ባለሀብቱ የ18 አመት ወጣት ልጁን ካደ ንብረቱንስ ለምን አሸሸ?ልጅስ ወዴት ጠፋ? CherkoseShow/ጨርቆሴ ሾው DaniBrasco

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 153

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 21 день тому +2

    የኛ ጥቁር አዝሙድ እንኳን ደህና መጣህ እኛም እንወድሃለን እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ😍❤❤❤

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 22 дні тому +6

    እንዴት ንብረት በእናትና በአባት ስም ይሆናል ትክክል አይደለም ሀብታን ማስመለስ አለብህ የጋራ ሀብት እኮነው

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 22 дні тому +10

    ዳኒ እንዴት ነህ እንግሊዝ አገር የመጣችውለጅ ሀብታ ተመለሰ እንዴት ሆኑስትሰራ እስከመጨረሻው ዳር አድርሰው አንጅ

  • @WafaaKerres
    @WafaaKerres 22 дні тому +6

    ዳኒ በጣም ነው ደስ የምትለው በርታ❤

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 22 дні тому +4

    የኛ ጥቁር አዝሙድ እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤

  • @JabariMadin
    @JabariMadin 18 днів тому

    ኦፎይ የኔ እህት እንደኔ ነሽ ዳንዬ እኔም እቁብ ሲገባ በህቶቹ ቦታ ሲገዛ በህቶቹ በወንድሞቹ እኔ በጣም ለቤቴ ማርያምን እደክማለሁ ለምን በእህቶችህ በወንድሞችህ ታደርጋለህ ሥለው ሆድሽ ይሙላጂ ምናባሽ ታቂያለሽ ይለኛል እኔ ደሞ ወንድምም እህትም የለኝም ሁለነገሮቼ ልጆቼ ናቸው ከአንድም ሁለት ወልጄለታለሁ ግን ለልጆቹ እንኳን አያሥብም እድሜልኬን አረብ ሀገር ላይሞላልኝ ወደ ሐገር እንኳን እንድገባ አይፈልግም በላኩለት ብር የራሱን ሒወት መቀየር ነው የሚፈልገው ዳንዬ በፍቃደኝነት ወንድም ሁነኝ እባክህ ሠላምህን ያብዛው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 22 дні тому +7

    ዳንዬ ሰውየው ዲኤንኤ ከፍሎ ይሆናል ያስቀየረው በትክክል እናንተ ብታስመረምሩ ሰውየው ጠምዛዛነገር ነው እባክህ ተባበራት። አገራችን እንደሁ ሙስና ብሶበታል።

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 22 дні тому +1

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይረዳህ አተ ብዙ ስራወቹ ስሰራ ዓያለሁ ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ

  • @zelalem-d6v
    @zelalem-d6v 20 днів тому

    I like Danny Brasko
    Very stylish typical American young boy topped with Ethiopian manner and flavor
    Big up way to go Danny Brasko

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 21 день тому

    ሰውየው ግን ጤነኛ አይመስልም አነጋገሩ ቤተሰብ አረ ላይክ ያሳል እናበረታታው በርታልን ዳኒየ 🙏❤❤❤❤

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w 22 дні тому +3

    Matti naf ta.a Addara wari Afaan kana bettan ❤❤❤

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 21 день тому

    ዳኒ አናደህኛል በድጋሚ ዲኤኔ ይሰራ ወይ አትለውም መሀል ገብተህ ሙድ ያዝክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abeer1234-o7e
    @Abeer1234-o7e 21 день тому

    Daniye liju yesuwa hone alihone y drshawan mewused alebat...lehodma kehone yetim tesrto yibelal tiziza yehone sewuye

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 22 дні тому +1

    አንደኛ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 22 дні тому +1

    በጌታ ስም ምንጉድ ነውየምንሰማው ልጅዋን ለጥንቆላ ገሎት እምዳይሆን

  • @HermonSelomu
    @HermonSelomu 22 дні тому

    Sera. Atbeza man

  • @tigisttigist5006
    @tigisttigist5006 20 днів тому

    Dimtsi Xirat Pls

  • @Zafudasetae8970
    @Zafudasetae8970 21 день тому

    ጅግናየ በርታልን ዳኒየይ ❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 19 днів тому

    ዳኒዬ እንኳን በስላም መጣህ 50k እንስገባ ጋይስ አይክፍለብትም ❤❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  19 днів тому

