MK TV || ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን || እራሱ ባደራጃቸው ታጣቂዎች ይጠበቃል || ኢንቨስተሩ አጥማቂ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @user-ue7gn3dp3p
    @user-ue7gn3dp3p 2 роки тому +6

    የድንግል ማርያም ልጅ አስተዋይ ልቦና ይስጠን መሀበረ ቅዱሳን ሁሌም አንደኛ በርቱ

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 роки тому +67

    አኔ አንድ ተራ ኃጢያተኛ ደካማ ሰው ነኝ ማንንም ልተች አልችልም ግን ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🙏🙏😭😭

    • @behailualamirew6865
      @behailualamirew6865 Рік тому +2

      ስለ ቤተክርስቲያን ስርዓት በአደባባይ መፍረስ እንጂ ስለ ሰውዬው የግል ኃጥያት አይደለም ።

    • @mele779
      @mele779 Рік тому +1

      ሠውም መከተል ከባድ ነው

  • @henokbelachew1574
    @henokbelachew1574 2 роки тому +16

    ይህ ትምህርት ይበልጥ እዛዉ ገዳሙ አካበቢ ላሉ ሰወች መሰጠት አለበት ይህንም እያደረጋቹ ነዉ ብዬ አምናለዉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 2 роки тому

      ጥፉ ግማታም መናፍቅስ እናንተ ናቹ ድርሽ በሉ እንተያያለን

    • @endaleaderaw8419
      @endaleaderaw8419 2 роки тому +1

      @@dlngllng1628 ኢትዮ የተባልክ ሰው አምላኪ የአቶ ዮሀንስ ተስፋ ማርያምን እግር እጣቢ ጠጣ

    • @user-ji9rz9he2u
      @user-ji9rz9he2u 2 роки тому +1

      @@dlngllng1628 እግዚአብሔር ይገስፅህ!

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 2 роки тому

      @@dlngllng1628 ማፈሪያ ከንግግርህ ያስታውቃል እምነትህ ለአንድ ሰው እየሰገድህ እግር እያጠብክ እየጠጣህ ኑር እኛ ለእግዚአብሔር የአምልኮት ስግደት ለምንም የማንሰግደውን እንሰግዳለን ለቅዱሳን የአክብሮት ስግደት እንሰግዳለን

  • @user-zu7pl3po2u
    @user-zu7pl3po2u 2 роки тому +12

    እኔ ገዳሙ በተደጋጋሚ ሂጃለሁ ስሔድም ቅዱስ ገብርኤልን ብዬ ነው አባ ዮሃንስን እወዳቸዋለሁ ግን እንደማንኛውም የሀይማኖት አባቶች እንጂ አምልኬ ወይም ቲሸርት ለብሼ አደለም ካልተሳሳትኩ ወቀሳው የሚገባው ለተከታይቹ እንጂ ለሳቸው አልነበረም በጎ ስራ ሲሰሩ ቤተክርስቲያን ሲያሰሩ ስለማይ ተከታዮች ግን ቅዱስ ገብርኤልን እንኳ የረሱ ይመስላሉ አንድ ነገር ግን መናገር እፈልጋለሁ እነዚህ ሰዎችና አቅራቢዎች ግን ጥፋተኛ ናቸው ካላችሁና እውነት የሚወራ ከሆነ ለምን ሰዎቹ ፊታቸው ተሸፈነ መፍራት ፈጣሪን እንጂ እሳቸውን አደለም ወይም አካባቢው ለገዳም ስለዋለ ለግል ጥቅም ስላልዋለ ተቆጭታችሁ ይመስላል ሌላው ለምን ከገዳሙ ሂዳችሁ ሰውየውን አትጠይቁም ሁልጊዜ አሉሽአሉሽ ወይም አሉ ከማለት ቀጥታ ሰውየውነሰ መጠየቅ ጥሩ ይመስለኛል ከተሳሳትከለኝ አርሙኝ🙏🙏

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 2 роки тому

      Ene sew negn tewu aylem, mezmur sayker Eko new yewetalet.

    • @natnaelhiruy4487
      @natnaelhiruy4487 2 роки тому +1

      አምልኮ ስግደት ለእርሶ ይገባል ሲባሉ በደስታ የሚፍነቀነቁትስ። አሳሳቹ ማን ሆነና

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 2 роки тому

      @@natnaelhiruy4487 ere netela meet lay tenetfolet Hulu new yemiguazew, Ene yeferahut 45gna tabot adergegn endayel new.

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 роки тому +88

    እናት ቤተክርስቲያን እንደብራና ቆዳ ተወጥራ ማየት ልብን ይሰብራል፣ ከአባቶቻችን ጋር የነበረ እግዚአብሔር ስለ ቃልኪዳኑ ብሎ በቃ ይበላት።

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e 2 роки тому +4

    አምላከ ቅዱሳን በምህረት ያስበን እኛ ጠፍተን ሰው እናጠፋለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @merawitabebe5690
    @merawitabebe5690 2 роки тому +16

    እኔ የሚገርመኝ ከአጥማቂው የምዕመኑ ወርዶ ሰውን ማምለካቸው መዝሙር መዘመራቸው በጣም ያሳዝናል ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ እየጠፋ ነው የፈጠራቸውን አምላክ የሞተላቸውን ጌታ ክደው ሰው ማምለክ ያሳፍራል ልቦና ይስጣቸው።

  • @abebaabeba7425
    @abebaabeba7425 2 роки тому +4

    እናም እናመሠግናለን በጣም የምጨናነቅበት ጉዳይ ነበር በእውነት እግዚአብሄር ያጋልጥልን ደሞ ብዙ ምዕመናን ተከታይ አላቸው እያመለኳቸው ነው እመአምላክ ትርዳን

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 2 місяці тому

      እኔ አንዷ ነበርኩ ብዙ ሰውም እዲከተልዎቾው አድርጌ አለሁ ቆይቶ እግዚአብሔር አራቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ትክክል አይደሉም ስል እረ ሰይጣን ይዞሽ ነው ደሮ ጠንካራ ስለ ነበርሽ አሁን ሰይጦን ይዞሽ ነው ይላሉ እኔ ግን እግዚአብሔር እንደ ረዳኝ አምናለሁ❤

  • @user-ss7jf4gf6p
    @user-ss7jf4gf6p 2 роки тому +29

    መገን ያገሬሰዉ! ህዝባችን ሳር የማይበላ ከብት ሆኗል አሁን ማየቴ ራሱ ያበሳጨኛል ሰዉ ሰዉን ከተከተለ መጨረሻዉ ገደል ነዉ።

    • @wubayehutadesse9519
      @wubayehutadesse9519 2 роки тому +1

      be hiwote wust kemetsetsetebachew serawoche wust 1du eza mehedea new,gn sehteten lemawok 1 dekika bicha new yefejebing,gn wanaw guday ya hulu hizb sehetet eyetemare endehone ayakm yasazenal🥲🥲🥲hulem sasebew yamegnal

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 роки тому

      የእግዚአብሔርን ሰው ማዳመጥ ማስተዋል ነው። ሰውን የተከተለ የለም።

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 роки тому +1

      @@wubayehutadesse9519 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥሽ።

    • @wubayehutadesse9519
      @wubayehutadesse9519 2 роки тому +1

      @@Eyob797 ye egziabher sew mehonun bemn awokeh?

  • @mt-tube21
    @mt-tube21 2 роки тому +49

    ጌታችን ፤ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለሁላችንም ልቦና ስጠን ።

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 роки тому +10

    ጌታ ሆይ ፫ጨረሻችን ያማረ አድርገን ለንስሐ ሞት አብቃን አደራህን

  • @waseyalew8272
    @waseyalew8272 2 роки тому +12

    አባ ትክክለኛ መናኝ ናቸው ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርጋችሁ ፈጣሪ ይቅር ይበለን

    • @user-ss7jf4gf6p
      @user-ss7jf4gf6p 2 роки тому

      ሳር የባትበሉ ከብቶች

    • @user-zc5kx2qk8u
      @user-zc5kx2qk8u 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይሆነ ቀን ሲገልፅልህ ታውቀዋለህ እኔ እዛ ኄጄ አውቃለሁኝ ሳላውቅ ግን ምንም የእግዚአብሔርን ነገር የላቸውም እሳቸው እኮ እንደ ቅዱሳን ሲዘመርላቸው ስዕላቸው እንደቅዱሳን ሲሸጥ ነው ምናየው:: ግን ምርጫው የራስህ ነው ሰው ከፈለገ ሰይጣንንም ማምለክ ይችላል

  • @bzualem
    @bzualem 11 місяців тому +3

    ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያጽናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሐሰተኛ አባቶችን ያርቅልን ለተከታዮቹም ልብ ይስጣቸው እኔ እሚገርመኝ ለእነርሱ ቢሞቱ ሰማዕትነት ነው እምትሉ በእውኑ በእንደዚህ አይነት ሕይወት ያለ ሰማዕት በማንኛው ገድል በመቼው ወር ስንክሳር አንባችሁ ነው አሁንም ብታስተውሉ ነው እሚሻላችሁ ደግሞ እነሱ ብሎ ቅዱስ እንኳን ዳግማዊ ዮሐንስ ሊባሉ የቅዱስ ዮሐንስን የእግሩንም ትቢያ አይሆኑ።
    ደግሞ ሀሰተኛ እንደሆኑ ማረጋገጥ ያለብን ስለ ራሳቸውም ሲዘምሩ፣ አባ ዮሐንስ ፀሐይ ተብሎ ሲዘመርላቸው ነበር መንቃት ያለብን ለራሳቸው ሳያበሩ እንዴት ነው ፀሐይ እሚሆኑ

