አሁን አየ አይኔ አለ በዘፈኑ! I would like to thank each and everyone of you for working hard and making it the impossible to possible. Background music 100%, quality of sound 100%, actresses 100%, acting 100%. Effective prayer for others film writers, actresses and entertainment medias to learn from you guys.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ua-cam.com/users/Studio27et
ዋው ዋው❤❤❤❤
ኤርሚ በጣም እወድሀለሁ
እሽ❤❤❤
የኤርሚያስ አድናቂዎች እስኪ እንያቹ 👍❤️🥰
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
እረ አፈቅረዋለሁ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ሚስት ካለው ንገሩኝ🙄😭😭
ዉይ ኤርሚ 🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ አባት ከስህተቱ በጊዜ የተማረ ና መፍትሔ የፈለገና የተሳካለት። ስዩም የምትወደድ እውነታን በገሀድ ይምታሳይ አንጋፋ ተዋንያን ። ፈጣሪ አምላክ የተሞላ ጤነት ይስጥህ እድሜህን ያርዝም።
ወይኔ ደስ ሲል ጋሽ ስዩም እድሜዎትን ያርዝምልን 💝💝💝💝🙏🙏🙏
ኤርሚያስ የዘመኑ ድንቅ አርቲስት ❤️😍🙏
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
#ኤርሚን የሚወድ ልታይ ልታይ የማይል ነገር ግን የሚሠራው ፊልም ሁሉ ምርጥ ነው ስወደው❤
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
እኔማ ከዚህ ከልጅ ፍቅር ይዞኝ ነበር ግን አሁን ለቆኛል
በመጀመሪያ ፈጣሪ ያክብርልን እንዲህ አስተማሪ ፊልም ስለሰራችሁልን እናመሰግናለን። ለደራሲው ለተዋናዮቹ ለሁሉም ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
በጣም የተዋጣለት ምርጥ ፊልም ለኤርሚና ለሀኪሟ እናመሰግናለን
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
ኤርማዬ ድጋሚ ስላየውህ ደስ ብሎኛል 🥰
አንተ ስላለህበት ይበልጥ ላየው ጓጓሁ እንደኔ የሆነ be like👍
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
እኔም አሁን አሁን የኢትዮ ፊልም ትቻለሁ ምክንያቱም ምንም የተለየ ነገር የለውም አንድ አይነት ስራ ሆነብኝ
የሚገርም ጥንቅቅ ያለስራ: ለትውልድ ማስተማርያ ተደርጎ የሚውል ትልቅ ትልቅ!!! በርቱ እህት ወንድሞች.
ጥሩነዉ አስተማሪነዉ ኤርሚ ስወደዉ አባትየዉም መአዚም ኑሩልኝ ሁላቺሁም💖💖💖💖
እጅግ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግለን ሁላችሁም ሰርታችሁታል በርቱልን እግዚ አብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን እና ማስተዋሉን ያድልልን😍😍😍😁😁😁💕
የኤርሚ አድናቂዎች የት ናችሁ❤ የኔ ዉቦች ባለ ማህተቦች🤗🤗
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
@@kamilawollo7528 እሺ❤
ኤርሚዬ ውዴ ስወድህ እኮ ማርያምን😓😓😓💝💝
ኤረምያስ❤❤እዴት እደምወደክ ብታቅ ደሞ በጣም አረፍ ፋልምነው በረቱ🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምርጥ 😊😊😊
በጣም ደስስ የሚል ፊልም ነው🔥ማዕዚ ምርጥ ሴት
ሀሪፍ ትምህርትነው አጨራርሱ ደስይላል በርቱ
እይታ የለውምሳ ኑ እዩት ቆንጆ ፊልም ነው ሠላም ለእናት ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንድነት ለሕዝባችን እግዚያብሔር ይላክልን 🙏🥰🥰🥰
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
ለመንፈሳዊ ነገረ እድብን ጣረረ አሪፍነባረ
ነፂን ሁሉም ፊልም ላይ ላያት እፈልጋለሁ። ት....ች...ላ...ለ...ች...z 👌👌👌
ኡፍፍ የአባት ደስታ ደስስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ቆንጆ ፊልም እናመሰግናለን!!
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
ውይ አማርኛ ፊልው ማየት እደናፍቀኝ ነበር ስጀምር እራሱ ሰላም አለው አስቃዩ እኮ እነሂኖክ ድንቁ ምደር ኩታራ ይምር እናትን ያብዛልን ጥናም እድሚም ይስጥልን
ኤርሚዬ ሁሉም የምወዳቸው ተዋናኞቺ ትለያለቺሁ ደስ የሚል ፊልም ነው እዩት😘😍
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
በጣም የማደንቀው የምወደው ኣርቲስት ኤርሚያስ ፣ እግዚኣብሂአር በገነት ያኑሮው ታሪኩ ባባ የሁለታቹ እርቅ የሚለው ፊልም በጣም እወደው ነበር ። ኤርሚያስ Bravo!!!!
