የእንግሊዝኛ ጠቃሚ ግሶች በ አማሪኛ፣ English-Amharic Part 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024
  • እንኩዋን በሰላም ወደ Tatti Tube መጣችሁ ፥ በዚህ ቻናል ጥሩ በሆነ መንገድ እንግሊዝኛ እና ስፓኒሽ ቋንቋ አስተምራለሁ፣ ተከታተሉኝ ፣ትጠቀማላችሁ።

КОМЕНТАРІ • 616

  • @tattitube107
    @tattitube107  5 років тому +75

    በዚህ ቪድዬ ላይ should ን በምፅፍ ጊዜ በችኮላ l ሚለውን ፊደል ሁለት ቦታዋች ሊይ ዘልዬዋለው.. ቪድዮውን ካወጣሁት በሁዋላ ነው ያየሁት sorry 🙏

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 5 років тому

      እንግሊዘኛ ትምህርት እጅግ በጣም ነው የምወደው ት/ቱም ይገባኛል አሁንም የመማር ፍላጎቴን እንደ ገና አመጣህብኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ።

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 5 років тому +2

      እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ ።

    • @AhmedAhmed-ov7cc
      @AhmedAhmed-ov7cc 5 років тому +1

      @@Rahael21-r5h ere enase bezu anibabe qalitoshun aweqalhu gen agetatemai miwerate aleshilme endate mawerate yeshilile

    • @AhmedAhmed-ov7cc
      @AhmedAhmed-ov7cc 5 років тому +1

      Tatti tube keep up the good work my god bless u
      Could you teach do did dose etc....

    • @raheladane9232
      @raheladane9232 5 років тому

      ይሄኛው ከበደኝ

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 5 років тому +74

    ለካስ ተማሪ ካለ አስተማሪ የትም አለ
    በርታልን እናመሰግናለን
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @tattitube107
      @tattitube107  5 років тому +1

      Amesegnalew 🙏

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому +1

      ትክክል

    • @selamlegese3983
      @selamlegese3983 5 років тому

      @@AaaBbb-tn8bo በሰላም ነው? ጠፋክ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      አለሁኝ አልጠፋም

    • @selamlegese3983
      @selamlegese3983 5 років тому

      @@AaaBbb-tn8bo ኑርልኝ ወንድሜ
      ማለቴ part 5 መቼ ነው
      ወይስ እኔ ጋር አይገባም ማለት ነው?

  • @poyurey3281
    @poyurey3281 3 роки тому +1

    Egzabeher abzeto yebarkeh melkamenet leras new
    Thank you so much teacher 😍❤
    UA-camroch sile zeregnent yemetaweru isty enda #Tatti eweketachun akaflun

  • @seblemamo5538
    @seblemamo5538 5 років тому +18

    ተስፍሽ በጠቆመኝ ጥቆማ መሠረት ተገናኝተናል…
    ችግራችን ገብቶህ፣ አስበህ ይህንን በማዘጋጀትህ በጣም እናመሰግናለን…

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 3 роки тому

    ለሕዝብህ አስበህ ይህንን በማድረግህ በጣም ከልቤ አመሰግንሀለሁ።
    ተባረክ!

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 5 років тому +7

    አረ በጣም የምገርም ነዉ እኔ እንግሊዘኛ ለመማር እና በጣም ጥረት ስያደራግ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ አለኝ አንተን በመገኛቴ ጌታ ጥበብ ያብዛልህ በርታ

  • @atakltitadesse7685
    @atakltitadesse7685 5 років тому

    እድሜና ጤና ይስጥህ ያገሬ ልጅ በርታ ስራህ ሁሉ ጥሩ ነው ብዙዎችን እየደገፈ እየለወጠ ነው።

  • @bahlietube1358
    @bahlietube1358 5 років тому +1

    Good job!! Pure Excellence.

  • @efebiru1401
    @efebiru1401 5 років тому

    Adis nagn tati you tube betam desyilal tebarak wandime englizagnan manbeb ena memar tlobign betam new ymiwadew thank you so much

  • @mememisha9583
    @mememisha9583 5 років тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ስለሀገር ብታወራ ያምርብካል ያለህን ሰተካል እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እናመሰግናለን በርታ እንደ አንተ አይነት እውቃታቸውን ያምያከፍሉ ወንድሞችን ያብዛልን

  • @dawitdemissie8726
    @dawitdemissie8726 5 років тому

    ተባረክ እንዳንተ ቅን ሰዎችን ያብዛልን

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 5 років тому

    መንህ ዘርህ የተባረከ ይሁን እንግሊዘኛ መልመድ ፈልጌ ነበር ንጽህ ሰው እንዲህ ያስተምራል እውቀቱን ያካፍላል ቃላት የለኝም ልናገር ተባረክ

