ከ ፈኪያ አያት ጋር ደስ የሚል ጊዜ☺️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 місяці тому +216

    እሰይ እንኳንም አላወጣሻቼው ፊኪዬ እንዳታተጫቼው ❤❤❤❤❤❤የምትሉም ላይክ አርጉ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 місяці тому +3

      አይዋ አታዉጣቸዉ❤❤

    • @hayet8663
      @hayet8663 3 місяці тому +2

      @@SamiraMTube አይዎ ጥሩ አይደለም👌👌👌

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 3 місяці тому +1

      መሸአላህ👍👍👍

    • @Asd3275-h6g
      @Asd3275-h6g 3 місяці тому +1

      አዎ አሪፍ አርጋለች ሚዳ የያዘው ነገር በየቦታው እየፕሰቱ አዛ ነው የማደርጉት

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 місяці тому +80

    ያለ አህሙ ምንም አያምር ደመቀት ነው ሳቁ ቀለዱ ደስ ይላል

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 3 місяці тому +249

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 3 місяці тому +1

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 3 місяці тому

      ሠለላህ፡አሊሂ፡ወሠለም

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 3 місяці тому +2

      የኔውድ፥ነብይ፥ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤❤

    • @ayeshaAy-n2z
      @ayeshaAy-n2z 3 місяці тому +1

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Wes_hamKhan
      @Wes_hamKhan 3 місяці тому +1

      ናዐም ❤ሰ❤ዐ❤ወ❤

  • @ZinatAbdu-ck4ho
    @ZinatAbdu-ck4ho 3 місяці тому +153

    ፈኪ ትዳር የአላህ ስጦታ ነው ትዳር አልወድም አትበይ ምክንያቱም ነብዩ ሙሀመድ ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም አግቡ ውለዱ ብለውናል እንደገና ከብዙ ነገር የሚሰትር ነው ትዳር

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому +1

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @Abranjenat
      @Abranjenat 3 місяці тому +7

      @@ZinatAbdu-ck4ho
      እሷ ወንዶችን መፈተን እንጂ ለሱናው የምትጨነቅ አይደለችም

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 3 місяці тому +3

      በትክክል፥አላገባም፥ካገባሁ፥እውልዳለሁ፥ከወለድሁ፥እዴሀያለሁ፥ብሎመግባትን፥ጠልቶየሞተሰው፥የውመልቅያማ፥የኔን፥ሽምግልና፥የኔን፥ሽፍአ፥አያገኝም፥ብለውናል፥የእኛውድ፥ነብይ፥ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤❤

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 3 місяці тому +1

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም የልቤ ኮመንትሽልኝ ጀዛከላህ ኸይር

    • @hhaa44473
      @hhaa44473 3 місяці тому +1

      ሣህ በትክክል በቅንነት ደምሪኝ ዜድ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +249

    መነው እዳኔ አህሙ ስላሌላ ዳስ ያለላው😢😢ምንምመራግ አዳላም ፊት አብራው ሲሰሩ መሻአላህ እያልን ነባር አውን ዳሞ ሲላያዩ አታሽቃብጡ ያምትሉ ሰዎችምን አስባቹ ነው 😢😢አድ ለይ ይምጡልንያምትሉ ብቻ ለይክ 😢😢😊🎉🎉

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 3 місяці тому +3

      በጣም ደስ አይሉም

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 місяці тому +3

      እኔም ደስ አላለኝም😢😢

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому +4

      በለመኖሩ እኔ ደስ ብሎኛል😅😅😅😅

    • @ኢለሀምእብራሂም
      @ኢለሀምእብራሂም 3 місяці тому

      @@Ruki-v3q ሣህ ወዴ ጠናባቸዉ

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 3 місяці тому +2

      እሰይ እንኳንም የሌለ እኔስ አህሙ ባለመኖሩ ደስስስስስስ ብሎኛ

  • @ሀያትዪቱብ
    @ሀያትዪቱብ 3 місяці тому +22

    አህሙ የሌላበት ምንም አይመስጥም የሁሉ ድምቀት አየተችን አለህ እድሜነ ጤተ ተመኘዉ

  • @jwhar348
    @jwhar348 3 місяці тому +193

    አለ አህሙ አይደምቅም ግደታ አህሙ መኖረ አለበት😂😂😂 ዉነትነዉ

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 3 місяці тому

      አወ አይደምቅም

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 3 місяці тому +1

      ማማየ ከመጡ ሁሉም ይሥተካከላል ባላህ ፍቃድ

    • @jwhar348
      @jwhar348 3 місяці тому

      @@shfeekshfeekgg4594 አሺ አሺአላህ

    • @fgty-nm2sf
      @fgty-nm2sf 3 місяці тому

      ኣህሙየየየየ የትነዉ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому

      ለምን ቤቱ አትሄድም😏😏

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 3 місяці тому +22

    ምንምምንም ቢትፈለቅለቁ አህሙ ካሌሏ አይምርም አህሙ ድምቀት ነዉ 💝💝💝

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 3 місяці тому +30

    የአህሙ እናት ከነሙቤ አልፎ ለኛም ዱአ አድርጋልናለች የፈኪም አያት እንዲሁ ስለምርቃታችሁ አሜንንን እናንተ ግን ትገርማላችሁ አህሙ አዳማ አይደል እዚህ ጋ ወራጅ አለ ማን ነው የዋሸው

  • @حوهالاثيوبيه
    @حوهالاثيوبيه 3 місяці тому +52

    ታቴ እኛንም አሳቁን ደስ ሲሉ የኔናት እድሜና ጤና ይስጠወት የፈኪ ሀያት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 3 місяці тому +440

    ፈኪ አያትዋ ታሳየን የምትሉ

    • @BahriaMohmad
      @BahriaMohmad 3 місяці тому +10

      የካሜራ ሱስ ምን ያደርግልሻል

    • @zuzu3ozuzu305
      @zuzu3ozuzu305 3 місяці тому +7

      አያስፈልግም

    • @خضراللهجهار
      @خضراللهجهار 3 місяці тому +1

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 3 місяці тому +11

      ላ ውዴ ተይ የነሱ ይበቃል እንደኔ ባትወጣ ደስ ይለኛል ከአሁን በኋላ አያት ነች መሰተር ነው

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 3 місяці тому +7

      ካሜራላይ ያልወጣችውኮ ስላልፈለገች ነው ፍላጎቷን እናከብራለን

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 3 місяці тому +55

    ተመልካች በአህሙ እንደማይደራደር ገብቷችኋል ።ሲስቅ ሲጫወት የሌለ ተከይፋችሁበት ነበር ። ገርን ልጂ እናቷም አትወዳት ይባላል ። ግን ስታስቡን ጡጦ የምንጠባ ህጻን ነው እንዴ የምንመስላችሁ? እኛ አስተያየት ስንሰጥ የከረምነው ካሳያችሁን አንጻር ነው። የውስጣችሁን አሏህ ያውቃል። የራሳችሁ ጉዳይ

