🛑 እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 чер 2024
  • 🛑 ጉድ እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube
    እንዳልካቸው ዘነበ,አበስኩ ገበርኩ,Endalkachew Zenebe,Aberlo Hd,Aser,Ale tube,Ebs tv,Donkey tube,eshetu melese,አባ ገብረኪዳን ስብከት,Eotc,ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር,ማህቶት,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,esattv,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsionዘሪቱ ከበደ,የዘሪቱ ልጅ,Zeritu kebede,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አባ ገብረኪዳን አዲስ ስብከት,አባ ገብረ ኪዳን የዓለም ብርሀን,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,አዲስ የኦርቶዶክስ ስብከት,አዲስ ስብከት dr#መምህር_ዘበነ_ለማ ye alaem medhanit #ethiopian_orthodox_new preaching,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ethiopia,habesha tiktok,mastewal,ebs sunday special,መዝሙርየኔታ ገብረመድህን እንየው,መምህር ገብረመድህን እንየው,gebremedhin enyew,አዲስ ስብከት,የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን,የዓለም ብርሀን የትጉሀን መማክርት,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አባ ገብረኪዳን አዲስ ስብከት,አባ ገብረ ኪዳን የዓለም ብርሀን,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,አዲስ የኦርቶዶክስ ስብከት,አዲስ ስብከት dr#መምህር_ዘበነ_ለማ ye alaem medhanit #ethiopian_orthodox_new preaching,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ethiopia,ethiopian commedy,new ethiopian film,habesha tiktok,mastewal,ebs sunday special,መዝሙርፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
    አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official

КОМЕНТАРІ • 350

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 15 днів тому +58

    ሰላም፡ ያብስራ፡ ከይቅርታ፡ ጋር፡ ይህን፡ የምፅፍልህ፡ ለሌሎች፡ ስትመልስ፡ አይቸ፡ ነው። እባክህ፡ ስለሃይማኖታችን፡ በጣም፡ የሚያሳዝነኝ፡ ነገር፡ ስለ፡ መላዕክትም፡ ስለቅዱሳንም፡ ሲናገሩ፡ ወይም፡ መምህራንም፡ ሲያስተምሩ፡ በፍፁም፡ የማይገባኝ፡ ቢኖር፡ ለምን፡ ሚካኤል፡ ገብርኤል፡ ሩፋኤል፡ ጳውሎስ፡ ጴጥሮስ፡ ወዘተ......... በጣም፡ የሐጢያት፡ ሐጢያት፡ የነውር፡ ነውር፡ ነው። ስንጠራቸው፡ ቅዱስ፡ ገብርኤል፡ ቅዱስ፡ ሚካኤል፡ ቅዱስ፡ ሩፋኤል፡ ቅዱስ፡ ጴጥሮስ፡ ቅዱስ፡ ጳውሎስ፡ ቅድስት፡ ድንግል፡ ማርያም፡ ብለን፡ መጥራትና፡ ማስተማር፡ ግዴታና፡ ሀላፊነት፡ ነው። አመሰግናለሁ።

    • @user-to6bu7et1z
      @user-to6bu7et1z 15 днів тому +6

      ውይ ጽሁፉ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጽያዊነትን ያስታውሳል ከcomment መሃል በጣም ነው የሳበኝ መልእክቱም በሚገባ ትክክል ነው እናመሰግናለን

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 9 днів тому

      🙏🙏🙏

    • @GettinetKassie-hp9jt
      @GettinetKassie-hp9jt 5 днів тому

      እውነት ነው።!!!

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 15 днів тому +42

    እኔ ያልገባኝ ከራሱ ጋር ያልሆነ እብድ ለፍላፊ ለራሱ ህይወቱ የተዘበራረቀበት እብድ ሀይማኖቱን ቀየረ አልቀየር ምን አስጨነቃችሁ ያውቀዋልኮ ተዋህዶን ለመነጋገሪያነት ለመሆን ፈልጎ ነው የራሱ ጉዳይ ለምን ቦታ ትሰጡታላችሁ ስለየራሳችሁ ተግታችሁ ፀልዩ የጠገበ የሰደባት ሁሉ መጨረሻው ስቃይኮነው ህይወታቸው ስለራሳችሁ ብቻ

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 15 днів тому +19

    ወድማችን ምንም ያድርግ ወደፈለገበት ሄዶል ከቸልን በፀሎት ማሰብነዉ ዉሎቸዉ ተግባረቸዉ ምንም አይሠራልን ልቦናማስተዋል ይስጠን

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 15 днів тому +20

    5000 ሰዉ አይቶ 1000 ሰዉ ነዉ ላይክ ያረገዉ ላይክ አትርሱ እንጂ ቤተሰብ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 15 днів тому +24

