ቡና ጀባ ለማለት ጀበና ተሸከመይ!! ማሩ እና አዲሷ አፍቃሪው ግብ ግቡ ቀጥሏል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 258

  • @bintahmed
    @bintahmed Рік тому +13

    እሽ ብያቸው አላለም ወየው ድቦራየ የኔማር ዛሬ ገደልሽኝ በሳቅ😂😂

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x Рік тому +8

    አቺን ማሩጋ እድከጂ የፈቀዱት ቤተሠቦቺሺን በጣም ነዉ የማደቃቸዉ

  • @mammyking
    @mammyking Рік тому +10

    ወይኔ ልጆቷ ቡና አፈላሏ በሳቅ ገደለኝ የት አላችሁ የገጠር ልጆች እጅ ወዴ ላይ✌️ ቤብ ክክክክክ

  • @AsAs-ud2ib
    @AsAs-ud2ib Рік тому +2

    እውነትም ማሩ ስሙነው የዋህነው ወላሂ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ደህናሠው ባገራቺላይ መኖርአይቺልም❤️❤️❤️

  • @hayat227
    @hayat227 Рік тому +10

    😂😂😂😂 ቅመምናት የምር ❤❤❤❤

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 Рік тому +7

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alshamsi2272
    @alshamsi2272 Рік тому +5

    ግን ለምንድንነው ቶሎ ቶሎ የማትለቁልን

  • @yodittilahun7853
    @yodittilahun7853 Рік тому +4

    ወይኔ እረ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ማርዬ ፍርዶብካል ኢቺን ልጅ ይመችክ ❤❤❤❤❤❤❤ ወዳችዋለው 😂😂😂

  • @CjRi-fn8tx
    @CjRi-fn8tx 10 місяців тому +1

    አረ በሳቃ😂😂😂😂

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
    @aykelyoutubeaykelyoutube5943 Рік тому +1

    ማሩን እንኳን የከተማዋ ልጂ እኔ የገጠሯ እሰለቸዋለሁ ምርቃት ጀምሮ ሌላ ወሬ እደ ወገቧን ቆረጠው😂😂😂

  • @SakimSakir
    @SakimSakir 5 місяців тому +1

    በዚህ ቪዲዮ ክርስያኑ ማህበረሰብ ከሌሎች አብረውት ከሚኖሩ ቤተ እምነቶች ምን ያክል የባዕድ አምልኮ እና የክፉ መንፈስ ተፅዕኖ ውስጥ እንዳለ አይቻለሁ። በጌታ በኢየሱስ ስም ይህ መንፈስ ይፍረስ

  • @trr1069
    @trr1069 5 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂እናቶቻችን ጎንበስ ማለት ሲአቅተን እንጨት ዉጠሻል ይሉን ነበር😅

  • @maseraalemu4890
    @maseraalemu4890 Рік тому +4

    ደስ ስትሉ
    አድርቅ የሖነች ልጅ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Рік тому +14

    የዚች ልጅ አፍቃሪ ምን ላይ ደረሰ አገኛት ይሆን 😂. በኮመንት እሪ ያለው ልጅ 😂😂

    • @AlXo-k5v
      @AlXo-k5v Рік тому +1

      ምንእላለሁ😂

    • @AlXo-k5v
      @AlXo-k5v 11 місяців тому

      እኔ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Рік тому +2

    እረ ከፈር አራት ነው እዴ😂😂 ማሩ ?

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ ናት❤

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂 ljitu befitwa new ende bunaw yafelachiw yejebenaw kilba astekakyi hahaha maru tleyaleh eko❤❤❤❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ቤብ አላለችም ድንቄም ቤብ 😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂 አር ሆዴ ቆስለ

  • @ZUZUHAYIK
    @ZUZUHAYIK Рік тому +2

    የኔማሮ ች ስወዳችሁኮ ዛሬ ደሞበሳቅ ገደላችሁ ኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jamila3850
    @jamila3850 Рік тому +1

    ሜካብአያስፈልግም ገጠ አመዱልብስሜካብያርጋል እኮንፊትክክክክእርበሳ እፍስለው ይመጣንክክክ

  • @JemilaNurye-dw9fx
    @JemilaNurye-dw9fx Рік тому

    የገጠር ነገር ደሥ ይለኛል ወዳቸዋለው የዋህነታቸውኮ ገጠሬወች ልባቸው ንጹህ ነው❤

  • @jabeltube.
    @jabeltube. Рік тому +4

    እረ በሳቅ ሞትኩ አብሬህ ልረም አለቺ እህልና አረሙን ሳትለይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk Рік тому +2

    የኔ ማር❤❤❤😂😂😂

  • @deninetmekonnen2224
    @deninetmekonnen2224 Рік тому +1

    ቢንቢ part I can’t 😂😂

  • @TedeleAdiseAraro
    @TedeleAdiseAraro Рік тому

    Wow I love you guys ❤️❤️❤️

  • @abebawmolla4429
    @abebawmolla4429 Рік тому

    የማሩ ፍቀረኛ ከአውሮፓ እና ከኢትዮጵያ የትኛው ይሻላል?

