Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama
Selam Selam enkan dena mtash selam lagrhen Ethiopian Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ በእውነት በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ
ሰላም ለዚሕ ቤት ሠላማቹ ይብዛ ባላቹበት የግዝያብሔር ቤተሰቦች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እሕታችን እናመሰግናለን አገራቸይን ሰላምፍቅር ያድርግልን አሜን🎉🎉🎉
Weyine yene wud edet neshilegn ❤
ውዴ ቦታ ያምራል ትረካው ደስይላል አድማሱ ደስ ይላል ስድብ ጥሩ አይደለም ፈንመሆኑ ነው እናት ድንቅ ናት ጭውውቱ
ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ ነው። መለካም ሀሳብ ለመግቢያነት አሰምተሽ ቀጥሎ የቀረበው ጭውውት መሳይ ብልግና ያለጥበኩት ስለሆነ አሳዝኖኝል ለዚህ ዓይነት ሰዎች ለቦና ይስጣቸው። ጥሩ ሥራ ነው በርቺ
ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብ መከባበር የሚያገለግል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገን እንጸልይ ሰላም ይብዛልን ምርጥ ቆየት በአዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ🎉🎉😅😮
ሰላም ሰላም አግዚአብሔር፣ያመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣የኔ መልካም አህታ፣ዋውውው፣በጣምደሰያሚልቆይታነበርንአናመሰግናልንዉድበርችልኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
አህለን ወሰላም ብያለሁ ዋውው ብዙ አስተማሪ አዝኛ ነበር👍 አቀራረቡ እራሱ ያጎጎል" የሁሉም ሀሳብ ይጠቅማል ደስስየሚልቆይታነበር ያነሳሽው ሀሳብ የሚደገፈነው ከኮመተሮች ሀሳብ አስተያታቸ እኛምያስተምረናል
❤️😘
በጣም ደስ ይላል የሰው ደስታ የሰው መለጥ ያማያስደስተው እሱም ምቀኛ ነው እሱ ደግሞ የበለጠ እንድትለወጪ ይረዳሻል ደስታሽ ደስታችን ነው እምር ይበልብሽ የኔ ቆንጆ እህት
ሰላም ሠላም እግዚአቤሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልን ሠላም ለአገራችን ፍትህ ለታሰሩት ወጉኖቻችን ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም ቆየሽን ውዴ🎉በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው በርችልነኝ😊😊
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝዝት ይበልልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ሠላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ዘረኝነት ያጥፋልን አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን
ሰም ሰላምሺ ይብዛ ሰላናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን ይቡ ሰላም ለህዝባችን ይሁን ሰላም ለህዝዝባችን ይሁን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺልኝ ወይኒየ🎉🎉
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻ ያላቹ ሁላችሁም ሠላም ጤና አድነት አብዝቼ ተመኘሁላቹ ሀገራችንም ሠላም ያርግልን
ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም ፍቅር ያውርስልን❤❤❤ዋው እውነት ነው ለውጥ እማ አለ እዴ ሸብረቅ ሸረቅረቅ እዴት ነው ይሄ ማማት ወደት ወደት ነው ? ፈታ በይ እደሙድሽ ውዴ ምን አባቷ ለዝች አጭር እድሜ መጨናነቅ❤
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama
ዋውውው አድኛ ቆንጆ አቆም ይመችሸ እር ጠፍሸ ክክክክ
ሰላም ሰላም ውዴ እዴትነሽ ሰላምነው ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ጦርነትም በቃ ይበለን ሰው ይለወጣል በተለይ ዘፋኙ እዳለው ካገርቤት ስትወጣ እዲህ ነበረች ከስደት ስመጣ ፍንድቅድቅ አለች😂😂😃
ሰላም ጤና ይስጥልኝ፣ከሰሩመለወጥ አለ እንደዚህ ግን በሚድያ ላይ ጭፈራ መለወጥ ሳይሆን መክሰር ነው ብየ የማስበው ለማንኛውም ሁላችንም አላህ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ፣በሀይማኖቱ የሚኮራ ሀገር ላይ ተወልደን እራቁት ሚድያ ላይ መውጣቱ በኛ ባሰ አቤት ጌታየ የመጨረሻችን አንተ አሳምረው ነው ወይንየ ሌላ ጥሩ ነገር ሰርተሽ ብቅ በይ