  • @ሰያየናቱልጅ
    @ሰያየናቱልጅ 5 років тому

    በጣም አመሰግናለው ክብር ይገባሀል

  • @godislove2134
    @godislove2134 5 років тому +3

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው በጣም እናመሰግናልን ጥሩ መምህር ነው ወንድማችን በርታ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ታቲ መምህራችን።

  • @selamethiopia4205
    @selamethiopia4205 5 років тому

    Hulunam Video eyezoki 👍🏽 be ewunet yesibhle betam teru aesitemari neh😍

  • @relaxwithnature9259
    @relaxwithnature9259 5 років тому

    ደስ ይላል ቀጥልበት 👍

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 5 років тому

    አመስግናለው ወድሜ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ጌታ ይባርክ ❤❤

  • @ሸጋነኝየባባልጅ
    @ሸጋነኝየባባልጅ 5 років тому

    ወንድሜ ተባረክ ከልብ ከልብ ነው የማመሰግነው ክፉ አይንካህ በርታልን የኛ ማኛ ተስፊሽም ምስጋናዬ ይድረስህ

  • @lizadawit1998
    @lizadawit1998 5 років тому

    ያንተም ሰላም ብዝት ይበልልክ የተባረኽ ልጅ !

  • @adishanan9611
    @adishanan9611 5 років тому

    እንኳን 1ጊዜ 1000 ብትለኝ ሰብስክራይብ አደርግሃለሁ የመልካም ወጣት ፍሬ ነህ ተባረክ

  • @mesfintelila8373
    @mesfintelila8373 5 років тому

    Wonderful !!! ተባረክ

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 5 років тому +1

    3ኛ ቀኔ ተማሪህ ከሆንኩ በጣም በጣም አመስግናለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤️🙏🏻

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 5 років тому

    እናመሠግናለን መልካም ሰው ነህ

  • @እናትየእግዚአብሔርባሪያ

    እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ወንድሜ በጣም ነው የሚገባው በዛ ላይ ት/ት አሰጣጥህ ቀለል አድርገህ ነው አታጨናንቅም በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ሄለንታደለመንግሥቱ
    @ሄለንታደለመንግሥቱ 5 років тому

    እግዚሃብሔር ይባርክህ በእውነት ሳስተምር ይገባል መልካም ሰዉ የዘረኝት ስድብ ነበር ሳዳምጥ የሚውለው ዘረኝነት ከምድር ገጽ የጠፋው

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 5 років тому

    ምርጥ ልጅ ወንድሜ ህዝቤ የpoletica ጡረተኞች ከሆኑት መሀከሎች የተለየ ሀሳብ ይዘህ መምጣትህ አደንቃሎ

  • @lanasadi5275
    @lanasadi5275 5 років тому +12

    በጣም ጨዋነት የተሞላው ስርአት ያለው ትምህርት

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 5 років тому

    ወጣት አስተማሪ ብቻ ሳትሆን የማስተማር ብቃትህን ለማካፈል የተነሳህበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው:: ትህትናህ ሌላውን ጉንህን እንዳላይ ጋርዶት እንድከታተልህ ጋብዞኛል:: ተባረክ

  • @betehatiruneh8590
    @betehatiruneh8590 5 років тому +1

    ዋዉ የሚገርም ትምህርት ነው የተማርኩት ቃል አገባብ በጣም ነው የተገረምኩት ቃል እንዴት መጠቀም እንዳለብኝ እንዳት ያሉ ወንድሞችን ያብዝላን ተስፍሺየ መቸም እኛን የሚጠቅም ነገር ነው የምትልክልን በጣም እናመስግናል ወንድሜ ተባረክ

  • @samiletimo7333
    @samiletimo7333 5 років тому

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መማር እየፈለኩ አቅም በማጣቴ ነው እስከ አሁን ያልተማረረኩትና ፈጣሪ ይባርክክ ወንድሜ

  • @መናስጦታ
    @መናስጦታ 5 років тому

    Thank you ያገር ልጅ

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸናቃልህ

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ !!

  • @semegabriel1332
    @semegabriel1332 5 років тому

    በጣም ኣሪፍ ነው ቀጥልበት
    እኛም እንማራለን በጣም ትልቅ ስራ ነዉ ምትሰራዉ ያለሆው
    ሚደነቅ ነው 👍👍 ናትናኤል 👏👏👏👏

  • @sadiqejamal6856
    @sadiqejamal6856 5 років тому

    ምርጥ ሳው!!!!!!

