Ethiopia : በአዲሱ አመት ግራ ያጋቡን መምህር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2024
  • Eneho tube - memher tesfay abera
    #Ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS
    Subscribe for MORE Inspiring Content
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
    #ኢቢኤስ#EBS #BESINTU_SITCOM#aberlohd#alexissalxii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelos#newyear#donkeytube#comdianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinklejoch#father #google #tiktokers #Blogging#twitter#Ethiopiancomdey#ebstv#bbcnews#ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#amharicmovies2023#amharicmovies2024#መድረክ#lovestory#lovestorymovies#abrelohd#Eregnaye#እረኛየ#bruktawit#newethiopianmusic#seifuonebs#ሰይፍፍንታሁን#seifufantahunshow#saron#saron_ayelign#john#johndanel#golddiggerprank#golddiggerprankethiopia#asertad#dallolentertainment#dishtagina#ዲሽታጊና#ፍልፍሉ#ethiopiantiktok#ethiopianGoldDiggerPrank#gold_digger_prank#addischewata#መምህርተስፍዬአበራ#ኤፍታህእስቱዲዮ#ዘመነንዋጁ#ቀሲስሄኖክወልደማርያም#ግርማወንድሙ#መምህርግርማወንድሙ#ቀሲስሀይለመለኮትግርማ#ገጠመኝ#ልዪገጠመኝ#ወርቅአፈራሁአሰፍ#ቀሲስሄኖክተፈራ #bruktait_shimelis #የልብ_ወግ#yeleb_weg#newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #moneymakingonline #bitcoin #Crypto #cryptocurreny #money #paypal #paypalethiopia #paypalmoney #making_money #makingmoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing#affiliatemarketing#affiliatemarket #affiliate_marketing#unitedstates #saudi_arabia#unites_arab_emirates #germany#netherlands #denmark #switzerland#sweden#kuwait#canada#truki#australia#norway#united_kingdom#finland#unitedstates#norway#unitedkingdom#UAE#poland #ethio360 #Ethiopianorthodoxmezmur #Ethiopianvlog #Ethiopiabreakingnews #oromo#amahra#tigra#gambila#gurage#hararethiopia#diredawaethiopia#ነፃውይይት#ManyazewalEshetu #EyohaMedia#
    Abero HD, Dink Lejoch, donkey tube, ebs tv, Ethiopia, Ethiopian movie, ethiopian music,saron_ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, ክህሎት,ethiopian news, ethiopian TikTok videos, abero hd, habesha TikTok, abero hd new, የኢትዮጲያ ፈልም, Doneky tube comedian eshetu, Doneky tube Amharic, Ethiopian comedy film, Amharic movie, Yoni magna,ebs tv worldwide,ethio 360,Doneky tube Amharic, ድንቅ ልጆች,donkey tube dink lijochi,abel birhanu ,Ethiopian news today, Ethiopian full movie this week, Ethiopian full movie 2024 this week, Ethiopian orthodox mezmur, Ethiopian film,abrelo hd PayPal, abrelo hd setup, abrelo he new,abrelo hd, movie, vlog , Ethiopianvlog,Ethiopia, seifu on EBS, Seifu Fantahun,new Ethiopian music,New Ethiopian Protestant mezmur, Doneky tube, comedian eshatu, zehabesha,Ethiopian news,Ethiopia breaking news,teddy afro, minew shewa, Saron Ayeligh,ebs Saturday show today ,ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd, ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,

КОМЕНТАРІ • 142

  • @user-eneho-tube
    @user-eneho-tube  Місяць тому +34

    ከላይ ያያችሁትን ቪዲዮ ከወደዳችሁት👆🏼ቀጣይ ቪዲዮ ሊንክ ua-cam.com/video/qQR_G_7daug/v-deo.htmlsi=xNioVoADmd4G0orr

  • @ንግስቲየተዋህዶልጅነኝ

    እውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ፍቅረ/ገብሪኤል የኣጎልግሎት ዘበንህ ያርዝምልህ ይባርክልህ 🤲✝️🌾

  • @hiwettube7iv2rl1i
    @hiwettube7iv2rl1i Місяць тому +5

    ፍቅረ ገብርኤል ውድ ወንድማችን በርታልን

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ Місяць тому +3

    ውንድማችን ፍቅረ ገብርኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን እውነት ጊዜው በጣም እየከበደ ነው የመጣ

  • @tsgegebrezgi557
    @tsgegebrezgi557 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር Місяць тому +27

    ይህንን ትምህርት የጀመርኩት በ19አመቴ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንቃቃ ሆኛለሁ አረቡቹ የሚገዟቸውን እቃወች እንኳን ለይቼ አውቃቸዋለሁ የግብረ ሰዶም እንዳለ የሴጣን ማህበረተኞች ምልክት ነዉ

    • @SarahSarah-ii2pn
      @SarahSarah-ii2pn Місяць тому +1

      እስኪ ንገሪኝ እኔ ምንም አላዉቅም አላነብም እንግሊዝኛ

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu Місяць тому +2

    ወንድሜ ኣገላለፀህ ደስ ይላል በርታ ጠንክር 1ሰው ከዳነ በቂ ነው

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 Місяць тому +29

    እውነት ለመናገር በፊት ሴጣን በጣም ነበር የምፈራው ጸበል ሲጠመቁ አጋንንት ሲጮኽ ከሰማሁ ከመፍራቴ የተነሳ አደለም መጠመቅ እዛች አካባቢ አልደርስም አሁን ግን አድሜ ላባታችን ለመምህር ግርማ እድሜያቸውን ያስረዝምልን ❤❤ እኔ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የአምላኬን የበዛ ቸርነት የዲያቢሎስን ሴራ አውቄአለው የነበረኝ ፍርሀት አሁን የለም🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Місяць тому +27

