Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
whatsapp number : +251 911130495
አይዞክ ዎድሜ
አይዞህ ወንድሜ በሌ የኔ ወዳጅ በቅርበት ያለፍክበትን አውቃለው ቢሆንም ነገር ለበጎ የለወጠ ጌታ ይባረክ ። በርታልኝ ላዘኑት ላልተረዱት አስረድቶ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነት ነው አንተ ታላቅ ሰው ነህ እንወድሀለን እናከብርለን❤
Zalaye yeliji awaki geta yibarkh
Tebark
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቂዱሳን በሙሉ ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞክ የአባቴ ቡሩክ ሁሉም ያልፋል ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ ለዘላለም በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ኑር ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ ተባረክ 🥰🥰🥰
ወንድሜ የሚያወራው በሰዉ ትከሻ ያለ ነው የኑሮን ችግር የምናቅ እንረዳሀለን እባክህ ወንድሜ ኃይምሮህን ጠብቅ እግዚአብሔር ያሻግራል በህይወት ካለህ የማታየው ነገር አይኖርም አስተውል አንዳንዱ ነብይ የወረዱበት ቢወርድብህስ?አስተውል ስለ ሰው ተው አትጨነቅ ለልጆችህ ኑርላቸው ችግርን ማውራት ኃጢያት አይደለም በግል ሄደህ ስጡኝ እርዱኝ ብትል የሚረዳ የለም ይሚያወራ እንጂ ወንድሜ እግዚአብሔር ብቻ ይርዳህ ቅነትህን የዋህነትህን አይቻልሁ የኔ የዋህ ወንድም
ጌታ ይባርክህ! አንተ ትክክል ነህ ምንም ያጠፋኃው ነገር የለም ወንድሞችህን ተቸገርኩ ማለት ትክክል ነው።አቤት ትህትና! ተባረክ😭😭😭😭
Amen amen tebarek
ምን በደልክ? ይሄ እኮ በደል አይደለም በደል ማልት ሰውን መጉዳት ነው. ችግርን መናገር ሃጢያት አይደለም. አንተ ትሁት ነህ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ. አትጨነቅ ጌታ ካንተ ጋር ነው ሁሉ ያልፋል. በጌታ እና በሃይሉ ችሎት የበረታህ ሁን. አይዞህ
ሰው ፍቱን ያያል እግዚአብሔር ግን ኩለልቱን ይመረምራል ።የተበለው ያውቀልአይዞ ወንድሜ ጌታ ይረደክየስርነ የአገልግሎት በር ይከፈቱ
Amen
ወንድሜ አንተ ምንም አላጠፋህም የተባረክ ነህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል የፃድቃን መከራ ብዙ ነው ጌታ ግን ከሁሉ ያድናቸዋል ሰው ምን እንደሚናገር አያውቅም ሀብታም እቤቱ የፈለገውን እየበላ ለምን ተቸገርኩ ትላለህ ሊል ይችላል ምክንያቱም ማካፈል ስለማይወዱ መሳደብ ምርጫቸው ነው ገና ትልቅ ቦታ ያደርስሃል ከነቤተሰብህ ተባረክ ፅና አይዞህ በርታ ፅና
ተባረክ በሌ አንተ የየዋህ የዋህ ነህ ዘመንህ ይባረክ ከማንም በላይ እግዚአብሔር ተቀብሎሃል ።መላው ዓለም ይወድሃል ተባረክsubscribe አድርገኝ
Amen tebarek
መቸገር ያለ ነው ፣አይዞህ ወንድም ከጌታ ጋር ሁሉ መልካም ነው እንካን ለመንክ አልሰረክም ሰው አስተያየት ከመስጠት አያርፍ ፣ዝም ብለህ ቀጥል ቅር ያላቸው ቅራሪ ይጠጡ ተባረክ ።
Amen eshi
የሆነው ምን እንደሆነ ባላውቅም የጌታ ልብ ያለህ ባሪያ ነህ ተባረክ
Amen amen
ሲገርም ዳግማዊ ተስፋዬ ጋቢሶ እሰይ ተባረክ
በሌ የሚገርም ትህትና 🙏🙏🙏 ገና ታገለግላለህ 🌹 አንደበትህ ማንነትህን ፍንትው አድርጓል ❗❗❗ ብርክ በል 🙏
በላቸው እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር መልካም ነው ስለ ስሙ ያደረከውን ነገር ይረሳ ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም እግዚአብሔርን ጠብቀው
እር ወንድማችን እንውድካለን በርታ
ውይይይይይይይይይ ወንድሜ አይዞህ ይህ ሁሉ በአንተ ደረሰ አዞህ ጌታ ይረዳሃል ዋናዉ መመለስ ነዉ ጌታም የምፈልገዉ እንደዝህ አይነት ንስሐ ነው ተባረክ
እንኳን እግዚአብሔር ረድህ አይዞህ
ያልፋል...ከልባችን የምንወድህ የተባረክንብህ ወንድም ነህ። ጌታ ሁሉንም ለበጎ ያደርገዋል።
አይዞህ የሚያግዝ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ።😥
እግዚአብሔር መልካም ነዉ
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ አሁን ጌታ ሰማይን ይከፍታል አይዝህ ወንድም አለም 😭😭😭😭 ጌታ ሞገስ ሆነህ በርታ እንኳን አምላኬ ወደቤትህ መለሰህ ኑሮህ ይባረክ ጌታ ቤትህን ይሰራል እውነተኛ ንስሃ ይሄ ነው ልጆችህ ይባረኩ🙏🙏🙏
