Alemneh Wasse ሰበር...አስማኤል ሐኒዬህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

КОМЕНТАРІ • 299

  • @mahamedali-in6ir
    @mahamedali-in6ir Місяць тому +15

    አንድ የሙስሊም አማኝ የሆነ በቀድር ያምናል አንድሰዉ መሞቻዉ ከደረሰ አንድ ደቂቃ እንኮን አይቆይም ስለዚህ መሞቻዉ ደረሰ ሞተ አላህ ይዘንለት ሰላም አላህ ያምጣልን ለሁም የሰዉ ልጅ

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      7 ደነጋግል ተቀብሎ ከጦር መሪ ዎደ ዝሙት መሪ ይሆናል ከላይኛው አታስቢ😂😂😂😂

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Місяць тому

      Ere bakih tew enji😅😅😅

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 Місяць тому

      አዎ መጽናኛ መስሎሽ አይደል ።😂😂😂😂😂

  • @yakobkumie8600
    @yakobkumie8600 Місяць тому +3

    የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን መችም አይሻርም እናም እስራኤል ማሸነፍ አይችሉም

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Місяць тому +10

    አለም በርታ ሁሌም ነው ያንተን ትንታኔ ዜና የምናፍቀው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +1

      አለምነህዬ እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial Місяць тому +15

    አለምነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ : የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዛኛው ውለታ ቢስ ነው ዝም ብለህ ስራህን ሥራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GebremedihinAmbayeGebre
    @GebremedihinAmbayeGebre Місяць тому +13

    እኔኮ የሚገርመኝ ይኼው 23 የአረብ ሀገራት መሀከል ሆና እያንዳንዱን ጠላቶቿንኮ ቅንድብ ቅንድባቸውን እያለችኮ ነው።ተመልከቱ አሜሪካንና ፈረንሳይ እንግልዝን እንኳን ያስቸገሩ ሀውቲዎችን በአንድ ምት ፀጥ አደረገቻቸው። አሜሪካኖች በ 5 ሚልየን ብር ጉርሻ የምትፈልገውን ሽኩርን ደፋችው፣ እስማኤል ሀኒዬን በገዛ ብብቷ ስር ኢራንን በማዋረድ ገደለችው የሀማስን ሁለተኛውንም ሰው July 13 ገደለችው ከዚያ በፊትም የህዝቦላን የጦር መርዎችንና የኢራንን ጄኔራል ቆንፅላዋ ውስጥ ገደለቻቸው። ግብፅን በ6 ቀን ጦርነት ሶሪያንንም የጎላን ኮረብቶች እስካሁን እጇ ላይ ናቸው። አረቦች አቅም የላቸውም መሳሪያ እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው እንደ ፋኖ ወሬ ብቻ ነው አቅም የለም ጩኸትና ፉከራ ብቻ ነው።እስራኤል ወሬ የለም የምትሰራውን በልቧ ይዛ መስራት ብቻ ነው።አድናቂዋ ነኝ በእውነት።

    • @GebremedihinAmbayeGebre
      @GebremedihinAmbayeGebre Місяць тому

      እስራኤልን መጀመርያ ያለ አቅማቸው ይነካኳትና ድብን አድርጋ በማያዳግም ሁኔታ ስትወቃቸው ጩኸት ለተባበሩት መንግስታት፣ለአረብ ሊግ ከዚያ ደግሞ እዝያው አረብ ሃገራት መልሰው አሸማጋይ ይሆናሉ። ቀድሞ መች ነካቻቸው። የ October 7 ግጭት እስራኤል ነበረች የጀመረችው??? ከተጠቃች በኋላ እጇን አጣጥፋ እንድትቀመጥ ነበር የተፈለገው??? መጀመርያ አቅምን ማወቅ ነው። ያለ አቅም መንጠራራት ይኼንን ያስከትላል። 😂😂😂😂😂

    • @mohammedhamide8646
      @mohammedhamide8646 Місяць тому

      be hamas yetagetutin tagachochis maslekek lemn akatat

    • @mulunehfekadu3396
      @mulunehfekadu3396 Місяць тому

      "Fano and Arab countries" i liked it

    • @king_maker9285
      @king_maker9285 Місяць тому +1

      ቅዘናም: ትግሬ ተቀበረ: አዲስ አበባ መላ ኢትዪጵያ በትግሬ ለማኝ ተጥለቅልቀዋል!!! ትግሬ ታንኩንም ባንኩንም ይዞ 2 ሳምንት እካን መዋጋት ያልቻለ ወሬ ብቻ የሆነ እንስሳ የሆነ ህዝብ ነው😅😅😅😅😅

    • @amelakeselasse9086
      @amelakeselasse9086 Місяць тому

      ወሬያም እውነት የሚመስል አውርተህ ምን ትደባልቃለህ የምታወራውን በመርጃ አውራ የእስራኤል ልጅ የሆነው ፋኖስ ማርኮ አይደል እንዴ የታጠቀውና የሚያርበደብደው አባቷን አታውቅም አያቷን ትጠይቅ ይላሉ አባቶች አንተ የእስራኤልም ድል የሚያቃጥልህ ቱሪናፋ ቴረሪስት ነህ ድንጋይ እራስ ኡበት

  • @soumeya-zb8rp
    @soumeya-zb8rp Місяць тому +6

    አላምነህ ጆይበይደን አይሆንም ጅግና ድምፅ ወርቅ እድሜ ረጅም ይኑር

  • @AMER0521
    @AMER0521 Місяць тому +4

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም አይደለም ፍልስጥኤም ብቻ ገና አለም ሁሉ እስራኤል ላይ ይዘምታል አርማጌዶን ነገር ግን የሚዋጋላት ጌታ ኢየሱስ በሰከንድ ውስጥ ያጠፋቸዋል እስራኤላውያን ላሁን ሊሸነፉ ይችላሉ በፍፃሜው ግን ድል የእነርሱ ነው ወደድንም ጠላንም!

