መከላከያ ከአማራ ክልል ሊወጣ? | በአማራው ጦርነት ከ4ኪሎ የሚጠበቀው ውሳኔ | መንግስት የፋኖን ቅድመ ሁኔታ ሊቀበል? | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ •

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 2 дні тому +8

    በ2 ሳምንት እጨርሸዋለሁ ያለ ምን ሽምግልና ኣስፈለገው መሽረፈት 4 ኪሎ እየደረሱ ስለ ሆነ ነው ?

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 3 дні тому +5

    ብልፅግናን ማመን ቀብሮ ነዉ ድል ለፋኖ

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 3 дні тому +7

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ....4 ኪሎ 4 ኪሎ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 3 дні тому +7

    ብልፅግና ሀገራችን አፈራረሳት 17 ዓመት ለሦሟሊያ የከፈለው መስዋዕትነት በዜሮ ተባዝቶ ተባረርነ በጣም ያማል ትልቅ የዲፕሎማሲ ኪሳራ ገጠመን

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 3 дні тому +2

    አምኮ ❤️❤️❤️

  • @EthiopiaPress
    @EthiopiaPress 2 дні тому +3

    ትሽ ብልፅግና ከፍሎ ነው የሚያስጮሀችሁ

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 3 дні тому +4

    አማራ ክልል አማራ አገር በል ሸለፈታም

  • @EshetuDemissie-sd5qq
    @EshetuDemissie-sd5qq 3 дні тому +3

    What he is talking about, we all know these...please give him other job...like cleaning, guarding...damn

  • @oddaa647
    @oddaa647 3 дні тому +2

    ለመሆኑ እንዲበተን የተወሰነበት ልዮ ሀይል እኮ የአማራ ልዩ ሀይል ብቻ ነው።የኦሮሞ ልዮ ሀይል የሱማሌ ልዮ ሀይል ትናንት ሶሜሌ ላንድ ገብቶ ያረገውን ሰምታችኋል የሲዳማ ልዮ ሀይል ወላይታ ዞን ገብቶ የሰራውን ሰምታችኋል።ልዮ ሀዬል መፍረስን እደግፍለሁ ግን የአማራው ብቻ ለምን?

  • @tekila1high836
    @tekila1high836 2 дні тому +5

    Gembo ras. Zm bel atchlim.

  • @mogesbezabih1757
    @mogesbezabih1757 3 дні тому +2

    በዚህን ወቅት አስታራቂ መሳይ ህልማቸውን የሚናገሩ የኢትዮጵያ መፃኢ ጊዜ ያልገባቸው ሸሾርት ሚሞሪያም ናቸው።

  • @Konelene
    @Konelene 3 дні тому +3

    ከተማውንም ገና ይለቃል ብልፅግና😂😂😂

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 2 дні тому

    ብልፅግና ሃገራችንን በውጭም በውሰጥም ከድፕሎማሲ ውጭ አደረገን የምሃይሞች ሰብሰብ

  • @EthiopiaFirst_1888
    @EthiopiaFirst_1888 3 дні тому +2

    መከላከያው ይውጣ እንጂ በ 1 ሳምንት ሁሉም ሚሊሻ ፋኖ ሆኖ ታገኘዋለህ

  • @zeleketeklue2483
    @zeleketeklue2483 3 дні тому +2

    አይ አሚጎ እንዳው ዐቢይ አህመድ የተባለን ግለሰብ ምን ያህል ብታምነው ነው እንደዚህ በኮንፊደንስ መልካም እርምጃ ነው ብለህ በቁርጠኝነት የተናገርከው
    ይሄንን የሚያደርግበትስ አንተ በገመትከው መንገድ ለመሆኑ በምን አረጋገጥክ
    ይልቅ አትጃጃሉ ዐቢይ አህመድ ሥልጣኑን ላለማጣት ኒኩለር የለውም እንጂ ቢኖረው የአማራን ህዝብ በአንድ ጀምበር አጥፍቶ ያድራል
    ይሄ ግለሰብ ለህፃናት እንኳን የመይራራ አረመኔ ፍጡር ነው

  • @borkbbu7747
    @borkbbu7747 3 дні тому +1

    ፍትህን በሆድ ለመሼወድ ነው ሺሚው።

  • @Konelene
    @Konelene 3 дні тому +2

    ዞምቢዎች የሚሾሙልን ዞምቢ ከንግዲህ አይመራንም👽

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 дні тому

    የአማራ ህዝብ አሁንም እያለቀነው ማነም አላዳነው በራሱ እደህዝብ ካልተነሳ ኢትዮጵያም አተኖር ማንም የሚተረፍ የለም ሱማሌያ ነው የምትሆነው ለማንም አትሆንም

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 2 дні тому +1

    The big failed of abiy ahimemed is agreement with tplf.

