ህዝቡን በደስታ ያስለቀሰው የአነጋጋሪው ባለሃብት የበዓል ስጦታ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 тра 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

КОМЕНТАРІ • 271

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 2 місяці тому +54

    ይህ ሰው ተርቤ አብልታችሁኛል
    ተጠምቼ አልብሳችሁኛል
    ታርዤ አልብሳችሁኛል
    ታስሬ ጠይቃችሁኛል
    ታምሜ ጠይቃችሁኛል
    ሲላቸው ክርስቶስ
    ጌታሆይ መቼ ተጠማህ
    መቼ ተቼገርክ መቼ ታረዝክ
    መቼ ታሰርክ ሲሉት ለድሆች ያደርጋችሁት ሁል
    ለእኔ እንዳደረጋችሁት ቁጠሩት ዋጋችሁም በእኔ ዘንድ ከፍ ያለ ነው የሚለውን የክርስቶስ ቃል በግልጽ ሲሰራ አየነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @ethiopiaorthodox5645
    @ethiopiaorthodox5645 2 місяці тому +22

    ሰው ማለት እንዲህ አይነት ልብ ያለው ሰው ነው የሀብት ትርጉሙም ለሌሳ ሰው ማካፍል ነው ህይወትህ ለወጣቶ ብሎም ለሀግር ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ከክፉ ሁሉ ይጥብቅህ።የትንሳኤው ጌታ ይባርክህ

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences 2 місяці тому +11

    ሁሉ ከእሱ፣በርሱ እና ለርሱ ከሆነው ከእግዚአብሔር የተትረፈረፈ እድሜ፣ኃብት እና ጤና ይስጥህ፡፡

  • @user-fl9yc7il5y
    @user-fl9yc7il5y 2 місяці тому +19

    ፈጣሪ ሀብትህን ይባርክልህ ሰው ማለት ይሄ ነው

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 2 місяці тому +4

    የኔ ጀግና ወድም ከዚህ በላይ ፈጣሪ አብዝቶ ይሰትህ ወታደሩ አሳዘነኝ ዋጋ ከፍሎ ለሀገሩ እደዚ አይነት ቦታ ማየታችን ያማል ተጠቅሞ ይጥላችሆል እደቃ አይ ብልፅግና😢😢😢😢😢😢

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 місяці тому +35

    አማራ ክልልም ሂድ እባክህ ወገኖቻችን አለቁ በረሀብም በጦርነትም 🥺🥺🥺🥺

    • @FhreFytf-vg2ud
      @FhreFytf-vg2ud 2 місяці тому +1

      የአጃቹ ነው ገና

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 2 місяці тому

      @@FhreFytf-vg2ud ማነኝ አልሽ ጋላ ነሽወይስ ቁልቋል 😂😂😂😂😂

    • @myhomeethio
      @myhomeethio 2 місяці тому

      @@FhreFytf-vg2udጌታ እጅሽን ይንሳሽ ችጋራም አጋሜ ቅማላም ገና ፍዳችሁ አላለቀም አሁንም ገና ቅማልሽን ትበያለሽ ካላወቅሽ የአማራ ልጅ ጎጃሜው ባለሀብት ነው። ጥንባ አንሳ አበጣዎች

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm 2 місяці тому +1

      ​ቆሻሻ

    • @madinamadina1065
      @madinamadina1065 2 місяці тому

      እጅሽ ይቆረጥ የባለጌዘር​@@FhreFytf-vg2ud

  • @meniayele4981
    @meniayele4981 2 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ የምትወደዉን ቤተሰብህን ይባርክልህ የማርያምን ያሳድግል❤ የምትሰጠዉ አትእጣ አምላክ ይባርክልህ።እንዲህ ነዉ ኢትዮጲያዊነት።ክበር ወንድማች።