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን! ወይ ጉድ "ፀበል ይበቃዋል አሉ" እኔ በበኩሌ ስለ መናፍስት ሴራ እግዚአብሔር በመምህር ግርማ ላይ አድሮ በደንብ አስተምሮኛል ከዛም አልፎ የእግዚአብሔር ቸርነት በዝቶልኝ ለክቡር ስጋው ለቅዱስ ደሙ አብቅቶኛል። በአጠቃላይ እንደ አዲስ ነው የተወለድኩት። እነዚህ መምህራኖች እራሳቸው ግራ ተጋብተው ሰውን ግራ ሲያጋቡ በጣም ይገርመኛል ለእውቀት እያሉ የሚወስዱት እንዲዘባርቁ ያደርጋቸዋል።

    • @Ureal22
      @Ureal22 Місяць тому +3

      ❤ሀቅ ሀቅ ሀቅ ነው በውነቱ

  • @workneshnegesse4222
    @workneshnegesse4222 Місяць тому +3

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ቅል ሆነው ቅል ሊያረጉን ነው ያሰቡት እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @meroneshetu3703
    @meroneshetu3703 Місяць тому +2

    u so amazing You did well

  • @tsionmekonen-ll5gd
    @tsionmekonen-ll5gd Місяць тому +13

    እናመሰግናለን መምህር🙏🏼

    • @user-eneho-tube
      @user-eneho-tube  Місяць тому +4

      በወጣ ይተካ እግዞዓብሔር ይስጥልኝ

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Місяць тому +2

      እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ ግን መስጠትሽ ካልቀረ ደህና ነገር ቢሆን ወይ ደግሞ ልጆችን አስተባብረሽ እንደው ጠቀም ያለ ነገር ብትልኪ ብዬ ነው ተባረኪ

    • @Emout.IN7
      @Emout.IN7 Місяць тому

      አይባልም ያቅሟን አደረገች ሀሳቧ ብቻ ይበቃል ​@@AaBb-kr3bi

    • @KaseyGato
      @KaseyGato Місяць тому

      ያለዉን የሰጠ ንፉግ አይባልም ።ለሌሎች መሥጠትንም እያሥተማረይ ነዉ እናሥተዉል አገር ዚአብሔር ባንድም በሌላም ያሥተምራል !!!ሌሎችም እንዳቅማቸዉ ሢዘረጉ አጃቸዉን ሁሉም ነገር ሥንተባበር ይጠነክራል መከራንም እናሸንፋለን ለማንኛዉም የመሠለኝን የታየን የኔን ሐሣብ ነዉ የመለሥኩልሽ ባንድ በሬ ሢታረሥ አይቸ ሥለማላቅ ነዉ ካጠፉሁ ይቅርታ ❤ ​@@AaBb-kr3bi

    • @KaseyGato
      @KaseyGato Місяць тому +3

      በወጣ ይተካ

  • @YesytChekole
    @YesytChekole Місяць тому +3

    ተባረክ ዛሬስ የውስጤን ነው የነገርከኝ ግን መችነው ለፈጣሪ ንስሀ የምንገባው አድ የሚያረገን ይምጣልን

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 Місяць тому +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን። ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን።በውነት ደግሞ ቢሰማ ማይሰለች በቁምነገር የተሞላ አስተማሪ ቪድዮ ነው።

  • @HanaDemsse
    @HanaDemsse Місяць тому +1

    Kale hiwotni yasmaleni ❤

  • @edomedu6549
    @edomedu6549 Місяць тому +1

    በርታልን ወንድማችን 🙏

  • @AlemayoGebremedhin
    @AlemayoGebremedhin Місяць тому +1

    እርዳኝ ወንድሜ በፀሎትህ አግዝኝ ተቸግሪየለሁ እባከህ

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles Місяць тому +3

    በርታ ጎበዝና ጠንካራ የመምህራችን የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነህ ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Місяць тому +18

    ይህ ወገን ያለ ፆም ፀሎት በምንም ሊወጣ አይችልም ያለውን ክርስቶስ ካዱ ማለት ነው ፀበል ብቻ ይበቀዋል ያሉ😢😢😢

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal Місяць тому +3

    ይሔ የደብተራ አስተሳሰብ ነዉ ጥራሽ በሚወዷቸዉ ሰወች አድሮ የሚሰራ ነዉ አላለም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @Orthodox72112
    @Orthodox72112 Місяць тому +5

    እንዴት አይነት አስተዋይ ልጅ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @SentuWajo-n5i
    @SentuWajo-n5i Місяць тому +19

    ምን ላርግህ ወንድሜ ሁሉም የምትለው ትክክል ነው።አሁንኮ ችግር የሆነው የመምህራኖቻችን ግራ መጋባት ህዝቡን ግራ አጋብቶታል

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Місяць тому +8

    አለመታደል ነው እውነት ለመናገር ምእመኑ ይበልጣቸዋል

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 27 днів тому +1

    እውነት ነው አውሬዎች ሁነናል።።።።።።።።።።።!!!