  • @aliadem9778
    @aliadem9778 Місяць тому +7

    አለም ልዬ እውነተኛ ታማኝ ጋዜጠኛ ነህ ,ሰላምህን ያብዛልን 🙏🙏

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Місяць тому

    ድል ለእስራኤላዊያንና ለምድሯ ህዝቦች አለቀ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Місяць тому +4

    ጦርነቶችንና የጦርነት ወሬዎችን ትሰማላችሁ. እንዳትደናገጡ ተጠንቀቁ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ነገር ግን መጨረሻው ገና ነው። ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና። Matt.24

  • @David-wf4pd
    @David-wf4pd Місяць тому +8

    Dr almneh በድምጽክ አድገናል አናመስግናለን 🇪🇷🇪🇹

  • @user-dk2kq5bh5j
    @user-dk2kq5bh5j Місяць тому +1

    I s tand With Israel

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Місяць тому +2

    አርብ ቢንጫጫ በ አንድ እስራኤል💪💪💪

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Місяць тому +3

    አለምነህ እና መካከለኛው ምስራቅ እዛ አካባቢ ስላለው ነገር በደንብ በእውቀት ስለምትተነትን በደንብ እንዲገባን ስላደረከን ክብር ይገባሀል አሁን ደሞ እሡ ተደብቆ ሌላውን የሚያስፈጀው ፈሪ ሽማግሌ ሀሠን ነስራላ ነው።

    • @David-wf4pd
      @David-wf4pd Місяць тому

      @@mimekebede5623 ወንድሜ እርጅም አመት ሰላገልገለን Dr Almneh ብለን እንጥራው 🙏

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 Місяць тому +1

    አለምነህ ስም እየተሳሳትህ ነዉ በእዉነት ናስር አላህም እንዳልከዉ ይሁን

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 Місяць тому +6

    ባጣም ያሳዝናል ቆራጥ እና ለቆመለት ህዝብ እስከደምጠብታው የታገለ ሰው ነው አላህ ጀነትን ይወፍቀው!!!

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      አላህ ሰባት ደነጋጋል ሰጥቶት ከጦር መሪ ዎደ ዝሙት መሪ ይሆናላ አታስቢ አላህ ያዝንለታል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th Місяць тому +20

    እስራኤልን የሚጠብቃት አይተኛም አያቀላፋም ለቃሉ ታማኝ መሆኑን አትዘንጉ ወገኖች :

    • @user-fc9wl1wk2i
      @user-fc9wl1wk2i Місяць тому +1

      Ke 19-48 befet tengto neber malt hger alnbrchm

    • @user-yj6xm5kn6n
      @user-yj6xm5kn6n Місяць тому +2

      Tada hitler sifejachew tegnto neber egzabher?

    • @AbubekerSirag
      @AbubekerSirag Місяць тому +3

      ድሮ ተኝቶ ነበር😂 በሂትለር ጌዜ

    • @arsemafortoloni7277
      @arsemafortoloni7277 Місяць тому

      ​@@AbubekerSirag የአላህን ያክል እድሜ ልኩን ባይሆንም አውቆ ትንሽ ናፕ አድርጎ ነበር።😅😅😅

    • @betyrahel6567
      @betyrahel6567 Місяць тому

      eseraelen esekahun yetebeqat america new 😂atasheqabet

  • @mulawkebede3996
    @mulawkebede3996 Місяць тому +3

    He is fair reporter Alemnew.

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ሀገርን ካልጠበቀ ወታደር በከንቱ ይደክማል ይላል የኛም አገር መሪ በወታደሩ የሚመካው ቀን አለው አንድ ቀን

    • @user-pn9pf4dv7q
      @user-pn9pf4dv7q Місяць тому

      እሱ ማንም አይቋቋመኝም ብሏል እፈራለታለሁ

    • @user-pn9pf4dv7q
      @user-pn9pf4dv7q Місяць тому

      ለምን እነዚህ የአረብ ሊደሮች ለምን አይመራመሩም እሰራኤል እንደዚህ የረዳት ማነው እግዚአብሔር ካልሆነ
      ማንም አይችልም

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 Місяць тому +7

    ነስራላህ እሱም የአንድ ቀን ነዉ እንደ የሃኒየ

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Місяць тому +2

    Err geta hoye selam ameta

  • @misikerdegu5133
    @misikerdegu5133 Місяць тому +4

    እስራኤልን ነክቶ እንኳን ኢራን ጨረቃ እንኳን ቢሄድ ከእስራኤል ረጅም እጅ አያመልጥም! ድል ለእስራኤል👊 ሞት ለአክራሪዎች

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 Місяць тому +1

      🇮🇱ሞት ለጨቅላ በሎች።😂😂

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      ​@rahmaabdurahman253ሞት ተሸፋፍነው ለሚሄዱት አውሬ አላሁ አክብር ብለው የህፃን አገት ለሚቆርጡ አውሬ ዎች በሄዱበት ሁሉ መቅሰፋት አይለፋቸው አሜን አሜን አሜን