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 місяці тому +10

    ፈጣሪ ይባርክህ የወጣውን በብዙ እጥፍ አድርጎ ይመልስልህ የምትኖረው ለነፍስህ ነውና ፣ በድጋሚ ተባረክ።

  • @maritudesale7636
    @maritudesale7636 2 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ሥት አለ ተሰጥቶት የማይሰጥ እደህ አይነቶቺን ያብዛልን ደግነት ለራስ ነው ካተ የበለጡ ባላህብት አለ ግን እዳት እሩሩ ቢሆኑ ምን አለበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 місяці тому +5

    ቸሩ መደሀኒለም ዋናው ጤና ነው እረጂም እድሜና ጤና አስከ ቤተሰቦቸህ ይስጥህ ቤትህን በበረከት ይሙላው የሰህው ይባረክ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 місяці тому +15

    ❤ደብርብርሀን ያሉትንም ቢጎበኛቸዉጌታየ

    • @user-ce5vh9wl6d
      @user-ce5vh9wl6d 2 місяці тому

      አማራ እኮ አሸቃባጭ ነው ወዲ

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 2 місяці тому

      @@user-ce5vh9wl6d መጀመሪያ ያደጉበት ማህበር ሰብ ተጨንቆ ህፃናት እያለቁ እሱ እያዩ የማይረዱ ለምድነዉ ይገርማ እዚህ አይረዱ ማለቴ ሳይሆ ሁሉ ሚዲያ ተቸገር ቢባለ ፈጥነዉየሚደሩሱናቸዉ ይባል በስዉሩ የሚራቡት እልፍናቸዉ በደብር ብረሀን ልብ ምግብ መጠለያየሌላቸዉ ቢረዷቸዉ ጥሩ ነበር አልሰሙ አላዩ የተወለዱበት ማብረሰብ ቢያስቡ እግዚአብሔር በስዉየሰጡትየለመንቱ በግሀድ የሚሰጥ አምላክነዉ እና በርግጥ የፈለጉ የመረዳት መብት አላቸዉ በላባቸዉ ሰረተዉ ያገኙ ገንዘብ እስከሆነድረስ ግን የወጡበት ማህበር ረሰብ ቢጎበኙት ስቃዩ ቢጋሩ ጥሩነዉ

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt 28 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእናት አባት ምርቃን ይድረሥልህ

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ሙሉሂወትህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ማለት አንተነህ❤❤❤❤

  • @DennbiSeniy
    @DennbiSeniy 2 місяці тому +5

    እድሜ ንጥል ይስጥህ።ከክፎነገር ይስውርህ።በወጣ ይተካልህ። መንግስተስማይትንውረስ።

  • @user-vo5ux1bz9d
    @user-vo5ux1bz9d 2 місяці тому +12

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ከፍ ከፍ ያድርግህ🙏🙏

  • @tekluayele3431
    @tekluayele3431 2 місяці тому +5

    ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ አባቴ

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 2 місяці тому +10

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል🙏😍❤😍

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 2 місяці тому +3

    ጤናህን፡ይስጥ፡ይጨምርልህ፡ኢትዮጵያን፡ከድህነት፡ያውጣልን፡ልጅህን፡ያሳድግልህ፡አሜን፡

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 2 місяці тому +2

    እረ በብዙ ተባረክ ወንድሜ እንዲህ እንዳተ ያለ ሰው ያብዛልን የአገሪ ሰው ደጉ እንኳን አደረሳችሁ መጪው ዘመን የሰላም የጤና የሀብት ዘመን ይሁንላችሁ

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 2 місяці тому +4

    ታድለህይሁሉ ምርቃት የበለጠ ያሣድግሀል ፈጣሪ በወጣው ይተካልህ

    • @EyobZemenu
      @EyobZemenu 2 місяці тому

      መደሀኔአለ ምጨምሮጨምሮ የስጥህ

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 2 місяці тому +6

    ድንቅነህ❤❤❤

  • @destameseret8736
    @destameseret8736 2 місяці тому +5

    እግዛብሔር ፡ ሁሌም ፡ ይቁምልህ ፡ለህዝቡ ፡ እንደቆምክላቸው ፡ አማኑኤል ፡ ይቁምልህ

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 2 місяці тому +6

    ፈጣሪ ካለህ ላይ ይጨምርልህ የኔ አባት🙏😍😍😍❤

  • @AsterLemma-li1hw
    @AsterLemma-li1hw 2 місяці тому +1

    ተባረክ ልጄ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ በጎ ተግባር አበቃህ።አብዝቶ ይባርክ ።