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +11

    እኔ 15 አመቴ በሰዉ ቤት እከራተት አለሁ እድሜየን ጨረስሁ ግን እግዚአብሔር አግቸ አለሁ እድሜ ለቁ መምህሮቻችን ለአባቶቻችን በስጋ ብጎዳም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Місяць тому +5

    የአብሾ መምህራኖቻችን የምያደርጉት ቃል አወዘገብና እርስበረስ የምገጭ መዘበረረቅ ነዉ ስራቾ የመህበረ ቅዱሰን ስምና ግብሩ የተረረቀ የአብሾ ስብስብ ነዉ ወደ ፍት የቤተክርስቲያን ፈታና መሆነቾ አይቀሬ ነዉ ልበቹውን ከአብሾዎች ጣብቁት አይምሮ ያለዉ ያስተውል ልብ ያለው ልብ ይበል ፍቅራ ገብሬኤል በርታልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Місяць тому +20

    ወንድሜ ፍቅረ ገብርኤል እጅግ በጥልቀት ነው የተነተንከው። ለመምህራችን የተሰወረውን ይህን ማስተዋል ላንተ ለታናሹ የገለፀ አምላክ ይክበር ይመስገን። እኔ በበኩሌ የምር ስለጠላቴ በደንብ ከመምህር አብይ ይልማ፣ ከመምህር ተስፋዬ አበራ፣ ከኤሶፕ ኢትዮጵያ፣ ከday 7፣ ከወርቃፈራሁ እንዲሁም ካንተ ካወቅኩ በኃላ እግዚአብሔር በሚያውቀው ጠንቃቃ ሆኛለሁ። ማስተዋል ጀምሬያለሁ። ብዙ ከመንፈሳዊ ነገሮች የሚያርቁኝን ነገሮች ትቻለሁ። ስለዚህ ማወቄ ጠቅሞኛልና አንተ በርታ መምህራችንን ደግሞ ልቦና ይስጥልን። ማስተዋሉን ይጨምርላቸው። አሜን!!!

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እና መምህር ተስፋዬ አበራ አነቁን ሺ አመት ያኑርልን

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae Місяць тому +10

    ፍቅረ ገብርኤል ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን ስለምትሰጠን❤
    ህዝቤ አለማወቅ ጠፍቶዋል 😢

  • @MmVb-x8x
    @MmVb-x8x Місяць тому +1

    ወድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Місяць тому +9

    እግዝአብሔር የስጥልን ፍቅር ገብርኤል❤❤❤

  • @SentuWajo-n5i
    @SentuWajo-n5i Місяць тому +5

    ክበርልን

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ Місяць тому +2

    አይ በፀበል ብቻ የሚወጣ ቢሆን እማ ስንቱ በዳን ነበር እየ ቀጠቀጥን እየሰገድን እየፆምን እንኳን ፈተናው አላቆመም ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን በእንቁ መምህሮቻችን እን መምህር ግርማ አባታችን እነ መምህር ቀሲስ ወልደ ማሪያምን መምህር ተስፋዬ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ወገኔ ንቃ እንጂ አትተኛ የቅዱሳን ማህበር መምህሮች እግዚአብሔር አይን ልቦናችሁን ያብራዉ በእውነት

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa Місяць тому +1

    በጣም ከባዲነው የውነት እናመሰግናለን ወዲማቺን በርታ ምናልባት የተኛው ህዝብ ቢነቃ እኔን ጨምሮ

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 Місяць тому +7

    እኚሁ አባት ጠበል በመዉስድ ብታግዙዋቸዉ ይድናሉ ምክንያቱ በዉናቸዉ አይመስሉም እባካቹ አግዙዋቸዉ ይድናሉ።እግዚአቢሄር እመቤታችን ጠበቃ ይሁኑበት አሜን አሜን አሜን

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f Місяць тому +4

    ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ስለምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለን ለመምህሮቻችን ልቦና ይስጥልን እኛኪ ነቅተናል እዴሜ ለናተ ላልነቁት ግን ግራ ያጋባል በርታልን ወድማችን

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Місяць тому +16

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ምንድነው ችግሩ መሰለህ እኛ ቤተክርስቲያን ስለ አጋንንት አሰራር ምንም እውቀቱ የላቸውም ማህበረ ዱሳንን ጨምሮ ለዛ ነው እነ መምህር ግርማን መምህር ተስፋዬን ቀሲስ ሄኖክን የመሰሉ ሰዎች ሰለ አጋንንት ሲያስተምሩ የሚያወግዟቸው እኔ በግሌ ብትጠይቀኝ እድሜዬን ሙሉ በፈተና ያለፍኩ አሁንም እየተፈተንኩ ያለሁ እና ለምንድነው እንዲህ የምሆነው ክፉ ሆኜ ነው ወይስ በሰዎች ላይ ክፋትን አደርጋለው ወይ ብዬ ሁሌ አምላኬን እጠይቀው ነበር እና ራሴን ማካበድ ሳይሆን በጣም መልካም የምባል በብዙ ሰዎች ተመርቄ የኖርኩ ነበርኩ እና እነ መምህር ግርማን ካወኩ በኋላ ነው ይሄ ሁሉ ጥያቄ የተመለሰልኝ እና ሰዉ አልነቃም በጣም ይቀረዋል አንተን ጨምሮ ዙ አላችሁ እና በርቱ እግዚአብሔር ያዛችሁ እንንቃ

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 Місяць тому +14

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መምህራን ማህበረ ቅዱሳን ጠቅላላ ያሳዝኑኛል መቸ ነው ኣይናቾው የሚበራ ? እኔ ይገርመኛል እግዚኣብሄር ይመስገን ህዝቡ ግን እየነቃ ነው በ3 ኣባቶች እየተማረ እየነቃ ነው ወንድማችን ቅዱሳን ይጠብቁህ ኣሜን

