Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
1ኛው ምርጥ ሚድያ መልካም ምኞት አገራችን ውስጥ ያለውን ጥሩ ሥራ ስላሳወቅከን እናመሰግናለን ስህቱን ወሬ ሙሉ ዩትዩበሮች ሲጮሁ ይውላሉ መሪዎቻችንን እናምናቸዋለን
አግራሞት የሚጭር ዘገባ ነው ተባረክሁልጊዜ ስለጦርነትና: ስለ ሁከት ከማዉራት ሚዛናዊ የሆነውን በማቅረብ ይበልጥ የጥላቻና የዘረኝነት አባዜን ያስወግዳል ።ስለዚህ ቀጥልበት ከልቤም አመሰግናለሁ።
ድንቅ የተፈጥሮ ባለቤት ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘረኝነት ጎጠኝነት ሙሰኞች ቀስ እያሉ ከጠፍ በከፍታ ማማላይ ትሆናለች ።ፈጣሪ አሁንም ይጠብቃት
ፈርኦኖቹ ይበዱአ እንግዲህ ግብጶችን እኮ የሚያሳስባቸው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማንሰራራት ነው እንጂ የእነሱ የውሀ ፍሰት መቀነስ አይደለም:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ::
በሁለቱም ቻናልህ ላይ የምታቀርበው አቀራረብ በጣም ይመቸኛል ፈጣሪ ይባርክህ
ቸር ወሬ አሰማህን ተባረክልን ምርጥ ሚዲያ ነህ
ምቀኛን ያብዛልኝ ይላል ያገሬ ሰው ይህ አባባል ለጀግና ሰው ነዉ ገናገና መንግስታችን በኛው እድሜ ብዙ ይሰራል ወደ ዱኒያ ሲመጣ ቫይረስ የማያጠቃው ሙሉ ሚሞሬ ይዞ ነው የመጣው መንግስታችንን ክፉ ዓይን አሏህ ይጠብቅልን
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ በእውነት መቼም ቢሆን መልካምነት ኪሳራ ስለሌለው ሁልጊዜ እንዳተ ሌሎችም ሚድያወች መዘገብ ቢችሉ ሀገራችን ተስፋ ይኖራት ነበር በርታ
Amazing and very promissing development News!!! A great pleasure to hear such News🎉
👏great job. I believe we'll prosper with in a few years. But we need to be patient...
እራያም ፀለምትም በመከላከያ ባስቸካይም አዋጅንም ምትገድለንም ኢትዮጵያም እሳትም ይብላት እኛም ከምታስበላም በጦርንም በጥላቻም አሳድጋም ሚገድልም እራያም ፀለምትም ህዝብንም ናትም የኢትጵያም ጦርዋም መግደያዋንም መኩላከያም ከትግርየም ገዳይም ጋርንም አማራም ምትበላም ምትገድልም ኢትዮጵያም አፈርጥምዋንም ትብላላቸዉ ለራያም ለፀለምትም ስትልም ይህንም አደጋም ጣዋንም ሰዉንም በላም ጦርዋንም ከምድርንም አማራም ተጠርጎም መጥፋትም አለበም ህዝብንም አማራም ባስቸካይም አዋጅንም አድርጋም ምትበላም ኢትዮጵያም ላማራም አደለሽም ነዉም ምንለዉ የእናንተም ሰዉበላም ኢትዮጵያም ናትም ላማራም ህዝብንም ለራያም ለፀለምትም ህዝባችንም በጦርዋንም አድርጋም ምትገድለንም. ኢትዮጵያም ገደዳም ትግባላቸዉ ለፀለምትም እራያም ስትልም።
ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ !!! እንዴት ደስ የሚል ዘገባ ነው !!! አወ እናት እትዮጽይያ !!! በየማዕዘናቶ እንዲህ ትልማ !!! ትድግ ትመንደግ ትሁን አዲስ ከተማ !!! እርስ በርስ መገፋፋቶ ቀርቶ መልካምንቶ ጎልቶ ስውነት ጎልብቶ !!! በአለም አደባባይ ትውጣ ትሰማ !!! ልጆቾም !!! እንዲጠፋፉ የተሰራባቸውን የሰይጣን ተንኮል ተረድተው ከክፋት ልጅ መረብ ይውጡ ተረባርበው !!!