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v 2 роки тому +1

    ሰላም እኔ እነዚህ አጥማቂነን የሚሉት በጣም እጠላለው መፈስ ስላለብሽነውይሉኛል ጉዋድኞቸ እኔግን መፈስ ሳይሆን ስራቸው ስለማይመቸኝነው በየወሩ ለግለሰቡ የሚልኩ ጉዋድኞች አሉ ገዘባችን እዲባረክ እያሉ እግዚያብሔር ምስክሬ ውነቴነው እምናገረው ሌላው ቀርቶ ቡቲክ ስላላቸው እቃ ከሳቸው ነው አስባርከን እምንገዛው እዚህ አንገዛም ይሉኛ በእውነት ከጉዋድኞቸጋር ሁሌ እምጣላው በዚህ የተነሳነው እነሱ ለግለሰቡ እንላክ ይሉኛል እኔ ደግሞ አስራቴን ለቤተክርስቲያን ነው እምሰጠው እደውም እኛጋ የተጀመረ መቅደስ አለ እና ብትችሉ እዛ እንላክ ስላቸው የገዘብ መውደድ እና የቆጣሪነት ያረጉብኛል እኔ ግን ያለችኝን እኮን ሳረግ ሰው በተሰበሰበበት ስሜን አስጠርቸ ሳይሆን ፈጣሪ ያውቃልስሜን ብየነው እማረገው ስረግም እና በነዚህ አጥማቂዋች ከብዙ ሰው ተጣልቸለው ልቦና ይስጣቸው።

    • @s1abrham703
      @s1abrham703 2 роки тому

      አጥማቂነት የሚጣጣል ነገር እኮ አይደለም፣ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው፣ እውነተኛች አጥማቂወችን ስንቃወም በተዘዋዋሪ እግዚአብሔርንም ነው የምንቃወመው፣ ምክንያቱም ሰወችን ለማዳን ሲፈልግ እንሱን መገልገያወቹን ምርጥ እቃ አርጎ ስለሾመ፣ ስለዚህ የሰው መዳን ሊያስደስተን እንጂ ሊያበሳጨን አይገባም፣ እግዚአብሔር ይግለፅልን

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 роки тому +35

    ተከታዮች አሳዘኑኝ መቸም አይሰሙ ሲነገራቸውም ሰው ተከታይ ከመሆን እንውጣ ምዕመናን አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ🙏 እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክልን

    • @user-fg5nx4tj8d
      @user-fg5nx4tj8d 2 роки тому +2

      እህት ማንም ሰዉ የተከተለ የለም አትሳቺ ቅዱስ ገብርኤል ብለሽ ነዉ እንጂ አባ ዮሃንስ ብለሽ አይደለ የምቴጂዉ ስሚ ዘፍጥረት ላይ የአብርሃምን ታሪክ አንብቢ ይገባሻል

    • @durastaardi3386
      @durastaardi3386 2 роки тому +2

      እውነተኞቹን ከሀሰተኞች ጋር ደምሮ መክሰስ የተለመደ ነው። እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ከሆነ ግን ቴሌቪዥን ቀርቶ አለም ላይ ያለው ሀይል በሙሉ ቢነሳባቸው እንኳ አንዳች ችግር አይደርስባቸውም። ሀይማኖታችንን ሚያሰደብ እና ከበሽታና ከማናቸውም ሰውን ከሚጎዳ ነገር በላይ ህዝቡን እየጎዳና እያሰቃየ ያለው ግን የሰሎሞን ጥበብ እየተባለና እየተሞካሸ በቤተክርስትያናችን ተንሰራፍቶ የሚገኝ የደብተራዎች የመተት የድግምትና የሟርት ስራ ነው። ይልቅ በዚህ ላይ ቢሰራ ህዝቡን በትንሹም ቢሆን ማዳን በተቻለ ነበር። ቀጥሉ ችግር የለውም ከእግዚአብሔር ካልሆኑ ታሻንፏቸዋላችሁ ከእግዚአብሔር ከሆኑም ክብራቸውን ትጨምሩላቸዋላችሁ።

    • @mulu1621
      @mulu1621 2 роки тому +1

      @@durastaardi3386 በስመ ደብተራ በመደዳው አይጠራም አንዳንዶች ብለሽ ተናገሪ ሲቀጥል እነሱም የስም ደብተራና የስም ክርስቲያን ስለሆኑ እንጂ ይህን አይሰሩም ነበር ስለዚህ ከሀሰተኞቹ ይመደባሉ

    • @user-wh1qe2fz7v
      @user-wh1qe2fz7v 2 роки тому

      @@durastaardi3386 ልክ ነሽ እዉነት ምንግዜም እዉነት ነዉ እሳቸውም አካዉንታቸዉ ከምትቆጥሩ ምን አለ ጡሩ ጡሩ ቡዉ ስራወቻቹ ብትቆጥሩ ቤተክርስቲያን አስርተዋል ትምህረት ቤት ሰርተዋ ምን አለ ይሄን ብትቆጥሩ የየምመካ በእግዚአብሔር ይመካ ነው እርሳቸውም የምመኩት በክርስቶስ ነዉ እኛም እሳቸው ሳይሆ በእሳቸው ላይ አድሮ የምስተምረን እግዚአብሔር ነው የምናመልከው እኛ ሰዎችን ማገናዘብ እንችላለን አባ ስተት እንኳን ብኖር እኛ ዝም ብለ የምንከተል አይምላቹ እና እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችን ይመልስልን አሜን ከዛ ደሞ የምር እዉነት ካላቹ ለምን ቀርባቹ አትነጋገሩም ችግር ካለ ይሄ ይሄ ስህተት ነው አቁሙ አባ ዮሃንስ ብትልዋቸዉ ጡሩ ነበረ ።ግን ተሳስታችሃል

    • @natnaelhiruy4487
      @natnaelhiruy4487 2 роки тому

      @@user-wh1qe2fz7v ሕንፃ ስላሴን እያፈረሰ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ቢያሰራ ምን ዋጋ አለው። ይልቅ ከድንቁርና ውጡ የሰማይና የምድር ፈጣሪ የሆነውን እግዚአብሔርን አምልኩ። ከባዕድ (ከሰው) አምልኮ ውጡ

  • @user-oh3dr1in9t
    @user-oh3dr1in9t 2 роки тому +5

    በርቱ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 2 роки тому +11

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱ በእውነት ምዕመናን መንቃት አለባቸው።

  • @melakuawoke6408
    @melakuawoke6408 Рік тому +6

    እግዚኦኦኦ ማረን ይቅር በለን ድንግል ሆይ ይሂን ዱርየ ሰዉየ አጥፌልን

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 роки тому +16

    ባይፀልዩ እግዚአብሔር ባይረዳቸው ለዚህ ክብር ባልበቁ ነበር ስንቱ ነው ወቅሽት ገብርኤል ሄዶ የተፈወሰው ሺ አመት አይኖሩ በግርግም አይበሉህዝብን ነው የሚያስተዳድሩትተዋቸው

    • @user-do2nq8zu6g
      @user-do2nq8zu6g 2 роки тому +2

      እኔ የሚገርመኝ ዝም ብለዉ የሚጨፍሩት ሳይገባቸዉ 😂😂😂 እነዚህ ሰወች እኮ ስለቤተክርስቲያን የተቆረቆሩ መስለዉ ያቀረቡት ቡክ አካዉንት እና ስገንብ ነዉ ያወሩት ህዝቡ ዝም ብሎ ይጃጃላል ስለ ቤተክርስቲያን ያወሩ መስሎቸዉ እስቲ አባ ዩሐንስ በአደባባይ መሰከሩ አገለገለ እነዚህ ለምን ተደበቁ አይሳካም ብርርር የለም ወፍ የለም 😂 😂
      ማህበረ ቅዱሳን 🤔🤔🤔🤔🤔ማህበረ ........... እኔ በጥቅሉ ይኸንን ፕሮግራማችሁን አልወደድኩት🚫‼❌❌❌❌

    • @samuelgirma4260
      @samuelgirma4260 2 роки тому

      ይህ የእርሳቸው ከእግዚአብሔር አይመስለኝም ምክንያቱም እራሳቸውን ከፍ ስለሚያደርጉ መፅሃፍ ቅዱስ የሚነግረን ደግሞ እራሳቸውን ከፍ ከፍ የሚያደርጉ ዝቅ ዝቅ እንደሚሉ ነው ። እኔ የተናገርኩት የነፍሴን ነው ማስተዋልን እግዚአብሔር ይስጠን 🙏በተላይም እምነታችን በእግዚአብሔር ሳይሆን በነዚህ አይነት ነጋዴዎች ላይ ለሆነው ።

    • @garbittisillasehannaa3675
      @garbittisillasehannaa3675 2 роки тому +1

      1ኛ ዮሐንስ4÷1
      1፤ወዳጆች፡ሆይ፥መንፈስን፡ዅሉ፡አትመኑ፥ነገር፡ግን፥መናፍስት፡ከእግዚአብሔር፡ኾነው፡እንደ፡ኾነ፡
      መርምሩ፤ብዙዎች፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያት፡ወደ፡ዓለም፡ወጥተዋልና።

    • @addisteshom5793
      @addisteshom5793 4 місяці тому

  • @Dirsanat
    @Dirsanat 3 місяці тому +2

    ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ፣
    ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል በግልፅ አስተምህሮናል