    • @Ureal22
      @Ureal22 Місяць тому +2

      ❤አሜን ከልለው ያኑሩህ ወንድማችን።

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Місяць тому +5

    የመሐበረ እርኩሳን ሰባኪ ነን ተባዮች ድራሻቸውን ነው ማጥፋት እነዚ ተከላወች

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +2

    ትክክል መክኖል

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 Місяць тому +12

    አይ እግዚአብሔርን በእውቀት እና እግዚአብሔርን በእምነት ማወቅ ልዬነት በግልጽ ይታያል 😢

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Місяць тому +20

    የመናፍስት አሰራር ያልገባው ሰው : መምህር መሆንየለበትም

    • @dramboo
      @dramboo Місяць тому +3

    • @ygermal1
      @ygermal1 Місяць тому +2

      እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከመድረክ ያውርድልን ለስንዴው ሳይሆን አረሙን ነው የሚአግዙ

    • @meseretlema588
      @meseretlema588 Місяць тому +2

      ነውነተ ነው ስለሚያውቀው መንፈስ ትቶ ስለምያውቀው ነገር ብቻ ብያስተምር መልከም ነው

  • @hgabrielroseman4499
    @hgabrielroseman4499 Місяць тому +5

    በመናፍስት ተዋርስዉ ነዉ እንደዚህ የሚቀባጥሩት።

    • @dramboo
      @dramboo Місяць тому +1

      ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነው ተረቱ

  • @Saratakliye
    @Saratakliye Місяць тому +4

    እርቅ ከእግዚአብሔር ጋር ይሁን ልክ በእውነት 😢😢😢

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Місяць тому +4

    እኔ እንኳን ፍራቻን ሳይሆን ሀይልን እንድታጠቅ ነዉ ያደረጋቹኝ ከተጣለዉ ከተናቀዉ ከተዋረደዉ ከተቀጠቀጠዉ ሰይጣን ይልቅ የኔ አምላክ እና የአባቶቼ አምላክ ሀያል እንደሆነ ነዉ የነገራቹን ታቃለህ ፍቅረ ገብርኤል ሰይጣንን ፈርተዉት የተሰጣቸዉን ነፃነት ነፍጓቸዉ የዳቢሎስ ባራ ሆነዉ የቀሩ አሉ እኮ ግን ለነዚህ ሰዋች ልንደርስላቸዉ ይገባል ደዉል መሆን አለብን ምክኛቱም የተጣለዉ የተናቀዉ ዳቢሎስ ነግሶባቸዋል እና በፍቃድም ይሁን ባለማወቅም ይሁን ከእስራት የሚፈታ አምላክ እንዳለን መፍራት እንደሌላብን በፀሎት በስግደት በንስሀ በቁርባን ከእግዚአብሔር አንድ እንድን ሆን ዳቢሎስን ከቤታችን እንድናሳድደዉ ነዉ የረዳቹን እኔና ቤት አለ እያሱ እግዚአብሔር እናመልካልን ካለ እሱን ለማሸነፍ ሀይል እንደሚያስፈልገን ነዉ የነገርን እኔ ምላቹ አንድ ነገር አለ ወደ ፊት እንጂ ወደ ዋላ የለም ቀጥሉበት ሰዉ የፈለገዉን ያዉራ በሰሰለት የታሰረ ሰዉ እንደፈለገ መሮጥ እንደማይችለዉ ሁሉ የታሰሩ ናቸዉ እናት ደሞ የተሳላቹ ናቹ በርቱ ጠንክሩ ወደ ዋላ የለም ወደፉት ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulye8211
    @mulye8211 Місяць тому +4

    በእኛ ጫማ ካልሄድ አይገባቸውም እኔ የዛሬ 5 አመት እራሴን ማጥፋት ነበር የምፍልገው ይህ ሁሉ የጠላትን ሴራ ባለማወቄ ነው በሴትነቴ ፍተና ነው የሰጠኸኝ እያልኩ እግዚአብሔር ሳማርር በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት አሁን በእግዚአብሔር ቤት እየኖርኩኝ ነው ሰውአልባ ነው ያደርገኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም አለኝ አሁን

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Місяць тому +1

      @@mulye8211 እግዚኣብሄር ይመስገን ደስ ይላል።

  • @elsabetabebe
    @elsabetabebe 26 днів тому +1

    ወንድሜ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ካንተ ብዙ ተምሬያለው የዛሬው ግን Miss understanding ይመስለኛል🤗

  • @raya7711
    @raya7711 Місяць тому +4

    ያሳዝናል አንድ አባት ለማስተማር ዘፈንን መጥቀስ ነበረበት እኔ እንጃ መምህራኖቻችን ሳስብ እታመማለሁ💔💔😭😭

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin Місяць тому +1

    ሲገርም አስተማሪውም ተማሪውም ግራ ገብቷቸዋል
    እንግዲህ ብሩህ ልቦናዎችን ያብዛልን ❤

  • @AlphaOmega173
    @AlphaOmega173 Місяць тому +1

    እኝህ አባት ዴመኖሎጂ መማር አለብን ብለው ሲያስተምሩ የሰማ

  • @mahletemagnew7944
    @mahletemagnew7944 Місяць тому +12

    እና በየቤተክርስቲያኑ እርስ በርሳችን የሚያበላላን ቤተክርስቲያን ፀበል አልኖር ብሎ ነው?ብቻ የጋረደብንም እሱ ስለሆነ እግዚአብሄር አይነ ልቦናችንን መስሚያ ጆሮችንን ይክፈትልን እኔ ሀይማኖቴን ያወኩት መምህር ተስፍየን ሳገኝ ነው እንደናንተ አይነቶችን ያብዛልን ወንድሜ🙏

