Ethiopia:- ህዳር 21 ለምን ይከበራል? ህዳር ጽዩን ለምን ተባለ? The Arc of Convinent

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 24

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 15 днів тому +1

    ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክ ታበርክ ዘመክ ይለምልም የቀል ግልጠት ይጨምራልክ

  • @AccAcc-l6f
    @AccAcc-l6f Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ቃለህወትያሰማልን

    • @honitube1221
      @honitube1221  Місяць тому

      አሜን አብሮ ያሰማን🙏🙏🙏

  • @ፀሀይነኝ-ከ6ጸ
    @ፀሀይነኝ-ከ6ጸ Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KelemAklil
    @KelemAklil Місяць тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @honitube1221
      @honitube1221  Місяць тому

      አሜን አብሮ ያሰማን ክብረት ይስጥልኝ🙏

  • @BezaTube_19
    @BezaTube_19 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @kidu_media
    @kidu_media Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221  Місяць тому

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 Місяць тому +1

    ሰላምን ያብዛልን ውድ ወንድማችን ተስፋሽ በውነት ቃለ ያሰማልን ባዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትም ጸጋውን ያብዛልህ ጅግ በጣም ደስ በሚል እና እርቅቅ ባለ መልኩ ቃሉ ቅዱስ ቃሉ አስተላልፈህልናል እጅግ በጣም እናመሰግናለን እመቤታችን የጽዮንን ንግስት ምስጋና ይድረሳት የናቁኝ ሁሉ ከእግሬ ጫማ ቃሉ እንዳለችው እማምላክ ወላዲተ አምላክ ለሁሉም ልቦና እኛንም ልጆችዋለን ከያለንበት በፍቅር ትጠብቀን ❤🙏

    • @honitube1221
      @honitube1221  Місяць тому +1

      አሜን እውነት ነው ሸዋ የእመቤታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደር ክበሪልኝ🙏

  • @Marekan_16
    @Marekan_16 15 днів тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @honitube1221
      @honitube1221  15 днів тому

      አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ ክበሪልኝ🙏

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 Місяць тому +1

    እግዝአብሔር ይመስኬን እንኳን ደሔና መጣክ ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አዴረስን ቃሌሕወት ያሰማልን ቤቤቱ ያፂናክ ቤርታልን ተስፍዬ❤🎉

    • @honitube1221
      @honitube1221  Місяць тому

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀረግ🙏🙏🙏

  • @Alem468
    @Alem468 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ደህና ነን ወንድማችን ይሄ መንፈሳዊ ምግብ ስለምትመግበን እናመሰግናለን ሃይማኖታችን የበለጠ እንድናቅ ከሚያደጊን አንዱ ነህና እናመሰግንሃለን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ቃለ መላእክትትን ያሠማልን።ቅድስት ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን
    ለነገው ታስበው ለሚውሊ ቅዱሳንና ሰማእታት በረከታቸው ያሣትፈን አሜንን 🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221  Місяць тому

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

    • @honitube1221
      @honitube1221  Місяць тому

      አሜን ክብረት ይስጥልኝ እህታችን🙏

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 Місяць тому +2

    ሰላም ወንድማችን እንዴት ኮየይ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛለን ዘማሬ መላክትን ያሰማልን

    • @Alem468
      @Alem468 Місяць тому +1

      ❤❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221  Місяць тому

      አሜን አብሮ ያሰማን ክብረት ይስጥልኝ🙏

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ Місяць тому +1

    እማምላክ አደራ እይን እንደገና በመጨረሻው ቀን ቸርሰው የለምና ❤❤❤🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👏👏👏😭❤❤❤

    • @honitube1221
      @honitube1221  Місяць тому

      እውነት ነው አሜን 🙏