  • @user-ui3yj8tr1o
    @user-ui3yj8tr1o 2 роки тому +19

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን ይስጠን።
    እግዚአብሔር ቤቱንን ያጽዳ፣
    እናንተም በርቱ፣ጀሮ ያለው ይስማ ያስተውል።

    • @user-zt6wl5pe6u
      @user-zt6wl5pe6u 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/sxXlh0baDG76S5AtofsijQ.html እስኪ ጆሮ ካላችሁ እንሂን እናስቁም

    • @semineshtube4400
      @semineshtube4400 2 роки тому

      ua-cam.com/video/OHu5haY6IbM/v-deo.html

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 6 місяців тому

      አሜን ያስገባሺ ​@abushsaved8975

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 5 місяців тому +2

    እኔነኝ ያሳየዋቸዉ ላለዉ ሰዉዬ ይድረስልኝ የተከፈለህን ንገረኝ ብር እዉነትን እዳንመሠክር ፈጣሪሆን ድምፁ እራሡኮ ትክክል አይደለም የፍኝት ልጆች እጀራየን የበላ ተረከዙን በኔላይ አነሳ እደተባለዉ አልፈርድብህም ምክኒያቱም ጌታችን ኢየሡስ ክርስቶስንኮ ይሁዳ በሰላሣብር አሳልፎ ሠጦታል እናም አባታችን ምንም ብትናገሩ ብትመሠረቱ የግፍ አባት የወጌል ገበሬ ባህታዊይ ይልቁንስ ንስሀ ግቡ እጃችሁን ከአባታችን አንሱ ይልቁን እናተ ተጠንቀቁ የማይነካ እየነካችሁ ፈጣሪ የአባታችን ጠላት ከእግራቸዉ መረገጫ ይጣልልን

  • @nolawitnolawit1581
    @nolawitnolawit1581 2 роки тому +27

    አደራ ተከታታይ ፕሮግራም ስሩበት በጣም ብዙ ሰዉ እየጠፋ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን!!!

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 роки тому +4

    ማህበረ ቅዱሳን በትዘገዩም ጥሩ ጅማሬ ነዉ እባካችሁ በየቤተክርስቲያኑ የተሠገሠጉትን ሀሰተኞች አፅዱልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @eluzaywondesen9581
    @eluzaywondesen9581 2 роки тому +6

    እባካችሁ ለአባ ዩሀንስ ካሉበት ሄዳችሁ ለምን በቀጥታ አታሳሙኑም ለምን ከሶስተኛ ወገን ለእናትም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @natnaelhiruy4487
      @natnaelhiruy4487 2 роки тому +1

      መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ሀሰተኛ ሰው እየተከተልክ ከምታመልክ

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 2 роки тому +32

    ማኅበረ ቅዱሳን እናመስግናለን በርቱልን የቅዱሳን አባቶች ጸሎት አይለያችሁ

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y 2 роки тому +8

    አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የማስተውል ልቦና አድለን😥

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому +1

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

    • @semineshtube4400
      @semineshtube4400 2 роки тому

      ua-cam.com/video/OHu5haY6IbM/v-deo.html

  • @libonatube
    @libonatube 2 роки тому +7

    ማህበረ ቅዱሳኖች እጅግ እናመሰግናለን ሲቀጥል በይበልጥ በውጭ የምትገኙ እባካችሁ የቤተክርስቲያንን ስርአት እንማር ካለማወቃችን የተነሳ ነው እየተጎዳን ያለነው።

    • @mystoe9261
      @mystoe9261 2 роки тому

      በውጪ ያሉት እናተ ከምታቁት በላይ እናቃለን ናትናኤል አንተ ስትደግፋቸው አነበረ ፣ይሄ ጉዳይ የቤተክርስትያን ጉዳይ አይደለም የጥቅምና የዘረኝነት ለማያቃቸው እስተ ማህበረ ቅዱሳን ተብዬዎች ሰለ ራሳቸው ለምን አያወሩም እኽ ከእዚህ በፊት ባባታችን ባባግርማላይ በድብቅ እንዳደረጉት ነው አሁንም እየሰሩ ያሉት አንተም ደጋፊ ሆንክ አይ ሰው፣፣ የአረማውያንና የፈሪሳውያን ጥርቅም የሆነ መሐበረ ፣በአሉባልታ ወሬ ዶኪመንተሪ ዘገባ ከሚሰራ ልብ ካላቸው ቦታው ሄደው መጠየቅና ማየት ከእዛ መናገር እራሳቸው መቼ አውቀውነው !!ሆነም ቀረም መሐበረ ፈሪሳውያን ተረጋጉ

    • @libonatube
      @libonatube 2 роки тому +1

      @@mystoe9261 እሺ እህቴ እንደምታወቂ በደንብ ከንግግርሽ አውቄአለሁ ለወደፊት ግን እናውቃለን አይባልም ለማንኛውም አመሰግናለሁ ።

    • @mystoe9261
      @mystoe9261 2 роки тому

      @@libonatube በአንተ እይታ አዎን ላይባል ይችላል በእኔ ግን ይባላል !አንድ ነገር ልበልህ አታውጣው ነገር ግን እንዲወጣ አድርገው እሚባለው አባባል ለምን ይመስልሃል እኚኽን፣ግለሰብ ከገዳሙ፣ለማስወጣት እናም ለማባረረ ከቦታው ድራሻቸውን እንዳይኖር ለማድረግ የተዘጋጀ ዘዴ እንጂ ሰረአተ ቤተክርስተያን ታሰቦ አደለም እነደዛማ ከሆነ የቤተክርስተያኑ ሰረአትን እንደ በመሐበረ ቅዱሳን የማሸቅጥ ኬተ መቶ
      ስንተ አሉ በቤ ምድረ ደብተራ ዋና ሚስጥሩ የጎንደር ሐገረ ስብከት ጳጳስ ከገለሰቡ ጋራ ቅሬታና ግጭት ስላላቸው እናም አባዮሐንስን አብረው የራሳቸውን ሰው በገዳሙ ቦታ አስቀምጠው ለመጥቀምና ልክ እንደ መሪያቸን የባለ ተረኝነት ስሜትን ለማሳየት እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት የላቸው ለዚህ ደሞ ትልቁ እራሳቸው የገዳሙ ሰዎቹ ተናግረውታል ማሕበረ ቅዱሳን የጎንደር ሐገረ ስብከት ስለሚደግፈው እሱን ለመርዳት እንጂ ተጨንቆ አደለም አታውጣው እንዲወጣ አድርገው እና ተረኛ ሁን እምትለዋ ቃላት ከመሐበረ ቅዱሳን ውጪአስቦ ተግባራዊ እሚያደርጋት የለም ለእዚህ ማስረጃው ዛሬ በተሃድሶ አውሬ የተ በሉ እህት ወንድሞቻችን ከቤቱ ያወጡበተና ያሳደዱበት ምክንያት በእዚህ መልኩ ስለሆነ መሐበረ ቅዱሳኖችለእነሱያልተመቸአገልጋይ ቄስ ካህን ዘማሪ ምንም ይሁን እንከኑን ጉድለቱን መሰናከሊን በመቁጠር አሳዱ ከቤቱ አውደ ምህረቱ አባሮ አስወጥቶ ለአውሬው መዳረግ ነው በተሃድሶ ውስጥ መጀመርያ ተሃድሶ ናቸው ብለው አስወጥተው እነሱ ባለ ተራ ነን ብለው ዛሬ የወጡት ወንድሞቻችን ለመመለስ ጥያቄ ሲያቀርቡ እንኳን ስንቶቻችውን ነው እያሳገዱ ያሉ በሃሰተኛ አጥማቂስም አባቶቻችንን እያሳደዱ አባግርማን ከሐገር እስከማሶጣት ቀሲስ ሄኖክን ይህው በየቦታው እያከራቱ ውስጥ በውስ እረ።ለእዚነው ለማያቃቸው ነገር ግን ስለእራሳቸው ምንም አይነት መረጃው የሌላቸው እራሳቸው እማያቁ ግብዞች ህግ አጥባቂ በህግ ብቻ እሚፀደቅ እሚመስላቸው ፈሪሳውያ!በጣም ነው እማዝንባቸ።ወንድሜን ናትናኤል ይቅርታ ካስከፋውህ።

    • @user-do2nq8zu6g
      @user-do2nq8zu6g 2 роки тому

      😂😂😂😂😂አንተ ነህ ወላ በአንተ ስም ከፈተዉ ነዉ ያብስራ

    • @user-do2nq8zu6g
      @user-do2nq8zu6g 2 роки тому

      @@mystoe9261 ጓሽ እኔ ያየሁትን አይተሻል 👍👍👍

  • @user-mr6vu5tb6q
    @user-mr6vu5tb6q 2 роки тому +24

    በእዉነት ይሔን ቀን ሁሌም እጠብቀዉ ነበር ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን 🤲

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 роки тому

      ማይገርማችሁአሁንያሉትወደዱባይተመጡሶስትወራችዉ

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 роки тому

      እዝህዱባይጉሩብአላቸሁለዛምነዉአሁንየመጡትህባካችሁእዝህያሉትአባቶችየሆነነመላመጠቀአለባችሁ

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 роки тому

      አሁንያለዉዱባይነዉእናምእባካችሁለምንእናምንሊሰራነዉየመጣዉ

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 роки тому

      እኔጏደኛየየስተከታይናትና::::ወደዱባይእደመጡየነገረችኝ።።እናተበይበልጥብታጣሩትእላለሁ::::እኔእህታችሁተዱባኝ

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 роки тому

      አሁኑከዱባይካርጉአርጉዊልበፈጠረውጉርብገዘብበመሰብሰብልትከታሉትይገባልአላለሁ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 роки тому +4