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 2 місяці тому +2

    ሰሜን ጎንደር ድረሱላቸው የአማሓራ ባለሃብቶች አለቁ በሀራብ😭😭😭😭😭😭😭

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከመላ ቤተሰብ ህ ጋር ይሁንልህ ወንድሜ ጸጋውን ያድልህ ልጆችህን ይባርክልህ አንተ ድሀውን እንደገጎበኝህ እግዚአብሔር እንተንም ይጎብኝህ ተባረክ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 2 місяці тому +1

    መስጠት ያለውን ደስታ የሜቅ ሰው ቃል ኣጣሁልህ ወንድሜ ተባረክ

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 2 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው ያደረከው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዕድሜውንና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የወጣውን ይተካልህ በርታ ።

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክል ወንድማችን ያንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому +1

    የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @vernavassimengn663
    @vernavassimengn663 Місяць тому +1

    ይህ የምደነቅ ሰው ከት ነው ማገኜው አድራሻውን ተባበሩኝ እባካቹ ከዝ ሰው ሰራተኛ ሆኜ አብሬው መስራት እፈልጋለው
    እጅግ የተባሬኬ ሰው ነውና ከበሬከቱ መካፈል እፈልጋለው በናታቹ❤❤❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድሜ የሀብት ትርጉሙም ለሌላ ሰው ማካፈል ነው እግዚአብሄር ሀገራችን ወደ ሰላሟ ተመልሳልም እንዲ እየተሳሰብን እምንኖር ያድርገን

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w 2 місяці тому +6

    የፈጠረህ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ
    መሰሎችህን ያብዛልን እያልኩ እኔ ጥያቄ አለኝ
    በእናተ ባላቅም
    በእኛ ሙስሊሞች ሰደቃ ከቤተሰብ እና ተጎረቤት ነው የሚጀመረው እናማ ባደክባትም ሰፈር ታያቸዋለህ ወይስ እዚህ ብቻ ነው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 місяці тому +6

    በወጣ ይተካ ❤ መስጠትን የመስለ ደስት የለም ❤ ቀጣይ video❤ ሚስቱ ጋ ይቅረብልን ❤

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 2 місяці тому +2

    ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 2 місяці тому +1

    እፍፍፍምንእደምልአላቅም እመብርሀን ትጠብቅህ ፈጣሪ ይባርክህ ዘርህይባርክህኑሮህ ሒወትህ በእግዝያብሔር አይን የታየይሁን

  • @yosefadhanom7081
    @yosefadhanom7081 Місяць тому

    የእግዚአብሔር እጅ ካንተ ጋር ይሁን::
    ወጣት የሀገር ጀግና!

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ የበለጠ ደስ የሚል ነገር የለም ተባረክ....

  • @mitikubetela-hg9pr
    @mitikubetela-hg9pr Місяць тому

    ስወድህ እጅጉን ከልቤ ነው በአካል ባገኝህ ይበልጡን አከብርሃለሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይጨምረልህ

  • @user-us2pk3pw7c
    @user-us2pk3pw7c 2 місяці тому +4

    አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጠው ባለፈ የሂወት ታሪኩን ሲያወራ ፉልም ነበር የመሠለኝ እንድህ ቁም ነገር ያለው አል መሠለኝም ነበር

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 2 місяці тому +2

    እግዚአብሄር ይስጥህ ይህን በማረግህ በረከትን ታተርፋለህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 Місяць тому