    • @GuGg-mf2ni
      @GuGg-mf2ni 3 місяці тому +1

      ሣህ ዉደ ትክክል 😂😂😂😂

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 місяці тому +1

      ትክክክል ነሽ ውዴ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому

      ጨረቃየ ስለቸሽ መሰል😅😅የርስችሁ ጉዳይ አልሽ እኮ🙄

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому

      በሚገባ ድምጻችን ነሽ ጨረቃ❤

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 3 місяці тому +2

      @@ጨረቃዋ4212 አሥመሣይ ቅራቅቦ ናቸው ላሒ ሊያድበሰብዙ ብዙ እናቃለን ቢዶወ አለእኮ ፊቷ የተዘፈዘፈው በደብ መክሯታል አሥቀያሚ ናቸው ጭራሽ እኛን ሊወቅስ መጣ

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik 3 місяці тому +27

    የአላህ ስጦታየ ናት ሲልሽ እደዛ ፊትሽን ከማኮሳተር ደህና ቃል ካፍሽ ቢወጣ ምን ችግር አለው

    • @KamilaRose-i1v
      @KamilaRose-i1v 3 місяці тому +4

      አኮ
      ደምኮ እያይሆት ትናፈቀኛለቺ ስል አጀቲን በላዉ😢😢

    • @FhffFhgf-c2u
      @FhffFhgf-c2u 3 місяці тому

      ሊክክክክክ

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 3 місяці тому +1

      ሳህ እህቴ መልካም ንግግር ሶደቃነው ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @muniramohammed664
      @muniramohammed664 3 місяці тому

      ትክክል

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 3 місяці тому

      ሳህወላ

  • @ToybaMirty
    @ToybaMirty 3 місяці тому +22

    ፈኪዬ ከአህሙጋ ብትሆኑ ምኞቴ ነበር ግን አንችን ደስ እንዳለሽ በተረፍ የእራስሽን መንገድ ብቻ ተጔዥ ማንንም አትስሚ እራስሽን ብቻ አዳምጭ ለመጥፎ አስተያዬቶች ቦታ አትስጭ የጎጃሟ ቆንጆ😊❤❤

    • @BilchaHussen
      @BilchaHussen 3 місяці тому +2

      ግን መጀመራ አብረው የሰሩትን ሳይ በጣም ያሳዝኑኛል በኮሜታተሮች ምክንያት እና አንዳንዴ ኢንተርቪዩ ሲያረጉአቸው ሚያውጣጣቸው ነገር ክፍተት የፈጠረባቸው ይመስለኛል እንደኔ ግን ለሁለታቸውሚ ቢዝነስ ለመስራት እህትና ወንድም ሆነው እንደማንኛውም ሰው ቢሰሩ የበለጠ እይታ ይኖራቸዋል ብቻ ለሁለቱም ያሰቡትን አላህ ያሳካላቸው

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 3 місяці тому +25

    ፈኪ እህቴ በመጀመሪያ ሙሥሊም እህቴ ሥለሆሽ በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ ሲቀጥል አንድ የምልሽ ነገር እኔ ትዳር እጠላለሁ ወይም አላገባም አትበይ ማለቴ ሚዳያ እምታወሪያት እያዳዶ ትቀመጣለች እና ምናልባች ስላየሽውም ይሆናል ትዳርን ነገር ግን የሠው ልጂ እስከሆን ድርስ ስሜት እሚባል የተፈጥሮ ህግ አለ በመቀጠል አሁን ላይ ትዳር ጌዜው አይዴለም በይ እጂ ግግም ብለሽ በጭራሽ አትበይ ካላገባሽ ያው ሀራም ትሠሪለሽ በቸግባርም ይሁን በአይን ነገር ግን ትዳር ትልቁ መሥፈርታችን ነው ለሙስሊም በዚች ምድር እስካለን እና እማይሆን ነገር ባትናገሪ ጥሩ ነው ልክ ወዴ ሜዳያ ሥትመጭ ርጋ ልሽ ነሽ አሁን እየፈጠንሽ ነው ተይው ማማየ ለሚወድሽ ሠው ዴሞ አክብሪው ውዴጂው ፍቅር ግን ያላህ ውሣኔ ነው ብቻ ድርቅ ያለ ቃል አትጠቀሚ በተርፈ እወድሻለሁ 🎉🎉🥰🥰

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 3 місяці тому +73

    ከእናነተ ጋር እኮ ደህና ናት አህሙ ላይ ነው እንጂ የምትወናጨፊው ለሙስሊም ወንድምሽ አሁንም ቢሆን ክብር ይኑርሽ

    • @VshshhdhdBshshudhhdh
      @VshshhdhdBshshudhhdh 3 місяці тому +6

      በጣም ውላሂ እድት እዳስጠላችኝ ባለጌ አስመሳይ ናት

    • @YtfGd-v8v
      @YtfGd-v8v 3 місяці тому +5

      እደሚወዳትስታውቅእዬኮራችነውመሀይምሲወደድአይጣልነው

    • @AsnaKemal-qd9hn
      @AsnaKemal-qd9hn 3 місяці тому +3

      ላሃዉዉላህወ ተእለቢላህ ቢያንስ ጥሩ መናገር ካልቻልን ዝም እንበል😢​@@YtfGd-v8v

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 3 місяці тому +1

      እሺ ከስድቡ ምን ትማር በአላህ ይሁንባቹ ኢተቂላህ ከሙስሊም አይጠበቅም ስድብ

    • @rggdhhd2248
      @rggdhhd2248 3 місяці тому

      @@fatumafatuma1689 አወ ወላሂ ሲጀምር ሙስሊም ነው መስል እያይቀርባት የፈለገችው

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 3 місяці тому +161

    አያትሽን አሳይን የምትሉ 😭😭😭😭😭😭🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zainabdawd999
      @zainabdawd999 3 місяці тому +8

      ለምንድነው የምታሳያችሁ ሰው ጢና የላችሁምደ ሆ

    • @ziyada7149
      @ziyada7149 3 місяці тому +7

      አያስፈልግም

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 3 місяці тому +1

      በፍቶምቢሆንታሳየን

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 3 місяці тому +4

      ላ እንዳታሳይን ሚድያ ላይ አያትሽን አታውጭ

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 3 місяці тому +3

      አረ እድሜና ጤና ይስጣቸው ሚድያ ላይ መዝለቃቸው አስፈላጊ አይደለም

  • @እራህማሰይድእራህማሰይድ
    @እራህማሰይድእራህማሰይድ 3 місяці тому +10

    ፈኪ ካሁን በኋላ ያላህሙ እንዳናይሽ😂😂😂😂 ያው ስለምንወዳችሁነ ነው ተረዱን ማሮች❤❤

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 3 місяці тому +92

    ያለ አህሙ ቤቱ ያሰጠላል ከአህሙ ጋር ካኩክሰራችሁ ላይክና ሰፕሰከራይማችንን እናነሳለን የምትሉ😂😂😂👍👍
    የአህሙ ወዳጆች አህሙዬ እንወድሀለን የኛ የዋህ እያላችሁ ኮምቱ❤😊