  • @alembogale8
    @alembogale8 5 років тому

    በተስፍሽ መስታወቕያ ያወቕኩህ ቀጥልበት ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ጎበዝ አስተማሪ ነህ

  • @mariyhaylemariam2409
    @mariyhaylemariam2409 4 роки тому

    Wow tnxs lemsetan tmhrt betam agaze naw fetari yakbrln

  • @taitubesu7207
    @taitubesu7207 5 років тому

    You are very intelligent . I like your teaching system. It is clear and easy.

  • @sadaabdu4972
    @sadaabdu4972 5 років тому +1

    እውቀትህን ያዳብርልህ መልካም ሰው ነህ

  • @miyaassefa5001
    @miyaassefa5001 5 років тому

    የኔ ወንድም በርታልን እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @yoditsahle2138
    @yoditsahle2138 5 років тому +9

    ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ጎበዝ አስተማሪ ነህ

    • @dusadusa6227
      @dusadusa6227 5 років тому

      የኛሀሳቢክልብእነመስግነለንስላምህንያብዛልን

  • @yeshitareke8004
    @yeshitareke8004 5 років тому

    የምፈልገው ትምህርት ነበረ እናመሰግናለን በርታልን በተሰፍሺ ነበረ ያየሁት በጣም ቆንጆ ነው

  • @habeshashortvideos
    @habeshashortvideos 5 років тому

    Ba ewunatt betam gobez nek berta gin befit astemari naberek ende 🤔 ergixeny negn astemari mahon alabik 👏👏👏👏

  • @ibsaaahmed5224
    @ibsaaahmed5224 5 років тому

    የኔ አስተማሪ የኔ ባለዉለታ መጣም እናመሰግናለን

  • @hebrawitbelay1769
    @hebrawitbelay1769 5 років тому

    በጣም የምፈልገውን ትምህርት አስተማርከኝ ተባረክ

    • @hebrawitbelay1769
      @hebrawitbelay1769 5 років тому

      ተስፊሽ ነግሮኝ ነው የመጣሁት

  • @tirusewgenet1057
    @tirusewgenet1057 5 років тому

    ተስፍሽየ ሰው ሳይሆን መላዕክ ነው ያስተዋወቅኸኝ በጣም አመሰግናለሁ። የሁልጊዜም ምኞቴ language ትምህርት ቤት ሄጄ መማር ነበር አሁን ግን ከቤቴ ሁኜ የሚያስተምረኝ ምርጥ መምህር አገኘሁ። ለአድናቆት የሚሆን ቃላት የለኝም! እግዚአብሔር ከዕውቀትም ዕውቀት ይጨምርልህ ለቅንነትህም ዋጋ እሱ ይክፈልህ በርታልኝ ወንድሜ

  • @HayetKSA
    @HayetKSA 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ቅን ሰዉ በጣም ደሰ ብሎኞል በትምህርትክ እንዳንተ መልካም ሰዉ ያብዛልን የአብዛኞዉ የህብርተሰብ እንግሊዘኞ እጥርት አለ ለብዙሰዉ ትጠቅማለክ በርታልን

  • @essayasdejene2753
    @essayasdejene2753 4 роки тому

    ጥሩ ነው ፅሁፉን እየከለልከው ስታስረዳ አመሰግናለሁ

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 5 років тому

    Woha so amazing! Tensh fitenet chemir tesfesh tankes

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 5 років тому +32

    በተስፍሽ ማስታወቅያ በርግጌ መጣሁ እንደምገባኝ ተስፋ አደርጋለሁ በርታልን ወንድማችን

  • @tadaeltadesse8340
    @tadaeltadesse8340 5 років тому

    Wowww Wendma Betam Des Yelal Lesew Yalk Akrbot ,Akibrot Becha Hulum Temhrt Temchtognal Yet Nebrk Eskahun Ayzok Wendma Selamk Yebzalgn

  • @ሰላምኢትዮጵያዊት
    @ሰላምኢትዮጵያዊት 5 років тому

    Woww new timrtik berta wow yengilzegna chigir albign👍👍👍👍

  • @amantukue8344
    @amantukue8344 5 років тому

    Wow በጣም ጥሩ ኣስተማሪ ጎበዝ ወለፊት ቀጥይ በርታ፡well done bro i appricaite u

  • @lanasadi5275
    @lanasadi5275 5 років тому

    የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ነክ በርታልን

  • @millagetachew853
    @millagetachew853 5 років тому +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር በተለይ ስለ could ,would,could've ,would've አሁን በደምብ አውቄያለሁ አመሰግናለሁ በጣም በርታ ብሮ