ኡኡኡኡፍፍ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞህ ወንድም🙏🙏🙏
ወንድሜ አይዞህ በርታ ፅና መቸገር ማጣት መራብ መታረዝ እነዚህ ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍቅር አይለዩህም ። የግዜው መከራ ያልፍና ለዘላለም በደስታ የምናኖርባት የዘላለም ተስፉ አለን። መቸገርህን ማውራት ምንም ስተት አላየሁበትም በኔ እይታ ያልሆንከውን መሆን ነው ግብዝነት ይህም ያልፍል ።እባካቹህ ቅዱስን ትላንት እያንሳቹህ ወንድሞችን እህቶችን አታሳዝኑ መምከር ካለባቹህ በሰላሙ ግዜ ቅዱሳንን ገንዘባቹህ ለማድረግ በቀና መንፈስ ምክር ገስፁ እንጁ አታስመርሩ ለምትፅፉት ነገር አስተውል ። እ ባ ካ ቹ ህ. ወንድሜ አይዞህ ይህም ያልፉል እግዚአብሔር መልካም ነው በመ ከራም ቀን ደራሽ ነው በእርሱ የሚያምኑትን ያውቃል።አይዞህ በርታ ተፅናና ።ትላንት ዛሬ አይደለም ዛሬም ነገ አይደለም ።
ሰላም ወንድም በላቸው! እኔ አንተን እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር ያውቃል። ወላይትኛ ባላውቅም እኔ መዝሙር እስከሆነ ድረስ እሰማለሁ። ደግሞም መዝሙር እስከሆነ ድረስ በዓለም ላይ ያሉ የተለያየ ቋንቋ ያላቸውን መዝሙሮች እሰማለሁ ቋንቋቸውን ባላውቅም። አንተን ለሁለተኛ ግዜ በአይኔ ስታገለግል ያየሁይ አስኮ በራሴ ግቢ ታሪኩ ቸርች ልታገለግል መጥተህ ነው። ታዲያ ገና ሳይህ በደስታ አበድኩ ለምን ከአዕምሮ በላይ በሆነ ፍቅር ስለምወድህ። እናም እያለፍክበት ባለው የኑሮ ሁኔታ እጅግ በጣም ባዝንም አሁን ስላለህበት የኑሮ ሁኔታ በመናገርህ ላዘኑ እና ለተቆጡ ሰዎች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ነው የምለው። ለምን እየሱስ እንኳን እያገለገለ ተርቦ አንድ የበለስ ዛፍ አገኘ ፍሬዋን ሊበላ ሲል ግን ፍሬ ስላልነበራት ረገማት ደረቀች። አስበው እንግዲህ ወንድሜ እየሱስ እንኳን እያገለገለ ተርቦ የሚበላውን አጥቶ ነበር። ታዲያ ክርስቲያን እንዴት ተቸገርኩ ይላል የሚሉ ሰዎች ክርስቲያኖችም ሰው ስለሆኑ መላእክት ስላልሆኑ ይቸገራሉ። ስለዚህ ወንድሜ አይዞህ አትፍራ በርታ ጽና እግዚአብሔር እንደሀና ወይም እንደ ናይን ከተማዋ ሴት ላንተም ዘንበል ይልልሀል። ያስጀመረህ መሐል ላይ ሊተውህ ሳይሆን እስከፍጻሜ ሊያደርስህ ነው። መዝሙረኛው ዳዊት ጻድቅ ሲጣል ዘሩም እህልን ሲለምን አላየሁም ብሏል። ስለዚህም አሁን የምታልፍበት መጨረሻህ ሳይሆን ወደተሻለ ሕይወት መሸጋገሪያህ ነው። በኢየሱስ ስም ለአንተ ለባለቤትህ እና ለልጆችህ የሚያስፈልጋችሁ በሙሉ ከመንግሥተ ሰማይ ጎተራ ክርስቶስ ያዘጋጅላችሁ። አንተ ለራስህ ችርቻሮ ማግኘት ያልቻከው ሰው ተለውጠህ ለሚሊዮኖች በጅምላ ስትሰጥ በአይኔ ሳላይ አልሞትም። በኢየሱስ ስም በቅርብ ለአነተ እና ለቤተሰብህ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ። አሁንም ደግሜ እነግርሃለሁ እጅግ እጅግ በጣም ነው የምወድህ። ጌታ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይባርክህ ይባርካችሁም። በቅርብ ደግሞ ጌታ አደረገልን ብለህ የምስራች እንደምታሰማን ተስፋ አደርጋለሁ። ሙሉ እምነትም አለኝ። አመሰግናለሁ። አንቶኒዮ ነኝ።
ነብይ ሱራፌል ሀዋሳ መድረክ ላይ በጣም የምወደው ዘማሪ ይህነውሲል ሰምቻለው ቢረዳህ ደስ ይለኛል።ጠይቀው
እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞኝ በርታ
አይዞን በሌ ሁሉም አልፏል ጌታ መልካም ነው ያገለገልከው ጌታ አይጥልህም።
Amen pro tebarek
እግዚአብሔር መልካም ነው አንተ የተወደድክ ታማኝ አገልጋይ የግዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ጉብኝትህ አይቀርም እግዚአብሔር ታማኝ ነው ከነ ቤተሰብህ ይጎብኛቹ ተባረክ።
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል
አይዞህ ወንድሜ የቅንነት አምላክ ይረዳሃል
አይዞ ወንድሜ የታመንከው ያገለገልከው አምላክህ ይረዳሃል
ተባረክ ወንድሜ
አይዞህ ወንድሜ! ሰይጣን በክፉ ሰዎች አንደበት ተጠቅሞ ሊበቀልህ ነው:: ውጊያ አገልጋዮች ላይ ያለ ነው:: ንቀህ መተው ተማር:: ሰይጣን እንዲያሸንፍ አትፍቀድለት:: በፀሎቴ አስብሀለሁ:: አንተና ያንተ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ስም! የተባረከ ይሁን! ባለፀጋ የሆነው አባቴ ካላሰብከው ቦታ የበረከት በር ይክፈትልህ! አሜን!!!!
በላች የጌታ ፀጋ የበዛልክ ድቅ ወድማችን ነክ አይዞክ ሰው ሆኖ የማይፈተን የለም እግዚአብሔር ቀን አለው
Egz abzto yibarkh wendme!!