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 місяці тому +4

      በጣም 😢😢

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому +4

      አያስጠላም ውደ😅

    • @AishaTube-jl4sj
      @AishaTube-jl4sj 3 місяці тому +3

      እስከመቼ ነው ለወንድ ስታሽቃብጡ የምትኖሩት ቱ😂

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤ሰህ🎉😂

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 3 місяці тому +1

      ፈኪ በጣም ነው አህሙ አስረሽ በሰላም ነው በእሷ እኮ እሄን ጓደኞቹሁን የገኛሹ

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is 3 місяці тому +15

    ማነው እደኔ. የፈኪን አያት ሰረቅ አድርጎ ያያቸው ቆንጆ ናቸው ማሻአላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ይ

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 3 місяці тому +1

      እኔ 😂😂😂 በደንብ ለማየት ስንተየ እንደመለስኩት ልነግርሽ አልችልም 😂

    • @Hayu222
      @Hayu222 3 місяці тому

      😂😂😂እኔስ​@@TubaMuhamed

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому

      @@Boo900Aa-zj2is ውዴ ድምሪኝ❤

    • @Boo900Aa-zj2is
      @Boo900Aa-zj2is 3 місяці тому +1

      @@TubaMuhamed ክክክ አቤት መጓጓት. ግን ካሜራላይ አለማውጣቷን ወድጄላታለው

    • @alemendres
      @alemendres 3 місяці тому

      @@Boo900Aa-zj2is በየቱ ጋር ነዉ ያየሻቸዉ😃😃😃😄😄የወሬ ሡሥ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 3 місяці тому +22

    ፈኪ ያለ አህሙ አታምሪም ገነ ለገና ያህሙ ስም ስጠራ ፊትሽ እዳት ነው ምታደርጊው ለአህሙ ክብር ይኑርሽ

  • @Hikmaahmedin-n4y
    @Hikmaahmedin-n4y 3 місяці тому +6

    መቅዲ ውቧ የተረጋጋች ስወዳት እኮ

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 3 місяці тому +33

    ፈኪሀለ ተጠቀቂ እደይቆጭሽ ማንም ይሁን ማን ወደ ትዳረ ግቢ በኋላ የእድሜ ልክ ፀለት ነው ሚሰማሸ😊😊

    • @munasultan7454
      @munasultan7454 3 місяці тому

      Esti leb kalew shemaglea ylake
      Zemeblo dardar selale yemihon neger yelem

  • @AkramAle-v1s
    @AkramAle-v1s 3 місяці тому +13

    ፈቅሪ ፀጋ ነው አህሙ በነፁህ ልቡ ነው የሚወድሽ

  • @MedinaWurga
    @MedinaWurga 3 місяці тому +20

    አህሙን ብትጠብቁት ምን ነበር ታዲያ ለማንኛውም አያትሽን እረጂም እድሜ ይስጣቺሁ❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому

      @@MedinaWurga ደምሪኝ ውዴ❤

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 3 місяці тому

      ደምርኝው ካጀትካለቀሱ እባ አይገድምይባላል መጠበቅ ትችሉነበር ግን ከልብ የለም

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 3 місяці тому +29

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому

      ውዴ ድምሪኝ❤

    • @ኡሚአላሜ
      @ኡሚአላሜ 3 місяці тому

      ስለለሁ አለይሂ ወሰልም

    • @ToybaAyalew-jr6kf
      @ToybaAyalew-jr6kf 3 місяці тому +1

      ሱለላሁአለይሂ ወሰለም ያረብ ቀጥያለችውንመንገድአላህይምራንያረብ

    • @ToybaAyalew-jr6kf
      @ToybaAyalew-jr6kf 3 місяці тому +1

      ጀዛኩመላህኸይር ውድየአሄራዋእህቴ አላህበጥሩነገርያስታውስሽ

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 3 місяці тому +1

      ጀዛኩሙላሁ ኸይር እህቴ❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 3 місяці тому +16

    ሴት ልጅ የሚያምርበት በትዳር ነው አትጨማለቂ የምታወሪዉን ለይተሽ እወቂ ልጁን አግቢ የአንች ምርጫ ነው መብትሽ ነው ግን የሚያስጠላኝ እያልሽ አትመናቀሪ!!::አላዛር እሽ እሱ በየ መንገዱ ሰው እያስደነገጠ ብር ሲረጭ ነው የሚዉለው ታዳ እሱ ለምን ትዳር የለዉም!!?? ትልቅ ቦታ ስደርሽ እያለ የሚያወራው እሱ ከዚህ በላይ ሼህ አላሙህድን እስኪሆን ነው እንዴ ታዳ?? አይይ ሃሃሃሃ ቆም ብለሽ አስቢ አየሽ ምን ያክል የሴትነት ክብርሺን እድሜሺን እየተሻማው እንደሆነ? ሆ አህሙን አታመናጭቂው ለሰው ክብር ይኑርሽ ነው እንጂ አንችን አላህ ታገባለህ ብሎ ከፈቀደው የትም አይቀርም እና አግቢ አታግብ የራስሽ መብት ነው ደግሞ አዋዋይሺን ምረጭ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому +1

      እየተጋፋች ከወንድጋ አላገባም ትላለች😅

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 3 місяці тому +1

      ከወንድ ጋር እየተርመጠመጠች😂😂😂😂 አላገባም ወላሒ ጂል ናት ምንም አታቅ አለመማሯ ጎደቷታል 15አመትልጂ በደብ ታቃለች

    • @Heybawedaj
      @Heybawedaj 3 місяці тому +1

      አህሳ ያለበለዛ በየሚዲያው ሃራም የሁኑ ነገሩች ይፈትኑታል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 3 місяці тому +14

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @ZenatAbdo-b1j
    @ZenatAbdo-b1j 3 місяці тому +11

    እረ አህሙ ከሌላ ምንም አያምርም😢😢❤❤ ዲምቀቱ እሱ ነው የሚዲያው

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 місяці тому +76

    ፈኪየ ስለትዳር ያለሽን አመለካከት አስተካክሊ ለሴት ልጅ አቅመአዳም ከደርሰች በሀላል መንገድ ከሆነ ትዳር ይሰትራል፣ያስከብራል፣አላህ ደግሞ ሪዚቅ ይወፍቃል እና ውዴ አብሽሪ ❤❤❤❤❤

