የገጠር ጫጉላ አሰራርና ኩል አኳኳል ለገጠር ሰርግ ናፍቂዎችና አክባሪዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 340

  • @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን

    ሀሀሀሀ በኛ ትልቅነው ግን ምርጥ ትዝታ አለብኚ 20007ላይ ደስ የሚል ስቃይ አሁን ሳኡድ ማፊ ፍቅር

    • @ghfg5195
      @ghfg5195 3 роки тому

      በጣምደስይላልወንደም

    • @ghfg5195
      @ghfg5195 3 роки тому

      በጣምነውየማስተውሰው

    • @ghfg5195
      @ghfg5195 3 роки тому

      ሀሀሀሀ

  • @hayatha963
    @hayatha963 Рік тому

    ወይኔያገራቺን።ትዝታደስይላል።ገጠርደስይላል።ጉዲኮነዉ።ያምራሉልጆቹ።።ማሻአላተባረከላሕ።ሙሽራዉያምራል።ፍልቅልቅነዉ።።ግንኮእኛአገር።ሉጓማእይካልምወዶቹ።ሴትብቻነዉየምንካለዉ።ወዶቺተዉ።መልካቺሑበቂነዉ

  • @saidemhamade1369
    @saidemhamade1369 3 роки тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ እረ ውድ ያገሬ ልጆች አይኔንስ። አበስኩት ያለቀሰውን። ልቤንምላድርገው። የታመመውን

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 2 роки тому

    I love it bahiley nafikogn nber. Enamsegnal wondemachin yhe bahal endayberez hulachenm behalchin lay meserat ena masawok yenorebenal bdigamy btam enamsegenal…❤️❤️❤️❤️

  • @kabaayalew3954
    @kabaayalew3954 3 роки тому +4

    ካገቡ አይቀር በገጠር ባህል ነው ሳቅና ጨዋታው በጣም ደስ ይላል ገጠር ሰርግ ካለ አባቴን ተከትየ ነበር እምሄደው

  • @aliialjhgg3540
    @aliialjhgg3540 3 роки тому +4

    ገጠር፡ውስጤ፡ነው፡ጫጉላዋ፡ግን፡ታስጨንቃለች፡አወ፡እኛም፡ጋር፡ሙሽራው፡ከነሚዜው፡ይኳላል፡ያማረ፡ያድርግላችሁ፡👍👍👍🌹

    • @ghfg5195
      @ghfg5195 3 роки тому

      በጣምደስየሚልነው

    • @aliialjhgg3540
      @aliialjhgg3540 3 роки тому

      @@ghfg5195 መሞሸር፡ደስ፡ይላል፡አ👍

  • @ተህያሀሰን
    @ተህያሀሰን 3 роки тому +6

    እህ ሲያዯት ትጨንቃለች ቤቲቱ ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል የገጠር ባሀል

  • @lubabaseid9219
    @lubabaseid9219 3 роки тому

    የትሀግርነው

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    ግን ለምንድነው ወዶች ፀጉራችሁን እምታጨበርሩት ፀጉሩን የሚያሳድግ ወንድ አይመቸኝም በተረፈ ደስይላል

    • @Ethiorango
      @Ethiorango 3 роки тому

      ግ ን ሴቶች ለምን ቅጥ ያጣ ሱሪ ያደርጋሉ???ፀጉር በአግባቡ ከያዙ የወንድ ልጅ ውበቱ ነው ኢትዮጵያዊ ሆኖ አፍሮ ያልሆነ ደግሞ ደስ አይልም አንቺ ግ ን መላጣ ነው መውደድ ነው ያለብሽ።

