Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን የኢትዮጵያን ባንድራ እቴጌ ተዋበች እንዳሰሯት? 206ኛ የልደት በአላቸው ዛሬ ጥር 6 ቀን የሚከበረው የኮሶ ሻጯ ልጅ፣ ታላቁ ንጉስ አጼ ቴወድሮስ (መይሳው ካሳ) ድራስጌ ማርያም ላይ ቅብአ ቅዱስ ተቀብተው ሊነግሱ ሲሉ ባለቤታቸውን እቴጌ ተዋበችን "አሁን ስነግስ ለህዝቤ በምን ቃል ልገባለት ተዋበች..?""ብለው አማከሯቸው፡፡ እቴጌዋም የሶስት ቀለማት ጥለቶችን መርጠው በሸማኔ አሰሩላቸው፡፡ ቃልም ገቡ፡፡ የተገባውም ቃል ራስን አስልፎ እስከመስጠት ድረስ ተከበረ፡፡ ይህ እውነታ የማይዋጥላቸው ታሪክየለሾች አ.ረ.መ..ኔ...ው አብይ አህመድና መንጋው ይህንን ይክ..ዳሉ፡፡ የራሳቸው ታሪክ የላቸውማ!!!
Thanks Ethiopia Thanks EBC for All.
ወይ መማር ያሳፍራል። ለቃለ መጠይቅ የተዘጋጀ ሰው "ሰን ፍራንሲስ"ቲ ሸርት አርጎ ይቀርባል ።(የከወላይታ ሶዶ የቀረበው እንግዳ ማለቴ ነው)።
አቤት የዶክተር ብዛት። በአለምላይ ፒኤችዲ ያላቸው የፖለቲካ ሹመኞች በብዛት ያላት አገር ኢትዩጵያ ብቻ ናት። የሌሎች አገሮች ባለፒኤችዲዎች ጥናትና ምርምር ነው ሥራቸው። ማን ነበር ያልተማሩ ሰዎች ያቀኗትን አገር የተማሩት እያጠፏት ነው ያለው?
neftegna, tsefegna, yelebetem! OROMO becha meselegn! sedeb kemetemare , antem balePhd neberk! medre neftegna, techet, fukera becha!
badonthe sichohe?
@@teka1528 What is this language?
የሕዝብ ተወካዮች የኑሮ ውድነት አለ በተለይ ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ታውቃላችሑ ?ጥያቄው ለእናንተ ነው ሕዝብ ለመረጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ መንግሥት አይደለም እናም እናንተ ቢያንስ አራት ጊዜ ትበላላችሑ እርግጠኛ ነኝ እናም እስቲ እናንተ የሦሥት የ3 ወር ደሞዛችሑን ለኑሮ ውድነት ድጎማ ልቀቁ ሥጡ ከምሬ ነው ።
ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን የኢትዮጵያን ባንድራ እቴጌ ተዋበች እንዳሰሯት?
206ኛ የልደት በአላቸው ዛሬ ጥር 6 ቀን የሚከበረው የኮሶ ሻጯ ልጅ፣ ታላቁ ንጉስ አጼ ቴወድሮስ (መይሳው ካሳ) ድራስጌ ማርያም ላይ ቅብአ ቅዱስ ተቀብተው ሊነግሱ ሲሉ ባለቤታቸውን እቴጌ ተዋበችን "አሁን ስነግስ ለህዝቤ በምን ቃል ልገባለት ተዋበች..?""ብለው አማከሯቸው፡፡ እቴጌዋም የሶስት ቀለማት ጥለቶችን መርጠው በሸማኔ አሰሩላቸው፡፡ ቃልም ገቡ፡፡ የተገባውም ቃል ራስን አስልፎ እስከመስጠት ድረስ ተከበረ፡፡ ይህ እውነታ የማይዋጥላቸው ታሪክየለሾች አ.ረ.መ..ኔ...ው አብይ አህመድና መንጋው ይህንን ይክ..ዳሉ፡፡ የራሳቸው ታሪክ የላቸውማ!!!