  • @debora5861
    @debora5861 5 років тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ ሰውን ለማገዝ ያለህ ቅን ልብህ አይወሰድብህ

  • @agjfamily9876
    @agjfamily9876 4 роки тому

    gobez lij yemitastemiraw timehirt betam teru new berta Europe letwoledu lijoch Amarigna metsafina manbebi endichilu yemireda temhirt bitjemir betam teru new

  • @kidistethiopia4210
    @kidistethiopia4210 5 років тому

    በጣም ያስቸገረኝ ነበር ተባረክልኝ ❤️😍

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 5 років тому +4

    Thanks tesfshe all the time you sharing to us important things and I’m glad to join your UA-cam natti God bless you more and more

  • @romanmesfin1820
    @romanmesfin1820 5 років тому

    በጣም እናመሰግናል በርታ

  • @brukedegefu40
    @brukedegefu40 5 років тому

    Woooowwww deess yamil tmirt geta yibrkik aboriginal

  • @የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን

    በርታ አሪፍ ነዉ

  • @zenashawek7545
    @zenashawek7545 5 років тому

    እውነት በጣም ደስ ይላል ተስፍሽ ጠቁሞኝ መጥቼ በጣም ደስ ይላል

  • @Islamismylife-wp5nx
    @Islamismylife-wp5nx 5 років тому

    ዋው ነው

  • @buziywbuziyw4595
    @buziywbuziyw4595 5 років тому

    እናመሠግናለን። በጣም።

  • @kahledalgahfes8876
    @kahledalgahfes8876 4 роки тому +2

    Wandeme englezanyah baxam naw metasradaw allah yee camerelleh 👍 chanalleh baa share naw yaa darasany barta

  • @wendawenda6090
    @wendawenda6090 3 роки тому +1

    ዋዉ

  • @ananbonbiya6201
    @ananbonbiya6201 3 роки тому +1

    Betam arif new

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu3567 5 років тому

    እግዚአብሔር ይባርክ አሜን💚💛❤

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 5 років тому +1

    ምናለበት ጌታ እነዛ ድያስፖራ ሙሁራን ነን
    የሚሉ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ን በዘር ከሚከፋፍሉን እውቀት ብያስጨብጡን ሜንጫና
    ጌጀራ ከምያሸክሙን .
    ተስፍሽ እመቤታችን በቃል ኪዳንዋ ትጠብቅህ

  • @hawelattube2757
    @hawelattube2757 4 роки тому

    thank you so much you are clever teacher Mashallah

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 5 років тому

    ዋው ዛሬ ጫን ያለነው ትኩረት ያስፈልጋል

  • @ayanuhurisa7567
    @ayanuhurisa7567 5 років тому

    you are favor man... i have great respect for u

  • @mensurseid7137
    @mensurseid7137 5 років тому

    በጣም ተመችቶኛል አስተምህሮትክም በጣም ጥሩ ነው

    • @mensurseid7137
      @mensurseid7137 5 років тому

      ጥያቄና መልስም ብታዘጋጅ ጥሩ ነው ምን ያህል እንደተረዳን ለማወቅ

    • @tattitube107
      @tattitube107  5 років тому

      Eshi 🙏

  • @queenaddis8916
    @queenaddis8916 5 років тому

    Zemanik yibarek any asitemirekagn bihon noro yet bedaresiku naber , dedab astemari complex adirgo Ethiopia astemirogn,,ahhh

  • @saratakele5114
    @saratakele5114 5 років тому

    Thank you so much , i learn from your video a lot pls keep it up.

  • @ወለተማርያምወይንሽት

    ወይኔ ተሸወድኩ
    እስከዛሬ ሳልሰማ
    ተስፍሽ ተባረክ

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 5 років тому

    ወድሜ በጣም አመሰግናለው

  • @ayshaaysha2150
    @ayshaaysha2150 4 роки тому

    Shalomm shalom
    Wowwww🌹🌹❤️❤️🇪🇹🇪🇹✋🏻🙏🏻🙏🏻🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ

    እናመሠግናለን borather

  • @elsaalemayew7951
    @elsaalemayew7951 5 років тому

    ሰላም እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ወንድሜ እግዚአብሄር ይመስገን ለሁለተኛ ቀኔ ነው መማር ከጀመርኩ ስታስረዳ እዲገባን አድርገህ ስለሆነ የምታስተምረው በእውነት አመሰግናለው 🙏በርታ ተመስጨ ስለምከታተልክ ነው መሰለኝ ደቂቃው ምኔ እደሚያልቅ አላውቅም😃 ሶ መልካምነትክን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ያክብርክ🙏💞 ምክንያቱም ባሁን ሰአት እውቀቱን የሚደብቅ እጂ ሌሎች እዲያቁ የሚፈልግ የለም