    • @rffcgg8926
      @rffcgg8926 3 роки тому +1

      የራያ ቆቦ ቀበሌ ሀያ ሁለት ደላ ያገሬልጆች ሁሉን አውቃቸው አለሁ ባባየ ወይ ሀገሬ ደም አብዱ መሀመድ ነኝ

  • @saadademli4844
    @saadademli4844 3 роки тому

    የትነው

  • @ሰኒያየድሴዋልጅ
    @ሰኒያየድሴዋልጅ 3 роки тому

    ዋው እኔም የገጠረ ልጅ ነኝ ብህዝ ውብ በሆነ ባህል። ባገባ ደስ ይልኛልልልልል

  • @braniyoutobeh4928
    @braniyoutobeh4928 3 роки тому

    OMG 😲 😱 very nice

  • @titilotise2267
    @titilotise2267 3 роки тому

    Waw yameral kkkkkk slam lenate ihuene

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 3 роки тому +1

    👍👍

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 роки тому

    ዎው ዎው ዎው ደስይላል ወይ ትዝታ

  • @helentube4131
    @helentube4131 3 роки тому

    Ewnet betam des yimil bahel new

  • @ነኢምነኝዱባይከበርሀው

    ቤቲቱ ትንሺ ናት 😳😳የሆነልጂ አይቻለሁ አምጡልኝ ሣኡዲዲዲ😂😂😂💘💘

  • @bazweitbsasznw3748
    @bazweitbsasznw3748 3 роки тому

    መድሀኒአላም አባቴ የትነው ከዜህ ተኝቸ ባድር በጭንቀት ፈንድቸነው ማድር

  • @AtamiAtami-sy9ow
    @AtamiAtami-sy9ow Рік тому

    ትዝታ❤❤❤

  • @mehammedeshetu5050
    @mehammedeshetu5050 3 роки тому

    الحمد لله على نعمة الإسلام 🇪🇹🇪🇹

  • @እትነኝየእሱአፍቃሪ-ሸ8የ

    ውይ ይች አለጋ እኔም ተገርፌበታለሁ 2005። ጨፍሪ ተብየ እቢ ብየ ግን እድሜ ለስደት ተለያይተን አረፍን

  • @jamila5537
    @jamila5537 2 роки тому

    ዋው ሢያምሩ

  • @ዘሀራYouTube
    @ዘሀራYouTube 3 роки тому +1

    ሽኩረን አገራችንን አላህ ይጠብቃት እናመሠግናለን ወድሜ

  • @taibahtaibah7776
    @taibahtaibah7776 3 роки тому +9

    እረበጣም ትንሽ ነዉ ጎጆዉ በኛ አገር ግን ሰፊነዉ

  • @ኡሙሱመያ-ለ1የ
    @ኡሙሱመያ-ለ1የ 3 роки тому +1

    ያገሬልጆች መሸአላህ

  • @የኔሞደልአዒሻረ_ሀናት

    የት አገር ነው ግን

  • @aminawollotube1455
    @aminawollotube1455 3 роки тому +2

    ወንድሜ ቻናልህን አሳድግ

  • @xzaz6728
    @xzaz6728 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 роки тому

    ማሻአላህ👍👍👍

  • @hayatahmaad2875
    @hayatahmaad2875 2 роки тому

    ደስይላል

  • @hawamohammad7007
    @hawamohammad7007 3 роки тому

    በጣምያምራል

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 роки тому +1

    አይ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 3 роки тому

    ዉይ በፈጣሪ አለገዋንሳይ እንዴት ሰዉነቴን እንደወረረኝ ሙሽሪት ድንግልካልሆነች አዉጪ ለማንሰጠሺዉ ማነዉ የወሰደዉ እያሉ የሚገርፉት ትዝአለኝ

  • @loulouloulou983
    @loulouloulou983 3 роки тому

    ይትነው

  • @AaAa-yu1cf
    @AaAa-yu1cf 3 роки тому +1

    ሳር የለም እዴ ባገራችሁ እደት ይኮላል በጅ

  • @snsn3479
    @snsn3479 3 роки тому +1

    ያአላህ አልሀምዱ ሊላህ እረ ኔ አላህ እንደዚህ አይነት አላጋጠመኝም በቬሎ ዝንጥ ብየ ነው ያገባሁት እንዳው እንደት ብለው እሳሩ ውስጥ ይተኛሉ

