የልዩ ሃይላችን ተጋድሎ የሚገርም ነበር አክብሯቸው አግዟቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 429

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 3 роки тому +87

    ወይኔ በእግራቸው የሚጓዙት እንደት ይደክማቸው አላህ አጥታችሁን እንደብረት ያጥናላችሁ የኔ ጀግኖች

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 3 роки тому +2

      ወላሂ በጣም አሳዘኑኝ ይሂን ሁሉ ቦታ በግር ጉዞ ይከብዳል እህ አላህ ያጠንክራችሁ 😢

    • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
      @ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 роки тому +5

      @@tube-bj9bh በጣምመሳሪያው እራሱ ይከብዳቸዋል የኢትዮ አምላክ ይጠብቃቸው

    • @medy400
      @medy400 3 роки тому

      አሚን

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 3 роки тому

      በጣም ወሊሂ እደት እዳሳዘኑኝ አላህ ያበርታቸው

    • @alkallove5522
      @alkallove5522 3 роки тому

      Amen Amen 🙏 😭😭😭

  • @user-md6zn2gv3h
    @user-md6zn2gv3h 3 роки тому +41

    የኛ ጀግኖች የናተ ውለታ እደት ይከፈላል ፈጣራ ይጠብቃችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ምክንያታዊ
    @ምክንያታዊ 3 роки тому +25

    በርቱ ወገኖች! ከጎናቹ ነን! እንዳስከበራችሁን የኢትዮጵያ አምላክ ያክብራቹ!

  • @my-zo3bn
    @my-zo3bn 3 роки тому +79

    የኔ ጀግኖች አንድት የፀጉራችሁ ዘለላ ሳትነካ በድል ተመለሱ ፆሎቴ ነው 🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹😥😥😥

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 3 роки тому +42

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ😢

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 3 роки тому +1

    እናንተ ሳይ ማልቀስ ብቻ ነው ስራዬ በእውነት ብቻ ምን ልበል ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ ይቅደም ላችሁ

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 3 роки тому +1

    በድል ተመለሱ. ድሉ የኛ ነው. አላህ ከኛ ጋር ነው እሱ ይጠብቃችሁ

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    እንዴት ይቀለዳል በባንድራችን ላይ በትክክል ኢትዮጲያዬ ሞቼ ነው ምወድሽ ::

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 3 роки тому +1

    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ሰላምቺን ነሱን እነዛ አረመኔወች።ሞት ለጁንታ ደል ለአማራው ጀግና ኡፍፍፍፍ የዘንድሮ ቀን አልፎ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 роки тому +1

    እነደው ጌታሆይ ሰላምጠአምጣላት ለኢትዬጰያ ጀግኖች ጌታ ይጠብቃቹሁ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 роки тому +1

    የእናቴ ልጀ እግዚአብሔር ይጠብቅችው ልጀቸቹውን ቤታችውን ቤተስብቸውን ሁሉም ጥላችው እግዚአብሔር በድል ይመልሳችው

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    የኛጀግኖች ከቶየናተውለታ በምድነው እሚመለሰው እግዚአህቤርይጠብቃችሁ እማማ ኢትዬፕያያ እማማ ታሸንፋለች

  • @akaaa8916
    @akaaa8916 3 роки тому +1

    ያረቢ የግር መንገዱ ብቻ ይገድላቸዋልልኮ እፍፍፍፍ አላህ ይጠብቃችሁ ድልን ያጎናፅፋችሁ

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh1116 3 роки тому +1

    ውይ እኔ ልከራተትላችሁ 😢😢 መኪና ቢሰጣቸው ምናለበት ለነዚሕ ጀግኖች እግዚአብሄር አምላክ ሀይል ብርታት ይሁናችሁ እንወዳችኋለን 😢😢🇪🇹🇪🇹💚💕💚🇪🇹

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 роки тому +1

    የኔ ጀግኖች ሙተው የመመያኖረሐኘመ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @ማሂነኝየአባቴናፋቂ
    @ማሂነኝየአባቴናፋቂ 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haymiyemariyamlji1109
    @haymiyemariyamlji1109 3 роки тому +1