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ እኔ በጌታ ይሔንን ልጅ አታሣዩን 😭😭😭😭😭አንጀቴነው የቆሠለው በሚናገረው ሑሉ

    • @user-ut6ox2bj2t
      @user-ut6ox2bj2t 15 днів тому

      አረ አትቁሠይ ቀረበት ለገንዘብ ብሎ

    • @user-qx6be1nm7s
      @user-qx6be1nm7s 15 днів тому +1

      ከባድ ነው አያድርስ ነው

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit 15 днів тому

      እኔም ይኼ ቡርኮ ያልታደለች ነፍሰ ሰትቀባጥር አሰር ቦታ ሰትዘል ትኖራለች ወደቀልቡ ይመልሰው

  • @tewodroskinfegebriel7175
    @tewodroskinfegebriel7175 15 днів тому +15

    ወንድሜ ጠዋት ማታ ወሎት ያለማቋረጥ በየቀኑ እፀልያለው ነገር ግን በመንፈሳዊ ህይወቴ ደካማ ነኝ በውጪ አገር በብቸኝነት 13 አመት ሆኖኛል በመንፈሳዊ ህይወትዋ ጠንካራ ኦርቶክስ አማኝ ብታገናኘኘ በእግዚያብሔር ስም እለምንሀለው አመሰግናለው አድናቂህ ነኝ አጥንት የሚያለመልም ትመህርቶች ነው የምታቀርበው ተባረክ

    • @tiruyetsega5563
      @tiruyetsega5563 14 днів тому

      tiru new wendime minm bihone tselotihn atakuart dekamanetihn yawekew erasu tselot balemakuaretih new Egziabhern teyikenew kezegeye egna keteyekinew yilk esu yasebelin silemibelit new silezih betigist tebikew.

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p 14 днів тому +3

      መለወጥ ከፈለግኽ ቆራጥ ልቦና ይኑርኽ ለሁሉም ነገር
      መጸለይ ብቻውን ወጋ የለውም ንስሐ ግባ ከንስሐ አባትኽ ጋር በግልጽ ተነጋገር
      ምክር ፡ ለመለወጥ አትጸልይ የክርስትና ሕይወትን ለመለማመድ ጸልይ እንጂ መለወጥኽን ካወቅኸው ትጠፋለኽ ይቅርብኽ ሌላው ደግሞ ለውጥ በአንዴ አይመጣም
      እውነት መለወጥ ከፈለግኽ ስንክሳር የየዕለቱን አንብብ በተጨማሪ ዝክረ ቅዱሳን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበን ትምህርት አዳምጥ
      ትምህርቱን ከተገበርከው ትቀየራለኽ
      ቀኑን ሙሉ ከምጸልይ ጧት ከንቅልፍኽ እንደተነሳኽ ከሰው ጋር ሳትነጋገር ጸሎትኽን አድርስ እና ማታ ከመተኛትኽ በፊት ጸሎት አድርግ እኔ ምመክርኽ እሂን ነው ውዳሴ ማርያም ይበቃኸል ሌላውን ቀስ በቀስ ትጨር አለኽ
      ያለ ቁርጥ ልቦና ግን መቶ አመት ብጸልይ መለወጥ አደለም ከገሃናም እሳት አታመልጥም ትንሽም ብትሆን በቻልከው መጠን የእግዚአብሔርን ስርዓት ጠብቅ
      በተረፈ አይዞን አምላካችን ቸር ነው ትንሽም ብትሆን የሰውን ድካም የሚያስብ አምላክ ነው ያለነ አምላከ ቅዱሳን ኹላችንንም ይርዳን ።

    • @user-rk9gu8xm9g
      @user-rk9gu8xm9g 14 днів тому

      ውድ ወንድሜ ሆይ ባለህበት ሀገር ቤት ክርስቲያን ካለ ብትሄድ እና በፆኑ ፀሎት በተደጋጋሚ ብትፀልይ እግዚአብሔር አምላክ ቤት ድርስ ትመጣልሀለች ።

    • @tiruyetsega5563
      @tiruyetsega5563 14 днів тому

      @@user-hr5gx3gm7p Ameseginalehu.Egziabher Yakbiriln

    • @zteshome75
      @zteshome75 14 днів тому +2

      እግዚአብሔር የለመኑትን የማይነሳ የጠየቁትን የሚሰጥ አምላክ ነው ፀልይ በፀሎትህ በርታ ላንተ የምትሆነውን ያዘጋጅልሀል እመብርሀን ትርዳህ
      ኑትን

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 15 днів тому +11

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አረጋዊ

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk 15 днів тому +10

    ለእንዳልክ ዘነበ !
    ልቦና ይስጠው። ለሆድ ዘላለማዊውን የሞተለትን በደም የገዛውን የክፈለለትን ለሆድ ብሎ መካድ ከዚህ አድነን ነው።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 15 днів тому +6