አንተ ድንቅ ነህ ወንድሜ ማነንም አልበደለክም ጌታ እንካን እረዳህ ❤❤❤❤🙏🙏
😟😟😟መዝሙሩ😢😢😢😢!!!እየሱስ ናፈቀኝ🙆🙆❤❤
💯❤️🙏
ከሳሽህ ዲያቢሎስ ውድ ቃል አይዞህ ዘና ብለህ ኑር ሰው ዝም ማለት አይችልም ቀጥል ፣ዘማሪና ወጌላዊን የሚይሸማቅቁ አዋቂነን ባዬች ከእግዚአብሔር ዋጋቸውን ያገኛሉ ።
Amen yene inat tebareki
አይዞህ ወንድማችን ምድረ ልበ እውር ሁሉ ጨካኝ የልጆችህ አምላክ ልባቸውን ምህረት ያብዛላችው እግዚኦምን አይነት ክፍት ነው ምህረት ምህረት አይዞህ
አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ለመልካም ነው❤❤
አይዞክ የኔ ወንድም ጌታ መልካም ነዉይህም ያልፋል
አይዞህ ፡ ወንድሜ ፡ መከራ ፡ ማብቂያ ፡ ዘመን ፡ ይመጣል ፡ ከክርስቶስ ፡ ፍቅር ፡ ማንም ፡ ልለይህ ፡ የሚችል ፡ ማንም ፡ የለም ፡ በጌታ ፡ በርታ ፡ ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡ ጌታን ፡ ባንተ ፡ ዉሰጥ ፡ አያለሁ ፡ ዘመንህ ፡ ይባረከ ፡
Uuuuuuffff Ameeeeeeeeeeeen 🙏🙇😰😰😰Ayzoo Ayzoo igzhaberi yiqiri yemili Amilaki Naw yiqiri yibeliki yene Wodime Ayzoo Ayzoo Ahuni Berta Wodepiti igzhaberi Kate gari yhun 🙇🙇❤❤❤❤❤❤❤
Eshi amen amen
ተባረክ ወንድሜ ምንም አላጠፍህም ሰው ሆነ የማይቸገር የለም እግዚአብሔር መልካም ነው አዞህ!
ዘፍጥረት 26¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ በዚህች ምድር ተቀመጥ፥ ከአንተ ጋርም እሆናለሁ፥ እባርክሃለሁም፤ እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁና፥ ለአባትህ ለአብርሃም የማልሁለትንም መሐላ አጸናለሁ።⁴ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብት አበዛለሁ፥ እነዚህንም ምድሮች ሁሉ ለዘርህ እሰጣለሁ የምድርም አህዛብ ሁሉ በዘርህ ይባረካሉ፤
Ayzoki wodime geta hulee melikami nawuuu 😭😭😭 Ke fiti yalawuu kibirii yibelixalii 🙇♂️🙇♂️🙇♂️🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amen amen.geta melikam new
አይዞህ ዉድመችን ጌታ በነጋር ሁሉ መልከም ነዉ ነጌ መልካም ይሆነል 😭😭😭😭
የ ሙዚቃው ድምፅ በዝታል
Sorry asikensalew
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር አይጥልም ሁሉም ያልፋል
አሜንንንንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይበረክሽ❤❤❤📖📖📖🙏🙏🙏
Amen amen geta melikam new
ወንድሜ በእዉነት ትልቅነት መለት ረሱን ዝቅ መድረግ ነዉ አንታ በእዉነታ ጌታ ምስክሬ ነዉ እዉነታኛ ያክርስቶስ አገልገይ ነህ
Esu bicha kefi yibel ene min alegn
Tebarek
አዞህ ጌታ ፃድቅን ጨርሶ አይጥልም አይረሳም ማጣት በሁሉም ቤት አለ ነገ ሌላ ቀን እግዚአብሔር አሰገረኝ ከምትለው ነገር ያሳርፍህ ተባረክ ምርጥ ሰው በየዋህነት አስረድተሄናል ትህትናህ አይለይህ
ተባረክ wondem
Egzabiher yibark!Ante bewunet melkam saw nek... egzabiher aytilem... Betam inewedihalen!
ሻሎም ወንድምህ ታባሪክ 😍😍😭😥
1ኛ ሳሙኤል 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁷ እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፥ ባለጠጋም ያደርጋል፤ ያዋርዳል፥ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል።⁸ ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፤ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ።📖🙏🍒💯
በሌ የሰማዩ አምላክ በታላቅ ምህረቱ ይደግፍህ ታምነህ እንደተሰማራህ ክንዱ ትደግፍህ! ከአስር ዓመት በፊት በቅርበት እንተዋወቅ ነበር ያኔ ለጌታም ለቤቱ አገልግሎት ታዛዥ እንደነበርህ አውቃለሁ ። ኃያሉ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ያሻግራል። አይዞህ በታማኝነት ጌታን አገልግል አይጥልምና።
Amen geta melikam new
እግዚአብሔር መልካም ነው! ወንድሜ በሌ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለህ ፀጋ በርታ!
Mande yene wondim tebarek eshi
ወንድሜ ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ አየደለም ወንድሜ ተባረክ ብትዋሽማ ኖሩ ባለጠጋ ትሆን ነበር ሰው ነህ ወንድሜ እንደ ሰው ትደክማለህ ጌታ ታማኝ ነው አይጥልም ጌታን አሁንም በታማኝነት ጌታህን አክብረው ነባር ቸርቾች አገልግል
Eshi geta yeliben yawukawuli tebareki
ነባር ማለት የትነው ?
@@endofanta8180 Nebar malet ...yegizawe zyit nagade yalhonu...enasu be deha birr V8 yemaynedu, soft yemiyasebelu, set yemideferu, egzhabhiren fertw yemyagelgelu....Any other questions?
ጎበዝ !!!!
እንወድሀለን ወንድማችን አይዞህ
Eshi tebareku
ምንም ይቅርታ የማያስጠይቅ ጉዳይ ቢሆንም ስለትህትናህ እግዚአብሔር ይባርክህ።አይዞህ ሰው ባይረዳህም እግዚአብሔር አለልህ።በእውነት ከልቤ ነው የምልህ በፀሎት አብሬህ ለቤተሰቦች እቆማለሁ።
Be strong brother. You are right to tell your problems, but this days people on media prefer to belittle someone.If you don’t say how do others know your problems.May God help you and protect you and your family
አይዞህ ወንድሜ በለ!“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” - ዕብራውያን 6፥10
ብርክ: በልልኘ: ሀያል: ሰዉ:
አይዞ ዎድሜ
አይዞህ
Wendime Tebarek!
