Ethiopia - ኤርሚያስ አመልጋን ጉድ ያስባለው ( የባንኮቹ ግፍ...!)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 місяці тому +5

    የአመልጋ ልጅ አዲሱ ህግ ይህን እደሚፈጥር አላወቀም ነበር. ?

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 2 місяці тому

    የግል ባንኮች በምን መመዘኛ ነው ዶላርን ሁለት ጊዜ የሚያተርፉበት ያፈጠጠ ዝርፍያ ማለት ይህ ነው ። የግል ባንኮች መልካም የዝርፊያ ዘመን ይሁንላችሁ።

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 2 місяці тому +1

    “Observed from behind, you completely lose sight of the whiskers, and so fail to realize how immensely important they are.”

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 2 місяці тому +2

    አይዞ ገሌቴ

  • @An_u81
    @An_u81 2 місяці тому

    ❤❤

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 2 місяці тому +2

    $1=500 ብር በቅርብ ጊዜ ይሆኔል። ለታሪክ ይቀመጥልኝ

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +4

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 2 місяці тому +6

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢
    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @SamuelSleshi-zt8jd
    @SamuelSleshi-zt8jd 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉 ዘረፊ ነዉ እባካቹ fet ምንድነዉ አዳዲስ ሚስጥር አዘል መረጃ ለምን አያወጣም ለም አዲስነገር መስራት አጀምሩም ።

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 2 місяці тому

    ህዝብ ስል አይጥ ሌቦችን ነው እንጂ ምስኪኑን ህዝብ አይደለም

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 2 місяці тому

    መንግስት መቼ እዉነት ተናግሮ ያዉቃል ።ይህን መረዳት እንኳን ለሳቸዉ ለተራዉ ህዝብም ግልጥ ነበር

  • @NateTeshome
    @NateTeshome 2 місяці тому +1

    Teru Zena yenafekahale 😢

    • @Nigus616
      @Nigus616 2 місяці тому

      Ebc አለልህ ለጥሩ ዜና

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 2 місяці тому +5

    ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል፣እየሮጣ የደጋፈዉ ኤርሜያስ አመልጋ እየሮጣ መቃወም ጀመራ።

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 2 місяці тому

    አዎን የኢትዮጵያ ባንክ ሠራትኞች ጥቁር ገበያውን ም የሚዘውሩት ።

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 2 місяці тому +1

    አብደሀል የተባለው እውነት ነው😂

  • @noahmulatu
    @noahmulatu 2 місяці тому

    Aybegerewn mesmat yibejenal

  • @estifman8684
    @estifman8684 2 місяці тому

    Kodu menden new

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 2 місяці тому

    ባንኮቹ ( የጥቁር ገበያው ባለቤቶች) ናቸው

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 2 місяці тому

    መርዶ አይደለም ብሎን ነበር ኣይደል ምነው ዘመናዊ ጥቁር ገበያ ወደ ህጋዊ ገበያ ሆኖ አይደል ባንኮቹም ብላከ ማርኬት....

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 2 місяці тому

    እኛ ደሀዎች አያገባንም የራሳችሁ ጉዳይ። በባንክ አካውንት ተቀማጭ ገንዘብ ያለው ነው ተጎጂው ። ድሃ በብላክ ነበር ሲገዛ የነበረው ምክንያቱም ባንክ ቢሰጥክ 100 ቢበዛ 200 ነበር 😂። ኢምፖርትነው ከባንክ ሲገዛ የነበርው።

  • @teodorecity
    @teodorecity 2 місяці тому

    Ermi ተረጋጋ 😂

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 2 місяці тому +1

    አቶ ኤርሚያስ የዚህ ሀገር ጨዋታ ገና አልገባውም ያን ሁላ ቀድሞ ሲያወራ ይሄ ሊሆን እንደሚችል እንዴት መገመት አቃተው?

    • @eyosiyasalemayehu3574
      @eyosiyasalemayehu3574 2 місяці тому

      መንግስት ቁማር ይጫወታል ብሎ አልገመተም

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому

      ድሮም ነጻ አድርገነዋል ያሉት ከጥቁር ገበያው እኩል አድርገነዋል ማለት ነው ።74 ያሉት ህዝቡ እንዳይደነግጥ እና ለማላመድ ነው። ምክንያቱም 74 ከሆነ ጥቁር ገበያው 120 ከሆነ ሰው ወደ ጥቁሩ መሄዱ ስለማይቀር አሁንም ከጥቁሩ ማስተካከላቸው አይቀርም ። ያ ማለት ጥቁሩ ነው ምንዛሪውን የሚመራው ።

  • @tassewmulugeta8341
    @tassewmulugeta8341 2 місяці тому

    Temelkach lemabzat new??

  • @እግዚአብሔርሆይየኢትዮጵያ

    ደካማ መንግሥት ሲግጥምህ ሁሉም ይደክማል

  • @Bitsueamlak
    @Bitsueamlak 2 місяці тому

    ቁማሩ ያለው "" በአብይ እጅ ነው

  • @ቀዳማዊ
    @ቀዳማዊ 2 місяці тому

    ሰውየው ጥሩ እያሰበ አደለም ወድቋል ሰውየው ራሱ

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 2 місяці тому

    😂😂😂

  • @Marvelsofnature333
    @Marvelsofnature333 2 місяці тому

    አሽቃባጭ በለው።