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የጠፉትንም እግዚአብሔር ይመልስልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 15 днів тому +27

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ለንስሀ ሞት ያብቃን በስደት ያለን እግዚአብሔር በቤቱ ይሰብስበን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህታችሁ ወለተ አማኑኤል እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @daniealyeshe9469
      @daniealyeshe9469 13 днів тому

      ehitalem ayizosh berch emebirhan kanch ga tihun ene diakon danieal ebalalhu ke university of gondar magegnet mtfelgiw abat kalem eshe lemisaliea abatachen rese bahitawi aba gbre kidan yne abatie nachew
      ayizuachihu sle egnam tselyu

  • @RuhamaKefyalew
    @RuhamaKefyalew 15 днів тому +8

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንተንም በቤቱ ያፅናህ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 15 днів тому +7

    መምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ እናመሰግናለን ብዙ እውቀትን አግኝተናል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ሴራ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @gaga320
    @gaga320 15 днів тому +14

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @abelb5604
    @abelb5604 15 днів тому +5

    ትምኸርቱ ቢያንስም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አግዛቤሄር ይስጥኸ አመሰግናለሁ❤

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 15 днів тому +9

    የምታቀረባቸው ቃለ እግዚብሔር (ወንጌል)በጣም ጠቃሚ አስተማሪ አጠር ብለው የማየጠገቡ ናቸው

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 дні тому +1

    የአብ ስራ እባክህን የአብን ቃል እንደ ስምህ ስራ ሀይማኖተኛነት አያፀድቅምና እምነት በቀናነት በተግባር ነውና 🕊🐑🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @user-iz6jh1ml5v
    @user-iz6jh1ml5v 14 днів тому +2

    ዉነትም የአብስራ ትምርቱ ሳይሰለች በሚጣፍጥ መልኩ የምታሥተምር ተባረክ

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 15 днів тому +13

    በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልልህ እኔ ምንም ላደርግልህ አልችልም እኔም በጣም ብቸኝነት ይሰማኛል ነበር ግን አሁን ካንተ ጋር በኮሜንት ሳወራ ጓደኛ እንዳገኘው ደስ ብሎኛል እናም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @user-Hiwi
      @user-Hiwi 14 днів тому +1

      Enem ehtish negn eshi kefelegsh awarign yewneten new ayizosh

    • @beteadis
      @beteadis 14 днів тому +1

      @@user-Hiwi AYEZON HULUM YALEFAL KIDUS KALUNE SETANABI EGZABER RASU YAWERASHAL ENAM WENDEMESHE ALAHU

    • @tiruyetsega5563
      @tiruyetsega5563 14 днів тому +1

      Enem alehu lemwoyayet zigiju negn ehite/wondime

    • @user-uz6uk6zm2v
      @user-uz6uk6zm2v 14 днів тому +1

      @@beteadis እሺ ውድ ወንድሞቼ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @user-uz6uk6zm2v
      @user-uz6uk6zm2v 14 днів тому +1

      @@tiruyetsega5563 እሺ የኔ ውድ እህት በጣም ነው ማመሰግነሽ በጣም ነው የምወድሽ 🙏🙏🙏

  • @kessephrem
    @kessephrem 15 днів тому +4

    ገብርኤል እኔንም የጠፋ ወንድሜን ከጠፋበት ቦታ ገብርኤል ደርሶ አምጥቶልኛል ስዕለት ሰሚ ነው

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 15 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ያብስራዬ እኳን ደህና መጣህ እንወድሀለን በክርስቶስ ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 14 днів тому +2

    ጴንጤ ሁሌ ስለገንዘብ ብቻ ነው የሚያወራው ይቅርይበላቸው❤❤

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 15 днів тому +5

    እኔማ እግዚአብሔር እንድህ ነው ሲሉ ማሪያም ሲሉ ለምን ይሆን በእንባ እምሰማው

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 15 днів тому +11

    መንፈሳዊ ትምህርቶች ቢደጋገሙም አይሰለቹም ብናቀውም ስለመስቀል ማሰር ደግሜ መስማቴ የረሳሁትን አስታወስኩ 🤗ቃለ ሂዎት ያሰማልን ለሁሉም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ላንተም ወንድማችን 🤗🤗🤗🤗

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 10 днів тому

    በወነት እድሜ ይስጥህ ወድማችን እጅግ ድንቅ ትምህርት ስለምታስታሰማን እናመሰግናለን😭😭😭💔💔

  • @asherlukas5685
    @asherlukas5685 13 днів тому +1

    ኢየሱስ ይወዳችኋል ሁላችሁም ወደዚህ ድንቅ ጌታ ኑ!!