እዉነት ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ክብር ክብር ለልኡል እግዝአብሔር
እውነት ነው. እኛ የምንስምነው የምያባሉንን ብቻ ነው.
Ewunet nw ene botawun awukewalew, ke nekemt 35 kilometers becha nw
አታሟርትብን !!እኛ በዘር አልተጨፋጨፍንም!! ግብፅና ኤርትራ የላኳቸው ቅጥረኞች የሚፈፅሙትን አታንሸዋረው
ቀስ ብሎ ስለ ኢትዮጵያ መልካም ቢዘግብ ይሻለዋል መሀል ላይ እንደ ጭቃ እሾህ የሚደነቅራት ወሬ አለችበት❤❤❤
መረጃህን ግን ከየት እንደሆነ ብትጠቅስልን ።
Thank you very much!!!!
Thanks for sharing this interesting news .
Chru Egziabeher Ymesgn. Tbarek
ጣናን የማወዳድረው ከአፍሪካ ጋር ነው አዴት ዘቅጬ መንደር ውስጥኩሬ አልፈልግም 😂😅😂
ፋሮች መች ይሆን የምትነቁት.
ይመችህ አብይ
Than ke you good news
በጣም ደስ የሚል ነው
ጸባየ ብልሹ የሆኑ ትውልዶች በጠመንጃ ሰልጣን ላይ ለመቆናጠጠ የአማራና ትግራይ ህዝብን ሠላምንና የልማት እንቅሰቃሴ እያሰተጓገሉ ነው። የክልሉን ልማት እንዲሁ በጣም ተዳክሟል። ይህንን ተግባር የሚፈጽሙት ስይጣናዊ ፍላጎታቸውን ለማርካት ነው እንጂ ለህዝባቸው እድገትና ሠላም በመቆሮቆር አይደለም። ሰርአተ አልበኛና ሽፍቶች ናቸው። ተግባራቸው እሰከ ዘላለም በመጥፎ ይወሳል።
ጣናንየሚያስንቅምንምየለም ሰውሰራሽና የፈጣሪንስራአታወራርድጎበዝ
ከቅናት መንፈስ ወጥተህ ያብዛልን ብትል ጥሩ ነበር
ይግርማል ከማውርት መስርት🎉🎉
አንተ ደግሞ ምን ነከህ ጣናን የሚያስንቅ ምንም አይመጣም ምክንየቱም ጣና የእግዚአብሔር ስጦታና የአባይ መነሻ ነው፣ ሌሎቹ የእኛ እጅ ሥራዎች ናቸው ለማንኛውም ሠርቶ ለማጠናቀቅ ያብቃን እርስ በርስ መበላላት ይብቃን!!
ጣና 33 ቢሊዮን + ነው ይሄ ደሞ 2.3 ቢሊዮን በምን ነው የሚወዳደሩት❤🎉🎉🎉
It is unbelivable &meracle tooI have no a word to express my felling
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠላቶቻችንም ያፍራሉ
መልካም ያሰማህ.
እረ እባካችሁ እነዚህን በቀቀን ሚዲያዎች አንድ በሉልን የመንግስት አካላት መንግስት ለደህንነት ሲል በሚስጥር ይዞተ እንደሆንስ
ትክክል ብለሃል:: አዲስ ወሬ አውርቶ አድማጭ ማግኘት እንጂ በሀገር የውጪ ግንኙነት ላይ ያለውን ተፅዕኖ አያውቁም::
ምንዋጋ አለው ሀገሬ ዙሪያዋ ለቅሶና ጦርነት ሆነ እንጂ !የብልፅግና ዘረኞችና ሃይማኖት የለሾች ሀገራችንን ሰላም ነሷት!
ብልፅግናን ነው ዘረኛ የምትለው? ጁንታውና ጃዊሳው ምን ሊባሉ ነው? የዚህ ሰው ሰራሽ ግድብ ዋናው አላማው በመስኖ ግብርናን ማስፋፋት ነው።
ድንቁርና ነግሳለች እንዴት ነው አጣናን 42 ኪ/ሜ ያደረገው ?