    • @Ureal22
      @Ureal22 Місяць тому

      ❤አሜን።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    በጣም ያሳዝናል መምህር እስቲ አንድ ነገር ልጠይቆት በቅዱስ ቁርባን ተጋብተው የሚፋቱት የማን ስራ ነው ? እኔ በጣም በብዙ ሰዎች ተከብቤነበር ተግባራዊ ህይወት ስንጀምር አንድ ሰው ለሰላምታ ጠፋ መጥፎ ህይወት ውስጥ ሆኜ ባዶ እጄን እስከምቀር ድረስ ነበሩ ለምን ዛሬስ የት ናቸው የተቸገርነው እኛ የሚሳለቁት እነሱ አረ ትንሽ ለህዝቡ እዘኑ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 29 днів тому +2

    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ብዙ ብዙ ነገር አስተምረውኛል የኔ አባት ስወዳቸው ::

  • @soile463
    @soile463 Місяць тому +6

    In the epilogue of Theodore M. Vestal’s book, on page 188, it is suggested that Henry Kissinger, while heading the National Security Council in 1972, wrote a confidential report on the future of Ethiopia. Kissinger recommended that the United States should exploit internal tensions in Ethiopia by taking advantage of vulnerabilities that include ethnic, religious, and other divisions. Furthermore, National Security Study Memorandum 200 (NSS200) discussed ‘the necessary threshold for industrial development in Africa should be curtailed’. This establishes the best way to preserve the status quo control of the Red Sea as well to counter transnational Pan-Africanism from rising in the Horn of Africa.

    • @user-eneho-tube
      @user-eneho-tube  Місяць тому +1

      🙏🏽

    • @KaseyGato
      @KaseyGato Місяць тому +3

      ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ ግን ይሔ ኮሜንት ለይ ጦመኛ ሥለሆንኩ እንዳልደክም ባማረኛ ይኮመትልን ለማንኛዉም ኮማች ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት ግን ባማረኛ 😂❤

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Місяць тому +3

      ​​@@KaseyGatoባጭሩ ሓሳቡ ብቻ ልንገርሽ፡ ሄንሪ ኪሲንጀር የሚባል የኣሜሪካ ባለስልጣን በ1972 የኣውሮፓ ኣቆጣጠር፡ ኢትዮዕያን በብሄርና በሃይማኖት እንዲሁም በሌላ መከፋፈል ኣለብን የሚል ፕላን ተናግሮ ነበር።
      ወንድማችን ደግሞ እናመሰግናለን ይህ ስላካፈልከን።.

    • @KaseyGato
      @KaseyGato Місяць тому +1

      @@God-db9vp አመሠግናናለሁ ሥላብራራሕልኝ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Місяць тому +5

    እግዚኦ ማሀረን ክርስቶሰ❤❤❤

  • @babys7570
    @babys7570 Місяць тому +4

    ያልተያዘ ግልግል ያውቃል አሉ አረ ጠላትን ማወቅ አማ ጥሩ አኔ ጠቅሞኛል ምነው አርሱ የለም የሚሉት ጌታችንንም አምላካችንን ኢየሱስን አንኳን ፍትኖታል አኛንማ አንዴት አይፍትነን በዚ ስራችን?😮

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 Місяць тому +5

    እኔ የሚያሳዝኑኝ የነሱን ትምህርት ሰምተው የሚያምኑ ገድል ስለማያነቡ የቅዱሳን ሕይወትን እንዴት መኖር እንዳለባቸው አያውቁም ታሪኩን ብቻ ነው የሸመደዱት እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት

  • @KidistAdamu-hi8ww
    @KidistAdamu-hi8ww Місяць тому +4

    Tabarek wadme

  • @KaseyGato
    @KaseyGato Місяць тому +2

    ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልሕ ለአባታችንም ማሥተዋሉንና አይነ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ ።እኛ መቸም ፍፁም አደለንምና እሡ አንድዬ ይርዳን ይምራን

  • @ymareamleje4765
    @ymareamleje4765 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን እሰከ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን መምህሮቶቻችን ገረ ገብቱው ጋራ ያገቡናል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተምህረናል ግን ታዘብናችዋል😮
    ግን ምእመናል መምህር ብቻ መክተለ የለብንም ውድ ህይወት ጎራ ማለት ነው እመሻለን አምላካችንም ብሆን ከእኔ በቀር ለላ መምህር የለም ቡሎናል❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ይሄ ሁሉ ጦርነት በየ አገሩ ላይ ደም የሚፈሰው ለምድነው ?ማነው ይሄንን የማደርገው ለምን ይሄ ሁሉ ሰው ይሞታል ሲጀምር ሴጣንን እንድንፈራ አይደለም ያስተማሩን ስንፈራው የነበረውን በተግባራዊ ህይወት ነፃ መውጣት ነው የተማርነው እንግዲህ እርሶ ከፈሩ ራሶትን ችለው እኔ እፈራለው ብለው ይናገሩ