      የኔ ቀና ስወድሽ እኮ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም ያሳዝናል

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 22 дні тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዳኒ ❤❤❤

  • @NitsuhNitsuh
    @NitsuhNitsuh 22 дні тому

    Bereta wendema ❤❤❤

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 21 день тому +1

    DNA በገለልተኛ ወገን ይሰራ እንጂ ሰውዬው አጭበርባሪ ይመስላል

  • @tayebatayeba6433
    @tayebatayeba6433 21 день тому

    Dani danusha❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 21 день тому

    እንደገና ልጁ ከለ ይመርመር እንጅ ሰውዬው ደህና አይመስልም

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 22 дні тому

    Danish.zare demo minidenew yametakeline❤

  • @HgHh-z5t
    @HgHh-z5t 21 день тому

    Dani leshimgilna. Atbekam

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 21 день тому

    Dani ebakin wede hig bota wisedew berasu adebet tenagirowal

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 22 дні тому

    Selam Daniye❤

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 21 день тому

    Dani wedime sititeyikachew kofiten bel afatitachew

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 22 дні тому

    አህለን ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣክ

  • @YosefAssefa-u3f
    @YosefAssefa-u3f 22 дні тому

    Bro bro ❤

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 20 днів тому

    Sewyew magtalech blo nbret endatkafel new

  • @Merrychalai5z
    @Merrychalai5z 22 дні тому

    Dani magna well come ❤

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 21 день тому +1

    Ara yaa ummaata keenya ethiopia garaam deema jirtu yaa waqaayyoo atti nuti araarami 🙏😢 agzosh obbooleetii too waqaayyoo sii yaa gargaaru maal kun likskiisi qoshaashan dhugaa namni ilmoo ofii agaata danii jagna keenya jabaadhu dubaa isaa qoraatan seerati dhiyaachu qaba maal kun balaageen😢 kun qoshaashan dubaartii bira qaba DNA ifaa basaa marmaa godha

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 20 днів тому

    Sewuyewu betami metfo newu endegena DNA yderegi tenkolegna newu batweldiletmi yigbatali setluj atgfa
    Min ayneti legenzebu newu ymiysasibewu sidi 💔

  • @Hayat-yt8pb
    @Hayat-yt8pb 21 день тому

    ባርች🥰

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 22 дні тому

    😢😢😢😢አይቤተሰቦችህበከዱህ 😢😢የዉነትልጅህን ተካድክአላህ ይክዳህ

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 22 дні тому

    እን ኳን በሰላምመጣህ ወንድማችን ዳኒሻ

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 22 дні тому

    braseko kezeh tekureteh lay ye tsegureh stayl masetelatu

  • @יצחקזלקהטמנו
    @יצחקזלקהטמנו 22 дні тому +1

    ዲኢኔኢን በገለልተኛ ሰው ማድረግ አለባቸው

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 22 дні тому

    አህለን ባርች 👍👍👍👍

  • @ፍታዉ
    @ፍታዉ 22 дні тому

    ዳኒ እንካን ደና መጣህ ወንደመ❤

  • @atsede054
    @atsede054 13 днів тому

    በርግጥ እዉነት ሊኖረዉ ይችላል ነገር ግን እንዴት ዱኤን ኤን በድብቅ ለማስመርመር ወሰነ? ለምን ከሚስቱጋ ቁጭ ብሎ ነገሮቹን ለመፍታት አልሞከረም? ለምንስ በቤተሰቡ ያስደፍራታል? ለምንስ ቤተሰቦቹ ሲጀመር ጣልቃ ይገባሉ?
    እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቹ አሉበት

  • @HayatQw
    @HayatQw 22 дні тому

    የመዳም ቅመሞች አላህ ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቃችሁ ጥቁር አዝመድ ጥሎብኘ ስወድህ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 22 дні тому

    ዳኒ የዛየሌባ ጉዴይ እመደረሰ እህታንን ያጨበረበዉ አሳዉቅን ዳኒ ??