    ተው ግን አባቶቻችነን አትንኩ ተው በእነሱ ጸሎት ነው ያለነው በእነሱ ነው

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. Рік тому

      ጎሺ አንድቀን የማይፀልዩ ሰው ይተቻሉ

  • @user-us2yk2wo6d
    @user-us2yk2wo6d 2 роки тому +38

    "ኢንቨስተሩ አጥማቂ" ፦ ይገልጸዋል በእውነት።
    አገልጋዮች ከሰውዬው ተከታዮቹ የሚደርስባችኹን ስድብ ያስችላችኹ። ማኅበራችንን ያስፋልን ከክፉዎች ኹሉ ይጠብቅልን።

    • @durastaardi3386
      @durastaardi3386 2 роки тому +8

      እውነተኞቹን ከሀሰተኞች ጋር ደምሮ መክሰስ የተለመደ ነው። እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ከሆነ ግን ቴሌቪዥን ቀርቶ አለም ላይ ያለው ሀይል በሙሉ ቢነሳባቸው እንኳ አንዳች ችግር አይደርስባቸውም። ሀይማኖታችንን ሚያሰደብ እና ከበሽታና ከማናቸውም ሰውን ከሚጎዳ ነገር በላይ ህዝቡን እየጎዳና እያሰቃየ ያለው ግን የሰሎሞን ጥበብ እየተባለና እየተሞካሸ በቤተክርስትያናችን ተንሰራፍቶ የሚገኝ የደብተራዎች የመተት የድግምትና የሟርት ስራ ነው። ይልቅ በዚህ ላይ ቢሰራ ህዝቡን በትንሹም ቢሆን ማዳን በተቻለ ነበር። ቀጥሉ ችግር የለውም ከእግዚአብሔር ካልሆኑ ታሻንፏቸዋላችሁ ከእግዚአብሔር ከሆኑም ክብራቸውን ትጨምሩላቸዋላችሁ።

    • @user-us2yk2wo6d
      @user-us2yk2wo6d 2 роки тому +5

      @@durastaardi3386 መጀመሪያ እርስዎ የእውነተኞቹን ቅዱሳን ሕይወት ይማሩ። ቤተክርስቲያን ምን ትላለች ለሚለው ጥያቄ መልስ መስጠት ሲችሉ ነው ለአንድ ሐሰተኛ ግለሰብ መከራከር። ሰውዬው ለምን ተነካብን እያሉ ያለ ምንም ማስረጃ በየኮሜንቱ ሥር መለቅለቅ ፋይዳ የለውም።
      የሥጋ ፈውስ የቅድስና ውጤት የሚመስለን ነገር ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ ይወስደናል እንጂ አይጠቅምም።

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 2 роки тому +2

      @@user-us2yk2wo6d አብ የተከለውን ማንም አይነቅለውም እናንተ ቀጥሎ ወሪያችሁን እሳቸው ደግሞ ስራቸውን ይስሩ በተግባር ያሣዩ ስር በጣሽ ሁላ

    • @user-us2yk2wo6d
      @user-us2yk2wo6d 2 роки тому +3

      @@user-ff5cv1zj5g የእሳቸው ሥራማ ግልጥ ነውኮ ሕንጻ ሥላሴን በምትሐታዊ ድርጊታቸው እያፈረሱ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እየገነቡ ነው። "ተከታዮቻቸው ደግሞ ስድብ የተጠናወታቸው ናቸው"

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 2 роки тому

      @@user-us2yk2wo6d ክክክክክክክክክክክ

  • @zufangobale893
    @zufangobale893 2 роки тому +19

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን በእውነቱ ለአዲት ሰከንድ ቢሆን እኳን መልካም ነገር ማንሰማበት ላይ ነው ያለን ኃጢያተኛም ብሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረገኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን በርቱልን አባቶቻችን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 2 роки тому +27

    እግዚአብሔር ይስጥልን አቤቱ ማስተዋልን ስጠት ለእነሱም ልቦና ስጣቸዉ የኃጥኡን ጥፋት የማትወድ ጌታ ለምዕመኑንም ደግ መሪ ስጠት ጌታ ሆይ በቸርነትህ ምህመናን ሆይ እናስተዉል ሰዉን ሳይሆን ቤተክርስቲያንን እንመልከት

  • @IsraelMogese-ro2sl
    @IsraelMogese-ro2sl 9 місяців тому +3

    ተኩላን ከበግ መለየት መልካም ስራ ነው ፤ በዚሁ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @djdjjrjff7936
    @djdjjrjff7936 2 роки тому +18

    ማህበረ ቅዱስሳን አቤት ሰወዳቹህ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን እንወዳቹሀለን እንዚህን ምናምቴዌች ጉዳቸውን ተመልከቱ እኛስ ቆይተናል ለባቸን ከቆሰለ

  • @user-vd5lx5fl7m
    @user-vd5lx5fl7m 2 роки тому +26

    በእውነት ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁ በዚሁም የሌሎችን አጥማቂ ነን ባዮች ብታጋልጡልን ጥሩ ነው ቡዙዎች የሰው እና የተዓምር ተከታይ ሆናል መሕበሩን ያስፋልን መሕበረ ቅዱሳኑች

    • @magnasajm3195
      @magnasajm3195 2 роки тому

      Minu new tru sra lnat akatelachew engi

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 роки тому +1

      ህዝብ ስለዳነ ታመምሽ አንቺ የዲያብሎስ ልጅ

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 роки тому +35

    ያልገባኝ ነገር ለምን እዛው አሉበት ሄዳችሁ እውነታውን አትረዱም በደፈናው እንደዚህ ማድረጉ ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ስህተቱ ምህመናኑ ጋር ቢሆንስ

    • @habeshawitcamper1337
      @habeshawitcamper1337 2 роки тому +2

      ምዕመናንን ከሥርዓት እና ከአምልኮ የሚያሥወጣ ወደል 'መምህር ' ተቀምጦ የምን በሌላ ማሣበብ ነው። ሰውዬው እኮ ወንበዴ ነው። ተይ አታናግሪኝማ😣

    • @Dubai825
      @Dubai825 2 роки тому +7

      @@habeshawitcamper1337 አረ ምን አናግርሻለሁ እህቴ እኔ የሰው ተከታይ አይደለሁም አማመልከው አልፋና ኦሜጋ የሆነውን መድሀኒአለምን ነው እርግጠኛ ባልሆንበት ነገር ማውራቱ ተገቢ ነው ብየ አላስብም ሀጥሀትም ነው

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework 2 роки тому +2

      እንደውም ዘገዩ መተታም አጋንንት እይተበተበ ሰውን ሁሉ አደንዝዘው ሽፋን አትስጡ መጋለጥ ስላለበት ነው ቤተክርስቲያን አላስተምርም አላለችም ተማሪ ጠፋ እንጂ

    • @user-do2nq8zu6g
      @user-do2nq8zu6g 2 роки тому +2

      እናተ አየን ከመተቸት ይልቅ አሁን እዚህጋ ይኸንን መርሀ ግብር ያቀረቡ ሰወች ምን እንደተናገሩት ደግማችሁ ስሙ እሺ እናተ እራሳችሁናችሁ ጭንቅላታችሁ የተያዘ ደገማችሁ ብቻ ስሙት ።
      ለቤተክርስቲያን የተቆረቆሩ መስለዉ ስለ ብርና ስለ ብር ብቻ ነዉ ያወሩት እ አንድ ቤተክርስቲያን ሀያ አመት ሰላሳ አመት እያቆሙ ከመለመን ታቦት ሲወጣ ከወንጌል ይልቅ ጥላ እየዘረጉ የሚሀምኑት አነሳቸዉ የማዘርፉት ገንዘብ አነሳቸዉ የወንቅሸቱማ ቀረባቸዉ የት ያግኙት አይቻልም ያ ለቤተክርስቲያንና ለምእመናን ብቻ ነዉ ለነሱ ኪስ አደለም ሲጀመር በፀሎት እንኮን አልከፈትም አረ አላማተቡም እንኮ. ስለ ደረሰኝ ሰለ አካዉንትና ስለ ቡክ አወሩና ጨረሱ ለቤተክርስቲያን በሚመስል ግን ስም አጠፉና ወጡ አረ ህሊና የሚባለዉን ትንሹን ዳኛ ስሙት እንጂ 😡

    • @yeznakindie752
      @yeznakindie752 2 роки тому +2

      Eko egas min alin chirashi chelema lebisew yinageralu yemiskinu menekusa amilak fired

  • @aynalemdeme2114
    @aynalemdeme2114 2 роки тому +2

    ቢዘገይም መቼም ምን ይደረጋል ትልቅ ትግል ይጠይቃል በርቱ ያኔ በእንጭጩ ቢቀጭ በተሻለ ነበር አሁን እሱ እና መሰሎቹ ተደላድለዉ በሁለት እግር ከቆሙ በኋላ እና ብዙ ምዕመናን ካሰናከሉ በኋላ ስለሆነ እየታገላችሁ ያላችሁት በጣም ትጋት ይጠይቃል በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ስለ ቤቱ ቅንዓት ብሎ ይገላግለን በእዉነት ተከታዮቹ በጣም ያሳዝናሉ ምንም እንዳያስተዉሉ ልባቸዉ ታዉሯል

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር😢። የኔ ልዩዎች ማህረ ቅዱሳን ሀያታችሁ ይርዘም የቤተክርስቲያን ጠላቶችን ያስታግስልን💔🤕

