КОМЕНТАРІ •

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 28 днів тому

    መድሀኒት አለም ክርስቶስ ሁሉ የማይሳነው ስሙ ለዘላም ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ምድራዊይ ሁሉ ከንቱ ነው አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +6

    እውነት ነው ቃል ህይውት ያሰማልን መጽሐፍ መክብብ 3 ለሁሉም ጌዜ አለው ለመወለድ ለመፀነስ ለመሞት ለእልቅሱ ለማግባት ዋዋዋ ✝️⛪️😭

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Рік тому +3

    የአምላካችን የእግዚአብሔር ድንቅ ነው የአንባቢውም ቅላፄ ውብ ነው ፀጋችሁን ያብዛላችሁ

  • @panduganti6872
    @panduganti6872 2 роки тому +2

    የእግዜያብሄር ቃል ነብሰን ያለመልማል ኣዬጠገብም ሁሌም ኣዴሰ ነዉ

  • @SaraSara-qb4mp
    @SaraSara-qb4mp Рік тому +1

    የጠቢቡ ሰለሞን በረከት አይለየን ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @mahinurga6
    @mahinurga6 Рік тому +3

    ከጸሀይ በታች ሁሉ ከንቱ 😔😔
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @tigabedagewtigabedagew5686
    @tigabedagewtigabedagew5686 Рік тому +1

    አሜንአሜንአሜን ቃልህይውት ያሰማልን

  • @burtaburtaa9068
    @burtaburtaa9068 2 роки тому +2

    ameni tebareke💐💐💐💐🙌🙌🙌🙌👍💐💐🌻🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 Рік тому +1

    በእውነት ቃለእይወት ያሰማልን

  • @etifsemre4263
    @etifsemre4263 Рік тому +1

    አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልን

  • @mikeme6154
    @mikeme6154 Рік тому +2

    🙏🙏🙏

  • @user-fo2tj2rh9o
    @user-fo2tj2rh9o 2 роки тому +1

    ብእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💚💚💚💐💐💐💐

  • @marysineshaw9766
    @marysineshaw9766 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀጥልልን እባክህ

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 2 роки тому +2

    የተባረከ ተግባር ነው

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому

    አሜን አሜን ክበርልኝ እሄን ሰላዘጋቸህልኝ ወንድም

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @melatyoseph2191
    @melatyoseph2191 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyfantahun2894
    @abiyfantahun2894 Рік тому

    Amen

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jana-mn9xy
    @Jana-mn9xy Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abiyniggatu968
    @abiyniggatu968 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አነባብብህ በጣም ይማረካል ፣ ነገር ግን
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ብሎ መጀመርን አትርሳ ። አለበለዚያ ግን እንደ 66ቱ መጽሐፍ ማንን እንደሚወክል ቃሉ ሳይለይ እንደ ዓለማዊ መጽሐፍ ያደርግብናል

  • @mihratsamuel5173
    @mihratsamuel5173 Рік тому +2

    ከጸሀይ በተችሁሉ ከንቱ

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f 7 місяців тому

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🌺🙏

  • @mahinurga6
    @mahinurga6 Рік тому +1

    ከጸሀይ በታች ሁሉ ከንቱ 😔😔
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