የሚደልቡ በሬወች ግዥና መረጣ ከገበሬው ቁ 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024
  • የሚደልቡ በሬወችን ከገበያ በቀጥታ ከአርቢው ከገበሬው በምንገዛበት ወቅት
    1,በቀጥታ እራሱ ተጠቃሚ እንዲሆን ገበሬወን አርቢውን እያገዝነው እንደሆነ ማወቅ ወሳኝ ነው መሸጥ በሚፈልገው ዋጋ ሰንገዛው አርቢውም ደሰ ብሎት መርቆ ይሸጥልናል
    2,በቤት ውሰጥ በጥሩ እንክብካቤና ክትትል ውሰጥ የነበረው ከአርቢው ሰንገዛ
    ሳይራብ
    ሳይጠማ
    ሳይንገላታ የራሱን ሰለሚሸጥልን የበሬው ታሪክንና የጤናን ሁኔታ በሚገባ አርቢው ይነግረናል
    ለምሳሌ
    ሰለሚመግበው ምግብ
    ሰለበሬው ባህሪ
    ሰለበሬው እድሜ
    ሰለበሬው የጤና ሁኔታ
    ምን ታሞ ነበረ
    ምን መደሀኒት ተሰጠው
    ምን ክትባት ወሰደ
    ዝርያውን ( የየት አካባቢ ዝርያ ነው
    ለምሳሌ የሐረር ነው
    የጅሩ ነው
    የባሌ ነዎ
    የቦረና ነውን
    የራያ ነው
    የሻኪሶ
    የኮንሶ
    የአፍአር
    የሲዳማና አካባቢው ነው
    የሲዳማ እንደየ አካባቢ የሰጋቸው ጠአም ይለያያል
    የሰጋው ጠአም ልዮነት
    የሰጋው የከለር ልዮነት
    የሸንጡ ሁኔታ እንደ መጣበት አካባቢ ይለያያል
    ይህንና ሌሎችንም እንድናውቅ ከባለቤቱ ሰንገዛ ይጠቅመናል
    ማጋጋዣ የእንሰሳቶች
    በሬወችን ከገበያ ሰናሰገባና ገዝተን ሰናመጣ በአገራችን የተለመደው
    በሬወችን እየደበደቡ መውሰድ እጅግ በጣም ጎጅ ልማድ ነው
    1,በሬወችን ወደ መኪና ሰንጭን የራሳቸው ማጋጋዧ መኖር አለበት
    2,የሚበሉት ምግብ በአግባቡ እያረፉ እንዲበሉ ሊደረግላቸው ይገባል
    3,በሬወች በጉዞ ላይ የሚጠጡት ውሀ በተገቢው ሁኔታ ንፁህናው የተጠበቀ ሊሆን ይገባል
    4,የህክምና ክትትል በየአቅራቢያው ካሉ የእንስሳት ሀኪሞች ጋር በመሆን መታከምና የታመሙትን ከቦታው ሲደርሱ ለብቻ ገለል በማድረግ ማቆየትና ማከም ወደ ሌሎች በሸታው እንዳይተላለፍና ወደ መሀበረሰቡም በሸታው እንዳይተላለፍ ይጠቅማል
    የሚጋጋዙበት መኪና በየቦታው ማሳረፍ አለበት
    ይህም በሬወች በጉዞላይ የሚገጥማቸውን
    A, የጠና መታወክን ለማየት ይጠቅማል
    B,በሬወች እርሰ በእርሰ እንዳይወጋጉ ይጠቅማል
    C, ረዥም መንገድ ሲሔዱ ገላቸው በመመታትና ያለእረፍት ሲጋዙ ሰለሚደማ ሰጋው
    1,ሰጋው ይደማልና ቶሎ ለባክቴርያ ሰለሚጋለጥ ይበላሻል
    2,ሰጋው ጠአመ በመደብደቡና በየመንገዱ ሰላላረፈ ቶሎ ታርዶ ሰንበላው የሰጋው ጠአም በጣም ይቀንሳል ሰለዚህ ሁልግዜ ክትትልና ቁጥጥር በምንገዛበት ወቅት ማድረግ አለብን
    ወደ ማቆያም እንደደረሱ
    ጥሩ ምግብ
    ጥሩ ውሀ
    ጥሩ ማረፍያ
    ጥሩ የህክምና ክትትል ያሰፈልጋቸዋል ይህን በተግባር ካደረግን
    አገራችን ኢትዮጵያ ባላት የቀንድ ከፍት አሁን ካለን የገበያ ትሰሰር የበለጠ በአውሮፓ ገበያ ገብተን የተሻለ ምርት ማግኝት
    የተሻለ ገበያ ማግኝት
    የተሻለ የውጭ ምንዛሬ
    የገበሬውንም ህይወት መቀየር የሚችል ምንዛሬ እንደ ቡና ገበያና
    እንደ ሰሊጥ
    ጥራጥሬ ገበያ መለወጥና መድረሰ እንችላለን
    በተለይ አሁን በእቅድና ሒደት ላይ ያለው የቻይና ገበያ በቀንድ ከፍቶችና በፍየልና በግ ገበያ ከተጀመሬ አርቢውም ,አርቢዋም ትጠቀማለች እንጠቀማለን ሰለዚህ ሁልግዜ ለእንሰሶች ክትትልና ,ትኩረት ከተደረገ የተሻለ ይኮናል