  • @ygermal1
    @ygermal1 Місяць тому +2

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን ይባርክልን ጋሻ መከታ ይሁንህ መምህሩ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ እራሱ ነው ጠበቃ ሁኖ የሚቃወመው ጠላታችን ባለማወቃችን የደረስነበትን አይን ያለው ሁሉ ማየት መቻል ነበረብን አንዱን "ሰው እናንተ ኑ " እየተባልነ አሁንም ተኝተናል አይገባነም ቅዱስ ቃሉን "አታድርግ" የሚለውን ትእዛዝ ስንጥስ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ( ብርሃን) ከኛ ይሸሻል ሞት የተባለ ክፉ መንፈስ ወደ እኛ ይገባል አዳምና ሂዋን ሙተዋል ግን ብዙ ዓመት ኑረዋል የክፉው መንፈስ ትልቁ ጥበቡ እራሱን ሰውሮ አለምን እያተራመሰ እያጠፋ መኖሩ ነው የሚአድን አምላክ እንዳለ ሁሉ የሚገልም ጠላት አለ ጌታ የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ በስጋ ማርያም ተገለጠ ክፉውም የእግዚአብሔርን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር የሆኑትን ሊውጥ በእባብ በዘንዶ ተገለጠ የሚጠብቀን አይተኛም የሚአጠፋነም አይተኛም የሚሰጥ እንዳለ ሁሉ የሚነጥቅ አለ ብርሃን እንዳለ ጨለማ አለ ጨለማውን ያወቅነው ብርሃን ን ስለአወቅነ ነው ክፉውን ሳናውቅ እግዚአብሔርን ልናውቅ አንችልም በድለን በጨለማ እየኖርን የምንኖርበትን ሳናውቅ የማንኖርበትን እግዚአብሔርን ልናውቅ አንችልም በድሎ እስር ቤት ያለ ሰው ስላልተሰሩት ስበኩልኝ ቢል ምን ይጠቅመዋል ስተቱን አምኖ እንዴት ልፈታ ቢል ይሻለዋል ጠላት የለብኝም የምንል እራስህን ቅዱስ ያደረክ እንደወላዲተአምላክ መንፈስ ቅዱስ ጠልሎኛል እያልክ ለክፉው ጠበቃ እየሆንክ እውነትን ስትከስ ትኖራለህ እኔ ግን በሽተኛ ነኝ ጠላት አለብኝ እድሜልኬን መምህር ግርማን እስካውቅ ድረስ ሰይፊ ወዳ እግዚአብሔር ነበር ጠላቴን ሳውቅ ስይፊን ወደ ጠላቴ አዞሩክ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እውነተኛ አባቶችን አስነስቶ ክርስትናችን እንድናውቅ ላደረገን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው። ጠላታችን አውቀን ከተፋለምነው ለፅድቅ ለቅድስና ለከፍታ ሊያበቃን ነው ካላወቅነው ደግሞ ከሀጢያት ላይ ሀጢያት እያሰራ ይዞን መቀመቅ ሊወርድ ነው ፈታኝ ከለለ ከፍታ የለም ባላጋራ ከለለ እድገት የለም እውነተኛ ፍቅርም እምነትም የሚመጣው በዚሁ መንገድ ነው እውነት የቀደሙ አባቶች እንደ አንተ መምህር ተብየው ዲፕሎማ ዲግሪ ይዘው ነው ወይስ እንደኛ ክላሽ ተሸክመው ስለተዋጉ ነው "ገድል" የተፃፈላቸው ብርሃንን ከጨለማ ቅዱሱን ከእርኩሱ ስንዴውን ከእንክርዳዱ ለይተው ከክፉው ጋር በመፋለማቸው ነው ምንአልባት ስታነበንበው ኑረህ ይሁናል ትሸከመውአለህ ማሩን ወርቁን ግን አትበላውም አዘንኩልህ ወንድሜ ስለሆንክ ክፉውን አውቆ ያልተፋለመ ክርስትናን በተግባር ያልኖረ በጭፍን እንደመጣው በጭፍኑ ያልፋል ስንዴውን ምንም ሳታርስ ሳታለሰልስ ዳዋ ላይ ጭንጫ ላይ እሾህ ላይ አለት ላይ እየዘራህ አርሙን ቁጥቋጦውን አትንኩ እይልክ አታፍርም 30 60 100 ያመረ ፍሬ እያልክ ሆድክን ትሞላለህ ሸምድደሀል እውቀት አለህ ትኮፈሳልህ እንደኔ በሀጢያቱ ተቅበዝብዞ እረፍት ያጣውን ሕይወቱ ምስቅልቅል ያለበትን ምዕመናን የት ታየዋለህ ከቶውንም በፅበሉም ሆነ በእውነተኛ አባቶች ስንፈታ ያዙኝ ልቀቁኝ እያልክ ለክፉው ጠበቃ ትሆናለህ ከሰቃዮችስ በምን ትለያለህ? እውነትን የሚቃወም ሁሉ ሀይለ አጋንንት በስጋቸው ላይ ይሰለጥን ዘንድ የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን (መከራው ክርስትናየን አጠበቀው) ካልተያዝነ ካልተሰበርነ አይገባነም እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ የአለም ህዝብ ሁሉ ወንድም ነው የእግዚአብሔር ከሆነ የወላዲተአምላክ ከሆነ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን አንድ ያድርገን ለይኩን፫።

    • @tariku8486
      @tariku8486 Місяць тому

      ወንድሜ በጣም ተረድተሀዋል ያለተነካ ግልግል ያውቃል አይደል የሚባለው

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @TsedeneiaHailu
    @TsedeneiaHailu Місяць тому +5

    ወንድሜ ፍቅረ ገብረኤል በርታ በእውነት በጣም ያዘኩበት የታዘብኩት ቪድዮ ነው በጣም ማከብራቸው መምህር ናቸው የተናገሩት ንግግር እራሱ የሚጋጭ ነው እውቀት ነው ሚያስፈልገን ካሉ እናተም እወቁበት ንቁበት እንጅ ፍሩት አላላችሁም የተለያዬ ፀጋ አለ ራሳቸውም ይሉናል የማስተማር ፀጋ የመፈወስ ብቻ ብዙ ምናለ ቢረዱን እኛን የመምህር ተስፍዬ ትምህርት እምነቴን እንድወድ ጥላቴን ርኩስ መፈስ አውቄ ወደ እግዚአብሔ እንድቀርብ አድርጎኛል ታዳ ስለሰይጣን ሴራ ማወቄ ምንድነው ጥፍቱስ ጭቀቱስ???? እንደውም እግዚአብሔርን እንድወደው ከማድረግ ውጭ