  • @halimaahmed2235
    @halimaahmed2235 3 місяці тому +83

    የመጀመሪያነኝ ታድየ ላይክ አርጉ😂

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @HdjrJdfuf
      @HdjrJdfuf 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 3 місяці тому +13

    ወደዳቹም ጠለቹም አህሙ ከሌላ አያምርም አህሙ ድምቀተቹ ነዉ ሰምታቹወል መሠለኝ ሀያተችን ረጅም እድሜ

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 3 місяці тому

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 місяці тому +67

    አላሄ መልካሙን ሁሉ ወፍቀን ስደት አድክሞናል 😢🎉የረፍት እንጀራ ይስጠን አሚን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 місяці тому +39

    በሂወቴ ትዳር እጠላለሁ አላለችም አይ ፍኪያ ለዛነዉ ሶስት ባል የፍታሽዉ የትዳር ሠዉ አይደለሽም ማለት ነዉ አህሙ ተጠቀቅ ወድሜ ይች አቶንህም ነገ ትፍታሀለች ብታገባትም 😂😂😂

    • @Sofiasadek-mf3yk
      @Sofiasadek-mf3yk 3 місяці тому +1

      😅😅😅😅😅😅አይባልም

    • @VujcfjyVhb
      @VujcfjyVhb 3 місяці тому

      😂😂😂እ

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 3 місяці тому +1

      እዉነትነዉ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому

      እሶ መች ፈለገችው

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 3 місяці тому

      እውነት😂

  • @tmemakmane3464
    @tmemakmane3464 3 місяці тому +13

    አብሽሪ ፈኪ በፊት በሰለፍሽዉ ሂወት ደስታኛ ስለልሆሽ ነዉ ግን ሁሉም ወንድ አንድ አይደለምኮ የኔ ዉድ🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 3 місяці тому

      ልክነሽ ግን እደኮሜታተሮች ባለጌየለም ሊገሏትነው እኔየሚገርመኝ ግድ አህሙጋሁኚየሚሉት እሷኮ ካሁንበፊት ተናግራለች ትዳርእደማትፈልግ አላህያግዛቸው ሁላቸውንም

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 місяці тому +14

    አሏዛር ሲጀመር ለምን ታስመስላለህ ሰርፕራይዝ የሚደረገው ጥሩ ነገርን ነው አህሙን አስደነገጥከው በጣም የምትገርም ነህ ፈኪ መውደድ አለመውደድ የራስሽ ጉዳይ ነው አበሮሽ ሲሰራ ፊት አትንሽው በተረፈ አህሙ ስለለ ደብሮናል ላልሽው ከልብሽ እንዲሆን ምኞቴ ነው

    • @aminatomer9165
      @aminatomer9165 3 місяці тому +1

      ሲጀመር ባለመኖሩነውደስያላት እሚመስለው ክክክክክ ስታየውእኮ በጣምነው እምትኮሳተርበት ይመስለኛል ስለትዳር ጠይቋታል መሰል ከሆነቀን ጀምራ ምንምጡሩ ፊትአትሰጠውም ለትዳር ያላት ጥላቻ እሱምአስጠላትመሰል

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 3 місяці тому

      @@aminatomer9165 አንደዛ ነው የምትገርም

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 3 місяці тому +35

    አህሙ ኮራ ማለት አለበት ልጂቱ ግርፍጥ ቢጤ ናት እና አህሙ ቀብረር በል ሴት ልጂ እስር እስሯ የሚልን ወድ አትወድም እራ እራስህን ከፍቅርም ከመናቅም ጠብቅ

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ተሠባስባችሆል ግን አህሙ ስለለ ምንም ደምቆ አልታየኝ የአላህ የቤቱ ግርማ ሞገስ አህሙ ነውውውው

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 3 місяці тому +10

    የፈለገ አያቶቻችንን ብንወድ እናትንማንም ምንምነገር አይወዳደርም አታካብዱ።አላህራሱ የሁሉንምሀቅ ነግሮናል የናትን ግን በጣምነው አክብዶየነገረን።

  • @SusuSead-gm1rw
    @SusuSead-gm1rw 3 місяці тому +14

    እኛኮ ደስ ብሎናል ግን ፍቷን አገማጫብን ነው አህሙ መልካምነቷን ሲገልጥ

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 3 місяці тому +50

    ይሄ ቤት አድሠዉ ሁሌ እየጠፊበት ነዉ ካለአህሙ ሸክም ናችሁ ደሞ እዳሠድቡኝ😂😂😂😂😂

  • @hyat2155
    @hyat2155 3 місяці тому +6

    አሌክስና ደስ የምክር ፕሮ ግራም ብፈጥሩ አሪፍ ነዉ ምክራቺሁ ጠብ አይልም ደስ የሚል አስተያየት ነዉ ጎበዝ በርቱ ፈኪየም አላህ ያሳብሽን ያሳካልሽ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому

      @@hyat2155 ደምሪኝ ውዴ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 3 місяці тому +9

    መቅድየ የኔ ጣፋጭ

  • @GkfGkfhm
    @GkfGkfhm 3 місяці тому +12

    ፊኪ አለባበስሽ ጥሩ ነው ግን አንድ ነገርይጎልሻል ይሄውም ዝምታን መርጨ ነበር ግን በዛ ሲበዛ ደግሞ አሰተያየት መሰጥት ግድ ነው እንደ ሚሰሊም መሆን ያለበትን ጥንቅቀሽ ማወቁ ለአንች ጥሩ ይመስለኛል አንዴት ሴት ልጅ ያውም ሙስሊም ከሀጀ ነን ወንድ ጉልበት ጋር ጉልበቷን እያጣበቀች ምታውራው ሸክም ነው አስቢበት

  • @seadi5
    @seadi5 3 місяці тому +16

    ከአጅነቢ ወንድ ጋርሁልግዜ ከመጋፋት አግብቶ መሰተርይሻላል
    ስትቀመጭእራሱከወዶችእራቅበይ
    ሶላትስገዥ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому

      @@seadi5 ደምሪኝ ውዴ

  • @MirhanAhmed-w4b
    @MirhanAhmed-w4b 3 місяці тому +5

    እኔ የገረመኝ ስጦታው ምንትርጉም እዳለው አላወቀችም መሰለኝ ከዛ ቡኅላ ነው ተጋቡ ማለትየበዛው እናእኛንም እሱንም አታስከፊን በዛ ላይወንድ ቤትሽ ውስጥ አታብዢ አላህ ላንች ያለው አይቀርም ከአላህ መስመር እዳትወጭ ካስቀየምኩ አፉ በሉኝ

  • @TiT-p9u
    @TiT-p9u 3 місяці тому +17

    አህሙባለመኖሩ ቅርአለኝ

  • @Tube-to6uc
    @Tube-to6uc 3 місяці тому +3

    ሲህር ሳይሆን አይቀርም ትዳር የሚያስጠላት ቢቀራብሽ አሪፍ ነው የፈታሻቸው ባሎች አይተኙልሽም አላህ ይጠብቅሽ እራስሽን በዚክር ጠብቂ

