Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
*አቶ ዞላ እንኩዋን ደና መጡ ያልገባኝ ቆይ ድርጅቱ ልጅዋን ድርጅቱ ነው እንዴ የሚያሳድግላት ምንአገባው መንታ መንታስ ብትወልድ*
ስራ መስራት አለባት ልጅ ማሳደግ ጊዜ ይጠይቃል
@meseretdibabe8020 አዎ ግን ደግም በጀመርያ ስራዋን መስራት አለመስራትዋን ማረጋገጥ አለበት እና ለሱ ድርጅት ብላ እድሜዋ መሄድ አለበት እንዴ ድርጅቱ በእቅድ እንደሚመራ ሁሉ የስዋም ቤት በእቅድ እነሆ ደሚመራ ማወቅ አለበት ብዬ አምናለሁ*
@@meseretdibabe8020ኧረ ባክሽ እሷን ይክበዳት እንጂ ምን አገባቸው 😂😂😂😂😂 አንቺ ደግሞ አስመሳይ 😂😂😂😂😂
@@samritube645👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትንሳዬ እውነት ሱስ ውስጥ ከገባ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳው
አዎ እግዚአብሔር ይርዳው!!!እርግጥ መጠጥ የግሉ ነበር!!!
@ ሰላም ዞላዬ እንኳን ደህና መጣህ ፍርዬ ና ዞላዬ በርቱ ጥሩ አጀማምር ነው ቀጥሉበት
እንኳን ደና መጣህ
Well come zola
ኢቢኤሥ ምርጦቹን አባረዉምን ሆነዉ ነዉ ትንሱም ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር ኢቢኤሥአሪፋቹን አባሮ ምን ሊሆኑ ነዉመዉለድዋ መብቷ ነዉ በዚህልትወቀሥ አይገባም ኢቢኤሥተመሥጠን የምናየዉን እንድንጠላ አደረጋችሁ አቅራቢዬቹን መመለስ አለበት
ትንሣኤን በተመለከተ እውነት ነው በጣም ጠጭ ነው ግን ደሞ መብቱ ነው ስራን ካልበደለ
እንዴት ነህ
በጣም ነው የምትዋሽ
እንኳን ተባረራችሁ ሚዲያዉ የራሳችሁ ንብረት አድርጋችሁ ቁልቁል ልሸና አላችሁ አሸቃባጭ ሁሉ
በናትህ ኢቢኤስ አሁን ያመጣት ልጅ ጀስት ቋቅ ናት በጣም ነው የምታስጠላው ወደፊት ኢቢኤስም እንደሷ ነው የሚሆነው
WADHTAME
👍👍👍👍
ዞላችን እንኳን ደስ አለህ ወሬ አይደበቅም አግብተሀል አሉ😂
ወይኔ ጉዳችን ምን ሊውጠን ነው አለቀልን
Selesew yegel hiwot mawrat gen ayselechachum ende??
በጣም
Wlelcome❤❤❤
ማሬ ሆስተሶች አትበይ ሆስት ነዉ የሚባለው
Kikikikikik
እናንተ ምን ቤት ናችሁ ወሬ ውሰዱልን አሏችሁ እውነት ከሆነ በራሳቸው አንደበት እንሰማለን ይሄም ወሬ ነው ብላችሁ ለንግድ መጣችሁ
Eshetam
ማን ያይላቸዋል
👍👌👍👍👌👌👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Daniel gin metowal iko
የፖለቲካ ጣቢያ ነው !! አንድ ብሔርን ያገለለ ነው !
እንደምነ ክእንደምነ ህ ህህህህ ን ምነው ጠላችሁት
በጣም ነው የሚያስጠላው የኢቢኤስ ሀላፊ ቀሽም ነው ትንሱን ሊያን የሚያባርር የማይረባ ነው
❤ዘዘዘዘዘዘዘ❤
Eshi min yihune min agebashe tadeya weryame
AY ERASEN ALEMAWEK AHUN EMTENTEBATEBEW EBS EKO TERARGO BIYASWETACHEW ENKUAN YEMAYGODA 1 TELEK TEKUAM NEW ENDE ENANTE AYNET 1 MILION KENKENAM SILEFADED BIWEL AFACHEHU GEMTO YKERAL ENJI KENTAT AYGODAM BATNTERARU TERU NEBER KENKENAM
ebs የመናፍቅ ስብስብ ነው
ዶማ እርር በል ደብተራ
Menafeqe antena anten mesayoce nacehu teret teret ymeseret
አሁን ይሔ መረጃ ምን ይጠቅመናል?ስንት የሚቀርብ ነገር እያለ. .
