2 роки тому +1

    ወንድሜ በርታ ቁጥር አስቀምጥልኝ ላናግርህ ፍልጌ ነዉ???

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      እሺ ቴሌግራም ላይ አለውኝ0913286608

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 роки тому +1

    የሆዳቸው ወጪ ከገበመያቸው ጋር ተደምሮ ትርፈ ያመጣሉ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      አዎ በጣም ያመጣል በጥሩ መልኩ ከተያዙ አዋጭ ነው🥰🥰🥰🥰

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
    @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 роки тому +1

    ለምሳሌ 25ዶሮዎች ለጅማሬ ምን ያክል ወጪ ያስፈልጋል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      ለ50 ዶሮ ብዬ የሰራውት ቪዲዮ አለ ተመልከተው🥰🥰🥰🥰✅

  • @احمداحمد-س7ز9م
    @احمداحمد-س7ز9م 2 роки тому +1

    ዘሩን ከየት እናገኛለን?🙏

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      አዲስ አበባ ጆሞ አንድ አካባቢ ይገኛ በዚህ ስልክ ይደውሉ0904399009

  • @setiramedia4959
    @setiramedia4959 2 роки тому +1

    ወንድሜ ለ 100 የወር ከ15 ቀን ዶሮ ስንት በስንት ቦታ ይበቃል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      የሚመከረው በአንድ ካሬ ሜትር ላይ ከ6-7 ዶሮችን መያዝ ይቻላል በዚህ ስሌት መሰረት ባለክ ቦታላይ አስልተክ ማርባት ትችላለክ🥰🥰🥰🥰

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 роки тому +1

    የት ነው የሚገኘው ዘሩ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      አዲስ አበባ ጆሞ አንድ አካባቢ ይገኛ በዚህ ስልክ ይደውሉ0904399009

  • @henokzenebe3069
    @henokzenebe3069 2 роки тому +1

    Wend dorochin bemekeakel mokrehew wutet agintehal yelema enkulalen aginyehal?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      እሞክረዋለው አሳውቅሃለው

  • @NaemaTeshm
    @NaemaTeshm Рік тому

    እባክህ የት ላግኝው እባክህ ንጋረኝ

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 2 роки тому +1

    Thank you so much!!! Where do u buy the male chickens (ie the parent stocks)?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      ከሳምንት በፊት የሰራውት ቪዲዮ አለ ስልክም አስቀምጫለው የምትፈልጉትን እየደወላችሁ መግዛት ይቻላል🥰🥰🥰🙏