  • @ZeynebaAsfer
    @ZeynebaAsfer 3 місяці тому +8

    ማንኛዋም ሴት ጥሩ ትዳር ብታገኝ አትጠላም ደግሞ ትዳርን አላህ ነው የሚሰጠው ደጋግመሽ አላገባም አትበይ

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 3 місяці тому +39

    ፈኪ ካሳለፈችው ፈተና ወጥታ የወደፊት ህይወቷን በተሻለ መንገድ ለመምራት እየጣረች ያለች ልጅ ናት። ሲሆን አይዞሽ፣ በርቺ ልትሏት ይገባል፣ ካልሆነ ደግሞ የእናንተ ምኞት ማርኪያ አድርጋችሁ አትቁጠሯት። ባሁኑ ሰአት ለምንም ነገር መቻኮል አያስፈልጋትም። እንዲያውም ከቻለች በተቃራኒው የጽሞና ጊዜ ብትወስድ ይመረጣል።

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому

      ውዴ ድምሪኝ❤

    • @Ayishu2356
      @Ayishu2356 3 місяці тому +2

      ወላሂ አወ ምድረ አሽቃባጭ ግድ አግቢው በሰው ሂወት ገብተው yabokalu

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому +1

      ስህ

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 3 місяці тому +2

      @@Ayishu2356 ከዘመዶቿ ከደረሰባት በላይ በግድ ይህንን፣ ያንን ካላገባሽ እያሉ የልጅቱን ህይወት የእነሱ ጊዜያዊ መዝናኛ ማድረግ ነው የፈለጉት።

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y 3 місяці тому

      በጣም ደምርኝ❤

  • @hayet8663
    @hayet8663 3 місяці тому +8

    ማሻ አላህ ፈኪ የኔውዲ እንኳን ደስአላሽ አያትሽ እረጂም እዲሜ እና ጤና ይስጣት

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому

      @@hayet8663 ደምሪኝ ውዴ

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 3 місяці тому +4

    ያአገር ልጅ እንኮን ደስ ያለሽ
    ፊኪ አንድ ነገር ልገርሽ የምታውሪውን ነገር እያስተዋልሽ ሚዳያ የዘውን ነገር አይጥፍም እናም ጥሩ ነገር ነው ማስተማር ያለብሽ
    ትዳር ማለት የኢማን ግማሽ ነው
    ሴት ልጅ በትዳር ስትሽከፍ ነው
    ከሀጅ ነቢ ጋራ መጠጋጋት የለበትም

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 місяці тому

      ልክብለሻል ወላሂ አዳደየ ታበዛዉአለይ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 3 місяці тому +9

    ፈኪአያቷን ልታሳየን ነዉ ብሎ እደኔ ጓጉቶ የጠበቀ 😂😂አያቷን ታሣየን የምትሉ 👍👍👍

  • @rodaahmed2753
    @rodaahmed2753 3 місяці тому +5

    አህሙን ስሰማ ነው ፈገግ ያልኩት🙈 አሙየ የኔ የዋህቢያ 🌹🌹

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 3 місяці тому +47

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 3 місяці тому +11

    ሲጀመረ አገባች አላገባች እኛ ምናገባን አህሙ ከፈለገ ማግባት ይችላል ሁሉም የርዚቁን ነው የሚበላው

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 3 місяці тому +2

      እረኛምናገባን ውደ ብዙሀሳብአለብን መልካም ንግግር ሰደቃነው

    • @RabiaAccount
      @RabiaAccount 3 місяці тому +3

      እረ እህቴ የራሳችን ሀሳብ መች አለቀልንና ለራሷ በማሰብ ነው ሁሉም የሚናገራት ሌሎቹጋ እየተገራፈጠች አህሙጋ ስቶን ፌቷን መጧሏ

    • @HayatEbrahim-g6m
      @HayatEbrahim-g6m 3 місяці тому

      ካላገባችሁ ለምን ታዩአታላችዉ ምድረ ወረኛ​@@FatumaTadesse-k9u

    • @YasminDargaga
      @YasminDargaga 3 місяці тому

      አገባች ከበቂ በላይ እድሉን ለሌሎች መተዋ ነዉ ያለባት

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 місяці тому +44

    ፈኪ፡አቺ እራስሽደውለሽ ነበር አህሙን፡መጥራትያለብሽ፡ብቻ፡ትገርሚለሽ

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 3 місяці тому +1

      አስተሳሰብ ሲኖራት ነው ይህን የምታደርገው

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 місяці тому

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 3 місяці тому +3

      ታየት አፈር ትብላ አለሀ ይለአና ሼጠናሀ ከልብ😂 ታነድጅኦኮናዉ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому

      ​@እኔ የሚትገርሙኝ ካልወደዳችሄት. ለምን ትመጣለችሁ እቤቶhamdkhan2777

    • @JemilaSayed
      @JemilaSayed 3 місяці тому

      አረ አይባል ​@@hamdkhan2777

  • @خيريه-ك6د
    @خيريه-ك6د 3 місяці тому +26

    ፈኪ አሁን አስጣላሺኝ ለክርስትያን መፀፍ ቅዱስ ሰጣሽ ሀይመኖታችን ይፈቅድልነል

    • @hawaHawa-o7p
      @hawaHawa-o7p 3 місяці тому

      የረ የናተስ በዛ ተዉ በቃ

    • @rggdhhd2248
      @rggdhhd2248 3 місяці тому +3

      @@خيريه-ك6د መፍቀዱንና አለመፈቀዱን ስታውቀው እኮነው መጀመሪያ ይች ማሀይም ካፊር ካፊሮችን ነው እምትሰበስብ

    • @خيريه-ك6د
      @خيريه-ك6د 3 місяці тому +2

      ሰው ዮደኘል ብለሽ ከፈጣሪ እያታጣላሽ ነው ብቻ ቀጥታኘውን መንገድ ሁለችንንም ይምራን ያንቺው ይከብደል

    • @YasminDargaga
      @YasminDargaga 3 місяці тому +1

      እኔም አስጠልተኛለች ንገሪልኝ

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 3 місяці тому +3

    አላዛር ጆየ መቅድ ፈኪአህሙ የኔ ውዶች አይለያችሁ ሶፍየንም አይዞሽ በሉልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉 በተረፈ እወዳችኋለሁ አሚንንንንንንንንንንን የፈኪየ አያት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك 3 місяці тому +6