    • @user-zt6wl5pe6u
      @user-zt6wl5pe6u 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/sxXlh0baDG76S5AtofsijQ.html

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +10

    ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠኝ ክፍ ቃል እንዳይወጣኝ ይጠብቀኝ አሜን እኔ ለሶስት ቀን ወንቅእሼትን አይቼዋለሁ በጣም ታአምር ያለው ቦታ ነው ብዙ በሽተኞች የሚፈወሱበት ቦታ ነው የስንት ድሀዎች መጠጊያ ነው ሰዎች ግን ሲጨንቃቼው መጠጊያ ሲያጡ ከሳቼው ይሄዳል ድኖ እራሱን ሲችል ከዛው አባል ሁነው ሲሰሩ የነበሩ የስራ ሀላፊነታቼውን የተቀበሉ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ግዜ ሲያገኙ እሳቼውን ይከሳል ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችን 😢😢😢😢😢 እርግጥነው ቲሼርት አሳትመው ይሸጣሉ ያንም ሚሸጡ ለገዳሙ ጥግም ነው ገዳሙ ከዛ ጫካ በርሐ ላይ በመብራት አሸብርቆ ያለ በራሱ በገዳሙ ጥሪት ነው ሌሊቱን ሁሉ ነው መብራቱ ሚበራው ለእኔ እራሱ በህልሜ የኢትዮጲያን ሰንደቅ አለማ ከእራስ እሰከ እግራቼው ለብሰው በህልሜ በመስቀል አሳልመውኛል አባታችን ፃዲቅ ናቼው እውነተኛ ናቼው። ሲቀጥል እንህ እሂን ሁሉ ማብራርያ የሚያብራራው ለምን ተደብቆ ይመሰክራል ሰው እያዬህ ለምን አትናገርም ክፍ ክፍውን ለምን ትናገራላችሁ ስንት ደግ ስራ የሰሩት ስራ እያለ አረ ተውው አባ ዮሀኒስ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱ ያደረባቼው አባት ናቼው ከሳሾቻቼው ሆይ ልብ ግዙ ተደብቃችሁ አትክሰሱ ገንዘብ ቢላክላቼው የዳኑ ሰዎች ነው የሚልኩላቼው በረከቱን ያገኙ ናቼው። እነዚህ ባለመሳሪያዎች ደሞ በጥምቀት ነው ያዬኋቼው ምክንያቱም ሰው ስለሚበዛ ለህዝቡ ደህንነት ነውጅ እኔ ሂጃ ሳለ አንድ መሳርያ የያዘ ሰው አላየሁም እውነቱን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው እሱ ይፉረድ።

    • @hulumyalfal1777
      @hulumyalfal1777 2 роки тому +1

      ema anche man hunesh new slesu hlm yayesh???????? enat esachew ewnetegna honum alhonum egna besinodosun new yemnmeraw

    • @user-do2nq8zu6g
      @user-do2nq8zu6g 2 роки тому

      ሳህ

    • @sofiasofia9129
      @sofiasofia9129 Рік тому

      የእግዚአብሔርን ክብር ለምንድነው ለሰው የምትሰጡት? እግዚአብሔር ቀናተኛ ዓምላክ ነው በመለኮ ከመጣችሁ አማላጅ የለውም። ለሰው ሰግዳችሁ ዓምላክን የምታስቀኑ ወዮላችሁ! እግዚአብሔር ይፈርዳል! ለንስሀ ያብቃሽ!

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 2 роки тому +3

    ጌታችን መድሀኒአለም ልቦና ይስጣቸው ለምእመናን እሱን ለተከተሉ ሀሰተኛ ነብይ ነን ባይ መቼም እስከአለም ፍጻሜ መኖሩ አይቀርም እነሱ ልቦናቸው እያወቀው ከዲያቢሎስ ጋር ተፈራርመው ምድር ላይ ለመክበር ነው ፍላጎታቸው ወገን ከሁለት ያጣን እንዳንሆን እኛነን መጠንቀቅ ያለብን።

  • @addisuzetewahdo4645
    @addisuzetewahdo4645 2 роки тому +13

    የዘገየ በጣም የዘገየ ቢኾንም ጥሩ ሥራ ነው
    ብዙዎች አምልኮተ አጥማቂ ከሆኑ እና ካለቁ በኋላ ቢኾንም ከመቅረት ማርፈድ ይሻላል!!!

  • @woineshetmollaassemu7492
    @woineshetmollaassemu7492 2 роки тому +61

    ማህበረ ቅዱሳን የኦርቶዶክስ ቀኝ እጅ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 роки тому +3

      እግዚአብሔር የቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ጠላት የሆነውን ማህበረ እርኩሳን ተበተኑ ብሎታል በቅርቡ ተበታትኖ ድራሹ ይጠፋል።

    • @etetuwelde7418
      @etetuwelde7418 2 роки тому

      you are blind b/c you have no see the right way

    • @fiky3560
      @fiky3560 2 роки тому +1

      ማህበረ እርኩሳን አጋንት በናተ ላይ ሆኖ ብዙ እየሰራ ነው

  • @lemlemabiyu3730
    @lemlemabiyu3730 2 роки тому +3

    አቤቱ አምላክ ሆይ ሁሉን እንደቸርነትህ ይሄ ሁሉምቀኝነት ነው አላስበላም አላስነካም ልማት ላይ ይዋል ባሉ ነው ሰርቶ ለፍቶ እንደሳቸው ኢንፐስት ሁኑ ለአገራቸው ብዙ ለፍተዋልለራሴ አላሉ አገር ነው ያለሙት ልቦና ይስጣችሁ ለአነጋገራችሁ እንኳ ስርሃት የላችሁም አንቱታን ማን ገደለው ለማስተማርም ስርሃት ያስፈልጋል

    • @garbittisillasehannaa3675
      @garbittisillasehannaa3675 2 роки тому

      1ኛ የዮሐንስ መልእክት4÷1~6
      1፤ወዳጆች፡ሆይ፥መንፈስን፡ዅሉ፡አትመኑ፥ነገር፡ግን፥መናፍስት፡ከእግዚአብሔር፡ኾነው፡እንደ፡ኾነ፡
      መርምሩ፤ብዙዎች፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያት፡ወደ፡ዓለም፡ወጥተዋልና።
      2፤የእግዚአብሔርን፡መንፈስ፡በዚህ፡ታውቃላችኹ፤ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡በሥጋ፡እንደ፡መጣ፡የሚታመን፡
      መንፈስ፡ዅሉ፡ከእግዚአብሔር፡ነው፥
      3፤ኢየሱስ፡ክርስቶስም፡በሥጋ፡እንደ፡መጣ፡የማይታመን፡መንፈስ፡ዅሉ፡ከእግዚአብሔር፡አይደለም፤ይህም፡
      የክርስቶስ፡ተቃዋሚው፡መንፈስ፡ነው፤ይህም፡እንዲመጣ፡ሰምታችዃል፥አኹንም፡እንኳ፡በዓለም፡አለ።
      4፤ልጆች፡ሆይ፥እናንተ፡ከእግዚአብሔር፡ናችኹ፡አሸንፋችዃቸውማል፥በዓለም፡ካለው፡ይልቅ፡በእናንተ፡
      ያለው፡ታላቅ፡ነውና።
      5፤እነርሱ፡ከዓለም፡ናቸው፤ስለዚህ፥ከዓለም፡የኾነውን፡ይናገራሉ፥ዓለሙም፡ይሰማቸዋል።
      6፤እኛ፡ከእግዚአብሔር፡ነን፤እግዚአብሔርን፡የሚያውቅ፡ይሰማናል፤ከእግዚአብሔር፡ያልኾነ፡
      አይሰማንም።የእውነትን፡መንፈስና፡የስሕተትን፡መንፈስ፡በዚህ፡እናውቃለን።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 роки тому +4

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በአስቸኳይ ተጣርቶ መቸም ህግ የለም ግን በህግ ቁጥጥር ስር ይዋል 😪😪😪

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 роки тому +1

    ምናለበት በዚህ ወቅት ፀሎት እግዚኦታ ብታውጁ እርስ በእርስ ከመብላላት እኛም ከሃይማኖቱ ልታሶጡን ነው በእናንተ መብላላት ለነገሩ ከቤቱ ነው የሚያጠራው በዚህ ወቅት ስንት ንፁሀን እንደ በግ እየታረደ እናንተ ክስ ላይ ናችሁ መቼነው የምንድነው እግዚአብሔር ይፍረድልን ለሁሉም 😭

  • @user-wf7ls7ms8u
    @user-wf7ls7ms8u 2 роки тому +10

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ ጥያቄ ነው 1"ፊት ለፊት እሳቸውን ጠይቁልን
    2"በቦታው ሄዳችሁ
    3/ምስክር የሆኖት አባቶች ለምን ተደበቁ አውነት መናገር አያስፈራም ስለዝህ ለምን ጨለመ ካሚራው ?
    እግዚአብሔር ያመነስወው ስለእግዚአብሔር የሚመሰክር አይፈራም ምክናያቱም ከሳቸው አክቴቪስቶችካላችኋቸውስወች እኝ ጋር ያለው እግዚአብሔር ይበልጣልእና
    4/ሰለአባቶቻችን ብጹዕ ን ጳጳሳት እቦታው ሄደው ስለበረታቶቸውአባቶችምንትሉንአላችሁ ?
    መልስ ?????????