  • @አብይአህመድ-ሸ6ቐ
    @አብይአህመድ-ሸ6ቐ 4 роки тому

    ማሻአላ ጎበዝ

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ደሞ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል 👌👌💕

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ

    በጣም አሪፍ ነው የገበሬ ልጅ ብሆንም ለፈርድ ይጠቅመኛል እንኳን በዚ በእነጂጂም ግዜዬን አቃጥያለው እና በርታ ድንጋይ እራስ ነገር ነኝ ከከገባኝ አይካለው ተስፍሽ ነው የመራኝ

  • @tgtube4360
    @tgtube4360 5 років тому

    እናመሰግናለን Tatti

  • @selamawitassefa8237
    @selamawitassefa8237 5 років тому

    Tati Tube Thank you
    የምታስተምረው ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል የግል ሀሳቤን ላካፍልህ ለጀማሪዎችም በሚመች መልኩ ክፍል 1,2………እያልክ ብታስተምር …………

  • @MStubeEthio
    @MStubeEthio 5 років тому

    አሪፍ ነው ቲቸርዬ👍

  • @metinegash1848
    @metinegash1848 5 років тому +2

    You are so amzing!! Thank you for teaching us🙏

  • @avramavrsm4847
    @avramavrsm4847 5 років тому

    Very important for our people thanks bro god bless you

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ3ጘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ3ጘ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ቀጥልበት እንግሊዝኛ ለጀማሪዎችም አቅርብልን

  • @seadatube1805
    @seadatube1805 5 років тому

    እኔ ሀገር አስረኛ ክፍል ማትሪክ ወስጃለሁ እንግሊዘኛዬ ብዙም አልነበረም አሁን አንድ ብዬ ሌላ አገር እየተማርኩ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና አንዳንዱ እየተማርኩት ነዉ። paste paste simple ገና አልደረስን ግን ትንሽ ፍንጭ ወሰድኩ እናመሰግናለን

  • @selamselam8359
    @selamselam8359 5 років тому +14

    እባክህ እኛም ደብተር ና እስክርቢቶ ይዘን እንማራለን አንተም ትንሽ ከዚህ ወረድ
    ብለሕ ብትጀምር ? ለጀማሪዎች ምን እንደሚጠቅምና ከየት መጀመር እንዳለብን አንተ ሰለምታዉቅ :: አመሰግናለዉ በርታ !!

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 5 років тому

    Timirtuin wedijwalehu gin ebakih grammar betam yikebidegnal ergitegna negne Yemen hasab yemigaru ayitefuim beterefe tiru new Berta egnam tekelakilenal!!

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 5 років тому

    Zare new yetekelakelikut you are ameazing

  • @yeshidesta6450
    @yeshidesta6450 5 років тому

    you are a good brother God bless you

  • @beri1383
    @beri1383 5 років тому

    አሪፍ ነው በረታ

  • @belayyilma2656
    @belayyilma2656 5 років тому +2

    wow you'r wonderful /topnotch teacher ever in my experience .keep it up

  • @tubea6779
    @tubea6779 5 років тому +5

    ዋዉ እኔኳን አሁን ደም ወደ እንጊሊዘኛ ልግባ እስካሁን በረበኛ ደርቄ ደርቄ በግዲ በመከራ ገባኝ አልሀምዱሊላህ ማንብ ቻልኩ ዛሬ በነገራችን ላይ ተስፍሺ ሲያስተዋዉ ሰምቸ ነዉ ጎራ ብያለሂ ተደምሬለሁ በርታ ወንዲም

    • @tattitube107
      @tattitube107  5 років тому

      Amesegnalew🙏

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 5 років тому

      አርበኛ ማንበብ ትችያሽ

    • @tubea6779
      @tubea6779 5 років тому

      @@alemtube1150 አወ እህት በግሩፕ ተምሬ ነዉ እ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 5 років тому

      @@tubea6779 ዉዴ ስልኬን ልላክልሽ በዋትሳብ እናውራ

    • @tubea6779
      @tubea6779 5 років тому

      @@alemtube1150 እሺ ማር ላኪዉ

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 5 років тому

    እናመሰግናለን ቲቸርዬ ያንተም ሰላምብዝት ይበል