ጌታ መልካም ነው!
Awu esu hulum melikam new
Egzabher kategare yehone.
አይዞህ ወንድሜ
“ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።” - መክብብ 3፥1Ayizoki 📖🙏💯
አይዞህ ወንድሜ በላቸው፣ የደረሰዉ ሰዉ ያዉቃል፣ በሶደ ከተማ ስለአንዳንድ አከራዮች እግዚአብሔር መልስ አለዉ፣ ነገር ግን ለመልካም ነዉ፣ ዘና በልልኝ! በተለይ የኔ ቤት አከራይ ራስሽን ታዉቅያለሽ፣ ተባረኪ!!!
Weynie wendmie egziabhier ydreslh thtnah lb ynekal tebarek egziabhier kante gar yhun
We love you 😍 ❤️ 💜 ♥️ 💕 bro from eritrea 🇪🇷 ❤️ 💙 ♥️ 💖
Jesus never lets down.
አይዞህ ዎንድሜ ነገር ሁሉ እግዚያብሔር እጂ ናውእግዚአብሔር አዋቂ ናዉ 📖🍇🍇🍇
አጥፊቶ እንኳን ብሆን ይህንን ወንድም ይቅር አለማለት አይቻልም። እግዝአብሔር ፊቱን ያብራልህ ወንድሜ።
Lengd’s behon men agebachewww , yemtagez eko aymam ena Lela kechaln magezKalonem zimta berasu telk e geza new Wendmie Tebarek
“የሰው ነፍስ ሕመሙን ይታገሣል፤ የተቀጠቀጠን መንፈስ ግን ማን ያጠንክረዋል?” - ምሳሌ 18፥14
አይዞህ ወንድሜ መጀመሪያም ትክክል ነህ ምንም የሚያሸማቅቅ ነገር የለም ችግሩን የሚያውቀው ባለቤቱ ነው አይዞን ሰይጣን አንገት ልያስደፍ ፈልጎ ነው ያገለገልከው እግዚአብሔር ቆጥሮ ይከፍልሃል
Eshi wondime tebarek geta melikam new
እስከ ዛሬ ድረስ ወደ 17 ሺህ ሰው ተመልክቶታል ስለዚህ ሁሉም ሰው ፍቅሩን ለመግለጽ 100 ብር ብቻ ቢያሰገባ በትንሹ አነስተኛ ቤት መግዛት ይችላል ይህን ምለው ስለቅንጦት ሳይሆን ስለመሰረታዊ መጠለያ ነው
አይዞህ ወንድሜ😭😭😭የነገርከን ነገር ልብን ይነካል። እንደ ሰው አስጨናቂ ጊዜ እንዳሳለፍክ ይገባኛል። ችግርህን ለሰው በመናገር እና ሚዲያ ላይ በማውጣቱ ክፉ ድርጊት ፈጽመሃል ብዬ በግሌ አላምንም። ይቅርታ በመጠየቅህ ሌሎችን ያንፃል። ተባረክ። ከዚህ ሁኔታ ውስጥ በጌታችን በኢየሱስ ፀጋ እንድትወጣ ፀሎቴ ነው።
Eshi wondime tebarek
ayizok geta melkam new
Omg men ayenet sew nek geta eyesuse zemeneken yebarek Yewenet ante tebarekekale geta yasebekewen Hulu yemula
ይቅርታ መጠየቅ በራሱ ምንም ክፋት የለውም። ምንም ያጠፋኸው ነገር ባይኖርም!!! ለእኔ ግን ድንቅ ሰው ነህ ስለተቹ ደግሞ እንዳትፈራ ሁሉም ያልፋል፤ እንደዚህ ዓይነት አጋጣሚዎች ጥቅማቸው ታላቅ ነው፤ ጌታ ላይ ብቻ እንድንደገፍ ይረዳናል፤ የማይነቃነቀው ሃብታችን ጌታ ብቻ መሆኑን ያስገንዝበናል።
Yene abat tebarek wodahalew
Ayizo hulum yalfal.
አይዞህ ፅና በርታ ይህም ያልፋል ጌታአለ።
እግዝአቢሔር መልካምኔዉ እዉኳን ጌታ ዴረሰክ ወድሜ
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል
😭😭😭😭😭😭 blesses you 🥰🥰🥰🥰
Wodhalo egshber melkhamenw
አይዞህ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው !!ጌታ የልብህን ያውቃል!! ደግሞም ምንም አላጠፋክም ያገለገልከው ጌታ ደግሞ አይተውክም አይጥልህም!!!ደግሞም እያገለገልክ መቸገር የለብክም!!!!🙏🙏🙏
it is very amezing messege singer belachew hata bat god helep me you 💯💯❤❤
Thanks blessed
Libih dink new zemenih yetebareke eyechemerk hid ye krstos lib malet yihe new pente Hulu endante bihon selamachinin enagegn neber mebalat yikomln neber
Tebarek geta melikam new
አይዞህ ሁሉም ያልፋል ተቸገርኩ ማለትኮ ጥፋት አደለም!!!ግን እኔ የምመክርህ መድረክ ምረጥ ሀሰተኛ ነብያት ስለተባሉ ሳይሆን ፀልይ በጌታ ፊት ውደቅ እርሱ መንፈሱ ይምራህ ደና ብር ስለሚሰጡ አትሂዱ መድረክ ምረጡ አሁንኮ ከተፋ ሆነ ዝማሬ ይሄ አሸማቆናል !!!!ኪስህ ቢደርቅ መንፈስህ ካልደረቀ ችግር የለም ጌታ ልኮ ይመግብሀል እና ዘማሪዎች ችግር የሚችል እምነት ጠይቁ ብቻ አሁንም ጌታ ይርዳህ!!