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 3 роки тому

    አረ በኢየሱስ ስም እንዴት እንዴምአስጠለ ኡፌ አረረረረረረረ እንኳንም እዝ ተዎልጄ እዝ አልተዎለድኩም እንዴት እንዴት ነዉ የምዘገንነዉ😭

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 роки тому

    ዊይ አለጋው በጣም ይማል ሳየው የተገረፍሁት ይመኝል

  • @ሀዩ-ረ5ኈ
    @ሀዩ-ረ5ኈ 3 роки тому +4

    ክክክክክክ እደዉ አድ የሚነሳ የላቸዉም 😂😂😂😂😎😎😎

  • @maryamali7001
    @maryamali7001 3 роки тому

    እና አፈርጰቢሆን ምን ችግር አለው ምን ዘር አነጋገረህ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ወንድ ልጅ ኩል ይኳላል እንዴ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ወንድ ኩል እንደሚኳል አላቅም

  • @sadatube3337
    @sadatube3337 3 роки тому +8

    አረ ደሞ ወንድም ኩል ይኳላል ክክክክክ ለነገሩ በየ ሀገሩ የተለየ ባህል ነው ያለ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 3 роки тому

    እረዳ። ኩል ከቃሉ። ወጣት። ጋርነዉጅ። ወንድ። ወንድን አይኩልም። እናቶች። ናቸዉ የሚኩሏቸዉ። ሥክክ። አድርገዉ። ያም። ሁኖ። ተመችታችሁኛል። ለሁሉም ቦታ። ክብር። አለኝ።

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 роки тому +1

    👍👍👍

  • @እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ

    እስኪ ጫጉላይቱን ስታዩ አለጋትዝያላችሁ እህቶች አየሞኝነቴ ላይቀርነገር መገርፌ ክክክክክክ ሳያት እዛውውስጥ ያለሁ መሰለኝ ጎበዝ

  • @rahmajabril7898
    @rahmajabril7898 7 місяців тому

    😃😃😃😮😮😮😮

  • @aaaa-xp9tc
    @aaaa-xp9tc Рік тому

    የኔውድድድድድች❤❤♥♥♥♥♥💘❤❤❤😍😍😍

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 роки тому

    በርታ ወድም ደስ ይላል

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 3 роки тому +3

    የዛሬን አያድርገዉና እድህ ነበር ያገባሁት😂😂😂

  • @monaali8443
    @monaali8443 3 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️

  • @anasiqofa3813
    @anasiqofa3813 3 роки тому +1

    🤔🤔

  • @ሱሱቢትባባነኝ
    @ሱሱቢትባባነኝ 3 роки тому

    ያረቢይህ ሀለንጋአሁንምአልቀርም
    የገጠርሰርግደስይላል
    ያረቢናፈቀኝሁሉነገሩ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 роки тому +2

    ክክክክክ እረይህስ የባስ ገጠር ነው ዛሬማ ቀርቶየለ ምንምገጠርምቢሆን ፅድትያለ የጨትቤትነው

  • @arar7936
    @arar7936 3 роки тому +1

    በጣምሙጫናት🌹❤😂

  • @ashash9382
    @ashash9382 3 роки тому

    Ajiibii dhiri kuulii dibta

  • @አንሻየረሱልወዳጅ
    @አንሻየረሱልወዳጅ 3 роки тому +1

    እረ ቀናሁ ዋው

  • @fatumafatuma6419
    @fatumafatuma6419 2 роки тому

    ገጠርነቴ ኩራቴ ወይኔትዝታ 💘💘💘🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 3 роки тому +1

    ሚስኪን ጎጀዋ አጅብ ናት እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ቤት የለምኩል ግን እኛም ሚዜወቼ ይኩሉኝ ነበር

  • @عايشة-س9ث4ز
    @عايشة-س9ث4ز 3 роки тому +1

    መሻአላህ ግን ጠጉራቸው🤗😜😄

  • @ስደትመህምሬነዉ
    @ስደትመህምሬነዉ 2 роки тому

    የድግሉ ነገርስ ሲሰበር ለነገሩ ዛሬ ዘመን ድንግልም አይኖርም እኔ በዚች ባህል ስለተዳርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ገፎዉንም እንፈልጋለን