ምርጥ ፊልም...ከምርጥ ትወና ጋር እናመሰግናለን
ኤሪሚ የድሮ ባሌን ኮፕ ነው ምመሰለው ስለዝ እሱ ያለበትን ፊልም ያላየዉት የለም ኡፍፍፍ ውድድድድ 🥰🥰አሪፍ ነው ፍልሙ
ኤርሚዬ የልጅነትህን ነው ያስታወስከኝ ሁሌም መስከን።ይሄ ከላይ የተሰጠህ ነው።
ኤርሚ ያለበት ሁሉም ይምራል ♥😍
የሚገርምና የሚያስደንቅ ስራ ነው100%👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ገራሚ ስራ ነው በጣም የሚያምር ተወዳጅ አርቲስቶች የተወኑት ምርጥ ፊልም አክትረሷ ያለ ሜካፕ በዛላይ ብቻ ተመቸኝ ሁሉ ነገሩ
Enatyen tsede andegna film nw tebareku aynachenen asdstachutal viba
አዲስ ፊልም ነው ግን እስኪ እንየው ኤርማያስ ስለምወደው እሱ ስላለበት ነው የማየው በስንት ግዜህ መጣህ እንኳን ደህና መጣህ
ayzon bro
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
እኔም ኤርማያስ ስለምወደው
ውይ ነፃነት አይተንፉሱስ?
የድሮ ተዋናዮችን ተናፍቃቿል አየህ ኮሜንቱ በሙሉ ኤርሚ ኤርሚ ኸረ በፈጠራቹ የድሮዎቹ ሁላቹም ናፍቃቹናል በቃ 🥺🥺
ኤርሚያስን ሳይ ለምን ባባ ትዝ አለኝ 😭😭
ባያምር እራሱ የድሮውን ፊልሞቻቸውን ትዝ እያለን እናያለን
እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀገሮችን ፍቅር ሰላም የምትፈልጉ ብቻ👍ቤተሰብ ሆኖ🙏🇪🇹
አሁን አየ አይኔ አለ በዘፈኑ! I would like to thank each and everyone of you for working hard and making it the impossible to possible. Background music 100%, quality of sound 100%, actresses 100%, acting 100%. Effective prayer for others film writers, actresses and entertainment medias to learn from you guys.
ኤርምየ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ሁሌም የኔ 1ኛ ነህ
ጋሽ ስዩም በጣም ትችላለህ ፣ ፍጥረት ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ።
ኤርሚዬ ካለበት ሁሉም ይመቸኛል የኔ ኣንደኛ 👌💞♥️
ምርጥ ፍልም ነው በራቱልን 👏🇪🇹 ሰላም ያርግልን 🙏
ዋዉ የሚገርም ፊልም❤❤❤❤❤
አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን ♥️♥️♥️
የስነ-ልቦና ባለሞያዋ ያደረገችው ሁሉ ከሞያው ስነ-ምግባር ውጪ ነው:: እንዲህ አይነት ፊልም ስትሰሩ የሚመለከታቸውን ባለሞያዎች እገዛ ብትጠይቁና ከመለቀቁም በፊት ብታስገመግሙት ለህብረተሰቡ ልክ ያልሆነ መልእክት ከማስተላለፍ ይጠብቃችሗል::
ሰላማችሁ ይብዛ ስደተኛ እህቶቼ
አሚን የአላህ ላሁላችን
ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
አሚን የአላህ
አሜን ያንቺም ሰላም ይብዛ🙏😊
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
የኤርምያስ አፍቃሪዎች የት አላችሁ🙄🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞👌👌👌
ዋው አጨራረሱ እንደጠበኩት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ቆጆ ፊልም በርቱልን አንተነሕን እርቅ ተብሎ ከሚሰረው አርቲስት ታሪኩ ባባ ነብሱን ይማረው እንጅ ተሸ ተብሎ እሚሰሩትን ፊልም ስወደው ነበር ዛሬ ደግሞ አንተነሕ ስላለበት በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን በርቱልን!!!!!