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      ​@@rahmaabdurahman2539ድል ለቅድስት እየሩሳሌም ለዳዌት ከተማ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ዛሬ ከቤተ መቅደሱ ሂጂ ፀልያለሁ ኢራንን ባናቷ ዘቅዝቃት አቺን ደግሞ ጨጓራሺን እዳይቃጠልብሺ ፀልየልሻለሁ እዳቺ አረመኔ አይደለሁም😂😂😂

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      ​@@rahmaabdurahman2539ሞት ለፍልስጤማውያን ወረራ

  • @user-py5yb9xi7q
    @user-py5yb9xi7q Місяць тому

    ሀሀሀ ናስነራ ቀኑኑ ይጠብቅ በጥራቃ ኢራን እደመሪዋ አካላት ትፈራርሳለቺ እስራኤል እሚዋጋለት እምታምነው አምላኳ እግዛብሔር ነው

  • @Abii-tsegaye
    @Abii-tsegaye Місяць тому +2

    የሚባርኩህን እባርካለዉ የሚረግሙህን እረግማለሁ የተባለላት ናትና እስራኤልን ነክቶ እረፍት የለም

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      እግዚአብሔር እስራኤል ይባረክ አሜን❤❤❤❤

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku Місяць тому +2

    ጀግና እስራኤል በርቺ እኔም እድሉን አግኝቼ በረዳቸው❤ ኑ ኢትዮ አረቦች ለቅሶ ድርሱ😂

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Місяць тому +1

      🙏🙏🙏❤❤

    • @user-pn9pf4dv7q
      @user-pn9pf4dv7q Місяць тому

      የት ነው የምንደርሰው

    • @user-iv9qx5mn3d
      @user-iv9qx5mn3d Місяць тому

      ከብት ነገር ነህ።

    • @user-pn9pf4dv7q
      @user-pn9pf4dv7q Місяць тому

      @@user-iv9qx5mn3d ተቃጠላችሁ አንተጋ ነው ምንደርሰው የት ነው ያላችሁት

  • @jamila8885
    @jamila8885 Місяць тому

    አለምዬ ሀስን ነስረላ የህዝቦላ መሬ ነውመጨረሻ ላይ ስም ዘባረክ

  • @fasilsetaregachw5308
    @fasilsetaregachw5308 Місяць тому +2

    አለምዬ ምርጡ እናመሰግናለን ስለ መረጃው ዉሾቹን እርሳቸው

  • @zerihundamene5908
    @zerihundamene5908 Місяць тому +4

    ይድረስ ለአለምነህ ዋሴ በጣም ታሳዝናለህ ለአንድ ወገን የምታደላ ጋዜጠኛ ነህ ሁል ግዜ ለወራርዋ እና ለገዳይዋ እስራኤል የምታደርገው አድልኦ ነገ በፈጣሪም ትጠየቃለህ ምክንያቱም የህፃናት ሞት ያስደስትሃል ነገር ግን ድል ለፍልስጤማውያን ይሁን

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml Місяць тому

      E/r wagawen yisettewal yihe Kehadi

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml Місяць тому

      Ewnet ellihalew Fettary wagahin yissetihal tebk

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому +2

      ማልቀስ አመላችሁ ነው ሀዘኑም አይለቃችሁ

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Місяць тому

      Ere bakih

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 Місяць тому +4

      እኔ እምለው ግርም እኮ ነው የምትሉኝ አለም ነዋሴ የተደረገውን ውይም የተፃፈውን ዜና ነው እያቀረበ ያለው እንጂ በይፋ እስራኤልን ነው የምደግፈው ብሎ ሲናገር ሰምቼው አላውቅም አለም ላይ ያለውን ዜና ነው እያቀረበ ያለው ደግሞስ የፈለገውን የመደገፍ መብት የለውም እንዴ?