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b 2 роки тому

      በትክክል የኔም ጥያቄ ነው

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q 2 роки тому +1

      ስሚጂ ይህኮ ገዘብ አያስጥም እህቴ በዛሬው ስአት ገዘብእጂ እውነትን አይወድም እውነተኛ ኦርቶዶክስ ከሆኑ በራሳቸው አይንባይን ህደው ለምንአይጠይቁምእግዳ ግን ገዘብየልባቸውን ያወራቸው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢 ያሳዝናን

    • @meleseberehannu2861
      @meleseberehannu2861 2 роки тому

      ይህንን ምስክርነት እንኳን የሚሰጡ ሰዎች እንኳን ፈርተው ድምፃቸው ተቀይሩአል

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 роки тому +1

    ሰውን ስሞት ነው የምናመሰግነው አባቶቻችነም እየተነቀፉ ነው ያለፉትም ለሰማአትነም የበቁት አባቶቻችነን አትንኩ ተው መምህር ተስፋየ አበራ መምህር አባታችን መምህር ግርማ ብዙ አባቶች አሉን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መናፍስቶች የሚለፈልፉት የደብተራን ስራ ነው እናተ እራሱ ደብተራ ናችሁ ማለት ነው ልቦናችሁን እግዚአብሔር ይመልስላችሁ ተመለሱ በአንድ እጅ መስቀል በአንድ እጅ ቅጣል የሚይዙ ተው እና ሰውን ምንድነው የሚሰራ ቀርባችሁ ጠይቁ ሰውን እንደዚህ የቤተ ክርስትያን ተቆርቋሪ ነን ካላችሁ ደብተራን አጋልጡ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 роки тому +7

    በእዉነት እግዚአብሔር ልቦና ያድለን 😥እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን ❤❤

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 5 місяців тому +1

    ሀሠተኞች ናቸሁ ፈጣሪሆይ ቅዱስ ገብርእል እዉነቱን እድትመሰክር ፆለቴነዉ

  • @user-pq1sd9fw3k
    @user-pq1sd9fw3k 2 роки тому +3

    ሄጄ ያላየሁትን ዝም ብየ አሜን ብየ አልቀበልም።ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩ እንጅ ቅዱስ የተባለ፤ የ አባሉን ቅድስና የሚያውቅ ኤልሻዳይ ብቻ ነው።ሰዎች ናቸው እንደ ይሁዳ ቅናት እያንቦግቡጓቸው ቢሆንስ???ምእመናን ዝም ብላችሁ አሜን አትበሉ ወንቅሸት ሂዱ እና እውነታውን አረጋግጡ።

    • @yeznakindie752
      @yeznakindie752 2 роки тому +1

      Ewnet new enezih adir bay hodam nachew

  • @semayatyoutube4541
    @semayatyoutube4541 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማኅበረ ቅዱሳን አሁንም ግፉበት ብዙ ይቀራችኋል ምንም ብትዘገዩ ዋናው አለመቅረታችሁ ነው ። በእውነት ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ከልብ እናመሰግናለን የሰው እግር አጣቢ እና ልብስ ጎታች ከመሆን ይሰውረን ማስተዋሉን ሰጥቶ አንዱን ክርስቶስን እንድንከተል የእመ አምላክ አማላጅነት የእግዚአብሔር ቸርነት አይራቀን አሜን

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም ልቦና ስጠን ።

  • @tiruneh4622
    @tiruneh4622 2 роки тому +5

    አረ ተው ብዙ እሚሰራ ስራ እያለ የሰው የጽድቅ ስራ የምታጠለሹ ፣ ሰዎች እዉነታውን መርምሩ እሚባለዉን አትመኑ። አባታችን ብጹዕ አቡነ አባቶቻችን የመሰከሉላቸው አባት ናቸው ብላቹህ ሰርች አድርጋችሁ ምስክሩነቱን ተመልከቱ እህቶቸ ወንድሞቸ። የእዉነት አምላክ ይፈርዳል ዝም አይልም።

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 роки тому

      የኔ ውድ ሰው ማምለክና መከተል ትተሽ አምላክሽ እግዚአብሔርን ተከተይ ታድያ ምን የሚሉት ድፍረት ነው የራስን ፎቶ ከታቦት እኩል አስቀምጦ ሌላ ማድረግ አረ ተው ግን ወደ ነዱዋቹ አትነዱ

    • @tiruneh4622
      @tiruneh4622 2 роки тому

      @@gajsbbsjsnnajvsnana2134 መዉደድ እና ማምለክ ይለያያል እኒ አባታችንን እዎዳቸዋለሁ እንጂ አላመለኳቸዉም ግ ን እንደሳቸዉ የምወደዉና የማከብረው የለኝም አባታችን አለኝታየ ናቸዉ ሽ ህ አመት ይኑሩልኝ

  • @user-fz8bb7xe3c
    @user-fz8bb7xe3c 2 роки тому +19

    ,
    እኔኮ ማህበረ ቅዱሣንን የምሳሳለት ለዚህ ነው።ማኅበራችንን አምላከ ቅዱሳንን ይጠብቁልን።

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 роки тому

      ብዙ አትሳሸለት ጥሩ አለው መጥፎ ጎን አለው አማራ ክልል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለማጥፋት አለም ስራ ላይ ነው

  • @user-vy7gh4xc6t
    @user-vy7gh4xc6t 2 роки тому +6

    ይህ ታላቅ ሚዲያ ለእንደዚህ ነገር ጊዜ ባያጠፋ እላለሁ ስራቸው ይመሰክራል

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 роки тому +10

    ጊዜ ለሰአት ጊዜ ለኩሉ እንዲሉ
    ... በጊዜው አዚሙ ታወቀ መሰለኝ ...
    በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን

  • @fyry8481
    @fyry8481 3 місяці тому

    እኛ ማነን ሰዉን የምን ነቅፍ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ደብተራዎቺ እረርበሉ አባቶቻችነን ይጠብቅልን

  • @selemontadese8344
    @selemontadese8344 2 роки тому +5

    እግዝኦ ማረን እውነት ፈተናዋ ብዙ ነው:'(

  • @selemontadese8344
    @selemontadese8344 2 роки тому +2

    እግዝኣብሔር የሾመው ማንም ኣይሽረውም እግዝኣብሔር የሰራው መቅደስ ማንም ኣያፈርሰውም ።

  • @user-qi7sx5hh9l
    @user-qi7sx5hh9l 2 роки тому +5

    ታሣፍራላችሁ በጣም አባ ዮሀንስ ተስፋማሪያም ምርጥ አባት ናቸው ። ደግሞ ክብር ይገባቸዋል

    • @user-xo7es7rj2n
      @user-xo7es7rj2n 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ክብር የሚገባዉስ የሞተልን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 2 роки тому +9

    በጣም ጥሩ መርሃግብር ነው። እናመሰግናለን ማኅበረ ቅዱሳን ቲቪ👏👏 በርቱ!!

  • @etabeetabe9596
    @etabeetabe9596 2 роки тому +12

    እናተ የዲያብሎስ የግብር አበሮች ልጆችችች ዋዋዋዋዋ የማይነካውን አትኩ ዮዮታ አለባችሁ ☝☝☝☝☝

  • @user-np2yx1kh6j
    @user-np2yx1kh6j 2 роки тому +4

    በጣም ጥሩ ብትዘገዩም ቀጥሎበት እህቶችና ወንድሞቻችን እናትርፋቸው እግዚያብሔርን አስቀድሞ መገስገስ ነው እውነትን ፍለጋ ... ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @mollabeyene4692
    @mollabeyene4692 2 роки тому +159

    በእውነት ጥሩ ስራነው የሰራችሁት ግን ዘገያቹህ ቡዙሰው የሳቸው ተከታይ እና አምላኪ ሁኗል አሁንም በደንብ አበክራቹህ መስራት ያለባቹህ ነገር አለ

    • @jsjsjsjwjwiw9017
      @jsjsjsjwjwiw9017 2 роки тому +2

      ትክክል

    • @gebmit808
      @gebmit808 2 роки тому +4

      በጣም ትክክል ነህ፤ትንሽ ዘግይተዋል። ቢሆንም አሁንም አልመሸም

    • @weynshetbekele1103
      @weynshetbekele1103 2 роки тому +7

      ትክክል ዘግይተዋል ግን አሁንም ይበርቱ፡ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል እግዚአብሔር ይርዳቸው በጸሎት እናግዛቸው

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 роки тому +2

      ጴንጤዋች እዝህ ውስጥ አትግቡ

    • @mat.5211
      @mat.5211 2 роки тому

      ስራው ለኛም ጭምር ነው

  • @user-fp1kd5xx6l
    @user-fp1kd5xx6l 2 роки тому +7

    የተዋህዶ ልጆች በርቱልን እባካችሁ ብዙ ሰዉ አላወቀዉም እንዲህ በግልጽ አፍረጥርጣእሁ አዉጡት ፣ ለምታደረጉት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-lx3ls9rb3k
    @user-lx3ls9rb3k 2 роки тому +3

    በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶች እባካችሁ ስሙና ተመለሱ እናንተ ናችሁ ድርቅ ካላችሁ እንኳን የማትመለሱ እኔ ብዙ ልጆች አጋጥመውኛል በዚህ በአረብ ሀገር ቲሸርታቸው ተሸክመው እንደ አምላክ ዠሚቆጥሯቸው ።ከእነርሱ አልፎ ቤተሠቦቻቸውን ሁሉ ወደዚያ እንዲሄዱ እያዘዙ እየሄዱ ይመጣሉ