    በምን ቃል ልግለጻችሁ ፍኖ አማራ ልዩ ሀይል ወገኖቸ

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 3 роки тому +1

    አይዞን እናንተ ጀግኖች ቀን ይመጣል ይሄ ሁሉ የሚያልፍበት

  • @habeshawinegn1795
    @habeshawinegn1795 3 роки тому +1

    እንደናተ አይነቱን አንደ አስር ነበር መውለድ የሀገር የወገን አለይታወች ከፈጣሪ በታች

  • @djjjfjr5307
    @djjjfjr5307 3 роки тому +2

    የእኛ መከታወች አላህ ይጠብቃችሁ ድሉን ደርቦ ደራርቦ ያጎናፅፋችሁ ጥላትን ጎልበቱን ቀጤና አይኑን ጨለማ አድርጎ ጉድጓድ ያስገባው ያረብ ያኢላሂ

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 3 роки тому +1

    ያረብ የአላህ አላህ ያብዛን ያበርክተን አማራ ለጥላቱ ኮሶ ለወዳጁ ማር ነው 💚💛❤💪

  • @ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ

    😭😭😭😭😭😭😭ያረብ አላህዋ አንተ በቃ በልን አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች ባትጎድሉ በድል ተመለሱልን 😭😭😭አይይይይይ እኔስ አልቻልኩም ዘንድሮስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 роки тому +1

    አበሳ አበሳ በርቱ ደል ለኢትጲያ ጀግኖች

  • @KAAMMNNSSmm
    @KAAMMNNSSmm 6 місяців тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ሀሉምግዜአለው
    @ሀሉምግዜአለው 3 роки тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ድል ለፍኖ ለመከላከያ ሰላዊታችን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 роки тому +2

    የትግራይ ወንበዴ እንደ ዳይኖሰረስ ይጠፋል 💪የትግራይ ወንበዴ እንደ ዳይኖሰረስ ይጠፋል 💪የትግራይ ወንበዴ እንደ ዳይኖሰረስ ይጠፋል 💪

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому +1

    የኛጀግኖች አላህይጠብቃችሁ በድልተመለሱ

  • @maryamenateyezelalembete9064
    @maryamenateyezelalembete9064 3 роки тому +2

    አለን ገና ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ናት ለአለም ታበራለች ሊያጠፉ ሲመጡ ይጠፋሉ

  • @fabricesemahoro2360
    @fabricesemahoro2360 3 роки тому +31

    God is on your side sons and daughters of Ethiopia ! Love from❤Burundi🇧🇮

  • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ
    @ፀሐይፍቅርተሥላሴ 3 роки тому +1

    ድል ለእናት አገር ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @اناحياة-ن4ب
    @اناحياة-ن4ب 3 роки тому +2

    ቃላት አጣሁ እግዚአብሄር ብርታት ይሁናችሁ የኛ ጀግኖች

  • @meditube4525
    @meditube4525 3 роки тому +91

    ሁሌም አረሳችሁም ሶላቴላይ በዱአየ አላህን እየለመኩነው ታሸንፍላችሁ

  • @aho6847
    @aho6847 3 роки тому +1

    የ ኢቶዮጵያ ጀግኖች

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 3 роки тому +1

    እመቤቴ ማርያም ከነልጅዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትመልሳችሁ ቤተሰቦቼ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 3 роки тому +1

    ቀላል ክብር አለኝ 💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @mahifkrtube8311
    @mahifkrtube8311 3 роки тому +6

    ኡነት መቶሺ ብር ተከፍይ ቢሆኑ እላለሁ መከላካያ ሠራዊት አማራየ ፍኖየ በሙሉ በነፃ በአለቀ ጫማ ለኛ ብለው ቤት ህይወት ኑሮአቼውን ትተው ለኛ የሚሞቱልን ጄግኖቻችንን ድጋፍ እናድርግ ግዴላችሁም ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንድም ሣትጎሉ በድል ተመለሡ የኔ ጄግኖች ውድድድድድ

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo 3 роки тому +3

    የኢትዮጲያ መከታወች አላህ ይጠብቃችሁ የአንተ ህዝብ በመሆኔ ኩራት ይሰማኞል

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 3 роки тому +12

    ሆድ ያስብሳል 😭😭😭
    እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንድሞቻችን

  • @hagerazanawweletemicael528
    @hagerazanawweletemicael528 3 роки тому +1

    ክብርርርርርርርርርርር ለጀግኖቻችን ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @emmykaredi1495
    @emmykaredi1495 3 роки тому +12

    All we are stand for Ethiopian, fight for your country and future of Africa,don't allow colonialism to take a place, Abiy Ahmed Hero of Africa( love you from Rwanda ).