    አሜን አሜን ❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 місяці тому +2

    ❤ይባርክህ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 місяці тому +1

    እንኳን አደርሳቹ በውነቱ በጣም ደስስ ይላል በወጣ ይተካ መልካምነት ለራስ ነው

  • @GhGhvvg-mh7xc
    @GhGhvvg-mh7xc 2 місяці тому +1

    እግዚአቢሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድሜ

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ የምትሰጠው አትጣ ❤❤❤

  • @EnateGelema
    @EnateGelema Місяць тому +1

    ለደብረብርሀን ድርስላቸው

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 2 місяці тому +1

    እመብርሃን ትስጥልን እኛ ኢትዮያዊያን እኮ በየትም አለም የሌለ መረዳዳት ተካፍሎ መብላት የምንወድ ህዝቦች ነን እውነት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ በቃቹ በለን ፈጣሪ ፍቅራችንን አብዛልን ብታምኑም ባታምኑም እንባዬ😢😢 እየፈሰሰ ነው ያየውት በእውነት እግዚሐብሄር አብዝቶ ይስጥክ ቃል የለኝም ማጣት አይኑ ይጥፋ በስደት እንደ አሽዋ ተበትነን ያለን በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን ማን እንደ እናት ሀገር ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ይከፋል በስደት ሆኖ ብቻኛ ማሳለፍ😢😢 ብቻ ተመስገን ዋናው ጤና ነው ተመስገን💚💛❤🙏💚💛❤🙏ሀገሬ እወድሻለሁ እወዳችጎለሁኝ🙏በበረከት ይሙላው ቤትክን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beetyube
    @beetyube 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቸሁ እግዚአብሔር አቡዙቱ ይሰጥህ ወንደሜ 😢እረጀሜ እደሜ ጤና የሰጠህ😢🎉

  • @JamanishMouhe
    @JamanishMouhe 2 місяці тому +1

    ጀግናነክ አዳነች ለሆለት ስቅ ኣታ ፎቶ ትነሳልች በሰው ገንዘብ ተባረክልን ህንጻ ነክ

  • @kelemwawebshetyoutube2102
    @kelemwawebshetyoutube2102 2 місяці тому +1

    ተባርክ ውንድማልሜ ቃል የለኝም ታድልህ

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj Місяць тому

    ተባረክ 🙏

  • @zamzamaa3202
    @zamzamaa3202 2 місяці тому +2

    ካወጣህው በላይ ይስትህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 2 місяці тому +1

    ተባረክ ብለህ ላይ ይጨምርልህ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 місяці тому

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ😢😢😢 ፈጣሪ በድሜ በጤና ነፍፍፍ አመት ያኑርህ

  • @tezi7282
    @tezi7282 2 місяці тому +2

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ።

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የወጣው ይተካልህ❤

  • @tiruzewide7327
    @tiruzewide7327 2 місяці тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ባለህ ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ ለ ሌላዉ ትምህርት እኡሰጸህ ነው

  • @TadeleIule
    @TadeleIule 2 місяці тому

    እግዝአብሔር ይባርክ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ክበርልን

  • @drr8432
    @drr8432 2 місяці тому +1

    ባወጣሄዉ ይተካልህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 місяці тому +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድም

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 2 місяці тому +1

    God bless you abundantly my dear! May the blessing of Abraham,isaac and Jacob come to you.

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh 2 місяці тому +1

    እንዲህ ነው ሙሉ ሰው ያለህ ላይ ይጨምርልህ የሚስጥ እኔ ምስክር ነኝ አይጎልበትም

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому

    ጌታ ይስጥህ !ገእግዚአብሔርን ስጦታ ክርስቶስ ኢየሱስን ላንተ ሰጠሁህ አንተም ካለህ ሁሉ ይበልጣልና ተቀበል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!!እድሜና ሰላም ጤና ከክርስቶስ ጋሮ ለአንተ ይሁን አሜን !!!!