በእዉነት አስለቃስከኝ ያሰመይ አምለክ ከእናንታ ገር ነዉ
We love you brother 🙏🙏
ayizok wudi wondimachin gena alemin tizorale
አይዞህ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ጭምትና ዘመኑን ሁሉ ተቸግሮ ያገለገለውን አገልጋይ ማን ትዝ ብሎት ይረዳና አዳዲሱቹን አጭበርባሪዎች፣ እረጅም ምላስ ፣ያላቸው የሚኖሩበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ።ያሳዝናል ነገር ግን ያገለገልገው ጌታ እንደ ሰው አይደለም አይጥልህም አይተውህም አይዞህ ወንድማችን 🙏
whatsapp number : +251 911130495
አይዞክ ዎድሜ
አይዞህ ወንድሜ በሌ የኔ ወዳጅ በቅርበት ያለፍክበትን አውቃለው ቢሆንም ነገር ለበጎ የለወጠ ጌታ ይባረክ ። በርታልኝ ላዘኑት ላልተረዱት አስረድቶ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነት ነው አንተ ታላቅ ሰው ነህ እንወድሀለን እናከብርለን❤
Zalaye yeliji awaki geta yibarkh
Tebark
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቂዱሳን በሙሉ ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞክ የአባቴ ቡሩክ ሁሉም ያልፋል ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ ለዘላለም በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ኑር ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ ተባረክ 🥰🥰🥰
ወንድሜ የሚያወራው በሰዉ ትከሻ ያለ ነው የኑሮን ችግር የምናቅ እንረዳሀለን እባክህ ወንድሜ ኃይምሮህን ጠብቅ እግዚአብሔር ያሻግራል በህይወት ካለህ የማታየው ነገር አይኖርም አስተውል አንዳንዱ ነብይ የወረዱበት ቢወርድብህስ?አስተውል ስለ ሰው ተው አትጨነቅ ለልጆችህ ኑርላቸው ችግርን ማውራት ኃጢያት አይደለም በግል ሄደህ ስጡኝ እርዱኝ ብትል የሚረዳ የለም ይሚያወራ እንጂ ወንድሜ እግዚአብሔር ብቻ ይርዳህ ቅነትህን የዋህነትህን አይቻልሁ የኔ የዋህ ወንድም
ጌታ ይባርክህ! አንተ ትክክል ነህ ምንም ያጠፋኃው ነገር የለም ወንድሞችህን ተቸገርኩ ማለት ትክክል ነው።
አቤት ትህትና! ተባረክ😭😭😭😭
Amen amen tebarek
ምን በደልክ? ይሄ እኮ በደል አይደለም በደል ማልት ሰውን መጉዳት ነው. ችግርን መናገር ሃጢያት አይደለም. አንተ ትሁት ነህ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ. አትጨነቅ ጌታ ካንተ ጋር ነው ሁሉ ያልፋል. በጌታ እና በሃይሉ ችሎት የበረታህ ሁን. አይዞህ
ሰው ፍቱን ያያል እግዚአብሔር ግን ኩለልቱን ይመረምራል ።የተበለው ያውቀል
አይዞ ወንድሜ ጌታ ይረደክ
የስርነ የአገልግሎት በር ይከፈቱ
Amen
ወንድሜ አንተ ምንም አላጠፋህም የተባረክ ነህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል የፃድቃን መከራ ብዙ ነው ጌታ ግን ከሁሉ ያድናቸዋል ሰው ምን እንደሚናገር አያውቅም ሀብታም እቤቱ የፈለገውን እየበላ ለምን ተቸገርኩ ትላለህ ሊል ይችላል ምክንያቱም ማካፈል ስለማይወዱ መሳደብ ምርጫቸው ነው ገና ትልቅ ቦታ ያደርስሃል ከነቤተሰብህ ተባረክ
ፅና አይዞህ በርታ ፅና
ተባረክ በሌ አንተ የየዋህ የዋህ ነህ ዘመንህ ይባረክ
ከማንም በላይ እግዚአብሔር ተቀብሎሃል ።
መላው ዓለም ይወድሃል ተባረክ
subscribe አድርገኝ
Amen tebarek
መቸገር ያለ ነው ፣አይዞህ ወንድም ከጌታ ጋር ሁሉ መልካም ነው እንካን ለመንክ አልሰረክም ሰው አስተያየት ከመስጠት አያርፍ ፣ዝም ብለህ ቀጥል ቅር ያላቸው ቅራሪ ይጠጡ ተባረክ ።
Amen eshi
የሆነው ምን እንደሆነ ባላውቅም የጌታ ልብ ያለህ ባሪያ ነህ ተባረክ
Amen amen
ሲገርም ዳግማዊ ተስፋዬ ጋቢሶ እሰይ ተባረክ
በሌ የሚገርም ትህትና 🙏🙏🙏 ገና ታገለግላለህ 🌹 አንደበትህ ማንነትህን ፍንትው አድርጓል ❗❗❗ ብርክ በል 🙏
Amen amen
በላቸው እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር መልካም ነው ስለ ስሙ ያደረከውን ነገር ይረሳ ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም እግዚአብሔርን ጠብቀው
እር ወንድማችን እንውድካለን በርታ
ውይይይይይይይይይ ወንድሜ አይዞህ ይህ ሁሉ በአንተ ደረሰ አዞህ ጌታ ይረዳሃል ዋናዉ መመለስ ነዉ ጌታም የምፈልገዉ እንደዝህ አይነት ንስሐ ነው ተባረክ
እንኳን እግዚአብሔር ረድህ አይዞህ
ያልፋል...ከልባችን የምንወድህ የተባረክንብህ ወንድም ነህ። ጌታ ሁሉንም ለበጎ ያደርገዋል።
አይዞህ የሚያግዝ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ።😥
እግዚአብሔር መልካም ነዉ