  • @yena3093
    @yena3093 3 роки тому +2

    ክብር ለጀግኖቻችን💪💪💪

  • @የረሱልወዳጅ-በ3ከ
    @የረሱልወዳጅ-በ3ከ 3 роки тому +1

    የኢትዮጽያ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sabr9053
    @sabr9053 3 роки тому +1

    አማራዬ ስንት ግፍ አሳለፋችሁ የእኔ ጀግኖች 💚💚💚

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ክብር ለጀግኖቻችን 💚 💛 ❤

  • @aminaadem8362
    @aminaadem8362 3 роки тому +4

    የኛ ጀግኖች አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ አብሽሩ ኢትዮ ታጀንፋለች አማራዬ እዴት ደስ እደምትሉ እኳንማ ከናተ ተወለድኩ

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ 3 роки тому +1

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ነው

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 3 роки тому +4

    እናንተን ሳይ አባቴን አስባለሁ ለሀገሩ እንዲህ ነበር የታገለው።ግን ምን ያደርጋል መጨረሻ እነዚህ ነቀርሳ ላይ ወደቀ አለምንም ጥያቄ 11 አመት አሰሩት ከዛ አይምሮው አሞት አረፈ። ምን አለ የነዚህን ባንዳ ውድቀት ቢያይ እንዴት ይደሰት ነበር። አይዟችሁ አምላክ ጠብቆ በሰላም ወደየ ቤተሰባችሁ ይቀላቅላችሁ። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 роки тому +7

    አይዞችሁ አንበሶች. 😥 ይህ ቀን እናልፈዋለን ኢን ሻአላህ አላህ ይጠብቃቸው ከቁጥር ሳጉሉ ተመለሱ ባንዳ በበዛበት ዘመን አንድ ጀግና ማጣት ያማል ወገኖቸ. በሰላም በድል ተመለሱ

  • @አለምአለም-ጨ8ለ
    @አለምአለም-ጨ8ለ 3 роки тому +13

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💞💞💞ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር እንወዳችኋልንን ጅግኖቻችንን💪👌🕊

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    አባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ ጀግኖች ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ በድል ተመልሱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲

  • @አላህከሪም-ቘ3ሐ
    @አላህከሪም-ቘ3ሐ 3 роки тому +7

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ኢትዮጵያ በእናንተ በጀግኖቿ ተከብራና ከፍ ብላ ለዘለአለም ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 3 роки тому +13

    የኛ ጀግኖች ፈጣሪ ሃይል ሰጥቶ ይከተላችሁ

  • @ዜድቢንትአሊወሎ
    @ዜድቢንትአሊወሎ 3 роки тому +2

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ በድል ይመልሳችሁ ውዶቻችን ክብር ለናተ በድል ተመለሱልን እምዬ ሀገራችን የበላይ ትሁን እምዬ ሀገራችን እደናተ አይነት ጀግኖች ስላላት እድለኛ ናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zdtube2634
    @zdtube2634 3 роки тому +1

    አላህ እንደ ብረት ምሰሶ ያጠክራቹህ ክብር ለፋኖ ክብር ለልዩ ሀይል እና ሚኒሻ እና ለመከላከያችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    እግዚአብሔር በድል ይመልሳችሁ ጀግኖች 💚💛❤ እፍፍፍፍፍ 😭

  • @بمبخهبهب
    @بمبخهبهب 3 роки тому +1

    ልዩ ናችሁ ጅግኖቻችንንን ድል ለእናንተ ማሮች

  • @jamalmohamed4418
    @jamalmohamed4418 3 роки тому +1

    አንበሳው የአማራው ልዩሀይል ሁለየም በናንተ እንደኮራን ነው እንወዳችኾለን ።

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 3 роки тому +2

    አይዞህ ወገኔ 😭💪💪💪💪💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯ጀግና ፍኖ አማራዬዬዬ 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @የአሣምነውልጅአማራዊቷ

    አማራየ አማራየ አይዞን እምየ ኢትዮጵያየ 😭

  • @asteramare9788
    @asteramare9788 3 роки тому +4

    ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጅች እግዛብሔር ይርዳችሁ የእውነት አምላክ ከናተጋር ይሁን💪💪💪💪

  • @MoMo-ld8jk
    @MoMo-ld8jk 3 роки тому

    ተሽ የኔ ጀግና በሄድክበት እመብርሀን ትጠብቃችሁ ጀግናየ የራያ እጣ ፈንታስ መቸ ይሆን እንደዚህ ነፃ ወጥታ እምናያት ????