  • @user-oy9mw6pl1w
    @user-oy9mw6pl1w Місяць тому +6

    አይሁዶችን ወዶነው እንድ ሂትለር ሰብስቦያቃጠላቸው ተኮለኛ ናቸው

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 Місяць тому

    batame Amasagenalhu
    Teru Tenetane naw
    Alame nahe edeme yeseteh

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz Місяць тому +3

    የእስራኤልን ህልውና የካዱ ሁሉ ከመለኮት ቁጣ ስር ናቸው።

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Місяць тому

    ተመስገን ምድረ አሸባሪ አረብ መጥፊያው ደረሰ💪

    • @user-iv9qx5mn3d
      @user-iv9qx5mn3d Місяць тому

      የአህያ ልጅ እንኳን ደስ አለህ

  • @user-nr3bx5bq9d
    @user-nr3bx5bq9d Місяць тому +1

    የአረብ ድንፋታ ገንፎ እስኪበርድ ብቻ እና ብቻ ነው🎉

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 Місяць тому +5

    ቢቢ የእስራኤል ንጉስ የአሸባሪዎች አለቃ እስራኤል ኑሪ ለዘለዓለም

    • @user-em3jw6sk5e
      @user-em3jw6sk5e Місяць тому

      ቅማልም

    • @aviayanaw4167
      @aviayanaw4167 Місяць тому

      @@user-em3jw6sk5e መነሻህን ማታውቅ እናንተ ነዉ ቅማላም የእናንተ ስልጣኔ ስድብ እና እርግማን ነዉ

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 Місяць тому

      ውዱ እና ዘመን የማይሽርህ ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ ዜናውን ቀድሜ ብሰማውም በአንተ አቀራረብ ለመስማት ስጠብቅህ ነበር ።
      ברוך הבא תמשך לבשר לנו בשורות טובות ❤️💛💚
      💙 እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ።
      የኢትዮ ሙስሊሞች በማያገባችሁ ጥልቅ የማለት አባዜ ስላለባችሁ ነጠላችሁን ዘቅዝቁና እለቅሶ ተቀመጡ ።​@@aviayanaw4167

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx Місяць тому +10

    ትንሿ እስራኤል የሄን እሩዝ ቃሚ አረብ ሁሉ አጫጫችዉ እስራኤል ታሸንፋለች ።

    • @mohammedhamide8646
      @mohammedhamide8646 Місяць тому

      ye 16 shih hitsanat dem yafesesen hager medegefih yasazinal ayhudoch yekrstyanm yemuslimm telat mehonunm eweku

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Місяць тому +1

      😂😂😂 betam Israel 🇮🇱 ❤️ lnsw mdhanite nche

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @frehiwotagezeageze5846
    @frehiwotagezeageze5846 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን እኛ ሰፈራችን ነው

    • @gebeyawarega5482
      @gebeyawarega5482 Місяць тому

      Betanagirign Des yilegnal fikadegna kehonish

    • @amelakeselasse9086
      @amelakeselasse9086 Місяць тому

      አሜን ስንት ደሀ የሀገራችን ልጆች አሉ እግዚአብሔር በቀንና በሌሊት ንፁሀንን ይጠብቅ

  • @user-ol2eb2rb6x
    @user-ol2eb2rb6x Місяць тому +1

    ከእስራኤል ጎን አሜሪካ እና እንግሊዝ ስላሉ ተጎጅዉ ኢራን ና ቡድኖቹ ናቸው

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Місяць тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tofikmuktar1754
    @tofikmuktar1754 Місяць тому +1

    አለምነህ እንደጆባይደን መሳት ጀምረካለል አብሮ የሚያዋራካል ሊያርምህ አልቻለም ሣር ተመጋቢ ነው መሠለኝ

    • @ahmedabduslam
      @ahmedabduslam Місяць тому

      🤣 አዎ አንድ አይነት መሀይም ናቸው

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Місяць тому +3

      አይዞህ ወንድሜ እዛ ጀግና ነን ባይ አጎቶችህን እስራኤል በሜዳቸው ገብታ የሮኬት ባሩድ እና የቦንብ ባሩድ ስታበላቸው በአንዴ እንደ ጨርቅ ብትክትክ ስታረጋቸው የዛ የንዴታቹ ማብረጃ አለምነህ ሆነ አይደል እሱ እኮ የሆነውን የተባለውን የተፈጸመውን አለም ሁሉ የሚያወራውን የሚዘግበውን በአማርኛ ተርጉሞ ስለዚህ ጉዳይ መስማት ማወቀ ለሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ነው ያቀረበው ለምን እስራኤል ገደለች መታች ከሆነ እሱን እስራኤልን ጠይቃት። አይ አለማወቅ ክፉ!!!

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Місяць тому +1

      አይዞህ ወንድሜ እዛ ጀግና ነን ባይ አጎቶችህን እስራኤል በሜዳቸው ገብታ የሮኬት ባሩድ እና የቦንብ ባሩድ ስታበላቸው በአንዴ እንደ ጨርቅ ብትክትክ ስታረጋቸው የዛ የንዴታቹ ማብረጃ አለምነህ ሆነ አይደል እሱ እኮ የሆነውን የተባለውን የተፈጸመውን አለም ሁሉ የሚያወራውን የሚዘግበውን በአማርኛ ተርጉሞ ስለዚህ ጉዳይ መስማት ማወቀ ለሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ነው ያቀረበው ለምን እስራኤል ገደለች መታች ከሆነ እሱን እስራኤልን ጠይቃት። አይ አለማወቅ ክፉ!!!

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 Місяць тому

    እስራኤል በቅርቡ ትጠፋለች ኢንሻአላህ

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y Місяць тому +1

    Nice 👍🏿

  • @mohamedumer9276
    @mohamedumer9276 Місяць тому +3

    እስራኤል ከመድረገ ገፅ ጠፋች በፈጣሪ ጥቃት እምሰሞበት ቀን ነው የናፈቀይ አትቀርም

    • @getachewkebede9863
      @getachewkebede9863 Місяць тому

      ማን ከምድረ ገፅ እንደሚጠፋና እየጠፋ ያለውን እኮ እያያችሁ እኮነው እናተ ደደቦች አይገባችሁም እንጅ ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ

    • @yayaahmed9050
      @yayaahmed9050 Місяць тому

      አንተንም ይዛ ነው ከሰመጠች የምትሰምጠው ስለዚህ ባትሰምጥ ይሻላል ብቻዋን ስለማትሰምጥ !!!!!