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 Рік тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣አይ ማሩ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому +4

    ድመት መሰለችኮ አመዷን ተለቅልቃ 😂😂😂 ውነት ለድራማ ነው ወይስ ስለኩሽና ምንም አታቅም ሆ ለቢቢ ዴሞ ልምጣዴ እሽ በያት አላለም

  • @YHNER
    @YHNER Рік тому +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 Рік тому

    She is cute and you are a comic person

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Рік тому +1

    እረበሳቅገደላችሁን❤❤❤❤❤❤

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Рік тому +1

    ክክክክክክክ በሳቅ ሞኩ ግፈኛ ነህ እኮ መገን ማሬ ትው. አትጩህባት ክፍታፍ

  • @toybatoyba8953
    @toybatoyba8953 Рік тому +2

    ወይኔ እጀበናይቱላይ ወጣችባት እኮ😂😂😂😂

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል

    ሚሰኪን እናቶችእደህእየሆኑነወያሳደጉን

  • @yedani5574
    @yedani5574 Рік тому +2

    ደክላት!!

  • @aratayinmedia6433
    @aratayinmedia6433 Рік тому

    አራቱም ከንፈሮችሽ ይጣፍጡልሽ ስትል? ስትል ሃሃሃሃ ኧረ ማሩ😂😂

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Рік тому +2

    ሚሥኪን አመድ ባመድ ሆነች ወይኔ እዳትቃጠይ😂😂😂😂😂

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል

    😂😂😂😂😂😂ወገቧንቆረጣትማሩ

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ Рік тому

    ወይኔ ማሩ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ማሩየ

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 6 місяців тому

    ወይኔ በሣቅ😂😂😂😂😂

  • @appseth8007
    @appseth8007 Рік тому

    ያስቅ ነበር ግን የምን ጥንቆላ ነው የምታስተምረን ቡና ላይ ምርቃት ጥሩነገር ብታስተላልፍ

  • @hfizhfiz3530
    @hfizhfiz3530 Рік тому

    Yemachke maru

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Рік тому +6

    ይመጣል አላለችም እፍ በይው ሲላት 🔥እሳቱ ይመጣል

  • @tumotage-pg1we
    @tumotage-pg1we Рік тому

    አዎ እናንተ ውጭ ሃገር የምትኖሩት ፖለቲከኞች ተነሱ ተጨራረሱ ተዋጉ የምትሉት ይህ ንጹ ሕዝብ እንደዚህ ተቸግሮ ኑሮውን ከምገፈበት ነውና ለሀገራችን ሠላም ይውረድልን አምላክ ያስብልን።

  • @roroed9946
    @roroed9946 Рік тому +1

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому +1

    ሰዉ ግን ማሩን ብቻ አያይም ለማድነቅንጅ ማሩን እያየን ሌላም እናያለን ። ይመቸው ኤሬ በቻይንኛኮ በአርተፊሻል አንኑር የታሸገ ምግብ አናብዛ ነዉኮ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Рік тому

    ብና አፍልቸ አፍልቸ አሜን ማለት አልወድም😂😂😂

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv Рік тому +1

    እረ ጀበናዋን እንዳትሰብሯት ለመጀባት ተሸከምቻት እኮ

  • @habibaabrahim1818
    @habibaabrahim1818 Рік тому

    አመይ፣፣የትሂዱ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Рік тому

    🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ ማሩዬ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 11 місяців тому

    አረውይኔ በሳቅ ሞትሁ😂😂😂😂

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому +1

    ክክ ሞኩ በሳቅ 😅😅😅😅

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому

    በሳቅ ድክም😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Рік тому

    ማሩዬ፡ስወድህ

  • @Semira-r8x
    @Semira-r8x Рік тому +2

    መጀመሪያ ተቃጠለች እያልኩ እሳቀቃለሁ በኃላ እምድጃው ላይ ቁጭ አለች ማሩ ቀስ ብለህ አስተምራት አታንገላታት ክክክክክ😂😂😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Рік тому +3

      እየተወኑ ነዉኮ ሁለቱም ያቃሉ ማሩ ሲይቱ ባላገር ይመስላል የተማረነዉ ማለቴ የገጠር ትወና ነዉ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Рік тому

      @@ዮወርድ እኔ ነቄ ነኝ አ.አ ነኝ

  • @danielayanaw8229
    @danielayanaw8229 Рік тому +1

    Ere maru😅😅😅

  • @abztabt
    @abztabt Рік тому +1

    ድራማ ነው

  • @ረሺድሰይድይቱብ

    ጉድኮ ነው አይ ክተሜ😂😂😂😂

  • @inshas2865
    @inshas2865 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከከከከከከከከከ

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 Рік тому

    ውይ ማሩ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @fatmuhussain6915
    @fatmuhussain6915 Рік тому +1