    • @user-uf6wk2hh5g
      @user-uf6wk2hh5g 6 днів тому

      ወደ እየሱስ እንምጣ ይገርማል የት እንዳለው እንኳን አላቅም ነበር 😂😂😂

  • @GadiseAlemu-xm2zg
    @GadiseAlemu-xm2zg 15 днів тому +2

    አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን

  • @tghope5135
    @tghope5135 14 днів тому +1

    በርታ ብዙዎች ሁነን እንከተልሀለን ተባረክ

  • @etetu7155
    @etetu7155 15 днів тому +1

    እኔ ግርም የሚለኝ ክርስቶስን አትስብክም የሚሎት እነሱ። ስብከታችሁ ስለብር መኪና ስለባንክ አካውንት የሚስብኩት

  • @dagnachewseifu1724
    @dagnachewseifu1724 10 днів тому

    ወንድሜ አንተ በርታ እመቤታችን ድንግል ማርያም የሁላችን የዓለም ሕዝብ አማላጅ ናት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ኦርቶዶክስን የሚነካውን አንረግመውም ምህረትን ነው የምንለምንለት ሠይጣን አሳስቶት ነውና ።

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 15 днів тому +36

    እንዳልክ ቢገባህ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየሱስ ክርስቶስን ከነ ሙሉ ክብሩ የሚያመልክ ሃይማኖት የለም

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 15 днів тому +2

      እውነት እንጂ ገንዘብ የላትማ አሁን ደግሞ ውሸታ ነው የበዛ😢😢😢

    • @solomonbelachew7818
      @solomonbelachew7818 15 днів тому

      በየቦታው የሚዘል ነው አዋቂ አቤት እውቀት

    • @user-bc7xm9tl4o
      @user-bc7xm9tl4o 14 днів тому

      😂😂😂በሳቅ ገደላቹኝ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 15 днів тому +3

    ይሁዳ ጌታን ቢሸጥም ግን ያችን የእርግማን ገንዘብ ሳይበላት ሞተ። ህይወትን የሰጡ አስመስለው ሞትን በብር ለውሰው ምርዝ ነው የሰጡት እኔስ ይሄ ልጂ ያሳዝነኛል። መናፍቃን ማለት ወንዝ ናቸው እያሳሳቁ አስገብተው የሚዉጡ የሚያጠፉ የዲያቢሎስ ልጆች። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።። ልጁ attention ይወዳል ይሄን ደሞ ከኦርቶዶክስ አላገኘም ስለዚህ በእነሱ ወጥመድ ገባ እንጂ ልቡ እዉነት የት እንዳለ ያዉቃል ትንሽ ቆይቶ ጪንቀት ነው የሚገለው።😢😢😢

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 15 днів тому +4

    ወንድሞችን ከቻልክ በተለይ የአባቶችን ትምህርት የምታገኝበትን ቻናል ወይም የተላለፈበት ቦታ ብትጠቁመን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @libonatube
      @libonatube  15 днів тому +1

      እሺ እህቴ እጠቁማቹሀለው ።

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 15 днів тому +3

      ፈዉስ መንፈሳዊይ የሚል ቻናል አለልሽ እማ የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት የሚለቀቅበት

    • @yemit3301
      @yemit3301 15 днів тому +2

      ፈዉስ መንፈሳዊ ዘጣና ቂርቆስ

    • @MuhAli-wf1ys
      @MuhAli-wf1ys 15 днів тому +1

      መንፍሳዊ ትምህርት ብለሽ ሰርች ብታደርጊ ይመጣልሻል

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 15 днів тому +1

      ዝክረ ቅዱሳን ዘጎንደር በዲያቆን ዮርዳኖስ ከአባ ገብረ ኪዳን ፈውስ መንፈሳዊ በተጨማሪ

  • @sarahabte507
    @sarahabte507 14 днів тому

    እረ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ደጋግመህ ጨምርልን እንካን 5ደቂቃ 1ደቂቃ የሰማን አይመስልም 10 ርም አድርገው ሙሉውን እንኳን ባንሰማ ባቋራጭ ይሄንን መስማትም አንድ እድል ነው ለሁላችንም ወንድሜ የአገልግሎት እድሜህን መድሀንያለም ይባርክልህ።

  • @user-ro4lo7qy5n
    @user-ro4lo7qy5n 14 днів тому +1

    በእዉነት ወንድሜ ያብስራ እድሜ ላንተ እግዚአብሔር አምላክ ይሰጥልኝ በጣም የምወዳት ልጅ ወለተ ማርያም ኤደን❤ ባንተ ምክናየት የዛሬ 2 አመት አከባቡ የተዋወቅነው እህቴ እግዚአብሔር ሰቶኛል በችግርም የምትደርሰልኝ ከእግዚአብሔር በታች

    • @libonatube
      @libonatube  14 днів тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 15 днів тому +56