ይህንን Ebs ማዘጋት ነው
ለምድነው ሚዘጋው ኢቢኤስ ብዙ ቁም ነገር ለሀገር ለወገን ሚጠቅም ስራ እየሰራ ያለ ቲቪ ነው የፈለጉትን ይቀጥሩ የፈለጉትን ያባሩ መብታቸው ነው
@@ethiopia819ማንኛውም መስሪያ ቤት ካልስሩ ከስነምግባር ከወጡ ያባርራል እንዲሁም እራሳቸው ስራተኞቹ ለውጥ ፍለጋ መስሪያ ቤታቸውን ይለቃሉ ምን አዲስ ነገር ኖሮ ነው EBS ላይትኩረት የተደረገው እባካችሁ ትውልድ የሚያቀራርብ ሥራ ስሩ
@@ethiopia819ትክክል
😅😅😅😅😅😅😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂
Lier
*አቶ ዞላ እንኩዋን ደና መጡ ያልገባኝ ቆይ ድርጅቱ ልጅዋን ድርጅቱ ነው እንዴ የሚያሳድግላት ምንአገባው መንታ መንታስ ብትወልድ*
ስራ መስራት አለባት ልጅ ማሳደግ ጊዜ ይጠይቃል
@meseretdibabe8020 አዎ ግን ደግም በጀመርያ ስራዋን መስራት አለመስራትዋን ማረጋገጥ አለበት እና ለሱ ድርጅት ብላ እድሜዋ መሄድ አለበት እንዴ ድርጅቱ በእቅድ እንደሚመራ ሁሉ የስዋም ቤት በእቅድ እነሆ ደሚመራ ማወቅ አለበት ብዬ አምናለሁ*
@@meseretdibabe8020ኧረ ባክሽ እሷን ይክበዳት እንጂ ምን አገባቸው 😂😂😂😂😂 አንቺ ደግሞ አስመሳይ 😂😂😂😂😂
@@samritube645👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትንሳዬ እውነት ሱስ ውስጥ ከገባ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳው
አዎ እግዚአብሔር ይርዳው!!!
እርግጥ መጠጥ የግሉ ነበር!!!
@ ሰላም ዞላዬ እንኳን ደህና መጣህ
ፍርዬ ና ዞላዬ በርቱ ጥሩ አጀማምር ነው ቀጥሉበት
እንኳን ደና መጣህ
Well come zola
ኢቢኤሥ ምርጦቹን አባረዉ
ምን ሆነዉ ነዉ ትንሱም ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር ኢቢኤሥ
አሪፋቹን አባሮ ምን ሊሆኑ ነዉ
መዉለድዋ መብቷ ነዉ በዚህ
ልትወቀሥ አይገባም ኢቢኤሥ
ተመሥጠን የምናየዉን እንድንጠላ አደረጋችሁ አቅራቢዬቹን መመለስ አለበት
ትንሣኤን በተመለከተ እውነት ነው በጣም ጠጭ ነው ግን ደሞ መብቱ ነው ስራን ካልበደለ
እንዴት ነህ
በጣም ነው የምትዋሽ
እንኳን ተባረራችሁ ሚዲያዉ የራሳችሁ ንብረት አድርጋችሁ ቁልቁል ልሸና አላችሁ አሸቃባጭ ሁሉ
በናትህ ኢቢኤስ አሁን ያመጣት ልጅ ጀስት ቋቅ ናት በጣም ነው የምታስጠላው ወደፊት ኢቢኤስም እንደሷ ነው የሚሆነው
WADHTAME
👍👍👍👍
ዞላችን እንኳን ደስ አለህ ወሬ አይደበቅም አግብተሀል አሉ😂
ወይኔ ጉዳችን ምን ሊውጠን ነው አለቀልን
Selesew yegel hiwot mawrat gen ayselechachum ende??
በጣም
Wlelcome❤❤❤
ማሬ ሆስተሶች አትበይ ሆስት ነዉ የሚባለው
Kikikikikik
እናንተ ምን ቤት ናችሁ ወሬ ውሰዱልን አሏችሁ እውነት ከሆነ በራሳቸው አንደበት እንሰማለን ይሄም ወሬ ነው ብላችሁ ለንግድ መጣችሁ
Eshetam
ማን ያይላቸዋል
👍👌👍👍👌👌👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Daniel gin metowal iko
የፖለቲካ ጣቢያ ነው !! አንድ ብሔርን ያገለለ ነው !
እንደምነ ክ
እንደምነ ህ ህህህህ ን ምነው ጠላችሁት