የፍቅር ፍላጎት/ግንኙነት ከማድረጋችሁ በፊት በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 8 ምግቦች እና መጠጦች| Avoid this foods and drinks| Foods

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  10 місяців тому +8

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @Lek-l7o
    @Lek-l7o 9 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @MuseTaga
    @MuseTaga Місяць тому

    Hi dena not? Xiru timrt wosijiyalw le setoch simet yikensal?

  • @AbdurezakNoor
    @AbdurezakNoor 5 місяців тому

    sincere yifetinal lemin

  • @امامشيفراو
    @امامشيفراو 7 місяців тому

    Beta tiru timihirt new Berta Thank you!

  • @TeshomeMekuriaw
    @TeshomeMekuriaw 7 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @SirbamoDuguna
    @SirbamoDuguna 8 місяців тому +1

    ምን እንጠቀም ታድያ

  • @KalidYetera
    @KalidYetera 9 місяців тому +1

    ዶክተርዬ አንድ ጥያቄ አለኝ አሱ የተስትሮን ሆርሞን የምጨምሩ ምግቦች እነማናቼዉ? እንዴትስ ብጠቀም ነዉ መጠኑ የምጨመረዉ

  • @GechAweno
    @GechAweno 7 місяців тому

    Yes

  • @Ethio_islamic_tips249
    @Ethio_islamic_tips249 10 місяців тому

    Ke Carbohydrate mulu be mulu metakeb wufret yekenisal weyis iykenisim, belom lela yetena Chigr yasketlal?

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 8 місяців тому

    እናመሰግናለን እሺ እናስ ምን እንብላ ታድያ

  • @tigistayele8845
    @tigistayele8845 10 місяців тому +1

    Hi Doctor! vitamin D min ayinat migbi now?

  • @AbdullahBaba-hm6dw
    @AbdullahBaba-hm6dw 7 місяців тому

    doctor wendme wuha shint wedyaw wedyaw yimetewal mndnew chgru

  • @yimameshetu8854
    @yimameshetu8854 9 місяців тому +3

    ታዳ ምን እንብላ ዶክተር😅😅

  • @HelmaJfg
    @HelmaJfg 10 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 8 місяців тому +1

    ዶክተር እኔ የምን ችግር ነው ቶሎ አረካም እሱ ጨርሶ ይወርዳል እኔ ግን እሰቃያለሁ ስጠይቀው ይታገላል

    • @KMI-qi5sw
      @KMI-qi5sw 6 місяців тому

      ሴግትመቺነበርእደ

    • @addisugietu881
      @addisugietu881 6 місяців тому

      እኔም ቶሎ አልጨርስም ስለዚህ ፍቺውና አብረን እንሁን

    • @RozaAbas
      @RozaAbas 2 місяці тому

      ​@@addisugietu881😂

  • @ztube6574
    @ztube6574 10 місяців тому +4

    ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ በአላህ ከባሌጋ ስደት ላይ ነው ያለነው በስራ ምክንያት በወር 2ወይም3ቀን ነው የምንገናኜው እና የወሊድ መቆጣጠሪያ ታብሌት ለምፈልገው ቀን ያክል ተጠቅሜ ከዚያ ከባሌጋ ወደስራ ስመለስ ታብሌቱን ማቆም እችላለሁ ወይስ ግደታ ፔሬድ እስከሚመጣ መውሰድ አለብኝ ???🙏

  • @AbdurahemanAman
    @AbdurahemanAman 8 місяців тому

    እኔ በግኑኝነት መሥኤ ጭቀት አለብኝ መፍትሄ ይኔረዋል

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 10 місяців тому +2

    ወድም እስኪ መልስልኝ እኔ የወር አብባ ይቆያል ግን ወገበን ያመኛል

    • @AlsisAtnafu-ki1hm
      @AlsisAtnafu-ki1hm 10 місяців тому

      የፉንድድስትበጂ የወርአበባሽወቅቱንጠብቆይመጣል

  • @GoytomKahsay-p6c
    @GoytomKahsay-p6c 9 місяців тому

    Slkh tsaflgn letyakie

  • @MulukenAheh
    @MulukenAheh 7 місяців тому +4

    ቀይ ሺንኩርት ለወንድ ልጂ ብልት ጥንካሬ ወሳኝ ነው የተሰሳተ መረጃ ለምን ትሰጣለህ

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 8 місяців тому +1

    ተደምጣሀል

  • @AbTa-b5l
    @AbTa-b5l 3 місяці тому

    አንድ ሰው ቶሎ የመጨረስ ችግር ምንድነው ?