"አጣናን" ማለት ጣናን ማለት ይሆን? ለማንኛውም ድንቁርና ደንቆሮ ብሎ ሰውን መዝለፍ ነውር ነው። የእግዚአብሔር ቃል "ወንድሙን ደንቆሮ የሚል ሁሉ ሞት ይገባዋል" እያለ ይመክረናልና ቃላት እንምረጥ።
ያልሆነ ነገር ምን አስቀባጠረህ? መጥተህ ጠብቅ እነጂ!
አይ ፖለቲካ ??????????????????????? አይ ፖለቲካ ????????????????? አይ ፖለቲካ ?????????????????? አይ ፖለቲካ ! ኡፍፍፍፍፍ
yehe zene secrete bihones wektun yetebeke new tilaleh
Andu ager shach neh esh mn aslefelefeh yegered lij neh esh .yager mistr atebkm balege ager shach.
yegered lij sawu aydelem woy?ene yegered lij negn gin betam azenku.
All legacy to meles zenawiCowards have nothing new by them selves
እንዲህ አይነት ቀም ነገር ነው የምነፈልገው? ለምን ጸጉሯን አትነቅልም
wwwwweeeeee
እውነቱን ማውራቱ ጥሩ ሆኖ ሚስጥር ከሆነ ግን ለምን ታወራለህ ወሬ ጠፋ ??? ክክክ ለምን የግብፅን ሰራ በአረቢኛ ጭምር አትሰሩም ኢ/ያን ከማጋለጥ ... ልቦና ይስጣችው መቼም ምን ይባላል ..???
የብልፅግና አጨብጫቢ ነህ እንዴ ?ምን ስለሆነ ነው ጣናን የሚያህል ሐይቅ የሚያስንቀው ?ተከፋይ ።
ሀይቅ ስለሆነ ብቻ ነቀፋ ነው ስራቹ አይ የሀገሬ ሰው!
@@abdumude1001 አንተ ጭፍን ካድሬ ሆድ እንጂ አእምሮ የለህም
የእውቀትህ ደረጃ ነው መሳደቡ አንተ አሰዳጊ የበደለህ ከመሳደብ ብታስረዳ አይሻልም ነበር! ለነገሩ ካንተ አይነቱ ምን ይጠበቃል ሃሃሃሃሀሀሃሀሀሀሀሃሀ
አረ ከሰድብ የሚገኝ ነገር የለም እባከችሁ አፋችሁን ለሰድብ ብቻ የምታላቅቁ ሰዎች እግዚአብሔርን ፍሩ። አኔም በግሌ ጣናን አያሰንቅም ብያለሁ ጣና የእግዚአብሔር ስጦታ ሰለሆነ ሆኖም ሰው በመሰለው መንገድ ነገሮችን ስላወዳድረ መሰደብ አለበት ብዬ አላምንም። ከብለጽግና {ብልግና) ጋር ያለውን ችግር በዚያው በኩል ምላሽ ብትሰጥበትስ?