    ይቅርታ ወድሜ በቃ ይሄንን ልጅ ተወው በጣም ብዙ ስው አዝኖበታል እንደማንኛውም ተራ ስው ነይ ይሄ ያህል ለምን ስሙን ከፍ አደረጋችሁት እሱም ለፍላፊ ቦታ ስለተሰጠው ለፈለፈ እንተወው እንካንም የተመኘውን አገኘ

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat 15 днів тому +1

      እሱም የሚፈልገው አጀዳ መሆን ነበር የኛወቹም ያነሱታል

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 15 днів тому

      Yekena yegobxal kenategna

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 15 днів тому

      Mebtu ko new haymanot ye gell new tefatut😅😅😅

    • @yehezbalem7474
      @yehezbalem7474 15 днів тому

      ​@@hayasana9468የመብት ይያቄ ሳይሆን፣ ያንዱ ውድቀት ለሌላው በተለይ ለታናናሾቹና እኩዮቹ መማርያና ማስተማርያ ስለሆነ ነው

    • @EhteGbreal
      @EhteGbreal 14 днів тому +2

      ያየነዉን እንናገራለን የሰማነዉን እንመሰክራለን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 13 днів тому

    ለአባታችን እንዲሁም ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-wb7fj7mc5t
    @user-wb7fj7mc5t 14 днів тому +1

    እባክህ የኔ ወንድም የመኚህን አባት ሙሉ ትምህርት ለመስማት ርዕሱን ንገረኝ በማርያም

    • @libonatube
      @libonatube  14 днів тому

      ለሁሉም እንዲሆን እህቴ በቀጣይ ቪዲዮ ላይ እነግራቹሀለው የት እንደምታገኙት ።

  • @user-gz5qo2ld4l
    @user-gz5qo2ld4l 2 дні тому

    በተጨማሪ መናፍቃን ድንግል ማርያም አታማልድም የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ቢያሳዩኝ እኔም....

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 15 днів тому +1

    ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣክልን❤

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 14 днів тому

    አባቶቻችን ቃልዬትን ያሰማልን እዉነት ትምርታቹ አይጠገብም ደስስስስስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 15 днів тому

    የአብሥራ ተባረክልኝ በጣም ቆንጆ ነው የምታቀርበው አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ሁሌ የምታቀርበው ስለዚህ ቀጥልበት:

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 7 днів тому

    ቃለህወት ያሰማልን አተንም እግዚያብሔር ይባርክ በርታልን

  • @AdisuAyenew
    @AdisuAyenew 9 днів тому

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ስራህ እስከ መሰዋት ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አይዞህ በርጣ

  • @godolyas306
    @godolyas306 15 днів тому +3

    ስላም ውንድሜ

  • @user-fk5pk9wx8k
    @user-fk5pk9wx8k 15 днів тому +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @michaelbirhane8780
    @michaelbirhane8780 15 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AberaEbabu
    @AberaEbabu 15 днів тому +5

    ሲጀመር ጴንጤ ሆዳደሮች ናቸዉ ትምህርታቸዉ ሁሉ ስለ አለማዊ ቁሳቁስ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ

  • @GadiseAlemu-xm2zg
    @GadiseAlemu-xm2zg 15 днів тому +1

    አሜን ቃል ሕይውት ያስማልን

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 15 днів тому

    መዝሙሩን በጣም ደስ ይላል ነብስ ያረሰርሳል ፕሮግራሙም ጥሩነው በርታ ተባረክ

  • @natnaelalemnatnaelalem1788
    @natnaelalemnatnaelalem1788 14 днів тому

    እድዚህ አይነትን አባቶች ያብዛለን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @MerryMeron-iq3xv
    @MerryMeron-iq3xv 15 днів тому

    እናመሰግናለን ውንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @mheretgretchew130
    @mheretgretchew130 4 дні тому +1

    አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 15 днів тому

    እንኳን ደህና መጣህ የአብስራ በርታ🎉❤🎉❤

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 15 днів тому +2

    ልክ ነህ ወንድሜ በሰዉ ሀገር ሰዉ በጣም ይርበናል እዉነት በቀደም ለት በጭንቀት ልፈነዳ ማንን ላማክር ለሰዉ ሰዉ ነዉ ማንነቱ😢😢😢😢 ግን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

    • @libonatube
      @libonatube  15 днів тому +1

      አይዞሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ከወዳጅም በላይ ነው ።

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 15 днів тому

      እህቴ እኔም መቁጠሪያ አቁሜ ነበር አቡን ሲጨንቀኝ አንተ የጪንቅ መንፈስ ግንባር ላይ ወጠህ ታሰር ብየ ስቀረቅጠው ፅጥ ይላል።።።