  • @bishawbaye9869
    @bishawbaye9869 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን በጣም ማህበረ ቅዱሳን ፡፡
    በግሌ የገጠመኝን ልንገራችሁ በአንድ የግል ሆስፒታል ለወሊድ ገብቼ ነርሷ ሠላሜን ነሳችኝ ዘፈናቸውን ተዓምራታቸው እያለች ክርሰቲያን በመሆኔ ብቻ የምወዳቸው መስሏት ተይኝ ስራት የጣሱ ናቸው ሀሰተኛ ናቸው አልኳት እውነት ለመናገር ታሪካቸውን ሰምቼ እንደ ግርማ ወንድሙ ናቸው አልኳት እንጂ ቪዲዮ አላየሁም ነበር ከዛማ ነርሷ እርኩስ መንፈስ ያለበት እኮ ማየት አይችልም ይቃወማል ስትለኝ ዶክተሬ ካልመጣ ብዬ ባለቤቴን እሪ ብዬ ከወጪ አስጠርቼ እቺ ነርሷ አታግዘኝም ትውጣልኝ አልኩኝ በሲኤስ ስለነበር የምወልደው ተጨማሪ ጭንቀት ፈጠረችብኝ ካልወጣች እኔ እወጣለሁ ብዬ አስቸገርኩ ከዚያም ዶክተሬ ሌሎች ሰዎችን ጠርቶ ተነጋገሩና ወጣችልኝ እኔም ሰዓቴ ደርሶ ተገላገልኩ ፡፡ለክትባት በ7 ኛ ቀን ሲሄድ ነርሷ እንደተባረረች ሰማሁ ምንም እንኳን የእኔ እንደመነሻ ቢሆንም የሰውየውን ፎቶ ሁሉ ትሰጥ እንደነበር እና የሆስፒታሉን ስም አበላሸች ብለው እንዳሰናበቷት ሰማሁኝ ስራዋን በማጣቷ አዝኛለሁ ግን ደጋፊአቸው አዲስ አበባ ድረስ በስራ ቦታ ጭምር እንደሚሰሩ ስለ ኮሚትመንቷ ሁሌም ይገርመኛል ፡፡ስለ እውነተኞኞ ቅዱሳን እንዲህ ብንሰብክ ምን ነበረበት እላለሁ ፡፡

    • @selamawitadise4375
      @selamawitadise4375 2 роки тому

      ጥሩ አድርገሻል ጎበዝ

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b 2 роки тому

      ያሳዝናል መጀመርያ እውነቱን ለማወቅ መመርመር ይቀድማል በቅን ልቦና ሆናችሁ እግዚአብሔርን በፆለት ብጠይቁ ይገለጥላችኋል ።እባካችሁ ሰውን ያለስራው አትንቀፉ እኔ የማቀው አባይኋኒስ ጋ ብዙ ሰው ሂዶ በእግዚአብሔር ቸርነት እንደተፈወሱነው የማቀው እህቴ እራሱ እዛ ሂዳ ከያዛት ሰይጣን ተላቃለች እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን መምህር ግርማን ግን በደንብ ነው ትምህርታቸውን የምሰማቸው እግዚአብሔር እወቁ ፀልዩ ስገዱ ንስሀ ግቡ ቁረቡ ነው የሚሉት እስኪ ምንድነው ጥፋታቸዉ ??? እናውቃለን እኮ የሰው ልጅ በስንት የሰይጣን እስራት እንደተበተበ አባታችን መምህር ግርማ የደብተራን የጠንቋይን የመተተኞችን የአስማተኞችን ሴራ ነው እንድንነቃበት ያስተማሩን ምንም አላጠፉም በደንብ ነው ትምህርታቸውን የምሰማው የእግዚአብሔርን ቃል ነዉ በሚገባ ቋንቋ የሚያስተምሩት ። እንደሰይጣን አባታችን መምህር ግርማን የምትቃወሙ ሰወች በውነት ልምከራችሁ መጀመርያ ትምህርታቸውን ስሙና መርምሩ እውነቱን እንድታውቁ ።እግዚአብሔር ን በፆለት ጠይቁ ።አባታችን መምህር ግርማ ስንት አህዛብ የመለሱ ስንት ዘፋኝ ጨፋሪ መንፈሳዊ ያደረጉ ስንቱን ምዕመን የቁርባንን ትርጉም በደንብ ያወቅነው ከእሳቸው ነው ።በእሳቸው ምክንያት ስንት ምዕመን ነው ቆራቢ የሆኑት ይገባችኋል እ።

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ስተዉ ከሚያስቱን ሀሰተኞች ነብያት ይጠብቀን እስኪ ደግሞ በቀጣይ ስለ ባህታዊ ገብረ መስቀልና ቀሲስ ሄኖክ ወልዴ ማርያም እና ስለ አባ ግርማ አቅርቡልን ስለ እነሱም ማወቅ እንፈልጋለን

    • @user-gi3jf1ko1n
      @user-gi3jf1ko1n 2 роки тому

      አረእንዳብሎስ ደ

    • @user-gi3jf1ko1n
      @user-gi3jf1ko1n 2 роки тому +1

      የሴጣን ማህበር ከአባታችን ወረዱ አይሳካላችሁም አብ የተከለዉ ማንም አይነቀልም የወንግዱን የተደገፈ አይወድግም አንተማንነህ ስለአባታችን የሚታወራዉ እራስህን ፈትሽ መጀመሪያ

    • @yaredmilan2848
      @yaredmilan2848 2 роки тому

      ሰይጣን ያደረበት ሰው የሰው መዳንን አይፈልግም
      አንች እኮ የአጋንንት ማደርያ ነሽ

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 2 роки тому +1

    ቆይ ስንት ታዋቂ ብፁዓንአባቶች እየሄዱ እናያለን ይረዷቸዋል ታዲያ ሀስተኛ መሆናቸውን ማጋለጥ ሲኖርባቸው ሲረዷቸው እናያለን ህዝቡ ምን ያድርግ ዘገያችሁ በጣም ይህን ነገር ተሎ ማጋለኝ ነበረባችሁ ለማንኛውም በርቱ ሌሎችንም. አጋልጡልን

  • @mesirtwerku2226
    @mesirtwerku2226 2 роки тому +3

    ደግሞ የኮሜቶቹ ፎቶአቸውምኮ ስጦታ ነው የተበረከተላቸው ምድረ ደብተራ ውይ አባዬ የዕውነት አሳዘኑኝ ነገሩ በውነት ላይ ፈተና ይበዛል

    • @bezabezawit6581
      @bezabezawit6581 2 роки тому

      ye enat mn nekash lemariyam lj enji lesew sgedu yetbale astemrot ale? demo yqrna esu kdusan abatoch enkan slerasache agnne altenagerum tlant bemeta sew zemen yemayshrashe kdusan abatoch menaq yelabachewm

  • @mintesnotwasihun1615
    @mintesnotwasihun1615 2 роки тому +13

    ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው እዚህ ኮሜንት ውስጥ ሚሞግቱላቸው እባካችሁ ሴቶች ክርስቶስን ብቻ ተከተሉ🙏

    • @user-li5vx3fo6y
      @user-li5vx3fo6y 2 роки тому

      እስኪ ንገሪኝ በክርስቶስ በአሁኑ ዘመን አያድንም ማለት ነው???

    • @mintesnotwasihun1615
      @mintesnotwasihun1615 2 роки тому +2

      @@user-li5vx3fo6y አባቶቻችን ክርስቶስን ብቻ አሳይተውን ራሳቸውን ይደብቃሉ እንጂ እንደ እነዚህ አጭበርባሪዎች ለፎትዋቸው አያሰግዱም አሁንም ልድገምልሽ ልብ ይስጣችሁ

    • @user-or7vx3su2v
      @user-or7vx3su2v 2 роки тому

      @@user-li5vx3fo6y ለምንድነው የሲኖዶስን ትእዛዝ የሊያነ ጳጳሳትን የማትታዘዙ እኛኮከናተጋር መከራከር አይጠበቅብንም ነበር የመንፈስ ቅዱስና የእርኩሳን መናፍስትን ስራ ለምን አንመረምርም
      መዳን ከፈለግሽ ያለአጥማኪ እራሱ የሚፈውስ አለ ከዛም በተጨማሪ የክርስቶስ ስጋና ደም መቀበል ነው እንጂ ምንድነው ሰውን መከተል
      እግዚአብሔር ማስተዋዉን ይስጥልን

    • @bethelihemeshetu1866
      @bethelihemeshetu1866 2 роки тому

      Ewunetawun memesker yekrstiyan gidetamehonun mejemeriya tereda. Egna sile abbatachin xiqitun newu yetenagernewu Mikniyatum ye abbatachin sira lesewu bicha sayihon lefixretu Hulu andebet awuto yinageral.ledenante ayinetu ewuru gin leyayewu ayidelem lisemayu ayichilim.