    1:27 አገባሺ አላገባሺ እ ኛምን አገባን አንችው በሰጠሺው ፎቶ ነው ሰው አግቢ አግቢ ያሉሺ ሰው አክብሪ

  • @alemendres
    @alemendres 3 місяці тому +4

    አህሙዬ ወአለይከ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ኤዋህ ፈኪማ በፊት ለአህሙ ያላት አቋምና የሚወጣት ቃል የንቄት ነገር ነዉ የሚመሥለዉ መሥተካከልሺ ሀሪፍ ነዉ ሲያከብርሺኮ አህሙ ከመዉደዱ በላይ እይታና አቋሙ❤❤❤😢😢

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 3 місяці тому +2

    አህሙ ስሌለ ነው ዛሬ የመጣችሁ ትገርማላችሁ አዝኛለሁ አህሙ አዳማ ይመቻችሁ

  • @Ekram-oc9ev
    @Ekram-oc9ev 3 місяці тому +25

    አረ ፈኪ አያትሽ ላምን ካካሜራ ጀርባ አረግሻት እኛም በጉጉት ስንጣብቃት ነባር እኮ ለዱኣሽ አሚንን ብላነል አያታቸን❤❤❤

  • @NemiAbdu-f9m
    @NemiAbdu-f9m 3 місяці тому +2

    እውነት ለመናገር ፈኪም አህሙም አላውቃቸውም ያወኳቸው በዚሁ በሚዲያ ላይ ነው ፈኪም አህሙም የአኪራ እህትና ወንድም ወቸ ናችሁ ነገርግን በባለፈው አላዘርላይ ስቀርቢ ስረአት የለሽም እዛላይ ውስጥሺን ረበና ይወቅ አህሙመልካም ጡሩልኝ ነው ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ ነው እሱን አትነትፊብን በተረፈ በርቱ።

  • @junalynroquero-y1i
    @junalynroquero-y1i 3 місяці тому +8

    አሰላምዋለይኩም እህቴ በጣምነዉ ምወድሽ ግን ያለ አህሙ ማቅረብ አነበረላቹም

  • @الحمدلله-ز1ظ4ي
    @الحمدلله-ز1ظ4ي 3 місяці тому +10

    ላህሙነው። ክብር። የለላት። እምትመናጨቀውአህሙ። የኒኩሩ። ኮራበል

    • @YasminDargaga
      @YasminDargaga 3 місяці тому +1

      እንደወደዳት ስለምታዉቅ ነዉ ምታመናጭቀዉ እቺ የገጠር አስመሳይ

    • @الحمدلله-ز1ظ4ي
      @الحمدلله-ز1ظ4ي 3 місяці тому

      @@YasminDargaga እሳአህሙየ የኒኩሩ

  • @AmirAddisu
    @AmirAddisu 3 місяці тому +4

    ፈኪየ የኔውድ አያትሽን አላህ ሺ አመት ያኑርልሽ እኔንም ዱአ አድርጉልን እናቴን አሥራ ሁለት አመቴ ካየሆት በሠሊም እዳገኘት❤❤❤❤❤

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 3 місяці тому +2

    አያትሽ ድምፆ ሲያምር❤

  • @Fufi-bs1kj
    @Fufi-bs1kj 3 місяці тому +3

    ትክክል ጆዬ በጣም ትቀለማመጣለች በተለይ አህሙን ስታይ ደግሞኮ ብርታቷ ነው አህሙ ስታጠይ ወላሂ ኤጭ አህሙን አትገልምጭብን ባለጌ

  • @መዲ2
    @መዲ2 3 місяці тому

    እኳን ደስአለሺ ፈኪዮ ለአያትሺም እድሜና ጤና ይስጣት አብሺሪ ለሁሉም ጊዜ አለው አላማሺንም አላህ ያሳካልሺ በርቺ ውዷ እህቴ

  • @seadibintali
    @seadibintali 3 місяці тому +6

    አድ ነገር ልናገር ለትዳር ያለሽን አመለካከት ቀይሪ ሤት ነሽ ትዳር ግድ ነው ትደር እጠላለሁ አይባልም ያን ካልሽ ተቆጥበሽ ከሀጅ ነብይ ጋር አለመላላጥ ጨርሻለሁ

  • @tsehayhussein6333
    @tsehayhussein6333 3 місяці тому +2

    መቅዲ ከአንች የተረጋጋች ጨዋ አስተዋይ ናትአንች ጠገብሺሺ ትንሽ ሳትቆይ

  • @Amiwelloyewa-z5x
    @Amiwelloyewa-z5x 3 місяці тому +14

    እኔም አያቴ ነበረች ያሳደገችኝ ስዴት ሆኜ አጣሗት አላህ ይርሀማት😢😢😢 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

    • @semarhWWA
      @semarhWWA 3 місяці тому +1

      እኔም ወላሂ አያቴ በጣም ነበር ይመወዳት ግን በሞት ተለይችኝ ያውም በስድስት

    • @Amiwelloyewa-z5x
      @Amiwelloyewa-z5x 3 місяці тому +1

      @@semarhWWA አላህ ይረሀማቸዉ

    • @hayat-ie5ss
      @hayat-ie5ss 3 місяці тому +1

      እኔምምምም😭😭😭😭😭

    • @hayat-ie5ss
      @hayat-ie5ss 3 місяці тому +1

      አላህ ይራህማት ያረብ

    • @AlimaAlima-i6z
      @AlimaAlima-i6z 3 місяці тому

      አድነን ኡፍፍፍፍፍ 8ወርሞላት የኔም የአላህ በራህመት

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 3 місяці тому

    ሰዉ የሚልሽን ስሚ ፈኪ ለተመልካችም ክብር ይኑርሽ አህሙንም አክብሪ እኛኮ የምናየዉን ነዉጂ ዉስጥሽን አናቅም አህሙ ሲኖር ነዉ ደስ ሚለዉ ይበልጥ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 місяці тому +15

    አህሙ ከሌላ አይደምቅ አትምጡ እኛም like አናራግም 😔

    • @fatumaseta4684
      @fatumaseta4684 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому

      ይደምቃል እሱ ማነው😏

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 місяці тому +1

      እውነት ነው አይደምቅም

    • @ኢለሀምእብራሂም
      @ኢለሀምእብራሂም 3 місяці тому

      ገደል ግቢ ማን ፈለገሽ የወዲ ጥማተኛ😂😂

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 3 місяці тому +1

      እች ኮዶ አቃብለሽ ያደግሽ እከክ እኔ በፀፍኩት አትፀፍ😏​@@Ruki-v3q

  • @fgHg-z1e
    @fgHg-z1e 3 місяці тому

    በመጀመሪያ ፈኪየ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤ ከምትወጃቸው አያትሽ ፈጣር እንኳን በሰላም አገናኛቹ❤❤❤❤ኮምንቶሮች ግን ተረጋጉ ያሳለፈችው ህይወት እስዋ ናት ምታውቀው ከአያትዋ ደሞ እየሰማቹ ነዉ ካሁን ቡሃላ ስለ ራሴ በራሴ ልወስን ያለፈው ይበቃቹሃል አለችን ብለዋል ስለዝህ ተዋት ተረዱዋት ጭቆናው ይብቃትና በራስ መተማመንዋ ትቀጥልበት አህሙ ደሞ እዉነት ለትዳር ከፈለጋት ያሰበችው አላማዋ እስክ ታሳካ ይታገሳት ይረዳት ለአህሙ ብቻ ነዉ ሚትቆጣው እያላቹ አታቃጡሩ የሚያስቆጣት ተናግራለች እና ፈኪየ