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 роки тому +1

    አሁን እኛም ከናተ እኩል ኢትዮጵያዊ እንባላለን የኔ ክርታታ የግር ጉዞ እርሀቡ ጥማቱ ፀሀዩ ቃልም የለኝ ደሞቼ አላህ ሀይሉን ብርታቱን መቻሉን ይሳጣችሁ የኔ አበሶች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ

    ኡፍፍፍ እዲህ ሁነው ሳያቸው ልቤን ነው የሚያመኝ እገረኞቹ ጀግኖች አይዟችሁ ኢትዮጲያዊነት ኩራት ነው

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 3 роки тому

    መከላከያ በሽሽት እየፈረጠጠ ያማራ ፋኖ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ በደሙና ባጥንቱ ያሥከበራት ሃገር ።

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ተመልከት አላማህን 🇲🇱
    ተከተለው መሪህን ✊️

  • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ
    @ፀሐይፍቅርተሥላሴ 3 роки тому +1

    ኢትዮጲያ ሁሌም አሸናፈናት💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ-ዐ9ዠ

    እፍፍፍፍ በእግዛቸው እዴት እንደሚደክማቸው ታየኝ😭 ተሸክመው ብቻ ለወታደር ቃላት የለኝም ለሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሲሉ እራሳቸውን ይሰዋሉ😭

  • @sawnetj1756
    @sawnetj1756 3 роки тому

    ለሀገሩ ሞች አማራ ኢትዮጵያ መከራ በዛብሽን ምን በድለሽይሆን አይዞችሁ በድል ተመለሱ

  • @alimaalima4709
    @alimaalima4709 3 роки тому +1

    አላህ ዪጠብቅቺሁ ተቁጥር አተጉደሉ አማራየ የኔ ከታታ እሰከመቸ 😭😭😭😭😭

  • @tube-fu3hv
    @tube-fu3hv 3 роки тому +1

    የኔ ጀግኖች አላህ እናተላይ የሚተኩስ ጠላት የሚተኩሡት ውሀ ይሁንባቼው አላህለቤተሠቦቻችሁ በሰላምይመልሳችሁየኔጀግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራየ💚💛❤✊✊

  • @Mነኝስደተኛዋ-t5d
    @Mነኝስደተኛዋ-t5d 3 роки тому +1

    አይይይይይይይይ አላህ ያረብ የኢትዮጵያ ልጆች አተውል ተከተላቸዉ ይምአላህ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ayushetube800
    @ayushetube800 3 роки тому

    የአገር አለኝታዎች. አሁንም የቀረውን. አጥሩት ጅግኖች

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 роки тому

    የአለሙ ቤዛ ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቃቹህ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከሃላ ይከተላቹህ እመቤቴ ማርያም ስቅ ትሁናቹህ የጭንቋ አማላጃ የጭግ ግዜ ፈጥና ትድረስላቹህ
    በሉ ለኛም ለራያህዝብ ድረሱልን ደበር ስለሆነ ሲገብም ሲወጡም ማርያምን ህዝብ ጨረሱ ፍትህ ለራያ ፍትህ ለራያ

  • @marbettube8870
    @marbettube8870 3 роки тому +3

    እባካችሁ ልዩ ሃይሉን እና መከላከያን ስታገኙ በተቻለ መጠን መጋበዝ እና ክብር መስጠት አትርሱ። ውሃ ጠምቷቸው እኮ ገንዘብ በኪሳቸው ባለመኖሩ ብቻ ጥማቸውን ዋጥ አድርገው የሚንቀሳቀሱ ጀግኖቻችን ናቸው። ውሃ ስጡን ብለው ሱቅ እንዳይጠይቁ ህዝብን እናስችግራለን በሚል ይሉኝታ የሚኖሩ ጀግኖቻችን ናቸው።

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti6893 3 роки тому

    የአማራ ልዬ ሀይል እና ፋኖ ሚኒሻ በታሪክ ይቀመጣል !!

  • @ematube9407
    @ematube9407 3 роки тому +1

    የኔ ጀግኖች አላህ ከናተጋ ይሁን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪ኢቶጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asteramare9788
    @asteramare9788 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላማን አብዛላት🙏🙏🙏

  • @deotube1
    @deotube1 3 роки тому

    የድንግል ልጅ መዳንያለም አብዝቶ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣቹ ሌላ ቃል የለኝም መስዋትነታችሁ ቃል ያጥረዋል.........ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ...

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    የኔ ከርታቶች እዱኒያ አኼራችሁን እንድያምር ሂድያቱ ተውፊቅ ይወፍቃችሁ ያረብ እገዛው አይለያችሁ።

  • @hagerazanawweletemicael528
    @hagerazanawweletemicael528 3 роки тому

    ቅዱስ ሚካኤል ይዋጋላችሁ ወገኖቸ በክንፉ ይጋርዳችሁ በደመና በብርሀን ይምራችሁ ።

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና-ጀ6ፐ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ቃል የለኝም እውነትም ኢትዮጲያ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ሀይል ይሁናችሁ በድል ተመለሱ

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 3 роки тому

    አምራዬ በርታልኝ!! ድል የእኛ ነው!!!

