በኢትዮጵያ የተሰራችው ''ጸሐይ 2'' አውሮፕላን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @tessemaabate3836
    @tessemaabate3836 41 хвилина тому +3

    ለአህያ ማር አይጥማትም፤ ሰዎች የሆናችሁ ብቻ የተቋሙን እድገት በማድነቅ አበረታቱ። በቀጣይ ድሮን ሰርተው በተግባር ያሳዩናል

  • @melakudesalegn1112
    @melakudesalegn1112 2 години тому +4

    አስተያየት ስንሰጥ ጭፍን ባንሆን መልካም ሲሰራ ማድነቅ ያስፈልጋል ። እንደኔ የተሰራው እጅግ የሚደነቅና ተስፋ የሚጭር ነው በርቱ የኢትዮጵያ ትንሳኤ በቅርብ ይሆናል❤❤❤

  • @mullerj6359
    @mullerj6359 Годину тому +1

    good. is it made or assembled?

    • @E1472
      @E1472 Годину тому +1

      What do you think? Ethiopia doesn't even produce iron from domestic source.

  • @Transcend680
    @Transcend680 50 хвилин тому +2

    100 ፐርሰንት አትበርም። ሾው ነው!

    • @solomonamde8509
      @solomonamde8509 18 хвилин тому

      ደስ የሚልህ ብትበር ነው ባትበር?

    • @Transcend680
      @Transcend680 12 хвилин тому

      @solomonamde8509 መንግስታዊ ውሸት በዝቷል። ለራሱ መንግስትም አይጠቅምም እምነት ያሳጣዋል።

  • @meronlove3555
    @meronlove3555 Годину тому

    መለስ ትምክህተኛ ካለው የሚሰጥ ነው እኛ ብቻ እናንተ ተረኛ ባላቹት እየተመራን ያላመረቱ እያመረቱ ያላበለፀጉ እየበለፀጉ እያየን ነው ንናን ትምክህትአቹ ይዛቹ ቀጥሉ ቡሀላ የሚመጣው መንግስ ኋላቀር ብሎ ይቀልድባቹአል

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 2 години тому +1

    የልጆች መጫወታ የዕቃ ዕቃ መጫወቻ ናት

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 години тому +2

      የናትህን እንትን ላይ ባልተዛር ይጫወት ቆሻሻ ጭንቅላት እንደዚህ አይነት መልስ ነው ሚገባው

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513 2 години тому +2

      ምቀኛ በአገርክ የምትመቀኝ ነክ አንተ

    • @samiabera7894
      @samiabera7894 2 години тому

      ደንቆሮ ዘረኛ በሃገርህ ትምቀኝለህ

    • @crispogee
      @crispogee 2 години тому +1

      Weshela

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 2 години тому +1

      እውነትህን ሳይሆን አይቀርም፤ በናንተ ቤት ሳልፍ ግቢያችሁ ውስጥ ብዙ አየኹ።
      መቼም ሰው ሲደሰት አለመደሰት እርግማን ነው። 😢