  • @esset1685
    @esset1685 Місяць тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Місяць тому +8

    ተወዉ እሥኪ ምን መገዛት ብቻ ተረግጠን ነው እየኖርን ያለነው

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE Місяць тому +5

    ይገርማል፡ምን፡ይባላል።

  • @martateka8431
    @martateka8431 Місяць тому +3

    Tabarek wandeme❤❤❤❤❤

  • @honeymar140
    @honeymar140 Місяць тому +2

    Ewunthi new wendma ensu tnitwal 🎉enant beca semun newu yemlut yegrmal
    ❤M,r comp
    ❤ Day 7
    ❤Asepe Ethiopia
    ❤ Ahun demo yant
    ❤memhire grirm
    ❤2 hanokoc ena nketnal twaceeu

  • @hailegebrial9469
    @hailegebrial9469 Місяць тому +2

    እኝን አባት በርሜል ጊዬርግስ መውስድ ነው

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤ያልከው ሁሉም እውነት ነው ሁሉም ሰው ህወሃትቱን ያስተውል ወንድሜ እንዳዝ አይነት ሰውች ሴጣንን ያግዛሉ እኛ ከልነቀን እኛንም ይመርዘሉ እግዚአብሔር አምላክ አይና ልቦናችንን ይክፈትልን 🤲🤲🤲

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh Місяць тому +1

    እኔም ስሰማቸው ያልጠበኩትን ነገር ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ግን ምን እየሆኑ ነው ትላልቅ አባት እምንላቸው 666 እሚባል የለም አንበል ሚሉት ግራ እያጋባኝ ነው ታዳ 666 ባይኖር ወጣቱ ይጎዳ ነበር ስቶቻችነን የተሰቃየነው
    ይድረስባችሁ እና ጉዳቱን መኖር እና አለመኖሩን ህዮት ለማለት እርግማን ይመስልብኛ አስተምሮዋችሁን እባካችሁ አስተካክሉ

  • @Steven.24
    @Steven.24 Місяць тому +3

    enkuan bedena metahe wendeme🙏 ye ewnate teleyaleke ye ewekete mudaye huleme endemelawe egezihabehere atereferefo yeseteke

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Місяць тому +1

    አይነልቦናችንን ይግለፅልን😢😢😢😢😢😢

  • @mulu1270
    @mulu1270 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ Місяць тому +6

    ከባድ ነው ከውቀት በላይ እየሆነ መታወቃቸው ግራ ገባን እኮ ከባድ ነው ስለ ሰይጣን ሴራ አይደለም እነሱ አንድ ገበሬ ያውቃል 😢😢😢😢😢

  • @Mulualem-u6fff
    @Mulualem-u6fff Місяць тому +3

    ጭንቅላት ሆድ ዉስጥ ሲቀበር እንዲሁ ነው።

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 Місяць тому +1

    አቤት መምህራችን ምን ነካቸው ጌታ በቸርነቱ እየጠበቀን ነው። እኛ ሰዎች በድፍረትም ይሁን ባለማወቅ ጌታን በመክዳትም በተለይ አገልጋይ ቄስ መስለው ትውልዱ ላ ጥበብ ነው ብለው በማታለል ዲያብሎስን የሚያ ቆራኙ በዚህም ሰውን የዲያቢሎስ ሰራዊት ያደረጉ የሉም ነው የሚሉን እባኮትን ይህን አሰራር እየተዋጋን ነውና ይተውን ።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +2

    እዉነት ነዉ ወድምአለም😢😢😢😢

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና Місяць тому +2

    አንዳንደ ሰው የፈለገ ቢያቅም ምን ያክል ደካማ መሆኑን ነው እሚያሳየው እውቀት ብቻ እሚባለው ነገር በቂ አደለም እውቀቱም ዝብርቅርቅ ነው እሚለው

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Місяць тому +3

    እያመለኩት ይሆን ?ለምንድነው ሚቃወሙት ስለ ሴጣን ሲወራ እኛ ውጭ ላይ ምንኖረው የምናየውም ምንሰማውን ጉድ እንዴት እናሳያቹ?ኧረ አባቶች ማስተዋል ይስጣቹ ግራ አታጋብን እንጂ

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Місяць тому +2

    😅😅 አይ ፍቅረ ገብርኤል. ወንድሜ ብሬ እኮ እልም ያለ መሪጌታ ነው ከመምህረነቱ በፊት በየኔታነት ሲያገለግል ነበር /እድሜ ለእነ መሐበረ ቅዱሳን መምህርአድርጎ ያውም ሊቅ፣፣አድርጎአመጣልን፣ሲጀመር የመሐበረ ቅዲሳን ግብዞች ስለመናፍት እሚቃወሙት ያሉበትን ስለሚያቁነው😅😅እኔ መምህር ተስፋይቪድዮ ሲሰራ ለመናገር እየጨነቀው ወይኔ የመልስምቱ በጣም በሳቅ ነው የገደለኝ ያለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል አሉ እትዬ ብርቄ //

  • @HABTAMUHABTE-qm9cd
    @HABTAMUHABTE-qm9cd 26 днів тому

    የሚገርም ነው🙁

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና ሰውዮ እራሣቸው ጭራቅ ሆኑብኝ😢 ብንግግራቸው ፈጣሪ የመናፍስት ሴራ አስተማሪኦች ያብዛልን❤

    • @dramboo
      @dramboo Місяць тому +1

      ኧረ በሳቅ ሞትኩ። ሥራው ሲነቃበት የማይወዱ

  • @happykidsABC-123
    @happykidsABC-123 Місяць тому +1

    please subscribe like share enadrglet, bertaln Fikre Gebriel wendmachn. joro yalew yisma engdih eyayu endalayu mehon min ylutal libona yistew min yibalal. EGZIABEHER YITEBKEN!