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 7 місяців тому

    🔥🔥🔥

  • @حياةمحمد-ج4ع
    @حياةمحمد-ج4ع 10 місяців тому +1

    ወንድም እናመሰግናለን ! እስኪ ጥያቄየን መልስልኝ እድሜ ይስጥልን.
    ጥያቄየ ከግንኙነት በኃላ የሱ ፈሳሽ ተመልሶ ይወርዳል በዚያውም ከተኛሁኝ ቀጭን ፈሳሽ ይፈሳል ወዳውኑ እደጨረስኩኝ ግን ምታጠብበት ጊዜ አለ በዚያን ጊዜ ግን የራሱ ፈሳሽ ወፈር ያለ ይወርዳል ማለት ነው ግን ይሄ በምን ምክንያት ነው እስኪ ይሄ በተደጋጋሚ ነው ያለው ማለት ነው
    እና ይሄ የሱ ፈሳሽ ተመልሶ መውረዱ ፅንስ ይፈጥራል ወይ ማርገዝ ብፈልግ!!? ወይስ ስለሚፈስ መፀነስ አልችልም!!? ከቻልክ መልስልኝ ብዙ ጊዜ እከታተላለሁኝ ቸር ያቆይህ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 місяців тому +1

      ይህ የተለመደ ነገር ነው... ፈሳሹ ስለተመለሰ አታረግዢም ማለት አይደለም ይረገዛል እሺ የሱ ፈሳሽ ላይ ችግር ከሌለ በስተቀር!

    • @حياةمحمد-ج4ع
      @حياةمحمد-ج4ع 10 місяців тому +1

      @@healtheducation2 እድሜ ይስጥህ በጣም አነሰግናለሁ. ግን ከሱ ችግር አለበት ብየ እዳልል ሌላ ሚስት አለቺው እሷ አርግዛለች
      እሷን ሳያገባ በፊት ይህ ነገር የለብንም ነበር በኔና በሱ መካከል. ከጊዜ በኃላ ነው የመጣብኝ ከልብ አመሰግናለሁ.
      ካሁን ቀደም ግን እርግዝናን በቤት ውስጥ ለማወቅ ብለህ ያስተላለፍከው መልእክት ላይ በሽንት ጨውን ጨምሮ ማወቅ ይቻላል ብለህ ግን ሞክሬው ነበር አለየልኝም ከኒናውን ካቆምኩኝ እሱ በማያውቅ መልኩ ትቼው ነበር ግን ከሁለት ወር ውስጥ አንድ ጊዜ መጥቶነበር አሁን ግን ከቀረ በመምጫው ቀን የጠበቅኩኝ አምስት ቀን አልፎታል በሽንት ሞክሬ አለየልኝም እስኪ ያለህን አስተያየት ምከረኝ

  • @MebratuGirma-j1s
    @MebratuGirma-j1s 28 днів тому

    እረ ዶክተር ቡና አነቃቄ ነው

  • @QaasimGalatoo
    @QaasimGalatoo 7 місяців тому

    🎉🎉

  • @AmareFetenealene
    @AmareFetenealene Місяць тому

    ጥቅሙስ

  • @NuradinDesta
    @NuradinDesta 10 місяців тому

    🎉

  • @abduman-en7iy
    @abduman-en7iy 7 місяців тому +1

    ሽንኩርት ማለት ሊገባኝ አልቻለም

  • @Aነኝየከላላዋ
    @Aነኝየከላላዋ 10 місяців тому +1

    ሠላምነው

  • @Sam-nu4pg
    @Sam-nu4pg 9 місяців тому

    ጭራሽ ቡና እዳውም አነቃቂ ነው ሲባል የምንሰማው

  • @Sarina956
    @Sarina956 10 місяців тому

    ❤❤❤❤😊

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 місяців тому +1

      Selina

    • @Sarina956
      @Sarina956 10 місяців тому

      @@healtheducation2 እየተሽኮረመምኩም ቢሆን አዳምጫለሁ 😅🤭

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 місяців тому +1

      @@Sarina956 ልጅ አይደለሽ እንዴ

  • @udhhd7khudhhd7kh6
    @udhhd7khudhhd7kh6 10 місяців тому

    ሰላም ዶክተር ❤

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ArayambrahtuGeberemicael
    @ArayambrahtuGeberemicael 6 місяців тому

    ሁሉም ኣይነት ኣትጠቀሙ ኣይሻልም ምሴሌ ጣፋጭ መጠጥም ኣልኮል ጣፋጭ ምግብ ሁሉ ኣትጠቀሙ ኣይሻልም

  • @Geremew-44
    @Geremew-44 7 місяців тому

    D4d

  • @SitotaAgena
    @SitotaAgena 8 місяців тому

    10Q

  • @asratshage3177
    @asratshage3177 6 місяців тому

    አመሰግናለሁ

  • @aster7622
    @aster7622 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