  • @sikosilo9711
    @sikosilo9711 3 роки тому

    ዋዉማሻአላህያምራልል

  • @ነኢማቱዪብ
    @ነኢማቱዪብ 3 роки тому

    እንደት ነው የምትገባው አጭር ነች ደጂፊቱ

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 3 роки тому +5

    ኧር። ጥቁር ናቼው። ኩሉ። በምን ያስታውቃል🙆😂😂😂😂😂

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 3 роки тому +2

    ወይ ጥርሡን የሚፍቀውን ልጅ ሣልወደው አልቀርም አድርሥልኝ ወንድሚ።

  • @aeshaahmad8135
    @aeshaahmad8135 3 роки тому

    ዉይ በሂወቴጠባብቤትአልወዲም ዉይመምሸርሁለይቢሆንደስይላል የጫጉላቤትዉስጣ አጀትያባባል

  • @KamalKamal-vq5tl
    @KamalKamal-vq5tl 3 роки тому

    ትዝታ አለብኝ ባለጋ ተገረፌለሁ እግዳ እጎጀው ሲመጣ ተነሽ ተብየ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @dbdh8030
    @dbdh8030 3 роки тому

    ማሻአላህ

  • @መኪይYoutube
    @መኪይYoutube 3 роки тому +4

    ታዳ እደዚህ ነዉ እደ የሚኳለዉ😁😁

  • @Tube-vm4vd
    @Tube-vm4vd 3 роки тому

    ዋዉዉ

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 3 роки тому +1

    እኔ አንድ ጊዜ የ14 አመት ልጅ ሆኜ ገጠር ሰርግ ሄጄ እሚገርፈው ሲገርፍ ምንድነው እያልኩ ተናድጄ ከዛ ወደኔመቶ አንድ ጊዜ ሲለኝ ደሜ ፈላ ተናነቅን ድመቂ ይላል ወንድሜ እንደማልፋታው ስላወቀ ባህል ነው ለኔ በይ ለኔ በይ እያለ ጮኸ

  • @እሙሪድዋንስስቴ
    @እሙሪድዋንስስቴ 3 роки тому

    ኧረ የዱር አውሬ እዳይበላቸው ወይጉድ

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 3 роки тому

    ወይ አለንገዋ ያወይሊ

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 3 роки тому

    የባሠአላውአገርህንአትልቀቅይላልያገሬሠው ወንድኩልይኳላልእንደ እማይመጣየል

  • @abebekebede2089
    @abebekebede2089 3 роки тому

    ትዝታታታ

  • @seidaedane4785
    @seidaedane4785 3 роки тому

    ያገሬ ልጆቺ ስታምሩ

  • @waliabanout3056
    @waliabanout3056 3 роки тому

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamat926
    @selamat926 3 роки тому

    ዴላዋሀገሬ

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    ኧረ ኩሉ ክርት ነው ደሞ የሚኳሉትም በሳር ነገር ነው😂😂

  • @ለአላህብለንእንዋደድ

    የሙሽራ ጎጆ

  • @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
    @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ 3 роки тому

    የት ነው ወሎ ውሥጥ መኖር እንጂ ብዙ ገና ይታያል

  • @አቡፊርዶስትዩብ
    @አቡፊርዶስትዩብ 3 роки тому +1

    በጣም የሚያስጠላ ባህል ነው አንደኛ ለሰርግ ወንድ ኩል አይኳልም ሲቀጥል ቤቲቱ በጣም ትንሽ ናት ሶስተኛ ፀጉራቸው ኮተት

  • @ፍቅርየጀማልጅ
    @ፍቅርየጀማልጅ 3 роки тому +9

    ትዝታ አለብኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @maxtonforrest608
      @maxtonforrest608 3 роки тому

      you prolly dont give a shit but does anyone know a trick to log back into an instagram account??
      I was stupid lost my login password. I would love any tips you can give me!

