ሰኔ ጾም የሁሉም ጾም አጭር መንፈሳዊ ፊልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ሰኔ ጾም #eotc #eotc_mk #መድህኒያለም #ቅዱስ_ሚካኤል #ተዋሕዶ #ማርያም #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

КОМЕНТАРІ • 12

  • @AbiyTBek-r8k
    @AbiyTBek-r8k 6 днів тому

    የዝናዬ በጣም ወሳኝ ትምህርት አግኝቼበታለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @zewdneshdejene8967
    @zewdneshdejene8967 2 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በቤታችን ያሉትን የተለመዱ ግን መስተካከል ያለባቸውን ነገሮች ማስተማራቹን ቀጥሉበት።እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @meleseemishaw7955
    @meleseemishaw7955 3 місяці тому +2

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጥበብን ጨምሮ ያድልሽ ቃለ ሂወትን ያሰማልኝ በአግልግሎት ከቤቱ ያፅናሽ ዝኑ

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ

    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤

  • @ENDALEFOLE
    @ENDALEFOLE 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር አገልታችሁን ይባርክ ዝኑዬ ብዕርሽ አይንጠፍ ምግባርሽ አይጉደል በቤቱ ያፅናልንን የኔ የትንሽ ትልቅ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን😢😢😢😢

  • @Tseyamariyam
    @Tseyamariyam 3 місяці тому +1

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤

  • @taytugezaheg578
    @taytugezaheg578 3 місяці тому +2

    ህገ እግዚአብሔር አስቀድመን የምንፆመው ፆም ያድርግልን

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @binyamkelayou5851
    @binyamkelayou5851 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @abebawtsegaye
    @abebawtsegaye 3 місяці тому +1

    አድርገናል

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 3 місяці тому

    እግዛቤሕርፅጋውንያብዛላችውቃልይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