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 20 днів тому

    Yhe raru masteja newe nbret mashshu sletenagere

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 16 днів тому

    ወጣቶች ከዚህ ተማሩ ቤተሰብ ያልፈቅእደው ትዳር እሄ ነው መጨረሻው አስተውሉ

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 21 день тому

    ሰላም ጥቁር ቅመምየ እኳን ደህና መጣህ ልን ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 21 день тому

    ሰላም

  • @HaimiHaimi-l6n
    @HaimiHaimi-l6n 22 дні тому +1

    የዳኒን ስልክ እምታዉ ኧረ ኮመታተሮች ብሰጡኝ ምናለበት ስንት ጊዜ ጠየኩኝ ዳኒ ለምን አንተ አሰጠኝም ፈልኬክነዉ

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 22 дні тому

    ጥቁርአዝሙዴ ደህናነህ ❤ አድናቂህ ነኝ

  • @gfhfgh2137
    @gfhfgh2137 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Zafudasetae8970
    @Zafudasetae8970 21 день тому

    ዳኒየይ በምን ለገኝህ እችላለው ❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 22 дні тому +1

    እረገኝ የዛሬው ጫን ያለ ነው😮😮😂😂😂

  • @amaamm-xj3ib
    @amaamm-xj3ib 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abeer1234-o7e
    @Abeer1234-o7e 21 день тому

    Be eyesus sim tidarn miyadeferis menfes

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 20 днів тому

    Yetyewa fracha alebat lijun bedgami D N A ydereg

  • @mdet8849
    @mdet8849 21 день тому

    ጥቁር አዝሙድ ዛሬ ደምፁክ ተቀየርብኝ ❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 21 день тому

    ሁኔታቸው ግራ ቢያጋባም ግን ሰውየው ገንዘብ የሚወድ ይመስላል ሰውየው ልጁን ግን በዲኤንኤ አስምምሩው

  • @KuzemaAdam
    @KuzemaAdam 21 день тому

    This family 😂🤣🙆

  • @YosefAssefa-u3f
    @YosefAssefa-u3f 22 дні тому

    Brasca❤

  • @fatumamohamedyassin2957
    @fatumamohamedyassin2957 22 дні тому

    Ke Dubi yemetachewa almaz guday yet derese

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 18 днів тому

    እደፋሻለሁ ይላል እንዴ ሃብትክ የት የሚያደርስክ መሰለክ ክክክክክ

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 22 дні тому

    yehe dedeb mehaim new yemenagrrewun wede hig akerbachew

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 22 дні тому

    ምንጉድ ነው የምንሰማው እንዴ እነዝህን በሕግ ለምን አትጠይቂም እህቴ ዳኒ ይርዳሽ ይህንን ጉዳይ ለባለጌ ባልና ቤተሰቡ አንቺ ተለይተሽ በቤተሰቡ ያደረገውን ንብረት ተካፈይ እና ውጭ ተካፍለሽ ውጭ

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 22 дні тому +1

    Beraseko DNA ante asemeremer

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 22 дні тому

    ዳኒይይኛጀግና

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 22 дні тому +1

    ❤❤❤❤💔💔💔💔😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆

  • @semTIWu
    @semTIWu 22 дні тому

    ግልፅነቱ ግን ሠዉዬዉ✅

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 21 день тому

    የሳቄምንጭ ባርች😂

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 22 дні тому

    ወመኔ

  • @ሂወትለኩሉዮዳሄ
    @ሂወትለኩሉዮዳሄ 21 день тому

    ዳንየ ኣንተ ኣስመርምረዉ ሰዉየዉ

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 22 дні тому

    tiru mereja new yetenagere yalew

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 18 днів тому

    ❤😂❤

  • @zaresma
    @zaresma 22 дні тому

    ዳኒ ብራስኮ ሽር ላይክ አደራጉ እንጅ ቤተስበ ❤❤

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 21 день тому

    ይሄ ሰዉዬ ምን እያለ ነዉ በምራቅ አይደል እንዴ ዲኤንኤ የሚታወቀዉ

  • @NanzkeiPilatan
    @NanzkeiPilatan 20 днів тому

    ባርች 2ቱምጋ የተደበቀ ነገር አለ ልጁን አስመርምረው የሌቢያመጣስ ሠውየው በጣም የሠው ወሬ ይሰማል

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  20 днів тому

      እኔም የገረመኝ ነገር ነው😅😂😂😂😂😅❤🤲

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 16 днів тому

    ቀይ መልበስ ቀይ ያደርጋል እንዴ

  • @semTIWu
    @semTIWu 22 дні тому +3

    ብራስኮን ✅✅የዳኒ ወዳጆች ሳልሞት ሠብስክራይብ አድርጉኝ ተክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @YosefAssefa-u3f
    @YosefAssefa-u3f 22 дні тому