    • @user-qn9qj4iu9m
      @user-qn9qj4iu9m Місяць тому

      Ante gen men ayinet donkor nek yante ayinetu doma eko new beye botaw wesha yimiyaderegachu

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Місяць тому

      Senfkhe yeker denkoro dedb Israel jegena Hagri yarbe mdnanit 😂😂😂

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      እስራኤል ጠባቂዋ እግዚአብሔር ነው መቼም አትጠፋም ።

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 Місяць тому

    እኔ የሚገርመኝ የእስራኢል አምላክ አይተኛም አያቀላፍም የሚሉ የኛው ዜጎች ናቸው ስው እንዴት ሀይማኖቱ ምንም ይሁን ለፍትህ ከተበዳዮች ጎን አይቆምም በገዛ ሀገራቸው በገዛ ቤታቸውለ 70 አመት በአሜሪካ እና በአጋሮቿ ድጋፍ ለሚጨፈጨፍ ፊሊስጤማውያን ጎን ለመቆም ሙስሊም መሆን አይጠበቅም ስው መሆን ብቻ

  • @BireAmele
    @BireAmele Місяць тому

    የሐማሱ ሰውዬ በእስራኤል ተገደለ መባሉ ብዙም አላሳመነኝም ምክንያቱም በሐማስ በኩል የሰላም ተደራዳሪ የነበሩ ቢሆንም ያንን ድርድር የማይፈልጉ ብዙ ሀገራት አሉ ኢራንን ጨምሮ ስለዚህ የዚህ ሰለባ ቢሆኑስ ? ምክንያቱም እስራኤል በዚህ ላይ ብዙም ያለችው ነገር የለም ።ካለ ደግሞ በስፋት ብታስረዱኝ ።

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому +1

    የጀግኖች ጀግና ቢኒያሚን ቢቢ ናታኒያሁ ልብ እሚያድን መድሀኒት ሰጡነ ኢራን ላይ የሰሩት ጀብድ ገናም ገና ኢራን ትሽመደመድ አለች እች አውሬ ልክ የዘለለች ውሻ ኤርዱአን አውሬውም ይመታል እስራኤልን እወራለሁ እያለ ያለ አውሬ ስለሆነ

  • @tesfayemahdi9594
    @tesfayemahdi9594 Місяць тому +1

    Alemneh hulet lijochh ye esrael wetaderoch nachew ye palestin hisanat dem yefaredachewal bekirbu merdowachewun yasemah

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Місяць тому

    አለምነህ ዋሴ ድምፅህ መቼም አይረሳም

  • @user-pn9pf4dv7q
    @user-pn9pf4dv7q Місяць тому +1

    ኢራንና ቱርክ በቅርቡ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Місяць тому

    ALemeneh tebeyew.. ante eko dero yawerahew yebekal ahun alefobehal.. manebeb rasu alechlekem.. beza lay betam new yemiyasetelabeh.. le lelochu tewelachew.. dereseh poletica tentagn atehun.. MENUNM ALAWEKEBETEM.. BEKAH.. joro atabelash..

  • @user-yi1qw2fq2d
    @user-yi1qw2fq2d Місяць тому +8

    ከእሰራኤል እጅ ሚያመልጥ በፍፁም የለም

    • @assefagebremichael4826
      @assefagebremichael4826 Місяць тому +1

      ሀለት እግር ያለህ እንስሳ

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 Місяць тому

      በተለይ ጋዜጠኛች እና ጨቅላዎች🤔

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 Місяць тому

      @@assefagebremichael4826😂you are funny

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      ​@@rahmaabdurahman2539ሽንታም አህዛብ 😂😂😂

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs Місяць тому +1

    እስራኤል እኮ ስትመታ ሰማያዊ መቅሰፍት የዉረደ ያህል ነው አመታቱዋ ምትሃት ነው

  • @YaredTesfay-wp1xx
    @YaredTesfay-wp1xx Місяць тому

    እስከዛሬ ምን ያዛቸው አዝነውላት ለዛውም ሂዝቦላ በኢራን ታግዞ የሚኖር አይደለም እራሷ ኢራን ዋናዋም ጓዳቸው ውጥ ገብታ በራሳቸው ቤት ውስጥ ገብታ ደብዳቤ እየፃፈችላቸው እሄን ሲሉ ቆይ የሳዳም ዛቻ አይበቃቸውም በዛቻ የተሞላ በሬሳ የተሞሸረ ኑሮ የናተ ኑሮ አንድም ቀን ቃላችሁን ሳታስተናግዱ ሴንቸሪመጣ ዝምብለህ እልቁኑ እሬሳህን ቁጠር