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
ዋው 🌹🌹በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን❤❤🌹tinkiw
Leyet yale storyline arif camera quality,acting but tnsh dmts alfo alfo aysemam ena directing beterefe arif new bertu.😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ዋው ኤርሜ ቆንጆ ስራ ነው ትችላለህ በቃ
ዋውውውውሰ አደኛ😘😘😘😘😘😘
Ermi enkuan dehna metak betam teftek neber it is my favorit
*እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው*
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
ዋዉ ምርጥ ፊልም አስተማሪ ነው
ያለምንም ሜካፕ የሰራች አክተር
Actor le wend nw
ቆንጆና ቆንጆ ነው !!😍😍
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ሔርሚ በጣም የምወድህ ተዋንያን ልታይ ልታይ የማትል በየምድያው በጣም አድናቅህ ነኝ በርታ ነፅ በጣም ምርጥ ትወና ነው እናመሰግናለን 🥰
ተንከባከበችው ወደደደችው ከዛ ተጣሉ መጨረሻ ላይ ግን ታረቁ አይሰለቻችሁም ፍፃሜውን የምናውቀውን ፊልም መስራት ?????? መች ነው መጨረሻቸው እንደኛ እንደ ገሀዱ አለም ሰው የወደደውን ያፈቀረውን አጥቶ እንደሚኖር ምናምን ምናምን የምሰሩት ኤርሚ ስላለበት ብቻ ብዬ ነው ያየውት ስጀምረው መጨረሻውንም እያወኩት ኧረ ተዎዎዎዎዎ ንቁ ኤጭጭጭጭጭ
ደስ ይላል እናመሰግናለን
ኦውውው ረጋ ያለ ቀልብን የሚስብ ደስ ሚል ፊልም ክበሩልኝ ኤርሚዬ ሙሽራው ያበደ ነው😢
ኤርሚን እወደዋለው ልየው እስኪ😍😍
ኤርሚ ሰወደው ተተናውን💞💞💞💞
Wowo ከልብ እናመሰግናለን ጥበብ አሁንም ተስፋ አለት ማለት ነው 🙏🙏🙏🙏🥰🥰😘 ኤርምያስ በጣም የሚወደው ተዋናይ ነው ያኔ የሁልጊዜ ምርጥ ኤርሚ
Betwena be derset be directing man endzi perfect Argo yesral beye tgreme nbr sayew gn meskir tesfaye bzum algermgnem mekniyatum kzi blay mesrat yemichel akem yalew jgna endhone akalw bxm migerm sira nw 😊😊 menwedachewn ena mndnkachewn artistoch be 1 lay awekerh migerm sera asyetehnal kzim blagne nw mntbkew bertaln 👏👏👏
Good actors and good movie ☝️
አርፍ ፍልም ናዉ እያታ ዬላሁም ♥️♥️♥️♥️♥️
Betam des yemel film new ❤❤❤❤
ኤሪሚያስ ኣድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥሕ❤❤❤❤
Wawwwwwwww this movie
በጣም ሃሪፍ
Very good movie
የጠፋ ሰው ኤርሚያስ እንኳን ደህና መጣህ
በጣም ደስ ይላል ኤርምዬ በርቱ
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
ሙቢዉ ጥሩ ይመስላል ግን በደንብ አይሰማም
Ermiye fonikaye 😘
Wow began gobez betam yamral😊😊😊😊
So impressive with content, acting and relevance plus triggers emotion!!!
እሰኪ እንሸፍዉ ጥሩ ይመስላል 💞🌹🍓
ቆጆ ፊልም ነው በርቱ
Erime , Engidasew, edelewerk, feven , selam ena nefsun yemar na Baban betam yemiwedachewu akteroch nachewu
Wow mrt newu ❤❤🙏
ምርጥ ፊልም,እናመሠግናለን
ምናልባት ይሄ ፊልም የሚመለከተው ብቸኛው ሰው እኔ ሳልሆን አልከርም። ፊልም ማየቴ ዛሬ ገና ሊተቅመኝ ነው መሰል።
ምነው ሴት ትፈራለህ
what a video quality keep it up 👍👊👏🙌
ዋዉ ምርጥ አስተማሪ ስራ❤❤❤❤
ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ ደሞ የምወደው አክተር
ደምሪኝኝኝማሬዎዎዎ
@@kamilawollo7528 ጣጣ የለውም
ደስ የሚል የሚያስተምር ነው ዋው
Abatache gashe syeume yechelalu eko wow edeme yestote fetari Ermi demo betam tefetkal
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
ይህን ፊልም የሚያስታውሰኝ እቃቃ ጨዋታ
እንደዚህ ባያልቅ ፊልም ማየት አቅም ነበር።ከሰካራሞቹ ውጭ የምወዳቸው አርቲስቶች።በተለይ ዶክተርን
ፊልሙ ሀሪፍ ነው
ነገር ግን ከመች ወድህ ነው ዶክተር አርቲፊሻል ጥፍር አሳድጎ የሚያውቀው አንዳንዴ ለምትሰሩት ነገር ጥንቃቄ አርጉ
😳😳😳😳
tebarkulgn
በርቱ ቆንጆ ፊልም ነው
ዋዉ❤
amazing film . where can i get the soundtrack please
ነፂ እንደኔ የሚወዳት አለ ግን የኔ ውብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አስተማሪ መካሪ ጥሩ የስራ ውጤት ነው
ነፃነት እና ኤርሚያስ ያሉበት ፊልም ሁሉ አስተማሪ እና ምርጥ ናቸው ዋዎ
ኤርሚን ስወደው ተግባሩ ሁላ ያስቀናል😇 Wow💜
Wow nice movie Ermei you are very talented…!