Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እሜን እሜን መምህር ይሄንንይመንፈስ ምግብ ዛሬ ሌሊት በእለሁበት እገር እይድጋግሙኩ ስማሁ እግዚእብሄር በእድሜና በፅጋ ይጠብቅልን እግዚእብሄር ፈቅዶ ደብረሊባኖስ እናቴን ይዤ እንድ ሶስት ግዜ እባቴም እያቴም እዛ ስላሉ ቅዱስ ቦታ ደርሻለሁ እሁን ደግም በቅርብ እናቴ ስታርፍ እዛ ውስደን ከእባቴ ጎን እሳርፍን መጥተናል እቤት ያለው ስላም በእባቶች ተባርክን ውደእየልበት ተመልስናል የዛሬ እመት ደግም እግዚአብሔር ፍቅዶ እመቤቴ እረድታኝ እድ ደርሼ ከዛም ፅበል ተጠምቄ የቅዱስ እባታችንን ዋሻ ረግጨ መጥቻለሁ ቦትታውን መርግጥ ማለት በረከት ማግኝት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ስላም ያድርግል እመቤቴ እናቴ ትርዳን
Amen. Amen.Amen. 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏
እግዚኦ ቁጣህ!!! ኸረ ተው ተረጋጋ ሰውዬ። አብረውህ የሚኖሩትንማ እንዴት አሰቃይተሃቸው ይሆን። ፀጋው ሳይጎድልህ ፀባይ ጎድሎሃል
ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
ቃል ህይውት ያስማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን 🙏
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
Egz yibarikih kum neger yalih ante bizu hizib neh adametkuh bezemeta ewnetin tenager ketelebet amen 🙏🙏🙏 libona yiseten
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር✝️
amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen tsgaeen yabizalen be edime betana yanurilen
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን🎉❤
ቃል ህይወት ያሰማልን
PRAISE THE LORD Alleluea Amen God bless you fsther🙏
ወንድሜዋ እኔ ገድላትን የመስማት ፍቅር ያደረብኝ በመምህር ግርማ ወንድሙ ምክንያት ነዉ።ይሄዉ ብዙ ገድላትን እያፈላለኩ እየሰማሁ ነዉ ለመግዛት እየተነሳሳሁ ነዉ። ግን ለመስማተ ስፈልግ ቃል በቃል እንደወረደ የሚያነቡ ጥቂቶች ናቸዉ። አብዛኛዉ ይተረጉሙታል። እኔ ደግሞ የትርጉሙን አልፈልግም የተፃፈዉን ስሰማ እወዳለሁ። ትክክል ነህ አካሄድህ ደስ ይላል እግዚአብሔርን ደጅ ተለማምደናል እሱን መፍራት ያድለን እኔ ከፀጋ ሁሉ የምለምነዉ አምላኬን እሱን የመፍራት ፀጋ ና ትህትናን ይሰጠኝ ዘንድ ነዉ
Kale hiweten yasemaln
እሜን፣እሜን፣እሜን።ናይ፣ቁዱስ፣ኤፍሬም፣ታሪክ፣ገድሊ፣መሃረና፣ዱያቆን።እንተ፣ፈሊጥና፣ጥራሕ፣ኢና፣ንድሕን።ቃለ፣ሂወት፣የሰመዓና።
Amen 🙏 kale hiwet yasemalnn
Pp
በጌታ ቃል አትነግዱ።ያጠፋችኋል።
ዝም በል ና ዉጣ አንተ ሰይጣን ብዙ ጌቶች አሉ። በዉኑ እኛ አንተ የምትለዉን ጌታ አናዉቀዉም። እኛስ የጌቶችን ጌታ እናመልካለን።

እሜን፣እሜን፣እሜን።
ናይ፣ቁዱስ፣ኤፍሬም፣ታሪክ፣ገድሊ፣መሃረና፣ዱያቆን።
እንተ፣ፈሊጥና፣ጥራሕ፣ኢና፣ንድሕን።
ቃለ፣ሂወት፣የሰመዓና።
Amen 🙏 kale hiwet yasemalnn
Pp
በጌታ ቃል አትነግዱ።
ያጠፋችኋል።