    • @mintesnotwasihun1615
      @mintesnotwasihun1615 2 роки тому

      @@bethelihemeshetu1866 መጽሐፍ ግን ሚያዝሽ ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንድትመሰክሪ ነዉ እሺ መመስከሩን መስክሪ ግን ቢያንስ ለፎቷቸው አትስገጂ ታውራችኋል ያብራላችሁ🙏

  • @nargamedia4194
    @nargamedia4194 2 роки тому +4

    ምድረ ግሪሳ ይንጫጫ በቃ ልክ እንደዚህ ሌሎችንም መድፈር ካልቻልን የቤተክርስቲያን ክብር ማስጠበቅ አይቻልም ኢንቨስተሩ

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 2 роки тому +2

    ዶሮም ይህንን ነገር ላምን አልቻልኩም ምን አለ እኛ ልባችንን ለእግዝብሔር ብንሰጥ አምላክ ይመራን ነበር ገብቶኛል ሃሰተኛ መናኝ እግዝብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው

  • @abebabilatu5042
    @abebabilatu5042 2 роки тому +6

    ፈጣሪ ይርዳቹ ማኅበረ ቅዱሳን

  • @tgamen8670
    @tgamen8670 2 роки тому +1

    ህዝበ ልቦና ይስጠን

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 роки тому +4

    አባታችን አባ ዩሀንስ በረከታቸው ይደርብን የግዝሕቤር በምድር ተወካይ ናቸው በሳቸው ሚተዳደሩ አብያተክርስትያናት በመላ ሀገሪቱ 84 ደርሰዋል በቅርብ በሲዳማ ክልል 2 ይከፍታሉ አባ ዩሀንስ ለኛ አዳኛችን ናቸው መናፍቅ እርር ድብን በል

    • @user-ub2cf6ob9r
      @user-ub2cf6ob9r 2 роки тому

      አዳኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @meseretabebeasheber5072
    @meseretabebeasheber5072 2 роки тому +1

    ከመቅረት መዘግየት ይሻላልና እግዚአብሔር ይስጣችሁ
    ከእግዚአብሔር በታች መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበና መምህር ዘመድኩን በቀለ ከሚገባው በላይ ጮኸዋል ታመዋል ተሰድበዋል ግን እውነት ጋር እቢኝ ብለው ሲታገሉ ነበር እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥልን መምህሮቻችን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 роки тому +5

    አቤቱ አምላካችን ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን😭😭😭

  • @user-hm2xf5pb1b
    @user-hm2xf5pb1b 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን

  • @user-ii6ji6tv6h
    @user-ii6ji6tv6h 2 роки тому +5

    አባታችን የበረሃው መናኝ ዝነኛው ባህታውይ አባዬዪዬ አባ የሐነስ ተስፋ ማርያምን አትንኩብን እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ሂያው እግዚአብሔር ቸሩ መድኀኒ ዓለም አስተዋይ ልቦና ይስጣችሁ

  • @ermiyaskebede1605
    @ermiyaskebede1605 2 роки тому +6

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በዚሁ ቀጥሉ በቀጣይ እንደዚህ ግንዛቤ የሚሰጡ መርሃ ግብሮች እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ያበርታችሁ

    • @anmawwase7284
      @anmawwase7284 2 роки тому

      የጲንቴ መሀበር ናችሁ ግን የሚብሣችሁ ለናተ ነው ለማንም አይደለም ሰው በዳነ ይህን ያህል ተንኮል ምን ማለት ነው

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 2 роки тому +12

    ማህበረ ቅዱስንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ሀሰተኛውን እንድህ ለይልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d 2 роки тому +17

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ለሁላችንም ያድለን እግዚኦ !
    ትክክለኛውን መንገድ ይምራን 🤲😥

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 2 роки тому +16

    ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ከሐሰተኞች ይጠብቅልን

    • @user-gn9ib2ff7r
      @user-gn9ib2ff7r Рік тому

      ጨለማ ለብሶ ማሕበረ ቅዱሳን ማለት አይከብድም😂😂😂😅

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d 2 роки тому +1

    እህህህህ መቃጠል ነዉ የነ ቅዱስ ጳዉሊ የነ ቅዱስ ጴጥሮስ እምነት የነ ቅዱስ ጳዉሎስ የሰማዕታት የፃዲቃን እምነት ይህ ሆኖ ማየት ያማል ያሳዝናል 💔💔💔💔💔💔😥 ተዋሕዶ ያረከሷት ይረክሳሉ ግን አይቀርም 😭 መሰረቷ ክርስቶስ ነዉ ። ትዉልዱ ሲነገር ባሰበት ከኔ ጀምሮ ሰዉ አንከተልልልልልልልልልልል እባካችሁ በቃ ይበለን።።።

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 роки тому +17

    አንድም እዉነት ሰታወሩ አልሰማሀሁም
    የቅናት መንፈስ ነዉ የመሰለባችሁ
    እዉነት ለመናገር

    • @harriet893
      @harriet893 2 роки тому

      ታሳፍራላቹ። ye geta sayhon ye sew teketay honachuhal geta sisedeb emebetachen seteneka zm blachu 1 bahetawi negn yemil sineka techohalachu

    • @holymamo6764
      @holymamo6764 2 роки тому

      @@harriet893 ማነዉ የሚአሳፍረዉ
      እዉነት ወይሰ ወሸት እዉነተኞች አሳፋሪ ከሆነ ዉሸቶኞች ምን ?

  • @teshagerselassie6073
    @teshagerselassie6073 2 роки тому +14

    አቀራረቡ በአሳማኝ እምነታዊ ትንታኔ ያልተደገፈ ይልቁንም በንብረትና በገንዘብ ላይ ያተኮረ በይዘቱ ምቀኝነትን የተላበሰ እንጂ እምነታዊ ጥበቃ ያለበት አይደለም።ከጉዳዩ ባለቤትነት አንፃርም የታይ ይህንኑ ያረጋግጣል።

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 2 роки тому

      Amlaki neh meselegn angebegebeh

    • @getasewgech2957
      @getasewgech2957 2 роки тому +1

      እኮ የሃሰተኞች ተከታዮች አንዱ መገለጫቸው አንተ የምትሰጠውን አይነት ምክንያት ይሰጣሉ

  • @heedadkeedad674
    @heedadkeedad674 2 роки тому +4

    በርቱ ግዴለም እውነት መቸም ተደፍና አትቀርም

    • @ribkafik597
      @ribkafik597 2 роки тому

      ማህበረ ቅዱሳን በርቱ

  • @bogalebeza
    @bogalebeza 2 роки тому +24

    እሳቸውን ሚደክፉት አብዛኞቹ የገጠር ሰዎችና ባረብ ሀገር ያለን ነን ልብ ይስጠን ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ህዝቤ ተፍቷል የተባልነው እኛ ነን እኮ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከናንተ ሚጠበቀውን አድርጋችኋልና

    • @user-li5vx3fo6y
      @user-li5vx3fo6y 2 роки тому +4

      እስኪ ስተታችው ምንድነው እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ አያድንም ማለት ነው እግዚአብሔር ቀደምት የነበረው ታእምር አሁን አሁን አይፈጽምም ማለት ነው እግዚአብሔር አያድንም ማለት ነው በአሁኑ ዘምን እስኪ ያንችን ክርስትና እምነት ንገሪኝ ??

    • @user-np5yr3dm6e
      @user-np5yr3dm6e 2 роки тому +1

      እኝህ አባት ጥፋታቸው ምንድነው ???? ሸዋ ቢጫጫ በኦንድ ሙቀጫ አትጫጩ።

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 роки тому +3

      በጣም ተሳስተሀል በአሜሪካ በአውሮፓ በአውስትራልያ የሚኖሩ ብዙ መንፈሳዊ አስተዋይ ልጆች አሏቸው።

    • @etetuwelde7418
      @etetuwelde7418 2 роки тому

      mejemeria lerasih libona yistihh

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 2 роки тому +4

    God bless!!!aba yohannes tesfamariam amen 🙏

    • @fanaenyawe1089
      @fanaenyawe1089 2 роки тому

      እኮን ወደ መትመቀ ዪሖንስ አደረሳችህ

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 Рік тому

      Saba kitishin yibedashale yohannes lebaw false preacher

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 роки тому +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 2 роки тому +20

    ምዕመናኑ በማይሆን አካሄድ ተጠምዷል በርቱ ማህበረ ቅዱሳን። ብዙ ሰው ሰው አምላኪ እየሆነ ነው። እነዚህን። ሀሳዊ ተው ማለት አለብን። ሼር ዝ። አድርጉ። አሁንም የዋሆች ይወቁ። እውነቱን አውቀው ከማይሆን። አካሄድ ይቆጠባሉ። አትሰስቱ። ሼር። አድርጉ

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 2 роки тому +1

    በርቱልን ማህበር ቅዱሳን ቃጥሉበት መፍትሄ እስከ ያገኝ ድረስ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ግን እኝ ሰዉዬ ብቻ አይደለም ሌሎቹንም አጋልጡ ምዕመናን አንቁልን :ማህበራችንን አምላክ ቅዱሳን ይጣብቅልን
    ቸሩ መድኀኔዓለም ከሐሳዋያን ይጣብቅልን በእውነት ለሁላችንም መስታዋሉን ያድልን።

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 2 роки тому +6

    ማህበረ ቅዱሳን ጥሩ ጅምር ነው:: እባካችሁ ጠንክራቹ ታግላቹ እነዚህን ሀሰተኞች ከቤተክርስቲያን ላይ አውጡልን!

  • @bezaalem4878
    @bezaalem4878 2 роки тому

    Egziabher ygestsachihu....betam yasafral....kenante aytebekm

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +6

    ማህበረ ቅዱሳኖች ለእናንተ ቃል ያጥረኛል ቸሩ አምላክ የሰማያዊ ዋጋ ያድርግላችሁ

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 2 роки тому

      መሀበረ እርኩሳን ናቸው

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 роки тому

      @@dlngllng1628 የሀሰተኛ አጥማቂና የሀሰተኛ ባህታዊ ደጋፊ 😂

  • @mitikutilahun2650
    @mitikutilahun2650 2 роки тому +2

    Thanks mk

  • @user-qi7sx5hh9l
    @user-qi7sx5hh9l 2 роки тому +4

    እናንተ አውሩ አባ ዮሀንስ ግን ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው አባዬ እንወደወታለን እውነተኛ አባት ናቸው

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ብንጮህ ብንጮህ ሰሚ አጠን ነበር!