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 роки тому

    ወሏሂ አሏህ ያውቅብኛን ሆዴ እዴት እድሚሰፈሰፈ እኔ ካእናተ በፊት ልሙትላቹሁ ውዶቸ አሏህ ይጠብቃቹሁ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 11 місяців тому

    ዛሬ ዙረው ወጉን ለገንዘብ ወደቁ ግን በህወሓት የሰው ልዩሀይሎች ያ ያ መ መ ና ና ል ል 😭😭😭😭😭

  • @ihyg279
    @ihyg279 2 роки тому

    እመብርሀን እስከ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ

  • @abduabdu3737
    @abduabdu3737 3 роки тому

    በእውነት በችግር ውስጥ ለህዝቦች ሲሉ ከፍተኛ ዎጋለከፋሉት ጀግናው የአማራ ልዩሀይል ሚኒሻና ፋኖ እጂግከፍተኛ አክብሮት አለኘ የሎጀስቲክ አቅርቦት ከአማራ መንግስት ከፌደራሉም ከህዝቡም ከስር ከስር ሊቀርብላቸው ይገባል መዘርዘር ባያስፈልግም አሁን ያየነው ቪዲዎ ምስሉ ይናገራል ድልጀግናው የአማራ ልዩሀይል ሚኒሻና ፋኖ ኢትዩጲያ ታሸንፋለች💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ጀግኖቻችን ድሉ የኢትዮጵያ ነው👍👍♥♥🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @سبحانالله-ب6ج8ي
    @سبحانالله-ب6ج8ي 3 роки тому

    መላው እትዮጲያዊያን መዝመት አለበት ደል እስከመጣ ወደኋላ ማለት የለብንም ከቤት ሆኖ ከሞት ዘምቶመሞት ክብር አለው

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    የኛ ጀግኖች ኡፍፍፍ እኔስ ሳያችሁ እንባ ነው የሚቀድመኝ 😭😥💚💛❤🇪🇹💪

  • @ነኢምየኮቻዋ
    @ነኢምየኮቻዋ 3 роки тому

    የወታደር ዉለታን በምን ቃላት ይሆን የሚገለፀዉ 😭😭😭😭

  • @የማሪያም-ሸ3ሐ
    @የማሪያም-ሸ3ሐ 3 роки тому +9

    ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን መሣርያ ተሸክማችሁ ስንትና ስት የግር መንገድ ሄዳችሁ ትከሻችሁ ቆስሉ ክዳችሁ ዝሎ ለሀገራችሁ መሠዋት የምትከፍሉ ጀግኖች በርቱልን

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 3 роки тому +4

    ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ እኔደሁ ቃላት ያጥረኛል

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 3 роки тому

    እፍፍፍፍ አጀቴን በሉኝ ያስለቅሳል ያለምግብ ለሀገር አጀታቸዉን አስረዉ ለተመልካች ቀልድ ይመስላል እናመሰግናለን እዲህ አይነት ቪድወ በመልቀቅህ ቢያስ ካጠገባችሁ ባንሆን በልባችን ፅላት ትኖራላችሁ ድል ለአማራ ፋኖ ለልዩ ሀይል ድል ለኢትዮጵያ !!!!!!

  • @Tube-hy9dl
    @Tube-hy9dl 3 роки тому +2

    አሏህ ይጠብቃችሁ ለናተ ቃላት የለኝም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @እግዚአብሔርበቤቱያፃናኝ

    የኛ ጅግናውች ብርቱልኝእመቤቴማሪያም ትጠብቃችሁ

  • @soo555sho4
    @soo555sho4 3 роки тому

    ለራያ ቆቦ እና ገጠራማዉ አካባቢወቿ ገበሬወችን ድረሱላቸዉ በከባድመሳሪያ አየተጨፈጨፋነዉ!

  • @fatumaseid8391
    @fatumaseid8391 3 роки тому

    እረ እኔስ ሆዴን አባባችሁኝ 😭😭😭😭 አሏህ ድሉን ለናንተ ያድርገዉ

  • @aynalemmelese536
    @aynalemmelese536 3 роки тому +2

    Words can't explain how to much I respect you my Ethiopian heroes ❤️❤️💫💫💫