1ኛው ምርጥ ሚድያ መልካም ምኞት አገራችን ውስጥ ያለውን ጥሩ ሥራ ስላሳወቅከን እናመሰግናለን ስህቱን ወሬ ሙሉ ዩትዩበሮች ሲጮሁ ይውላሉ መሪዎቻችንን እናምናቸዋለን
አግራሞት የሚጭር ዘገባ ነው ተባረክ
ሁልጊዜ ስለጦርነትና: ስለ ሁከት ከማዉራት ሚዛናዊ የሆነውን በማቅረብ ይበልጥ የጥላቻና የዘረኝነት አባዜን ያስወግዳል ።ስለዚህ ቀጥልበት ከልቤም አመሰግናለሁ።
ድንቅ የተፈጥሮ ባለቤት ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘረኝነት ጎጠኝነት ሙሰኞች ቀስ እያሉ ከጠፍ በከፍታ ማማላይ ትሆናለች ።ፈጣሪ አሁንም ይጠብቃት
ፈርኦኖቹ ይበዱአ እንግዲህ ግብጶችን እኮ የሚያሳስባቸው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማንሰራራት ነው እንጂ የእነሱ የውሀ ፍሰት መቀነስ አይደለም:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ::
በሁለቱም ቻናልህ ላይ የምታቀርበው አቀራረብ በጣም ይመቸኛል ፈጣሪ ይባርክህ
ቸር ወሬ አሰማህን ተባረክልን ምርጥ ሚዲያ ነህ
ምቀኛን ያብዛልኝ ይላል ያገሬ ሰው ይህ አባባል ለጀግና ሰው ነዉ ገናገና መንግስታችን በኛው እድሜ ብዙ ይሰራል ወደ ዱኒያ ሲመጣ ቫይረስ የማያጠቃው ሙሉ ሚሞሬ ይዞ ነው የመጣው መንግስታችንን ክፉ ዓይን አሏህ ይጠብቅልን
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ በእውነት መቼም ቢሆን መልካምነት ኪሳራ ስለሌለው ሁልጊዜ እንዳተ ሌሎችም ሚድያወች መዘገብ ቢችሉ ሀገራችን ተስፋ ይኖራት ነበር በርታ
Amazing and very promissing development News!!! A great pleasure to hear such News🎉
👏great job. I believe we'll prosper with in a few years. But we need to be patient...
እራያም ፀለምትም በመከላከያ ባስቸካይም አዋጅንም ምትገድለንም ኢትዮጵያም እሳትም ይብላት እኛም ከምታስበላም በጦርንም በጥላቻም አሳድጋም ሚገድልም እራያም ፀለምትም ህዝብንም ናትም የኢትጵያም ጦርዋም መግደያዋንም መኩላከያም ከትግርየም ገዳይም ጋርንም አማራም ምትበላም ምትገድልም ኢትዮጵያም አፈርጥምዋንም ትብላላቸዉ ለራያም ለፀለምትም ስትልም ይህንም አደጋም ጣዋንም ሰዉንም በላም ጦርዋንም ከምድርንም አማራም ተጠርጎም መጥፋትም አለበም ህዝብንም አማራም ባስቸካይም አዋጅንም አድርጋም ምትበላም ኢትዮጵያም ላማራም አደለሽም ነዉም ምንለዉ የእናንተም ሰዉበላም ኢትዮጵያም ናትም ላማራም ህዝብንም ለራያም ለፀለምትም ህዝባችንም በጦርዋንም አድርጋም ምትገድለንም. ኢትዮጵያም ገደዳም ትግባላቸዉ ለፀለምትም እራያም ስትልም።
ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ !!! እንዴት ደስ የሚል ዘገባ ነው !!! አወ እናት እትዮጽይያ !!! በየማዕዘናቶ እንዲህ ትልማ !!! ትድግ ትመንደግ ትሁን አዲስ ከተማ !!! እርስ በርስ መገፋፋቶ ቀርቶ መልካምንቶ ጎልቶ ስውነት ጎልብቶ !!! በአለም አደባባይ ትውጣ ትሰማ !!! ልጆቾም !!! እንዲጠፋፉ የተሰራባቸውን የሰይጣን ተንኮል ተረድተው ከክፋት ልጅ መረብ ይውጡ ተረባርበው !!!
እዉነት ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ክብር ክብር ለልኡል እግዝአብሔር
እውነት ነው. እኛ የምንስምነው የምያባሉንን ብቻ ነው.
Ewunet nw ene botawun awukewalew, ke nekemt 35 kilometers becha nw
አታሟርትብን !!እኛ በዘር አልተጨፋጨፍንም!! ግብፅና ኤርትራ የላኳቸው ቅጥረኞች የሚፈፅሙትን አታንሸዋረው
ቀስ ብሎ ስለ ኢትዮጵያ መልካም ቢዘግብ ይሻለዋል መሀል ላይ እንደ ጭቃ እሾህ የሚደነቅራት ወሬ አለችበት❤❤❤
መረጃህን ግን ከየት እንደሆነ ብትጠቅስልን ።
Thank you very much!!!!
Thanks for sharing this interesting news .