  • @aschalewambaw6943
    @aschalewambaw6943 Місяць тому +5

    እንደ ሞሳድ ያለ ድርጅት የትም የለም !
    እስራኤልን አትነኳት ።

  • @Yoni-ln6ej
    @Yoni-ln6ej Місяць тому

    Keyay teregnoch Yahia sinwar & Hassen Nasralah nachew

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Місяць тому +1

    አረብ ታጣቂ መቼም እስራኤልን መመከት አይችሉም።

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Місяць тому

    ሰላም እና ዳቧ ነው የሜሻል

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq Місяць тому +3

    Shalome ❤️🇮🇱

  • @user-jm8dy9xj7k
    @user-jm8dy9xj7k Місяць тому

    Sewachen bejemela migedel betrkeke meserya Gegana ayesbelm

  • @user-tp2uh3ti3x
    @user-tp2uh3ti3x Місяць тому

    አይ ኢትዮጵያን የዘቀጠ ማህበረስብ ሁሉንም የነሳው ማህበረሰብ

  • @AlemuAlemu-gj4xk
    @AlemuAlemu-gj4xk Місяць тому +4

    የእስራኤል መጥፊያ ተቃርቧል

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      ህልም 😂

    • @Amharawollo
      @Amharawollo Місяць тому

      እያጠፋች ጨረሰቻችሁ እናንተን የአሸባሪ መሪወች አለቁባችሁኮ😂😂

  • @atalay1437
    @atalay1437 Місяць тому

    ባለተራው ማነው👍🇮🇱✌️💪✌️👍עם ישראל חי✌️🇮🇱💪

  • @mimifexum915
    @mimifexum915 Місяць тому

    Ere Asen Nesera ale alemotem yekereyebelh yareb

  • @HajiHussen-nk6vl
    @HajiHussen-nk6vl Місяць тому

    ሞት መንገዳችን ስለዚ እንደ አይሁዶች እና እደ አማሮች አኛ ሙስሊሞች ሞትን አፈራም እየገደለን እንሞታለን

    • @tigestbihonegn4919
      @tigestbihonegn4919 Місяць тому

      እስላም ሐይማኖቱ የቸመሰረተው በሰው ደም ነው። ንሰሀ ግቡና ከጨለማ ሐይማኖት ውጡ።

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      የአማራ ስም አታንሱ ወረራ ጭፍጨፋ ትግሬ💀💀

  • @HajiHussen-nk6vl
    @HajiHussen-nk6vl Місяць тому

    Israel bantu sele ofie ilmaa hadhe selane

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id Місяць тому

    😢😢😢😢😢

  • @Mulsbelaye
    @Mulsbelaye Місяць тому

    Alem u r confusing me on your description. R u 80+? U say Naserahlla

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 Місяць тому +2

    አሜሪካ ለቢቢ አምስት ሚልዮን ዶራል መሸለም አለባት ። ምክንያቱም እስራኤል የብዙ አሜሪካዊ ወታደር ደም መልሳለች አለምነህ ይህን መልክት ለአሜሪካ መንግሥት ንገራቸው እሺ አለምነህ ለማንም የማታዳላ የዚህ ዘመን ምርጡ ጋዜጠኛ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤
    ይችን መልክት ዜና ስታቀርብ ለአድማጮቹ አንብብሀህ አሰማልኝ

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 Місяць тому

      በትክክል ከዛ እንደለመዱት ሴት እና ህፃናት እየጨፈጨፋችሁ ቤንዚል ይዘርፋሉ🤔ደንቆሮ😂😂😂

    • @aviayanaw4167
      @aviayanaw4167 Місяць тому

      @@rahmaabdurahman2539 ምድነው ፊት መሸፈን በራስህ የምትተማመን ተአህያ ማትሽል

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      ​@@rahmaabdurahman2539ሸንታም እንደ ሴት ለምን ፊታችሁ ትሸፈናላች😂😂😂

  • @nahusenayalemayehu3582
    @nahusenayalemayehu3582 Місяць тому +1

    ሐኒዬህ ለማለት ነው አይደል? ለቀብር ወደ ኳታር የተላኩት:: ማስተካከያ ይደረግ። 15:27 ደቂቃ ላይ

  • @Osman-eu1kg
    @Osman-eu1kg Місяць тому +8

    ሞት ለእስራኤል እና ለአሜሪካን

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 Місяць тому +1

      ውዱ እና ዘመን የማይሽርህ ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ ዜናውን ቀድሜ ብሰማውም በአንተ አቀራረብ ለመስማት ስጠብቅህ ነበር ።
      ברוך הבא תמשך לבשר לנו בשורות טובות ❤️💛💚
      💙 እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ።
      የኢትዮ ሙስሊሞች በማያገባችሁ ጥልቅ የማለት አባዜ ስላለባችሁ ነጠላችሁን ዘቅዝቁና እለቅሶ ተቀመጡ ።

    • @user-rz9rm3ly8j
      @user-rz9rm3ly8j Місяць тому +1

      😅😅😅😅😅 ሲያምርህ ይቀራል

    • @user-rz9rm3ly8j
      @user-rz9rm3ly8j Місяць тому

      @@aschalewambaw6943ሀሀሀሀሀሀሀ የምር ኢትዮጵያ ሙስሊሞች ያስቁኛል

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Місяць тому +2

      አይ የኛ አገሮቹ አላዋቂዎች አይዟቹ የኢራን axis በቅርቡ ካላረፈ በምዕራብአውያን በእስራኤል በተባበረ ክንድ ይደቃል የበፊቶቹ አጎቶቻቹ ምን እንደሆኑ እንዴት እንዳደረጓቸው ወደ ሃላ ሄዳቹ ታሪክ አጥኑ ከሳዳም እስከ ጋዳፊ ........ሌሎችም አሉ ። ይሄኔ ድሉ የእናንተ ቢሆን አላሃ ዋ ክበር እያላቹ ታደነቁሩን ነበር።