  • @ssss4655
    @ssss4655 Місяць тому +1

    ወድማችነን ሸር ላይክ እናድርግው አላማዊ ቢደወ ቢሆን እስካሁን ስንት ሽ በታየ ነበር ግን ለምድነው መንፈሳዊይ ወድሞችን የማናሳድጋቸው

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu Місяць тому +1

    ተይዘው ነው ወደይ ኣደለም የበፊቱ ሰበከታቸው ደስ ነው ሚል የነበረ እውቀት ነው የተቸገርነው ብሎ እውቀት የሌላቹ ሲሆንሳ😂😢

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 9 днів тому

    ጠበል ዉሰድዋቸዉ አግዝዋቸዉ ምክንያቱ በርኩስ መንፈስ ተይዘዉ እንዳይ ሆን እነዚ እናዉቃለን ፣ ጥበብ ነዉ የሚሉ የሆነነገር አርገዉባቸዉ እንዳይሆን በፀሎት በጠበል መጠበል በተክርስትያን በምትጠቀምበት በቅባ ቁዱሰ ፣ባላቸዉ ሊድኑ ይችላሉ።አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችንእየሱስክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ Місяць тому +1

    አድኛ ሴጣን
    አቴ ነክ ውይ አይድኑ ውይ ስዉን አያድኑ እዉር እግዚአብሔር ይጋፅጥስ ውድምቺን ብሪታ እናዝ ጡውት ስብክ ማታ ቶቃይ ናቾው ማቸሜ ድብሎስ ባአካል ቁቺ ብሎ አያዎራምኮ እድህናዝን ታውርሶ እጂ 🤔🙅

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp Місяць тому +4

    መንፈሱ በውስጣችን ሲሆን አንደኛው ሴራው እንዲነቃ አለመፈለግ መዘናጋት ምን ችግር አለው በሚለው መጓዝ ነው የሚፈልጉት ይገርማ እንቃ ባይ ነኝ ይህ የጥልቁ መንፈስን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምዕመንን ያጣንበት ሴራ ዋናው ይህ የጥልቁ መንፈስ ነው ። እና ባርካችሁ ለሚሉት ሰይጣንን ባርኮ መጠቀም አይከብድም መጠንቀቅ አለብን ክርስቲያንን ሁሉን ይመረምራል ግን እርሱ አይመረመርም

  • @user-kg7yr8wz1g
    @user-kg7yr8wz1g Місяць тому +1

    እሳቸውን የሰይጣን ጠበቃ ያደረጋቸው ማን ነው??

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    የተቸገርነው እውቀት ነው አሉ የተቸገርነውን እውቀት ማን ደበቀብን ማነው ?
    ሴጣን ከሆነ ግብሩን ማወቅ ነው አሉ እንዴት ነው ሴጣንን በግብር እያታለልን እያባበልን አብረን የምንኖረው እሺ እርሶ ግብሩን ካወቁት ለምን አንድ እርምጃ አልተራመዱም

  • @Orthodox72112
    @Orthodox72112 Місяць тому +1

    እባክህን ስለ ባህረ ሐሳብ የሚባለዉ መፅሐፍ ሐሳብ ስጥበት።

  • @yohanesgebre2853
    @yohanesgebre2853 26 днів тому

    ❤❤❤berta menagerachewn attlaw kaltenageru lnakachew achlm ❤❤❤
    Edma tana yistlgn ke memhr grma wendu: yemnfes ljioch elf alaf hunenal

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +2

    ጠላትነት ተቤት ነዉ የሚጀምረዉ እሄም የርኩስ አጋንት ስራ ነዉ

  • @የ12abate
    @የ12abate 22 дні тому

    ያልተነካ ግልግል ያዉቃልነዉ ነገሩ ባሁኑጊዜ ካንዳንድ አገልጋዮች ምእመኖቹ እዉቀት አለን እድሜ ለናተ ብዙ ተምረናል አዉቀናል ስንወለድ በባእድአምልኮ ተወልጄ እዴትነዉ የሴራጥንሰሳ የለም ልልየምችለዉ በትክክል እየተወሠድንነዉ በልብሱ በምግቡ በሁሉም ገብተዋል

  • @tsgegebrezgi557
    @tsgegebrezgi557 Місяць тому

    Ewente new wendimi Egezeabher yerdan

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    😂😂😂😅😅😅😅ይህ በእንባ ያስነባል እይ ጠቆር ስልጣን ላይ ሲሆን እንዴህ ይሰራል መምህር ግርማ የእኔ አባት ይህ ያረጋል የሚባል ሰዉዩ የ666 አባል ሆናል ልበል 😢😢😢አይኅ

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube Місяць тому

    ግን ? ግብሩን ማወቅ ነው ያሉት ሊገብሩለት ነው?🤔

  • @jobrook3995
    @jobrook3995 4 дні тому

    በልኩ ሰይጣንን ማወቅ የግድ ነው
    We can’t simplify the logic to be aware and have the knowledge.