    • @libonatube
      @libonatube  15 днів тому

      @@ituneethiopia8427 ከማን ተማርሽው እህቴ ማሰሩን

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 15 днів тому

      @@libonatube ወንድም ላንተ እንዴት እነግርሀለው ምን እንደሆንክ ባላዉቅም የመምህር ተስፋየ ጎደኛ ነበርክ መስሎኝ? ለማንኛውም እኔ ይሄን የተማርኩት ከመምህሬ ከመምህር ግርማ ነው እና እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እየረዳኝ ነው።።።

    • @libonatube
      @libonatube  15 днів тому

      @@ituneethiopia8427 መልካም በርቺ መምህር ተስፋዬና መምህር ግርማ ክርስቶስ ጎን ያቆሙሽ መስሎሻል ። የቱ ሐዋርያ የቱ ቅዱሳን ነው በመቁጠሪያ ቀጥቅጦ ሰይጣን ሲያስር ያየሺው መምህሮችሽስ ከየት ተማሩት ነው አዲስ ትምህርት ከየት አመጡት እህቴ ቆም ብለሽ አስቢ ።

  • @NATNAELMELAKU-zo5me
    @NATNAELMELAKU-zo5me 15 днів тому +1

    edmana tena yestih wendma 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h 15 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 15 днів тому +1

    ፕሮቴስታንት ወገኖቻችን በጣም የመረዳዳት ህብረት አላቸው እኛ ከነሱ ብንማር ጥሩ ነው ሌላው ደሞ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብም እንደዛው ቤቱስጥ ሆነን ወይ መፅሐፉ ምን እንደሚል አናቅ ወይ አንስማማ ዝም ብለን መካሰስ ከዛ ቁጭ ብሎ መምህር የመፅሐፍ ትንሽ ምዕራፍ እንዲነግረን መጠበቅ

    • @solomonbelachew7818
      @solomonbelachew7818 15 днів тому +2

      ኦርቶዶክስ መስሎ የመናፍቅን ማበብ ለማሣወቅ ነው ወይስ ማስታወቂያ ከዐመት እስከ ዐመት ቅዱሥ መፅሐፍ ቅዱሥ የሚነበብበት የሚሠበክበት ቤትዋ ሣያቁዋት ለሥዋ የሌላ ቤት ቅዱሥ ክርሥቶሥ ሙሉ አርጎ በደሙ የመሠረታት የጎደላት የሌላት ለምን ምሣሌ ልጆቹዋ ይቀርባል የጎደለባቸው ቀርበው ይማሩ ወንጌል ጎሎ እውቀት አንሶ ከምናቀው መናፍቅ ምክር ሊሆን አይችልም

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 14 днів тому

      @@solomonbelachew7818 እኔ ከጥንት ጀምሬ ካያት ከቅድመ አያት ኦርቶዶክስ ነኝ እና እንደኔ ቺግራቺን ሲነገረን አንወድም ለዛ ነው ብዙ ሰዎች እምነታቸው በጥርጣሬ የሚሆነው ያሳዝናል 90%ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ከሚያነብ ተረት,ትረካ, ፊልም, ዘፈን, እነኚህን ያስበልጣል ዋሸው 🤔

    • @solomonbelachew7818
      @solomonbelachew7818 14 днів тому

      @@belayneshiseifu9265 ትምህርት ለቅራኔ ሳይሆን ለራስ ጥቅም ይመስለኛል ቤተክርስቲያን ብንሄድ በየቀኑ ይነበብልናል ከማህበራቹህ የማይመስሉዋችሁን ምን እደሚል ይታወቃል ሁሉንም በአንድ ጨፍልቆ ይሄን ያረጋሉ የሚያቀው ቅዱሡ እጂ በሁሉ ላይ አይደመደምም እደሚመስለኝ ልብ ላጣነው ላልቻለው ሁሉን የሚያቀናው የሚያስተካክለው የቅድሥት ድንግል ማርያም ያማላጅትዋ ቅዱሥ ልጅ መድሐኒትዐለም ብቻ ነው

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 15 днів тому +1

    ቅል ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w 14 днів тому +1

    እኔ በጣም ከፍቶኛል ለህወቴ መንፈሳዊ ሰዉ አጣሁ በፀሎታችሁ አስብኝ❤❤❤

    • @tiruyetsega5563
      @tiruyetsega5563 13 днів тому +1

      Egziabher yasibish ehitachin Egziabher sifekid hulum begizew yihonal Betselot berchi degimo atikefi Lemawurat fekedegna kehonish degimo bewust awarign sew kesew gar siyawora chinketu yikenisal.

