We told them is scam Because one Ethiopian professor in Canada to help them through kid Ethiopia n he checked everything he said it is not possible to regain there site they now The mother is greedy why she won't to make money through this children We told them they contact kid Ethiopia blog
Ortdox präsentiert andu Jesus Christus nw ymadnw prfart zkaryas be Jesus Christus sem yslyelhwal beim bye Jesus Christus be egzhberm blau Jesus Christus hedu Aynahw ybral Jesus Christus yhelal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂዬ አንቺ እኮ የእናቶች ተምሣሌት ነሽ በዛላይ ከነስነምግባርሽ እናም ልጆችሽ አእምሮ ብሩህ ናቸውና እራስሽ አትጉጂ ትንሽ ጠቆር ስላልሽብኝ ነው ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ቀጣይ ህይወታቸው የሚሣካው አንቺ እራስሽን ጠብቀሽ ስትኖሪ ነው የእነሱ ህልም የሚሣካው ስለዚህ እራስሽ ጠብቂ እላለሁ፣
የኔ እህት እኔ ላልቅስልሽ እኔን 😭😭አታልቅሺ እንባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ ልበ ብርሀን ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግልሽ እይዞሽ የመጨረሻ የሚባል ነገር የለም እግዚአብሔር ይችላል🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
እኛ ሁላችንም የምንኳራባችሁ የሀገር እንቁዎች ናችሁ ተባረኩ እንወዳችሆለን
ቲጂዬ ታድለሻል እነኚህን ጣፋጭ ልጆች ስለሰጠሽ በርቺ አይዞሽ በረከት ያላቸው ልጆች ናቸው 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዞያብሒር ለወግ ለማረግ ያብቃችሁ ግን እግዚያብሒር በነሱለይ ተአምር ይሰራል ታያለሽ እህቴ
ትክክል
ሄራንና ሶሊያና ምንም የማትጠገቡ የምትናፈቁ ከሚዲያ ባትጠፍ ብለን የምንመኛችሁ ምርጥ ልጆቻችንእ እህቶቻችን ናችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁልን ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ በጤና በፀጋ እድግ በሉልን
አረ በስመአም ንግግራቸው ያስፈራል አክታቸው ንግግራቸው ዋው እንዴ በስምአም!!!
ኦልረዲ እንድ አረ ወዴት ህፃናቶች!!
የኔ ደግ እናት ስርዓትሽ ደግሞ ደስ ይላል።
በጣም ቆንጆ ሆናቹዋል ጎበዞች
ቲጅዬ እስቲ የሰማእቱን ድንቅ ታአምሩን የበርሜሉን ጊዮርጊስ ዩቱብ ገብተሽ ተከታተይ
አይዞሽ እመቤቴ መጨረሻቸውን ታሳምርልሽ እግዚአብሄር ምክንያት አለው የኔ እህት አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ አሁንም ቢሆን።
ፀበል ዉሰዱዋቸዉ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ በጣም ብሩ አእምሮ ያላቸው ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ ተባረኩ 🙏❤🇪🇷💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷
ደሰሲሉተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም በጣም በጣጣጣጣጣም የበሰሉ ናቸው ዋውዋው!!
የኔማሮች አድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤
ኦቭየስ ሊ እነዚህ ልጆች ግን 7 አመታቸው ነው???? ዋው እሚያስደነጡ ናቸው ሲናገሩ!!
God blessed you and your lovely kids. God blessed both family.
እግዚአብሔር ይመስገን ።እደጉልን ።
የራሳቸው ዮኡቱብ እንድያደርጉ ኣግዛቸው ወንድሜ ተባረክ ጽድ ቅ ይሆንሃል 🙏
እውነታቸውን ነው እግዚአብሔር ለአላማው ነው የፈጠራቸው በሽታ አይደለም ጌታ ብርሃናቸው ነው
እናትየው ድርብብ ያለች ናት ደስ ስትል!!!