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      ​@@amengetsonjuses7598እነዚህ ጨቅላታቸውን ነፍጥና ቆሻሸሰ የሞላው እስላሞችን ተያቸው ሚያቃጥራቸው የለም

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Місяць тому

    ሁሌም ቀረርቶ 😜

  • @salimjuhar275
    @salimjuhar275 Місяць тому +2

    ተሳስተሀል ምርቃናው ነው

  • @user-pn9pf4dv7q
    @user-pn9pf4dv7q Місяць тому

    እስራኤላውያን ጦርነት አትፈልግም በሰላም መኖር ነው ምትፈልገው።

  • @Karimnur21
    @Karimnur21 Місяць тому

    ብዙ አትሳቅ...!

  • @AbdulEnini
    @AbdulEnini Місяць тому

    Wey be misael altegedlum nw ende echhhh😢😢😢 Ene eko almotum yalk meslogn

  • @user-ep4xy4ph2d
    @user-ep4xy4ph2d Місяць тому

    አለምነህ ትንታኔ ነዉ ያስመሰልከዉ በጊዜህ ጥሩ ነበርክ አሁን ላይ ግን በጊዜዉ ካሉት ጋዜጠኞች ጋር ለዉድድር አትበቃም አሁን የNBCዉን ቢኒያም ካሴን የኢትዯ ፎረም አቅራቢዎችን እና ሌሎችም አሉ እነሡን አድምጥ ከዚያ አንተ ታቆማለህ በግድ ነዉ የምታነበዉ የፆፍከዉንም አትንጀባረር አለምነህ ይበቃሀል ያነበብከዉን ራስህ አድምጥና ፍረድ

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому +1

    ራሳቸው ያለቅሳሉ😅😅😅

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 Місяць тому +9

    መቸም የእስራኤል ጠላቶች አርጅተው ጦረኞች ሆነው አይደለም የሚሞቱት በእስራኤል ሚሳኤል እንጂ😂

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 Місяць тому

    ምን ነበር ስለ ኢትዮፒያችን እንደዚ በወኔ,በእልህ, በስሜት,በሞራል.....ብታወሩ።ግን መቼም አታወሩም

  • @geletawsileshi3470
    @geletawsileshi3470 Місяць тому

    Not Hasen Nasrelah. Rather Ismael Haniyeh

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Місяць тому

    አአሉ እኮ በሪሞት የተጠመደ ፈንጂ ሪሞቱ እስካልተነካ ይቀመጣል ማን አስቀመጠው ለመከፋፈል

  • @user-kh5cb1ps1n
    @user-kh5cb1ps1n Місяць тому +3

    ድል ለእስራኤል ሞት ለአሸባሪ አረቦች 🐅🐅🇮🇱🇮🇱❤❤

  • @user-zd4xk5oo5w
    @user-zd4xk5oo5w Місяць тому

    ኣብሮ መኖር

  • @samibekeleofficial2381
    @samibekeleofficial2381 Місяць тому +1

    ድል ለእስራኤል

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 Місяць тому

    የፃፋከዉን ማንበ ብ አቃተ ወይ ተወ ዉ😂

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 Місяць тому +5

    ቲሽ ትሞክራ እስራኤል ዛቻ አያስደነግጣትም ይሞክሩ

    • @AlemuAlemu-gj4xk
      @AlemuAlemu-gj4xk Місяць тому

      ፈሳም

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      በትክክል አረብ እደሆን መጮህ ብቻ ነው ሚየሰውቅ ኤርዶጋን እደ ቁራ ይጮሀል ይጮሀል ነገር ግን ፍልስጤሞችን ከሞት አላስቀራቸውም አሁንማ ኢራን ውስጥ ገብተው ከገደሉ እኔንስ ነገ ምን ተይዞልኛል እያለ እያለቀሰ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @rahmaabdurahman2539
    @rahmaabdurahman2539 Місяць тому +8

    እስራኤል የሐማስን መስራች ሸኽ አህመድ ያሲን ስትገድል ሐማስ ያበቃለት መስሎት ነበር 🤔በተቃ ራኒው የባሱት ተተክተው🤔🤔በሸኽ አህመድ ያሲን ስም የተሰራ መሳሪያ ታንኳቾን እያነደደ ያባርራል🇵🇸💪 በሀንያ ስም የሚሰራው ደግሞ ከስሯ ይነቅላታል ጋዛ የማትንበረከክ ህልከኛ ሀገርናት። ወደሞት የሚሽቀዳደሙ ጀግኖች ወልዳለች🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪💪💪💪💪