    😂😂😂😂ጀባ

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv Рік тому

    4ቱም ከንፈሮችሽ ይጣፍጡልሽ ምን ማለት ነው🤣🤣🤣

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x Рік тому

    የኔዉድ

  • @hayatyimer7738
    @hayatyimer7738 Рік тому

    ኧረ ማሩ😂😂😂😂

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 Рік тому

    አይ ማሩ ቡሌ አልካት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ Рік тому

    አይዞሽ ሀሬ አለ 😅😅😅😅😅😅 ማሩ ደግ አረገችህ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому

    ውይ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክ

  • @MarthaDebebe-d5s
    @MarthaDebebe-d5s Рік тому

    ወይኔ በሳቅሞትን ❤❤❤❤❤

  • @Asma-zs1sc
    @Asma-zs1sc 11 місяців тому

    እረውይዩ😂😂😂😂😂

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 Рік тому

    😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሆደቆሰለ😂😂😂😂

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx Рік тому +1

    😂😃😃😃😃😃❤❤ሞኩኝ በሳቅ ፍትህለጀበናይቱ አከባለለቻት

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw Рік тому +1

    ቢንቢ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medinamohammed9128
    @medinamohammed9128 Рік тому

    ኧረ ወይኔ😂😂😂😂😅😅

  • @hayatawal9133
    @hayatawal9133 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @omerendris-vl6mt
    @omerendris-vl6mt Рік тому

    ወላሂ እንደት እዳሳቀኝ አይ ማሩ😂😂😂🤭🤭

  • @ፎዚነኝ-ወሎየወ
    @ፎዚነኝ-ወሎየወ Рік тому

    ኧር በሳቅ ሞኩኝኝ😅😅😅😅😅

  • @cherinetmussie
    @cherinetmussie Рік тому

    ቡን ቡን አይልም

  • @saadaahmad7555
    @saadaahmad7555 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 Рік тому

    የጀበናዎ ነገረ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fgfgu1621
    @fgfgu1621 Рік тому

    ወይኔበሳቅሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому

    ጀባ በይ ምናምን የሚለው ነገር ግን ይቅርባችሁ ጥሩ አይደለም

    • @ዞማዋ
      @ዞማዋ Рік тому +1

      ቲሽ ወሬ እኛ ያደግንበት

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому

      @@ዞማዋ ካደግሽበት አርጂበት እግዳው
      ቢቀር ጥሩ ነው ተባልሽጂ ያደጋችሁበትማ መሆኑ ያስታውቃል

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    😂😂😂❤❤ 9:50

  • @SumeyaMohammed-z9s
    @SumeyaMohammed-z9s Рік тому

    እደዛሬው ስቄ አላቅም😂😂😂

  • @hayatJemal-mq3gm
    @hayatJemal-mq3gm Рік тому

    ክክክክማሩ እናድቡራዘናአድረጋችሁን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምትኩኝ ወይኔ

  • @ረሺድሰይድይቱብ

    በሳቅ ገደሉን😂😂😂😂

  • @mmA-o6i
    @mmA-o6i Рік тому

    እረበሳቅገደለኚ😅😅😅😅😅

  • @hgg6334
    @hgg6334 5 місяців тому

    ኪኪ

  • @enyew_tube
    @enyew_tube Рік тому

    😂😂😂😂😂ልጅቷ🎉

  • @sofiadubai3330
    @sofiadubai3330 Рік тому

    Are woyena kkkkkkkkk

  • @SshjSsjh
    @SshjSsjh Рік тому +1

    😂😂😂😂ከከከከከከ

  • @AsAs-ud2ib
    @AsAs-ud2ib Рік тому

    ኣረ ምድነው በምታምኑት መላበሉኚ ወድጃትልሞነው ቆይ ወዳቺሁ አታቁም አሁላይ በሷ ቪድዮ አው ፈታየምለው በቃ የምታቋት ተባበሩኚ አድም ነገር ጠይቄምአላውቅም መላበሉኚ እናቴን🥰🥰

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Рік тому

    እርኩስ መንፈስ እንዳይገባብሽ ተጠንቀቂ :: ጥንቆላ. ይመስላል

  • @habibaabrahim1818
    @habibaabrahim1818 Рік тому

    እረልጅቱ😂😂😂😂፣፣ወይየገጠርልጅመሆን፣፣መታደል

  • @user-ei3zv5tl1z
    @user-ei3zv5tl1z 4 місяці тому

    እህ ሆደሊተረተር ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😢

  • @EeEe-x8q
    @EeEe-x8q Рік тому

    ኧረ ምርቃን አህየዋ ሆደ ቆሠለ አይቡና አፈላል የገጠርልጅ,መሆን መታደልነው

  • @eys9496
    @eys9496 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቤትአሊ
    @ቤትአሊ Рік тому

    😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @mubarakakmel4633
    @mubarakakmel4633 Рік тому +1

    ተረት እያነገረት ጎንበስ በይ😂😂😂