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ አሁን ጌታ ሰማይን ይከፍታል አይዝህ ወንድም አለም 😭😭😭😭 ጌታ ሞገስ ሆነህ በርታ እንኳን አምላኬ ወደቤትህ መለሰህ ኑሮህ ይባረክ ጌታ ቤትህን ይሰራል እውነተኛ ንስሃ ይሄ ነው ልጆችህ ይባረኩ🙏🙏🙏
Amen amen
ኡኡኡኡፍፍ እግዚአብሔር መልካም ነው
አይዞህ ወንድም🙏🙏🙏
Amen amen
ወንድሜ አይዞህ በርታ ፅና መቸገር ማጣት መራብ መታረዝ እነዚህ ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍቅር አይለዩህም ። የግዜው መከራ ያልፍና ለዘላለም በደስታ የምናኖርባት የዘላለም ተስፉ አለን። መቸገርህን ማውራት ምንም ስተት አላየሁበትም በኔ እይታ ያልሆንከውን መሆን ነው ግብዝነት ይህም ያልፍል ።እባካቹህ ቅዱስን ትላንት እያንሳቹህ ወንድሞችን እህቶችን አታሳዝኑ መምከር ካለባቹህ በሰላሙ ግዜ ቅዱሳንን ገንዘባቹህ ለማድረግ በቀና መንፈስ ምክር ገስፁ እንጁ አታስመርሩ ለምትፅፉት ነገር አስተውል ። እ ባ ካ ቹ ህ. ወንድሜ አይዞህ ይህም ያልፉል እግዚአብሔር መልካም ነው በመ ከራም ቀን ደራሽ ነው በእርሱ የሚያምኑትን ያውቃል።አይዞህ በርታ ተፅናና ።ትላንት ዛሬ አይደለም ዛሬም ነገ አይደለም ።
ሰላም ወንድም በላቸው! እኔ አንተን እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር ያውቃል። ወላይትኛ ባላውቅም እኔ መዝሙር እስከሆነ ድረስ እሰማለሁ። ደግሞም መዝሙር እስከሆነ ድረስ በዓለም ላይ ያሉ የተለያየ ቋንቋ ያላቸውን መዝሙሮች እሰማለሁ ቋንቋቸውን ባላውቅም። አንተን ለሁለተኛ ግዜ በአይኔ ስታገለግል ያየሁይ አስኮ በራሴ ግቢ ታሪኩ ቸርች ልታገለግል መጥተህ ነው። ታዲያ ገና ሳይህ በደስታ አበድኩ ለምን ከአዕምሮ በላይ በሆነ ፍቅር ስለምወድህ። እናም እያለፍክበት ባለው የኑሮ ሁኔታ እጅግ በጣም ባዝንም አሁን ስላለህበት የኑሮ ሁኔታ በመናገርህ ላዘኑ እና ለተቆጡ ሰዎች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ነው የምለው። ለምን እየሱስ እንኳን እያገለገለ ተርቦ አንድ የበለስ ዛፍ አገኘ ፍሬዋን ሊበላ ሲል ግን ፍሬ ስላልነበራት ረገማት ደረቀች። አስበው እንግዲህ ወንድሜ እየሱስ እንኳን እያገለገለ ተርቦ የሚበላውን አጥቶ ነበር። ታዲያ ክርስቲያን እንዴት ተቸገርኩ ይላል የሚሉ ሰዎች ክርስቲያኖችም ሰው ስለሆኑ መላእክት ስላልሆኑ ይቸገራሉ። ስለዚህ ወንድሜ አይዞህ አትፍራ በርታ ጽና እግዚአብሔር እንደሀና ወይም እንደ ናይን ከተማዋ ሴት ላንተም ዘንበል ይልልሀል። ያስጀመረህ መሐል ላይ ሊተውህ ሳይሆን እስከፍጻሜ ሊያደርስህ ነው። መዝሙረኛው ዳዊት ጻድቅ ሲጣል ዘሩም እህልን ሲለምን አላየሁም ብሏል። ስለዚህም አሁን የምታልፍበት መጨረሻህ ሳይሆን ወደተሻለ ሕይወት መሸጋገሪያህ ነው። በኢየሱስ ስም ለአንተ ለባለቤትህ እና ለልጆችህ የሚያስፈልጋችሁ በሙሉ ከመንግሥተ ሰማይ ጎተራ ክርስቶስ ያዘጋጅላችሁ። አንተ ለራስህ ችርቻሮ ማግኘት ያልቻከው ሰው ተለውጠህ ለሚሊዮኖች በጅምላ ስትሰጥ በአይኔ ሳላይ አልሞትም። በኢየሱስ ስም በቅርብ ለአነተ እና ለቤተሰብህ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ። አሁንም ደግሜ እነግርሃለሁ እጅግ እጅግ በጣም ነው የምወድህ። ጌታ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይባርክህ ይባርካችሁም። በቅርብ ደግሞ ጌታ አደረገልን ብለህ የምስራች እንደምታሰማን ተስፋ አደርጋለሁ። ሙሉ እምነትም አለኝ። አመሰግናለሁ። አንቶኒዮ ነኝ።
ነብይ ሱራፌል ሀዋሳ መድረክ ላይ በጣም የምወደው ዘማሪ ይህነውሲል ሰምቻለው ቢረዳህ ደስ ይለኛል።ጠይቀው
እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞኝ በርታ
አይዞን በሌ ሁሉም አልፏል ጌታ መልካም ነው ያገለገልከው ጌታ አይጥልህም።
Amen pro tebarek
እግዚአብሔር መልካም ነው አንተ የተወደድክ ታማኝ አገልጋይ የግዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ጉብኝትህ አይቀርም እግዚአብሔር ታማኝ ነው ከነ ቤተሰብህ ይጎብኛቹ ተባረክ።
Amen amen
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል
አይዞህ ወንድሜ የቅንነት አምላክ ይረዳሃል
አይዞ ወንድሜ የታመንከው ያገለገልከው አምላክህ ይረዳሃል
ተባረክ ወንድሜ
አይዞህ ወንድሜ! ሰይጣን በክፉ ሰዎች አንደበት ተጠቅሞ ሊበቀልህ ነው:: ውጊያ አገልጋዮች ላይ ያለ ነው:: ንቀህ መተው ተማር:: ሰይጣን እንዲያሸንፍ አትፍቀድለት:: በፀሎቴ አስብሀለሁ:: አንተና ያንተ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ስም! የተባረከ ይሁን!
ባለፀጋ የሆነው አባቴ ካላሰብከው ቦታ የበረከት በር ይክፈትልህ! አሜን!!!!
Amen amen tebarek
በላች የጌታ ፀጋ የበዛልክ ድቅ ወድማችን ነክ አይዞክ ሰው ሆኖ የማይፈተን የለም እግዚአብሔር ቀን አለው
Egz abzto yibarkh wendme!!