    • @getachewkebede9863
      @getachewkebede9863 Місяць тому +3

      ሙሉ ጋዛን እስራኤል ሙሉ ለሙሉ ጠቅላ ለዜጎቿ መኖሪያ ታደርገዋለች ይሄንም እያያችሁ ነው ዳይፐሮች

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 Місяць тому

      ከዚህ ብሀላ ጨቅላ ጨፍጫፊዎ እስራኤል የሚጠብቃት የሂትረል እጣ ብቻ ነው።ፍልስጤምን ጨፍልቃ ከአረቦች ጋር መጨፈር አምሮት ነበር ሐማስ ጉድ ሰርቶ ኩም አደረጋት😂 ጨፍጫፊ ትንሽን እንጅ አይቆይም።​@@getachewkebede9863

    • @misikerdegu5133
      @misikerdegu5133 Місяць тому

      ደንቆሮ

    • @yusufomer3594
      @yusufomer3594 Місяць тому

      True

    • @selmonsele1836
      @selmonsele1836 Місяць тому

      ሹጣቹን አጠባጥቡ ፈሳሞች😅😅😅​@@getachewkebede9863

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Місяць тому +35

    ተረኛው ሀሰን ነስረላህ ይሆናል በቅርብ

    • @salimjuhar275
      @salimjuhar275 Місяць тому +1

      ሀሰን ነስረላህንማ አለም ነህ ገደለው

    • @user-ve1iw1oo7f
      @user-ve1iw1oo7f Місяць тому

      የቆማጣ ልጄ ተረኛው ከነተነክህ የሰው ሞት የምትመኙ የራሳችው ይሁን

    • @user-mm4ie4rs4c
      @user-mm4ie4rs4c Місяць тому

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎ዉሻ

    • @aliadem9778
      @aliadem9778 Місяць тому

      Mistake 🖕🖕

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 Місяць тому +1

      ቂል 😂ሽ ነስራላ ከሆላው እንዳለ የማታቅ ህልመኛ😂

  • @user-pz2ru7ps8j
    @user-pz2ru7ps8j Місяць тому +1

    ናስራ 16 አመት ሙሉ ጉድጓድ ተሸሽጎ ህዝብ እያስፈጀ በቲቪ እስራኤል አጣፋለሁ ይላል ወረኛ እንደ ሃሰን ናስራ ቢሆን ኑሮ በፊት እጥፍቷ ነበር እመኑኝ የመጀመሪያውን ጥቃት ካደረሱ እስራኤል በሊባኖስ ላይ አለም አይቶት የማያውቀውን ምት ትመታታለች ሊባኖስን 200 አመት ወደ ኃላ እንመልሳታለን ይሄ ባይሆን ውሸታም በሉኝ " እስራኤል የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም " የአሸባሪወች መድሃኒት እስራኤል ማንንም አትፈራም

  • @aberewerku
    @aberewerku Місяць тому

    እስራኤል እትቸነፍም

  • @KenessaDeressa
    @KenessaDeressa Місяць тому +1

    ሂዝቦላን በጣም አጋነንከው የእስራሄልን የተጠና ጥቃት እያየህ እነዚህ እስራሄሎች በቀላል የሚበገሩ ይመስልሀል

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Місяць тому

    የኢራኑ ፕሬዘዳንት ሞት ሰሞን ማለት ነው

  • @KenessaDeressa
    @KenessaDeressa Місяць тому +1

    ሚዛናዊነት እየጎደለህ ነው ኢራንን እና ሂዝቦላን በጣም አካበድካቸው እነሱ እራሳቸው ለራሳቸው አንተ የሰጠሀቸውን ቦታ አልሰጡም

    • @Hassenworku-zv1kw
      @Hassenworku-zv1kw Місяць тому

      Kkkkk እስራኤል ተራ ተዋጊውን ሀማስን ማሸነፍ አልቻለችም እስራኤል ያለ አሜሪካ ባዶ ነች

    • @KenessaDeressa
      @KenessaDeressa Місяць тому

      ሀማስማ ዋሻ ውስጥ ተደበቀ እኮ መቼ ተዋጋ ደግሞ አንድ በአንድ እየተጠበሰ ነው ፋከራ ብቻ አንድ አገር ያን ሁሉ ፀጥ ለጥ አድርጋ

  • @et2507
    @et2507 Місяць тому +1

    Adios Biñ Laden.

  • @user-pn9pf4dv7q
    @user-pn9pf4dv7q Місяць тому

    እስሬኤል ከእግዚአብሔር ጋር ነው
    ማ ነው ሚቋቋማት

  • @radoagfa941
    @radoagfa941 Місяць тому +1

    የእስማኤል ሀኒያ አስክሬን ነዉ ባክህ አየህ እርጅናህ አተም እደ ባይደን ውረድ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Місяць тому

    ተከሶ እማይስተው የቀለም ወታደር

  • @abrahamberihun6036
    @abrahamberihun6036 Місяць тому

    የዜና ጥቆማ : አሜሪካና ራሺያ የእስረኛ ለውውጥ አድርገዋል። ይህ ምን ያሳያል?

  • @tewodrostewodros7145
    @tewodrostewodros7145 Місяць тому +4

    እረ አለም ለኢራን እያዳለህ ነው 😂😂😂

  • @BirhanuTesfaye-ff7qf
    @BirhanuTesfaye-ff7qf Місяць тому

    ድል ለሠላም ለፍቅር ቅድሚያ ለሚሠጡ

  • @user-cb9ve7pw8p
    @user-cb9ve7pw8p Місяць тому

    Do not mix esmal haneye with hassen naserelah