    • @alejandroarmando8488
      @alejandroarmando8488 3 роки тому

      @Maxton Forrest instablaster :)

    • @maxtonforrest608
      @maxtonforrest608 3 роки тому

      @Alejandro Armando thanks for your reply. I got to the site through google and im in the hacking process now.
      I see it takes quite some time so I will reply here later with my results.

    • @maxtonforrest608
      @maxtonforrest608 3 роки тому

      @Alejandro Armando it did the trick and I finally got access to my account again. Im so happy!
      Thanks so much you saved my ass !

    • @alejandroarmando8488
      @alejandroarmando8488 3 роки тому

      @Maxton Forrest glad I could help :)

  • @ያባቴቀበጥ
    @ያባቴቀበጥ 3 роки тому

    እኔ ማግባት እምፈልገው ገጠርነው ገጠር ማግባት የምትፈልጉ እጅ ወደላይ

  • @zd5125
    @zd5125 3 роки тому

    🙄🙄🙄🙄🙄😦😦😦😦

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q 3 роки тому

    😳😳

  • @ekrmenageyersulenafaqi7458
    @ekrmenageyersulenafaqi7458 3 роки тому

    እህህህአለጋይቱንወየሁሥጠላትኡፍፍፍ ተገረፌባታለሁ ያጎቴልጂሢያገባ

  • @Hነኝየሙሥሊሞችአድናቂ

    ያገሬልጆችናቸው እኔአውቃቸዋለሁ 🌹🌷🌹🌷🌹👍

  • @ሀያትየጉራጌዋ
    @ሀያትየጉራጌዋ 3 роки тому +3

    ሹ ሀዳ በባዶ ሜዳ ነዉ ሚተኙት ታዲያ ወዮ ግደይኝ ጉራጌዬ ሆ

  • @ሸጋየሙሀመድ
    @ሸጋየሙሀመድ 3 роки тому

    ከዚህ ቤት ነው እዴ እሚኖሩ

  • @AEHRIBU-WELO
    @AEHRIBU-WELO 3 роки тому +1

    አረኩልበጅአይኳልምየራሡመኳያ.ተዘጋጅቶነውየሚኳለው

  • @حسبياللهونعمالوكيل-م3ق

    አይ ጉድ የዛሬን አያርገውና እንደዚህ ነበር የተዳርንው አይ ይች አለንጋ ዛሬም አለይ ያልቀመሳቹህ ቅመሷት ትጣፍጣለይ አለንጋይቱ ክክክክ ያላገባቹህ አገር ገብታቹህ ተዳሩ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 3 роки тому +1

    ታምራለቺሁ

  • @የሱናተማሪነኝ-ሸ7ሰ
    @የሱናተማሪነኝ-ሸ7ሰ 3 роки тому +1

    ምን ያሰጠላኛ ሸርጥ የሚለብሰ ወንድ

    • @አይዱኒያ-ረ3ዐ
      @አይዱኒያ-ረ3ዐ 3 роки тому

      የኔ አገረ አለባበስ ነው ሙትት ነው የምልለት ሽረጥ ስወድ

  • @khalidtube9634
    @khalidtube9634 3 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ

    ወይኔ ትዝታ አለብኝ 2003ላይ ሳገባ አይ ወይኔ

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 3 роки тому

    ጨካኞች ጭራሽ በአላጋ ትገረፋለች ዊዊዊዊ ገጠር ደሥ ይላል

  • @hamadaldhmani5106
    @hamadaldhmani5106 3 роки тому +4

    እኔ የመጀመሪያየ ነው ወድልጅ ኩልሲኳልአይቸአላቅም በእኛ አካባቢ ሴትልጅ ብቻናት የምትኳለው

    • @fozeyaadam8197
      @fozeyaadam8197 3 роки тому

      እርይኳላል ሙሽራ ክሆነ

  • @neza1152
    @neza1152 Рік тому

    ወይኔ ትዝታ ጫጉላቤ ትዝ አለይኝ

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 3 роки тому

    ክክክክክክ ገጠር ብሎ ዝም ነው የትሀገርነው

  • @الزولخاتم
    @الزولخاتم 3 роки тому +1

    ያገሬልጆች ይመቻቹህ