КОМЕНТАРІ • 20

  • @SeyfuWadi-s4n
    @SeyfuWadi-s4n Рік тому +3

    ዶክተር ሃይሉ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ስለ በግ እርባታ video ብትሰራልን በጣም ጥሩ ነው 🎉🎉🎉

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Рік тому

      ሰላም እንዴት ነህ የበጎችን እርባታ በቅርብ ይቀርባል አመሠግናለሁ

  • @tilahunhaile555
    @tilahunhaile555 Рік тому +3

    ዶክተር ኃይሉ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ:: በቀጣይ በአማካይ 1 በሬ 3 ወር አቆይቶ ለማድለብ የሚያስፈልገውን feed composition & schedule ብትሰራልን::🙏🙏🙏

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Рік тому

      እሺ አዘጋጅቼ አቀርባለሁ

  • @ThofikDaraja
    @ThofikDaraja 27 днів тому

    ዶክተር ባጣም እናመሰግናለን ❤ባርታልን

  • @devatitube1548
    @devatitube1548 Місяць тому

    ሞላሰስ የት እናገኛለን አድራሻቸውን ብጠቁመን

  • @BirhanAdela
    @BirhanAdela 8 місяців тому

    በጣም ጀግና ሰራተኛ ነህ ወዳጄ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  8 місяців тому

      አመሠግናለሁ

  • @enu8603
    @enu8603 6 місяців тому

    Thank you

  • @nefisaaminu1697
    @nefisaaminu1697 Рік тому

    ዶክተር እስኪ የሆላዲ ላሞች ዋጋ ባሁሰአት ንገረን እርጉዞች እናም ክፍለሀገር ያደርሳሉ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Рік тому

      ሰላም ዋጋ ብዙውን ግዜ የተጋነነ ሰለሚጠሩ ለመናገር ይከብደኛል ዋጋን ማበላሸት ይሆናል ብዬ ሰለማሰብ ነው
      ግን ሰወች በተመጣጣኝ ዋጋ ሲጠረ አሳውቃለሁ

  • @ንጋቶ
    @ንጋቶ Рік тому

    ስለምሰጠው አግልግሎት አመሰግንሀለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Рік тому

      እኔም አመሠግናለሁ

  • @SolGene-j2w
    @SolGene-j2w Рік тому

    እኔ የፈረንጅ በሬ ለማለብ አስቤአለሁ ምግቦቹን ብትነግሩኝ

  • @vetservices1
    @vetservices1 Рік тому

    Lemadlebya kebere yilik kormawochu yeteshalu nachew. Yormawoch siga zikitegna kefat content silalachew lesew tena temerac new. Keleloch hager temokirom yeminreda yiheninu new. Bull fattening is known when we check different studies.

  • @ንጋቶ
    @ንጋቶ Рік тому

    ለቻናሉ አድስ ነኝ ለጥያቄዬ ምላሽ ሳስስ ነው ያገኘሁክ ከቻልክ እና ከየከው መልስልኝ
    10 ላሞች ማደለብያ ቦታ መግዛት ፈልጌ ስንት ካሬ ይበቃኛል ከግጦሽ ውጭ ማቆያ ብቻ እሚሆን በግም ከዝክ እስገዝክ ብለክ በግምት ምትነግረኝ 🙏🙏🙏

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Рік тому

      ሰላም ጥያቄወች ካሉህ
      ፃፍልኝ
      ደውልልኝ

    • @ንጋቶ
      @ንጋቶ Рік тому

      @@Hailuvet 10ላሞች ማደለብያ ቦታ መግዛትፈልጌ ስንት ካሬ ይበቃኛል በግምት ከስዝ ጀመረሽ እስከዝ ካሬ ብትለኝ ግጦሽ አይጨምርም ለማርብያ ብቻ እሚሆን ቦታ ነው እምፈልገው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  Рік тому

      Selam wendeme betedewelelen Yesalale le maseredate