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 3 місяці тому +6

    ኑ ልገራቹ ቅመሞች ፈኪ ቆጆ ስለሆነች ፈላጊየ ብዙ ነው ብላ ታስባለች ቆጆ የሆነ ሴቶች እንተዋወቃለን ስለዝህ እሄ ውበትሺን በትዳር ተሰተሪበት ውበት ጤዛ ነው አብሮሺ አይኖርም

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 3 місяці тому +1

      አረ ከማን የበለጠ ነው የሷ ቁንጅና አይ

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 3 місяці тому +1

    ወላሂ ማሻአላህ አያትሺ አልመታየታቻዉ በጣምነው ደሰ የሚሉት

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 місяці тому +8

    አታግቢ ለምን ተገትረሽ አትቀሪም ለኛ ያልሽው😂😂😂😂 እኛ አህሙን አክብሪው እሱ በጣም እንደሚያከብርሽ ማለት ነው ፊትሽን አትዘፍዝፊ

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 3 місяці тому +1

      እኮ እኛ ምን አገባን አህሙን አህሙን ታክብር 😂

    • @bintMuhammed-w6o
      @bintMuhammed-w6o 3 місяці тому +2

      እኮ የተመቸኝ ኮሜንት እኛ ሙስሊም ወንድምሽ እንደመሆኑ አንፃር አክብሪው እንጅ ግድ አግቢ ያለየለም ግን ከሌሎቹ ጋር እንደምትጫወችው ሁሉ እንደምታከብሪያቸው እሱንም አክብሪው ነው ያልንሽ እኝኝኝ አትበይብን ሆ

  • @Seidcard
    @Seidcard 3 місяці тому +1

    አስላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በቅድሚያ በዛሬ ው Vidiow በጣም ደስ የሚል እና የሚያስ ከፋ ነው። ደስ የሚለው በውድ እናቶቻችን ምርቃት አገኘን: በፈኪ አያት እና በአህሙ እናት አላህ ሁለቱን ም ረጅም ሀያት ይስጣቸው። ያስከፋኝ አህሙ ያለመኖሩ ሲጀመር ፈኪ እሱ ቪዲዮ ላይ እንዳይ ኖር ፈልጋ ነው እንጂ ሌላ ምክንያት የለም የምን ማለባበስ ነው ። ፈኪ ሆድ ሽን ንፁ አርገሽ ለተመልካች ቅረቢ ሙስሊም ቂም አይዝም። ይህ ካንቺ የሚጠበቅ አይደለም ።ደግሞ ትዳር ነው የምጠላው የምትይው ከአንድ ከሙስሊም ሰው የማይጠበቅ ቃል ነው! ኢስቲግፍር አድሪጊ እኛ ሙስሊሞች እኮ እረሱል ሰ.ወ ሞዴላችን ናቸው ። ትዳርን ይወዳሉ ረሱል ሰ.ወ ሲናገሩ በኔ ዘንድ ውድ ነገሮች የሚባሉት ሽቶ እና ዝዋጅን/ትዳርን ነው። እና ፈኪ አላህ ከፍ አድርጎ ዝቅ እንዳያ ደርግሽ እፈራለሁ ።አህሙ ማለት አላህ ላንቺ የሰጠሽ ውድ ስጦታ ነወ ልክ እሱ አንችን እዳለ ማለት ነው። 0:30 0:30

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 місяці тому +14

    ማን ነዉ ፈኪን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ😢😢ላይክ አህሙ ግን የለም ብቻ ደስ እንዳለሽ ፈኪዩ😢🎉

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 3 місяці тому

      አህሙአዳማ አይደል ከሙቤ ጋ

  • @sikosilo6101
    @sikosilo6101 3 місяці тому +1

    እህቴ አዝካር የጧት እና የማታ አዝካር ቅሪ
    ሱረቱል ፋቲሀ ሱረቱል ናስ ሱረቱል ፈለቅ ሱረቱል ኢኸላስ ቅሪ ዱአ አድርጊ
    ካለሽበት ፈተና አላህ ያውጣሽ ሰው የላይን እንጅ የውስጥ አያቅም አንድ አላህ ግን የሚደበቅበት ነገር የለም አብሽሪ

  • @Hayu222
    @Hayu222 3 місяці тому +6

    ማነው እንደኔ አህሙ ስለሌለ ቅር ያለው😔

  • @نورالدينالدين-و9ه
    @نورالدينالدين-و9ه 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ዛሬ በጣም ደብሮኛል አህሙ አለመኖሩ ያቀረባችሁት ምክኒያት አልተቀበልኩትም ምክኒያቱም መጠበቅ ትችላላቹህ በጣም ደስ አይልም የአህሙ አለመኖሩ

  • @aAl-p7i
    @aAl-p7i 3 місяці тому +16

    አላሁመ አሚን እስኪ ለኔም አያትሺ ዱአ ያርጉልኝ እላህ ሶብር እንዲሰጠኝ አያቴን በጣም ነው እምወዳት

  • @AkramIthyopiya
    @AkramIthyopiya 3 місяці тому

    እንኳን በዚህ ቀን ያበቃን በሰላም እንኳን አገኘሻት ደስ ብሎኛል በጣም ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ ማለት እፈልጋለሁ

  • @HikmaMuhdin
    @HikmaMuhdin 3 місяці тому +28

    ፈኪ ገና አድስ ሚድያ ላይ እንድመጣች አሪፍ ነበርች አሁን ግን ተቀይራለች ኩራት ይሁን ንቄት ይሁን ብቻ በተለየ አህሙን ስታይ በጣም ነው የምትቀየሪው ከታወቀሽ አህሙ ደሞ ስለሚወዳት ምንም ታድርገው ምንም ማለት አይፈልግም ፈኪ ግን በትክክል ስነግርሽ እኛ ለብዙ እህቶች አስተማሪ ብየ አስብሽ ነበር ግን ከትንስ ግዜ ብሃላ እንጃ መቀየርሽ እንጃ ሰውም አታናግሪም ኩራት ለአንድ አላህ ነው ስሜቱ ሊኖረሽም ሊታስቢውም አያስፈልግም ከውስጥስ አውጨው ንቄትም አይነት ይመስላል ሁኔታሽ

