በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ዝርፊያ በማን እና እንዴት | ቀሲስ ሳሙኤል ግዛው | ቀሲስ በላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 кві 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

КОМЕНТАРІ • 6

  • @sabaokbamikael5556
    @sabaokbamikael5556 2 місяці тому

    እኔሞጣጥሩዉነዉ፡ሚካኤልአይበላዉገብርኤልአይበላዉ፡ወ

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td Місяць тому

    Ye mejimriyawe ye teklayu were endh awaji sayawejiben bezu be betekirsetyan weste zerfa endale ena bezu genzb endale nbere be gegehad yetnagerew. Yemyasaznew ehen information yemsetutem enzh koshashoch nachew. Mengist be haymanote talka aygebam nbere yasdferun enzh nachew. Be zalaye menafkan yensun bekel yetewtuben benzh be yehudawoche meknyate new anyways hulachehume tariki tehonalachehu. Tensh ken new yemkerachehu tebku . Egzabher beseatu bezu endnaye geltolenale . Kibru yesfa.

  • @tafgirma
    @tafgirma 2 місяці тому

    በመጀመሪያ እስከሚገባኝ ድረስ ቤተክርስቲያን የተመሰረተችው በሁለት አበይት ጉዳዮች ላይ ነው፡ ይኸውም የመጀመሪያው የአዲስ ኪዳንን የመዳናችንን የተስፋ ቃል ለመላው አለም እንድታበስር ሲሆን ሌላው በምድር የወደቁትን የእግዚአብሔር ልጆች በሥጋም ሆነ በነፍስ እንድትመግብ የእምነታችን መስራች ከሆነው ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ዼጥሮስ ከአንዴም ሶስቴ ተደጋግሞ የተሰጠ ጥብቅ ትእዛዝ ነው፡ የዮሐንስ ወንጌል ም ፳፩ ከቁ ፲፭ - ፲፯ ከጌታም ዕርገት በኋላ በሃዋርያቶቹ ሲሰራ የነበረው ይህን ትእዛዝ መሠረት ያደረገ ነበር፡ ስለዚህ በሁኑም ሆነ በቀድሞው የቤተክርስቲያን አስተዳደር ይህ ተግባር ሲፈጸም አልታየም፡ እንደአንድ የቤተክርስቲያኗ ምእመን ለምን የሚል ጥያቄ አለኝ፡ ይኸውም ከየት በመጣ አስተምሮት ነው ቤተክርስቲያንን የንብረትና የመሬት ይዞታ የ(real estate developer) መስክ ውስጥ እንትሰማራ የደነገገው? በሚሊዎኖች የሚቆጠሩ የእግዚአብሔር ልጆች በሜዳ ላይ ወድቀው በረሃብና በመታረዝ ሲማቅቁ ስመለከት ቤተክርስቲያኗ የባለቤቱን ትዕዛዝ እየፈጸመች ነው ለማለት እቸገራለሁ፡ጌታ መለኮታዊ ሕይወቱን የሰጠው ለኛ ሲል እንጂ ለሕንፃ ግንባታ አይደለም፡ አልፎ ተርፎ ባለሁበት አሜሪካ ቤተክርስቲያኗ ገዳም መገንባቷን ስሰማ እጅግ በጣም አዝኛለሁ፡ እስከሚገባኝ ድረስ ገዳም የዚህን ኀጢዓት የተንሰራፋባትን ዓለም ሸሽቶ ከፈጣሪው ጋር የሚገናኝበት ሥፍራ በመፈለግ ነው፡ ገዳምን በአሜራካ መመስረት የቀበሮ ባሕታዊ በበጐች መሃል ይሰግዳል የሚባለውን ብሂል ነው የሚያስታውሰኝ፡ ስለዚህ ነገር የተበላሸው አሁን ባሉት ቆብ የጫኑ ዘራፊዎች ሳይሆን ቤተክርስቲያኗ ከተሰጣት ቀዳሚ መለኮታዊ ትዕዛዝ( mandate) ከወጣች ጀምሮ ነው፡ ቸሩ አምላካችን ከራሴ ጀምሮ ይቅር ይበለን።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 місяці тому

    ዋናዎቹ ዘራፊዎች እግዚአብሄር አጋለጣቸው አሁንም አይጠፍም ምርመራ

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 2 місяці тому +2

    ትልቁ ችግራችን የገንዘብ ዘረፋ ነው። ይህ ቢቆም የኦሮሚያ፣ የትግራይ ወዘተ የሚባል ሲኖዶስ ሁሉ ይቀራል። ለዝርፊያ ነው የሚጋደሉት። በየአድባራቱም ያለው ዝርፊያው ጉድ የሚያስብል ነው። በፍጥነት መፍትሔ ያስፈልገዋል።

  • @alemuserawit
    @alemuserawit 2 місяці тому

    ??????