እሰከ አሳሪፊኝ ማርያም ፀበል ውሰጃቸው ይፀበሉ እግዚአብሔር ይረዳሻል እመቤቴ ታምርዋን ትግለፅ ወነቴ ነው ሞክሪ
ቦታው የት ነው እህት ንገሪኝ እስኪ
ብሩህ ልጆች አይዞሽ ለበጎ ነው በምድር የሌለች ታላቋ እናት ነሽ ፀበልም ውሰጃቸው
ድንቅ እናት ነቨ አሁን ደግሞ ፀበል ውስጃቸው ጂ7 ቅድስ ሚካኤል እግዚእእብሄር ላይችሉ አይሰጥም እርሱ የሰራውን እርሱ ይሰራዋል
ሄራን እምትባለው ከእድሜዋ በላይ በላይ በላይ!!! እኔ በራሴ አፈርኩ!!
Tebareki gobez enat❤
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
Tgiye you are so smart. Soli & Heri love you so much.
Betam konjo nachu ❤ Amlak yasadgachu❤❤❤❤
አባካችሁ አየመታችሁ አታሰልቅሱዋት ለራስ ጥቅም ስትሎ በብዙ አየየግላታች አንች ጀግና ነሽ
እሷ ናት በፈቃዷ ደግሞ አሁ ታዋቂ ሆናለች ምን ይሁን ነው የምትሉት ተዉ አድቡ ሰዉን ክፉ አትናገሩ።
አባታቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤ግንግን❤ለምን❤በርሜል❤ቅ ጊወርጊስ❤ለምን❤አልሄዱም??????❤ ??❤
እደጉልን ብርቱ እናት አላችሁ
የኔ ውዶች አላህ ያስጋቹ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጄቼ የኔ እህት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ምስጋናው ላይ ግን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ኮሜድያን እሸቱን እንዴት ረሳሽው ፣? በመጀመሪያ ሚዲያ ላይ ያወጣችሁን ።
እንዴት እንደምወዳችሁ።እደጉልኝ።
Anchi jegna nesh ahunem Egezabher xegawu yabezalesh.eju tedegefesh.
Benzine Enku yehon ye Egzbher setoeta nachw Enkwech❤❤
Egiyabiher yerasu menged aleé😢
Please Dont cry!! and STOP to talk every where about them beka yefekedew yihun!! Amen!!
❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤
ክዋክብት❤❤❤❤
Abatachew yelem Ede
Eyam enkrabachwaln
Swura maryam hoy
በርሜል ምንድነው ፈውስ ወይንም ለመዳን የኢየሱስ ስም ብቻውን በቂ ነው
❤❤❤🎉 የኔማሮች
❤
እውይ እሸቱ በምስጋና እንዴት ተረሳ
ሁሌ ያመሰግኑታል አላዳመጥሽም
@ በዚ ቻነልስ
በነፃ እየሱስ ክርስቶስ ያዱናል ይፍዉሳል እየሱስ አይነስዉር የፍወስ እየሱስ ብቻ ነዉ በነፃ የምፍዉስ አምጫቻቸዉ ይፀልይላቸዉ እየሱስ ያድናል
ዋናው እሸቱ መለሰ ነው
ያበቃን ነገር እንዳዲስ የሚቀጥል ኢየሱስ አለ እርሱን ወደቤታችሁ ጋብዙት ያድናል ይታደግማል።
We told them is scam
Because one Ethiopian professor in Canada to help them through kid Ethiopia n he checked everything he said it is not possible to regain there site they now
The mother is greedy why she won't to make money through this children
We told them they contact kid Ethiopia blog
Ortdox präsentiert andu Jesus Christus nw ymadnw prfart zkaryas be Jesus Christus sem yslyelhwal beim bye Jesus Christus be egzhberm blau Jesus Christus hedu Aynahw ybral Jesus Christus yhelal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰውዬዉ ህፃን ናት በጣም ቀረብካት ትንሽ እራቅ ብለህ ተቀመጥ አስፈራከኝ ከሄቨንና ከሌሎች ህፃናት ጉዳት ጀምሮ ወንዶች አትታመኑም።
እግዚአብሔር መልስ አለው ።
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