    • @user-hg2vv4ui7w
      @user-hg2vv4ui7w 13 днів тому

      @@tiruyetsega5563 አመሰግናለሁ ዉዴ

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 14 днів тому +1

    ሠላም ወገኖቼ ምነ ይሔን ለሆዱ አደር ካዲ ባታሣዩን 😢😢 ዛሬ ዛሬም የሱ አይነቶች ብዙ እነ ሆድ አምላኮች ሞልተዋል በየ ቦታው 😢😢 እምዬ ኦርቶዶክስ ስንዱዋ እምቤት ውስጥ ለመኖር እኮ ከእናት ማህፀን ጀምሮ መመረጥ ያስፈልጋል

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 15 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወት ቃል ያሰማልን
    አባቴ አባ ገብረ ኪዳን ልክ ነዎት እግዚአብሔርን በፊታች እንዳለ አስበን ጸሎት ብናደርስ ጥሩ ነበረ ደግነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ አለኝ ይኼን ጎስቋላ ልቤን እንደምቀይረዉ😢😢 ጭራሽ እኮ ጸሎት ሳደርስ ፍጥነቴን እንዴት ልግታዉ

  • @bezatube9755
    @bezatube9755 15 днів тому

    በጣም ጡሩ ነው ቀጥልበት በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g 14 днів тому

    እንኳን በሰላም መጣክ ከቡዙ ቆይታ ቦኃላነዉ የመጣኮ በሰላምነዉ

  • @godolyas306
    @godolyas306 15 днів тому

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb 15 днів тому +1

    Yabye srahne betam bizu sewu ymarbetal bertalnnn Enwedh alen Ehtocheh besdet hager ❤❤❤❤❤❤

    • @libonatube
      @libonatube  15 днів тому

      Enem betam new mewedachu hule new masbachu bertulgne

  • @user-Rodas
    @user-Rodas 14 днів тому

    Thanks bro God bless you

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i 14 днів тому

    Wow! Egziabher amlak bebetu barko yanurej! Berta ! Yemitakerbachew memiheran betam dink nachew !!!

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 13 днів тому +1

    Ameen Ameen Ameen lee abatochachen Kal hiwot yasemalen bewunet 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @meron520
    @meron520 14 днів тому

    Bertaln wendmachn ayzoh
    Ajoka bertie ze hawey
    You are the great man ❤❤
    🇪🇷 🇪🇷 ❤❤❤😊

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 15 днів тому

    እግዛብሔር ይመሥገን ጠናይሥጥልን ለእዚሕች ቅድሥት ለሖነች ቀን ሠአት ለአደረሰን ጌታ ተመሥገን ሠላም ሠላም ሠላም ❤❤❤❤

  • @user-tq5ec2hn9f
    @user-tq5ec2hn9f 14 днів тому

    ለመምህሮቻችን ቃለህይውት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-Rodas
    @user-Rodas 14 днів тому

    የመፅሃፏ ሶፍት ኮፒ ቢኖርህ ና ሼር ብታረገን ጥሩ ነበር ወንድም አለም
    በተረፈ ምታመጣው ቪድዮ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት!!

  • @kalkidandenbi2966
    @kalkidandenbi2966 15 днів тому +1

    ምን ሆኖ ነው ምላሱ ተቆረጠ እንዴ የተረዳው መቼም ታሞ እንደሆነ ያዋጡለት በሰላም ብር አይዋጣም እስቲ ለወሬ አንቸኩል መጀመርያ እናጣራ አሳዘነኝ በጣም እግዚአብሔር ይማረው

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 13 днів тому +1

    Betam astemare new ye abatochachen temeheret selagarahen enamesegnalen wendemachen

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i 14 днів тому

    Egziabher yimesgen betam tiru melekt new!!! Kale hiwot yasemalen!!?

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 15 днів тому +1

    ያቡዬ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @eva-yn7wu
    @eva-yn7wu 8 днів тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 14 днів тому

    you're right. 😍😍😍😍

  • @user-jt1wm5bl9h
    @user-jt1wm5bl9h 13 днів тому +1

    እንዳልክ ምላሱ መርዝ ነው ክብደት ነው እንኳን ሄደልን ይበጠብጠናል

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 15 днів тому +3

    የኔ ወንድም እንኳን በደህና መጣክ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ፈልጌ ነበር ጥያቄው ፊልም ማየት ሃጥያት ነው ወይስ አይደለም መልስ

    • @libonatube
      @libonatube  15 днів тому +3

      እንደኔ የውጭ ፊልም ባይታይ በጣም መልካም ነው አጀንዳቸው ብዙ ነው ለመንፈሳዊ ህይወትም ዝለት ያመጣሉ በይበልጥ ደግሞ አባቶችን ጠይቂ መልዕክትሽን ደግሞ አድርሻለው ።

    • @baschalewmoges9782
      @baschalewmoges9782 15 днів тому +1

      ኃጢያት የሚሰራው በህዋሳት ነው እሱም በማየት፣ በመስማት ፤ በመናገር (ምላስ) ፣ በማሽተት ፣ ወዘተ ነው።
      አይንህ ብታስትህ ከአንተ አውጥተህ ጣላት የተበለበት ምክንያት በማየት ኃጢአት ስለሚሰራ ነው።
      ይጹም ዐይን ይጹም ልሳን ዕዝንኒ ይጹም ዐይን ይጹም አንደበት ይጹም ጆሮም ይጹም (ቅዱስ ያሬድ )
      በዐይናችን ከፍ መመልከት ኃጢአት ነው።
      እንዲሁም ሐዋርያት በሲኖዶሳቸው ኢትሑር ቤተ ተውኔት ብለዋል። ወደ ጨዋታ ቤት አትሂድ ብለዋል። ፊልምም ጨዋታ ነው ። ተዋናይ ማለት ተጫዋች ማለት ነው
      በጢቂቱ..........