አንተ ድንቅ ነህ ወንድሜ ማነንም አልበደለክም ጌታ እንካን እረዳህ ❤❤❤❤🙏🙏
😟😟😟መዝሙሩ😢😢😢😢!!!እየሱስ ናፈቀኝ🙆🙆❤❤
💯❤️🙏
ከሳሽህ ዲያቢሎስ ውድ ቃል አይዞህ ዘና ብለህ ኑር ሰው ዝም ማለት አይችልም ቀጥል ፣ዘማሪና ወጌላዊን የሚይሸማቅቁ አዋቂነን ባዬች ከእግዚአብሔር ዋጋቸውን ያገኛሉ ።
Amen yene inat tebareki
አይዞህ ወንድማችን ምድረ ልበ እውር ሁሉ ጨካኝ የልጆችህ አምላክ ልባቸውን ምህረት ያብዛላችው እግዚኦምን አይነት ክፍት ነው ምህረት ምህረት አይዞህ
አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ለመልካም ነው❤❤
አይዞክ የኔ ወንድም ጌታ መልካም ነዉ
ይህም ያልፋል
Amen amen
አይዞህ ፡ ወንድሜ ፡ መከራ ፡ ማብቂያ ፡ ዘመን ፡ ይመጣል ፡ ከክርስቶስ ፡ ፍቅር ፡ ማንም ፡ ልለይህ ፡ የሚችል ፡ ማንም ፡ የለም ፡ በጌታ ፡ በርታ ፡ ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡ ጌታን ፡ ባንተ ፡ ዉሰጥ ፡ አያለሁ ፡ ዘመንህ ፡ ይባረከ ፡
Uuuuuuffff Ameeeeeeeeeeeen 🙏🙇😰😰😰Ayzoo Ayzoo igzhaberi yiqiri yemili Amilaki Naw yiqiri yibeliki yene Wodime Ayzoo Ayzoo Ahuni Berta Wodepiti igzhaberi Kate gari yhun 🙇🙇❤❤❤❤❤❤❤
Eshi amen amen
ተባረክ ወንድሜ ምንም አላጠፍህም ሰው ሆነ የማይቸገር የለም እግዚአብሔር መልካም ነው አዞህ!
ዘፍጥረት 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በዚህች ምድር ተቀመጥ፥ ከአንተ ጋርም እሆናለሁ፥ እባርክሃለሁም፤ እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁና፥ ለአባትህ ለአብርሃም የማልሁለትንም መሐላ አጸናለሁ።
⁴ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብት አበዛለሁ፥ እነዚህንም ምድሮች ሁሉ ለዘርህ እሰጣለሁ የምድርም አህዛብ ሁሉ በዘርህ ይባረካሉ፤
Ayzoki wodime geta hulee melikami nawuuu 😭😭😭
Ke fiti yalawuu kibirii yibelixalii 🙇♂️🙇♂️🙇♂️🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amen amen.geta melikam new
አይዞህ ዉድመችን ጌታ በነጋር ሁሉ መልከም ነዉ ነጌ መልካም ይሆነል 😭😭😭😭
የ ሙዚቃው ድምፅ በዝታል
Sorry asikensalew
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር አይጥልም ሁሉም ያልፋል
አሜንንንንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይበረክሽ❤❤❤📖📖📖🙏🙏🙏
Amen amen geta melikam new
ወንድሜ በእዉነት ትልቅነት መለት ረሱን ዝቅ መድረግ ነዉ አንታ በእዉነታ ጌታ ምስክሬ ነዉ እዉነታኛ ያክርስቶስ አገልገይ ነህ
Esu bicha kefi yibel ene min alegn
Tebarek
አዞህ ጌታ ፃድቅን ጨርሶ አይጥልም አይረሳም ማጣት በሁሉም ቤት አለ ነገ ሌላ ቀን እግዚአብሔር አሰገረኝ ከምትለው ነገር ያሳርፍህ ተባረክ ምርጥ ሰው በየዋህነት አስረድተሄናል ትህትናህ አይለይህ
ተባረክ wondem
Egzabiher yibark!
Ante bewunet melkam saw nek... egzabiher aytilem... Betam inewedihalen!
ሻሎም ወንድምህ ታባሪክ 😍😍😭😥
Amen
1ኛ ሳሙኤል 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፥ ባለጠጋም ያደርጋል፤ ያዋርዳል፥ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል።
⁸ ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፤ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ።📖🙏🍒💯
በሌ የሰማዩ አምላክ በታላቅ ምህረቱ ይደግፍህ ታምነህ እንደተሰማራህ ክንዱ ትደግፍህ! ከአስር ዓመት በፊት በቅርበት እንተዋወቅ ነበር ያኔ ለጌታም ለቤቱ አገልግሎት ታዛዥ እንደነበርህ አውቃለሁ ። ኃያሉ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ያሻግራል። አይዞህ በታማኝነት ጌታን አገልግል አይጥልምና።
Amen geta melikam new
እግዚአብሔር መልካም ነው! ወንድሜ በሌ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለህ ፀጋ በርታ!
Mande yene wondim tebarek eshi
ወንድሜ ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ አየደለም ወንድሜ ተባረክ ብትዋሽማ ኖሩ ባለጠጋ ትሆን ነበር ሰው ነህ ወንድሜ እንደ ሰው ትደክማለህ ጌታ ታማኝ ነው አይጥልም ጌታን አሁንም በታማኝነት ጌታህን አክብረው ነባር ቸርቾች አገልግል
Eshi geta yeliben yawukawuli tebareki
ነባር ማለት የትነው ?
@@endofanta8180
Nebar malet ...yegizawe zyit nagade yalhonu...enasu be deha birr V8 yemaynedu, soft yemiyasebelu, set yemideferu, egzhabhiren fertw yemyagelgelu....
Any other questions?
ጎበዝ !!!!
እንወድሀለን ወንድማችን አይዞህ
Eshi tebareku
ምንም ይቅርታ የማያስጠይቅ ጉዳይ ቢሆንም ስለትህትናህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
አይዞህ ሰው ባይረዳህም እግዚአብሔር አለልህ።በእውነት ከልቤ ነው የምልህ በፀሎት አብሬህ ለቤተሰቦች እቆማለሁ።
Be strong brother. You are right to tell your problems, but this days people on media prefer to belittle someone.