    • @RukiKk-k3f
      @RukiKk-k3f 3 місяці тому +2

      ልክነሽ ወላሂ በተለይ ቲክቶክ ላይቨላይ ብታያት ይችፈኪሀ አመስልሽም

    • @SemiraLawrf
      @SemiraLawrf 3 місяці тому

      ሳህ

    • @RahmaHassen-qp4pf
      @RahmaHassen-qp4pf 3 місяці тому

      እሱ ያንቺ እይታ ነው

    • @ZainZain-k2q
      @ZainZain-k2q 3 місяці тому

      ሳህህህ

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 3 місяці тому +1

      ከምርም አዎ አህሙን ሥታይ ፊቷን ትጥላለች

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 3 місяці тому +1

    ፊኪ እንኳን ደና መጣሽ🎉አህሙስ 😳😳አምጡ አህሙን አልባ አይደምቅም😂

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 3 місяці тому +3

    ኢስኪ መነዉ አህሙ ና ፈኪየ ኢንደሁልግዉ አንድለይ መስራታቻዉ የነፈቃዉ ፈኪያ አህሙን ደገፍ አርግዉ ፍቅር ከበድ ነዉነ ተራጂዉ

  • @gruryybfhhyu6698
    @gruryybfhhyu6698 3 місяці тому

    ብዙ ስላለፈባት ትዳርን ትጠለዋለች ❤❤ፈኪዬ የኔ ሚስኪን በርቺ

  • @Zuzutube113
    @Zuzutube113 3 місяці тому +13

    እርወዳ አታለባብሱት ፈኪ ምንም ፀባይ የላት ይሄ ግልፀነው ጆሲ አታለባብስ እውነቱን አውራ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 3 місяці тому

      ፡፡ሀሀሀሀ

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk 3 місяці тому +3

      ጎደኛ ይሸፈነልጂ ያጋልጣል እዉነታዉ ግልፅ ነዉ ታስታዉቃለቺ ደርቅ ነት ምንም ጥርጥር የለዉም አስብት እኔ በልጂነቴ ነበር በሷ እርሜ ያገባሁት ምንም አላቅም ነበርነ አሁን ይቆጨኛል እነ ልጂቷ ከባዲነት ብቻ የራሷ ጉዳይይይ😢😢😢😢😢

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому

      ​@@sof-bq8tk😢😢😢ታስታውቃለች

    • @jebdb
      @jebdb 3 місяці тому

      ትክክል

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 3 місяці тому

      ደረቅ እንደሆነች እኮ እራሷ ተናገረች እኮ ጆ ምን ያድርግ 🤣🤣🤣

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 3 місяці тому +1

    አሚን አሚን ማዘረ እናተንም እዴማቹሁን እረጀም ያረግልን

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 місяці тому +6

    አህሙም አብሮ አለመመረቁ ቅር አለኝ ለሚቀጥለው አህሙ እንዲመጣ👍🙏

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 3 місяці тому

    አያትሺን አሳይን የምትሉ የፈኪቤተሰብ😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 3 місяці тому +59

    ትዳር ከጠላሽ ከወንዶች ስር ምን አጋፋሽ ሆ እኛ አግቢ አታግቢ አይመለከተንም ግን ሙስሊም ወንድምሽን ማክበር አለብሽ አትበጣጠሺብን😮 አትዋሹ አህመድን ማስገባት ብትፈልጉ ትጠብቁት ነበር ፈኪ ይህ የተሰማሽ ንቄት ኩራት የትም አያደርስሽ

    • @Sekina-d9b
      @Sekina-d9b 3 місяці тому +3

      ምን ማለት ነው ሰውን ለመረዳት እንሞክር እስኪ ልንጀምር ስንል ተደወለለት አሉ እነሱ ቁጭ ብለው ይጠብቁ እንዴ ስራ ይኖርባቸዋ ስንት ነገር አለ ሆ

    • @fatimamolla1678
      @fatimamolla1678 3 місяці тому +1

      እደዚህ ኣይባልም የሰራው ባህሪ ነው ኣላህ ከተሳሳተ ንግግር ይጠብቀን

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому +1

      አዝለሽም ለምን አትዞርም ስትዩ🙄🙄🙄🙄

    • @Abranjenat
      @Abranjenat 3 місяці тому

      @@Sekina-d9b
      እንደዚህ ሞኝ መሆናችሁን አውቀው ነው ወላሂ መጀመሪያውኑ እንዲገባ አልፈልጉም በኮሜንት እንዳይሰደቡ የፈጠሩት ማስመሰል ነው አትመኑ ፈኪ ከአህመድጋ ቢዶ መስራት አትፈልግም ብትሰራም ጀርባዋን ሰታ በንቄት አይን እያየች ነው ።

    • @Abranjenat
      @Abranjenat 3 місяці тому

      @@Ruki-v3q
      ኮሜንት ማጥፋት ተጀመረ😀😀 ሀቅ ትመራለች
      በኮሜንት መሰደብ ስለማይፈልጉ የፈጠሩት ማስመሰል ነው

  • @HananMuhammed-w8n
    @HananMuhammed-w8n 3 місяці тому +1

    አያትሺን አሳይን የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 3 місяці тому +6

    ውይይይይይይ አዳድ ሴቶች ለምን ዝምምምምም ማለት ማንን ገደለ ትዳር ዝም ብሎ አይገባም የበፊት ህይወቷ ተፅኖ አለ ደሞ አላማ አላት አትጨቃጨቁ እልቅስ ለራሳችሁ አግቡ በጊዜ ሂደት ይጋባሉ ብየ አስባለሁ በተረፈ ስስቁ ደስ ትላላችሁ እዳትለያዩብነ አላዛር፣ ጆሲ ፣ መቅድ ፣ ፈኪ ፣ አህሙ ሶፊየንም ደገፍ አርጉልን በተረፈ ከሰው አይን አላህ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 3 місяці тому

      ሁለተኛ ነው እማገባልሽ እና ትዳር ማለትኮ ክብር ነው እራስሽን የምታቂበት የምትረጋጊበት መኖር እሚያስዴስትሽ ነው 💯✅✅✅

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому

      አላማው ከወንዶችጋ እየተጋፋች አላገባም እያሉ ማስተማር ነው😅😅😅

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 3 місяці тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ክክክክክክክክ ፍቅር አለ በዚህ ሰአት እያለች ነበር

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 3 місяці тому +1

    ፈኪየ ማሚየን አሳየን እዴሜና ጤና ይስጥልሽ🎉🎉❤❤

  • @susu1-s6q
    @susu1-s6q 3 місяці тому +14

    ፊኪዬን 100Kእናስገባት 🎉🎉

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 3 місяці тому

    አሚንንንንያረብ የፈኪሾ አያት ያረብ አላህ ርሜሽን ረጅም ያድርገው የኔእናት❤❤❤❤❤❤