Chru Egziabeher Ymesgn. Tbarek
ጣናን የማወዳድረው ከአፍሪካ ጋር
ነው አዴት ዘቅጬ መንደር ውስጥ
ኩሬ አልፈልግም 😂😅😂
ፋሮች መች ይሆን የምትነቁት.
ይመችህ አብይ
Than ke you good news
በጣም ደስ የሚል ነው
ጸባየ ብልሹ የሆኑ ትውልዶች በጠመንጃ ሰልጣን ላይ ለመቆናጠጠ የአማራና ትግራይ ህዝብን ሠላምንና የልማት እንቅሰቃሴ እያሰተጓገሉ ነው። የክልሉን ልማት እንዲሁ በጣም ተዳክሟል። ይህንን ተግባር የሚፈጽሙት ስይጣናዊ ፍላጎታቸውን ለማርካት ነው እንጂ ለህዝባቸው እድገትና ሠላም በመቆሮቆር አይደለም። ሰርአተ አልበኛና ሽፍቶች ናቸው። ተግባራቸው እሰከ ዘላለም በመጥፎ ይወሳል።
ጣናንየሚያስንቅምንምየለም ሰውሰራሽና የፈጣሪንስራአታወራርድጎበዝ
ከቅናት መንፈስ ወጥተህ ያብዛልን ብትል ጥሩ ነበር
ይግርማል ከማውርት መስርት🎉🎉
አንተ ደግሞ ምን ነከህ ጣናን የሚያስንቅ ምንም አይመጣም ምክንየቱም ጣና የእግዚአብሔር ስጦታና የአባይ መነሻ ነው፣ ሌሎቹ የእኛ እጅ ሥራዎች ናቸው ለማንኛውም ሠርቶ ለማጠናቀቅ ያብቃን እርስ በርስ መበላላት ይብቃን!!
ጣና 33 ቢሊዮን + ነው ይሄ ደሞ 2.3 ቢሊዮን በምን ነው የሚወዳደሩት❤🎉🎉🎉
It is unbelivable &meracle too
I have no a word to express my felling
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠላቶቻችንም ያፍራሉ
መልካም ያሰማህ.
እረ እባካችሁ እነዚህን በቀቀን ሚዲያዎች አንድ በሉልን የመንግስት አካላት መንግስት ለደህንነት ሲል በሚስጥር ይዞተ እንደሆንስ
ትክክል ብለሃል:: አዲስ ወሬ አውርቶ አድማጭ ማግኘት እንጂ በሀገር የውጪ ግንኙነት ላይ ያለውን ተፅዕኖ አያውቁም::
ምንዋጋ አለው ሀገሬ ዙሪያዋ ለቅሶና ጦርነት ሆነ እንጂ !የብልፅግና ዘረኞችና ሃይማኖት የለሾች ሀገራችንን ሰላም ነሷት!
ብልፅግናን ነው ዘረኛ የምትለው? ጁንታውና ጃዊሳው ምን ሊባሉ ነው? የዚህ ሰው ሰራሽ ግድብ ዋናው አላማው በመስኖ ግብርናን ማስፋፋት ነው።
ድንቁርና ነግሳለች እንዴት ነው አጣናን 42 ኪ/ሜ ያደረገው ?
"አጣናን" ማለት ጣናን ማለት ይሆን? ለማንኛውም ድንቁርና ደንቆሮ ብሎ ሰውን መዝለፍ ነውር ነው። የእግዚአብሔር ቃል "ወንድሙን ደንቆሮ የሚል ሁሉ ሞት ይገባዋል" እያለ ይመክረናልና ቃላት እንምረጥ።
ያልሆነ ነገር ምን አስቀባጠረህ? መጥተህ ጠብቅ እነጂ!
አይ ፖለቲካ ??????????????????????? አይ ፖለቲካ ????????????????? አይ ፖለቲካ ?????????????????? አይ ፖለቲካ ! ኡፍፍፍፍፍ
yehe zene secrete bihones wektun yetebeke new tilaleh
Andu ager shach neh esh mn aslefelefeh yegered lij neh esh .yager mistr atebkm balege ager shach.
yegered lij sawu aydelem woy?
ene yegered lij negn gin betam azenku.
All legacy to meles zenawi
Cowards have nothing new by them selves