If you don’t say how do others know your problems.
May God help you and protect you and your family
አይዞህ ወንድሜ በለ!
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”
- ዕብራውያን 6፥10
Amen amen geta melikam new
ብርክ: በልልኘ: ሀያል: ሰዉ:
Amen amen
አይዞ ዎድሜ
አይዞህ
Wendime Tebarek!
ጌታ መልካም ነው!
Awu esu hulum melikam new
Egzabher kategare yehone.
አይዞህ ወንድሜ
“ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።”
- መክብብ 3፥1
Ayizoki 📖🙏💯
አይዞህ ወንድሜ በላቸው፣ የደረሰዉ ሰዉ ያዉቃል፣ በሶደ ከተማ ስለአንዳንድ አከራዮች እግዚአብሔር መልስ አለዉ፣ ነገር ግን ለመልካም ነዉ፣ ዘና በልልኝ! በተለይ የኔ ቤት አከራይ ራስሽን ታዉቅያለሽ፣ ተባረኪ!!!
Weynie wendmie egziabhier ydreslh thtnah lb ynekal tebarek egziabhier kante gar yhun
We love you 😍 ❤️ 💜 ♥️ 💕 bro from eritrea 🇪🇷 ❤️ 💙 ♥️ 💖
Jesus never lets down.
Amen
አይዞህ ዎንድሜ ነገር ሁሉ እግዚያብሔር እጂ ናው
እግዚአብሔር አዋቂ ናዉ 📖🍇🍇🍇
አጥፊቶ እንኳን ብሆን ይህንን ወንድም ይቅር አለማለት አይቻልም። እግዝአብሔር ፊቱን ያብራልህ ወንድሜ።
Lengd’s behon men agebachewww , yemtagez eko aymam ena Lela kechaln magez
Kalonem zimta berasu telk e geza new
Wendmie Tebarek
“የሰው ነፍስ ሕመሙን ይታገሣል፤ የተቀጠቀጠን መንፈስ ግን ማን ያጠንክረዋል?”
- ምሳሌ 18፥14
አይዞህ ወንድሜ መጀመሪያም ትክክል ነህ ምንም የሚያሸማቅቅ ነገር የለም ችግሩን የሚያውቀው ባለቤቱ ነው አይዞን ሰይጣን አንገት ልያስደፍ ፈልጎ ነው ያገለገልከው እግዚአብሔር ቆጥሮ ይከፍልሃል
Eshi wondime tebarek geta melikam new
እስከ ዛሬ ድረስ ወደ 17 ሺህ ሰው ተመልክቶታል ስለዚህ ሁሉም ሰው ፍቅሩን ለመግለጽ 100 ብር ብቻ ቢያሰገባ በትንሹ አነስተኛ ቤት መግዛት ይችላል ይህን ምለው ስለቅንጦት ሳይሆን ስለመሰረታዊ መጠለያ ነው
አይዞህ ወንድሜ😭😭😭
የነገርከን ነገር ልብን ይነካል። እንደ ሰው አስጨናቂ ጊዜ እንዳሳለፍክ ይገባኛል። ችግርህን ለሰው በመናገር እና ሚዲያ ላይ በማውጣቱ ክፉ ድርጊት ፈጽመሃል ብዬ በግሌ አላምንም።
ይቅርታ በመጠየቅህ ሌሎችን ያንፃል። ተባረክ። ከዚህ ሁኔታ ውስጥ በጌታችን በኢየሱስ ፀጋ እንድትወጣ ፀሎቴ ነው።
Eshi wondime tebarek
ayizok geta melkam new
Omg men ayenet sew nek geta eyesuse zemeneken yebarek Yewenet ante tebarekekale geta yasebekewen Hulu yemula
ይቅርታ መጠየቅ በራሱ ምንም ክፋት የለውም። ምንም ያጠፋኸው ነገር ባይኖርም!!! ለእኔ ግን ድንቅ ሰው ነህ ስለተቹ ደግሞ እንዳትፈራ ሁሉም ያልፋል፤ እንደዚህ ዓይነት አጋጣሚዎች ጥቅማቸው ታላቅ ነው፤ ጌታ ላይ ብቻ እንድንደገፍ ይረዳናል፤ የማይነቃነቀው ሃብታችን ጌታ ብቻ መሆኑን ያስገንዝበናል።
Yene abat tebarek wodahalew
Ayizo hulum yalfal.
አይዞህ ፅና በርታ ይህም ያልፋል ጌታአለ።
Amen eshi
እግዝአቢሔር መልካምኔዉ እዉኳን ጌታ ዴረሰክ ወድሜ
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል
😭😭😭😭😭😭 blesses you 🥰🥰🥰🥰
Wodhalo egshber melkhamenw
አይዞህ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው !!ጌታ የልብህን ያውቃል!! ደግሞም ምንም አላጠፋክም ያገለገልከው ጌታ ደግሞ አይተውክም አይጥልህም!!!ደግሞም እያገለገልክ መቸገር የለብክም!!!!🙏🙏🙏
it is very amezing messege singer belachew hata bat god helep me you 💯💯❤❤
Thanks blessed
Libih dink new zemenih yetebareke eyechemerk hid ye krstos lib malet yihe new pente Hulu endante bihon selamachinin enagegn neber mebalat yikomln neber
Tebarek geta melikam new
አይዞህ ሁሉም ያልፋል ተቸገርኩ ማለትኮ ጥፋት አደለም!!!
ግን እኔ የምመክርህ መድረክ ምረጥ ሀሰተኛ ነብያት ስለተባሉ ሳይሆን ፀልይ በጌታ ፊት ውደቅ እርሱ መንፈሱ ይምራህ ደና ብር ስለሚሰጡ አትሂዱ መድረክ ምረጡ አሁንኮ ከተፋ ሆነ ዝማሬ ይሄ አሸማቆናል !!!!
ኪስህ ቢደርቅ መንፈስህ ካልደረቀ ችግር የለም ጌታ ልኮ ይመግብሀል እና ዘማሪዎች ችግር የሚችል እምነት ጠይቁ ብቻ አሁንም ጌታ ይርዳህ!!