    Brasca

  • @meksudnuredin8873
    @meksudnuredin8873 22 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂 Ere uuuuu

  • @السبايدرمان-ز8ي
    @السبايدرمان-ز8ي 21 день тому

    አኡዙቢላህከደዚህአይነትትዳርቁሞመቅረትይመረጣልኡፍፍፍመቃጠል

  • @zelalem-d6v
    @zelalem-d6v 20 днів тому

    If what she is saying is true She needs to get help and the guy need to go to jail

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 22 дні тому

    hig yefered

  • @Zinazina-c4s
    @Zinazina-c4s 22 дні тому

    ዳንሻ ቪድዮቺህ viral እየወጡ አይደለም እንድሮ በስም ሌላ ሴው ከፍቶ ነዉ ዎይ?

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  22 дні тому

      Yes... video yan reported eyaragobagha selahona.naw

  • @በረንታ
    @በረንታ 22 дні тому

    እንደማመር እስኪ ቅመሞችየ

  • @freweinigirmatsion4202
    @freweinigirmatsion4202 21 день тому

    ንብረትዋ ትካፈል::

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 21 день тому

    DNA

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 22 дні тому +1

    ሰውዬው በጣም ዋሽቶዋል ምክንያቱም ንበረቱን ለቢቻውን ለማደረግ ወደ ቤተሰቦቹ. አሽሽ ሁለተኛ በገንዘብ አሰርቶ የደዬኔ ሊስመጣ የተሳሳተ ልጄ አይደለም ለማለት ነው ስለዚህ እንደገና በዳኒ አማካይነት ቴስት ማደረግ አለባቸው. ሰውዬው ሞኝ ነው ካሜራ ባለበት ለፈለፈ. ስለዚህ ሴትዬዋ ወለደችም አልወለደችም ሚስት እስከሆነች ግባሽ ንብረት ከሳ ከዳኒ መስረጃውን ወስዳ መክሰስ አለባት የቪደዬ ማስረጃ. አላት በምንም ምክንያት በባዶ አትቀርም ምክንያቱም ሚስት ናት ይሄ ባላገር ርውነቱን በካሜራ ፊት ለፊት ለፍልፎዋል

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 21 день тому

    ምን ሰውየው ከፍሎ ይሆን በገለልተኛ ይመርመሩ

  • @Dani-g4t2h
    @Dani-g4t2h 19 днів тому

    ሰውዬው መሀን ከሆነ ሰውዬው ሆን ብሎ እድታረግዝ ሊያረጋት ይችላል

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 22 дні тому

    daneal yehe sew wede hig yekereb DNA bechawun masemermer trgebe ayedelem

  • @Dani-g4t2h
    @Dani-g4t2h 19 днів тому

    ልጁ የሱ ባይሆን እኩዋ እራሱ ሊሆን ይችላል ያሴረባት ባለፈው ነበልባል ሚዲያ ላይ ሚስቱን ምሀን ስለሆነ ሌላጋ ያስተኛት ከጥበቃው ጋ

  • @Abeer1234-o7e
    @Abeer1234-o7e 21 день тому

    በዱባ ወጥ ይሁንልክ ዳን ይሄ ሰውዬ ምንም አልተመቸኝም። ደግሞ ጢዚዛ በልልኝ ዳን እንደነስር አይን ከግብ እንደምታደርስ አልጠራጠርም

  • @atnafubinyam9858
    @atnafubinyam9858 18 днів тому

    መጠየቅ ፈራህ ደፈር በል

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 21 день тому

    ሰዉየዉ የዉሸት ነዉ እሚሆነዉ ይመርመር እንደገና ድኤንኤ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 21 день тому

    ሰውዬው የሴይጣን ቁራጭ ነው መከታተል አለበት

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 22 дні тому +1

    ድምፁ እራሱ የቆሽሽ ዳፒሎስ ቆሻሻ ይህ ባለጌ እቤተሰብህን እያስደበደብካት ብልግና አንተ ብሎ ባል ቆሻሻ ንብረትዋን ስጥና ተፋቱ መሰሪ አንተ ነህ ክብር ክብር ትላለህ ክብርህ ይጥፋ ቆሻሻ አንተብሎ ክብር