    • @user-cd1sb4id6m
      @user-cd1sb4id6m 15 днів тому

      ​@@baschalewmoges9782 ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Kelemua_asefa
    @Kelemua_asefa 14 днів тому

    ስለ ጠፋዉ ፈጣሪ ያስበዉ አና ግን ክርስቶስን አንስበክ

  • @user-wk9it9mv3m
    @user-wk9it9mv3m 13 днів тому +1

    ያብዬ በቃ ልጁ እኮ አቴሽን ፈላጊ ስለሆነ ነው

  • @mehareneTube2116
    @mehareneTube2116 14 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @alam1129
    @alam1129 14 днів тому

    Amen 🙏egizhaber lebe yesiachwu.

  • @alam1129
    @alam1129 14 днів тому

    Eshi amen

  • @user-qh6fn9hd2h
    @user-qh6fn9hd2h 14 днів тому

    በደንብ በለው ቀጥቅጠው አሳሳች ነው በርታልን ወንድሜ

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 13 днів тому +1

    ከባርያና ከእንዳልክ አይነቱ ቂጥ አር አይጠፋም የሚባለው ለዚህ ነው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 15 днів тому +1

    እር ምንድነው ይህን ስንት የምንማርው ነገር አለ ጊዜ አታጥፋ

  • @kidist176
    @kidist176 14 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 10 днів тому

    Endalk yersu guday ante sele orthodox Christian new yalekew kidanemeheret tebarkehe. Thank you

  • @user-nq2nh8vz4m
    @user-nq2nh8vz4m 15 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ
    አንድ ሰው ዲያቆን ወይም የክህነት ስልጣን አለው ማለት ቤተ ክርስቲያንን ያውቃታል ማለት አደለም ብዙዎች የሚስቱት በዚህ መንገድ ነው በአገልግሎት ላይ ያሉ ሰዎች ሲስቱ "ከእነሱ በላይ አላውቅምና" ብሎ ሚከተላቸው ጥቂት አይደለም። ቤተ ክርስቲያን መሠረተዊ ትምህርቶችዋን የማያውቅ ሰው መጨረሻው ይሄ ነው እንኳን እሱ በዝናው ላይ ያለ ሰው ይቅርና እኛም ቤተ ክርስቲያ መሠረተ ትምህርቷን ካልተማርን መፈተናችን አይቀርም።
    ከምንም በላይ ሁሉም ኦርቶዶክስ በያለበት አጥቢያችን የቤተ ክርስቲያንን መሠረቷን ለመማር ብናቀና መልካም ነበር። እናንተ እዚህ ላይ በደንብ አተኩራችሁ ለምዕመናን ብታስተምሩ ስል በትህትና ወንድሜን እጠይቃለሁ ከይቅርታ ጋር🙏🙏🙏

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 15 днів тому

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 15 днів тому +1

    ሰላም ወንድሜ❤❤❤

  • @user-zp5mf5tk9b
    @user-zp5mf5tk9b 14 днів тому

    ተባረክ

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 13 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረገኝ እዳልክም ስራዉ ያዉጣዉ ገንዘብን የሚወድ መጨረሻዉ አያምርም

  • @nekaanimation2413
    @nekaanimation2413 15 днів тому

    ደህና መዳንአለም ይመስገን የመዳንአለም ልጅ❤❤❤

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 15 днів тому

    Egziabher yebrkhe betam new yetmarkut

  • @netsanetgemmechu2929
    @netsanetgemmechu2929 14 днів тому

    ደግ አደረገ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 15 днів тому +1

    ብርብርችግሩየብርመሆንከሆነያስፈራልመግስትእያተመበዶንያመስጠትይችላልቁምነገሩስርአትምአገርምእንዶታነጽእንዲሰራስለሚፈለግነውብርአትፍረዱብሬንወሽየተደረግነውበብርነውእኛእንዳስትየምፈራውእግዛብሄርየሰጠንንጸጋገዘባችንንእንዳናጣእንጠቀቅ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 15 днів тому

    ግን ስንት እህቶቻችን የጠፉት አሉ ለምን ስለ እነሱ አታስቡም ከምንፍቅና መሉሱዋቾው ስለ እንዳልክ እያላቹ እላይ አወጣቹት