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 Місяць тому

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @tesfagebrealmulu2163
    @tesfagebrealmulu2163 2 місяці тому +1

    የኔ ጀግና በርታ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 місяці тому +1

    ❤እግዚአብሔር ይስጥህ እጆችህ እግዚአብሔር ይባርክ❤

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 2 місяці тому

    ተባረክልኝ

  • @elizabethyohannes1243
    @elizabethyohannes1243 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ጤናህን ;ዘርህን ; ስራህን ይባርክ::

  • @user-iw5sq3yq5g
    @user-iw5sq3yq5g 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ሀብትህን ይባርክልህ, አንተንሞ ይባርክህ!!!

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 2 місяці тому +2

    God Bless u more what we have to say🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamawitAdmasu-kz1bu
    @SelamawitAdmasu-kz1bu Місяць тому

    Egzehabher yesteh bewtaw ytekalih selamena tena endiseth emegnalehu kenebetesebh . ❤

  • @user-ly9nc5pz8j
    @user-ly9nc5pz8j Місяць тому

    Edeme tena yesewe fekeregeta yategebachawe.belijochebegeta yabezahe bezu liji yategebehegeta WenedemeAlemeye tebarekelege

  • @sibhatwondimu900
    @sibhatwondimu900 Місяць тому

    Go Ahead

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 Місяць тому

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @EtansheAbate-kn8wb
    @EtansheAbate-kn8wb 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶይባርካችሁቤተስቦችህንይጠብቅልህእንደአንተያሉትንያብዛልን

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 2 місяці тому +2

    አንዳንድ ኮሜት እምትሰጡ ሰዎች እባከሸችሁ አሰተውሉ ማመሰገንና ማበረታታት ይልመድባችሁ።

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 2 місяці тому

    አላህ ይጨምርልህ በርታ❤

  • @mekidsalazar8730
    @mekidsalazar8730 2 місяці тому +1

    Geta ybarkeh ❤🎉

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 місяці тому

    የልጅ አዋቂ የልጅ ለብታም ጨምሮ ይስጥህ ይባርክልህ አቦ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @yeshakasahun5349
    @yeshakasahun5349 2 місяці тому +1

    Egzabher.yebarekeh

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x 2 місяці тому +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @TirusewSolomon
    @TirusewSolomon 2 місяці тому

    የእኔ ወንድም ፍጻሜክን ያሳምርልኝ እመቤታችን ከዋላና ከፌት እቅፍ ድግፍ ታርግ ወንድምክ

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q 2 місяці тому

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጥህ❤❤🎉

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 місяці тому +9

    መሻ አላህ ደግነት ለራስ ለሀገር ያስደስታልህሌና ረፍት ታገኛለች መስረቅ ተቃራኒ ነው በተገላቢጠሸ የብዙ እናትና አባት ቤት ገብተው ሲዘፍም አይተናል አላህ ይፋረዳቸው

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 2 місяці тому

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @etalemgebretsadik3372
    @etalemgebretsadik3372 2 місяці тому

    ተባረክ

  • @user-gg9wk8pp1w
    @user-gg9wk8pp1w 2 місяці тому

    እግዛሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወድም❤❤❤❤❤❤

  • @tadelemekuriaw2492
    @tadelemekuriaw2492 2 місяці тому

    በጣም የሚደነቅ ስራ ነው:: ተባረክ ... የመጣበትን የረሳ እንዳትሆን ለእግራቸው መጫሚያ ከሌላቸው የገጠር ዘመዶችህ ብትጀምር ለህሌና እርካታ የተሻለ ነው::

    • @zainabdawd999
      @zainabdawd999 2 місяці тому

      በጣም የኔም ጥያቄ ነው ወላሂ በጦርነት በተሰቦቻቸው ተገሎባቸው እሚድያላይ የውደቁትን አስታውሱ

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 2 місяці тому

    Egziabher yibarkih

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ባለው ላይ ይጨምርልህ በተሰጠው መክሊት ማትረፍ ማለት ይኼ ነው !!!

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 місяці тому

    Egziabher yesexek teberek wendemi 🤲

  • @Lix-bc5up
    @Lix-bc5up 2 місяці тому

    ማሻአላህአላህይጨምርልህአላህሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @meserethaile7896
    @meserethaile7896 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አሜን!!!