  • @BerhaneHabte-v7j
    @BerhaneHabte-v7j 3 дні тому

    Good luck Yugoslavia

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 3 дні тому +2

    በመጀመርያ ዓብይ ስልጣን መልቀቅ አለበት። ከዛ ድርድር ይቀጥላል በተረፈ ዓብይን ከያዝነው ምህረት አናደርግለትም። እናንተም የዓብይ ተላላኪ መሆን አቁሙ።

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 2 дні тому

    አብይ አህመድን ማን አምኖ ይደራደራል የትግራይ እራሱ ትምህርት ነው

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 дні тому

    ሽምግልና ከመሽረፈት ጋር እደሰዎ ተቆጥሮ የሚደራደር የለም በግድ ተጎትቶ የወርዳል

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 2 дні тому

    ምን አይነት መከራ ገባን ምነው ፈጣሬ እሰሳህን አድ መኪናሰው ታፍኖኖ ዝምጭጭ ለሌላ ሐገርዜጎች ያዘንመግለጫ እንልካለን ለምን

  • @piealpha795
    @piealpha795 2 дні тому

    The fallout of the PP government and the disintegration of Ethiopia is inevitable

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 дні тому

    ምንድነው የምታወራው መንግስት ለድርድር አልጠየቀም ወይ ፋኖ በየጊዜው እየዘጣ አራት ኪሎን የምንፈልገው ሲባል አልሰማህም ወይ ለምን መንግስት ጦርነት ፈላጊ ሆኖ ተገኘ

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 2 дні тому +1

    ውግያ እስከ ስንት መጥፎ መሆኑን ጌና ኣልገባችሁም 60 ዓመት በኤርትራ ውስጥ መጥታቹ ወራቹ ህዝብ ተገድሎ ተፈናቅሎ እርጉዝ ሆድዋ በቢላዋ ታርዶ ልጅዋን ኣስወጥቶቶ ታርደን ተገደልን ለ60 ዓመት እንደዚህ ነው ያለፍነው 4 ዓመት ያልሞላ ኣለቀሳቹ ኣሁንም ፍቅር ሰላም ዘምሩ የበደላቹ እቅርታ ጠይቁ ከልባቹ ካልሆነ ኣምላክ ይዘገያል እንጂ ዋጋውን ይከፍልሃል እና ያለመሬታቹ ኣትያዩ ጫት ከመዝራት ኣባይን ተጠቅማቹ ህዝባቹ ከነቀዘ ስንዴ ገላግሉት::

  • @MikeAdameo
    @MikeAdameo 3 дні тому +2

    ጥሩ አለቅላቂ ነህ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 дні тому +1

    🔻ጨፍጫፊ ጴንጤ አብይ አህመድና ኮልኮሌው አገር ለቀው ይወጣሉ ይሄ ገና ጅምር ነው

  • @bereketbekele4877
    @bereketbekele4877 3 дні тому

    👌

  • @EsuSemayat
    @EsuSemayat 2 дні тому +1

    አብይ በስንት ብር ቀጠራችሁ ? ተላላኪዎች

  • @fasikadamte2574
    @fasikadamte2574 2 дні тому +1

    አይ ሆድ, ስንቱን ታዘብነው? አረመኔው አብዬት (አብይ ይቅርታ) ሃይማኖት የለው, ምኑ ይታመናል:: የኢትዮጵያ ሰላም ከዚህ በኃላ በአብዬትና ትክክለኛ ፍትህን በማረጋገጥ ብቻና ብቻ ነው:: አሳማ ብልፅግና ፍርድ ፊት ካልቀረቡ ስላም እንዴት ሊምጣ ይችላል?

  • @JhonOkba
    @JhonOkba 3 дні тому +1

    Duba ras😂😂😂

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 2 дні тому +1

    Fano ill be more powerful.
    No one believe abiy ahmed.
    After he destroyed amhara region who needed to stop .

  • @Gojjemelegnaw-p6z
    @Gojjemelegnaw-p6z 2 дні тому

    አብይ አይችልም

  • @Wediraya-nt1
    @Wediraya-nt1 2 дні тому

    Ya minisha ewnet kehon arif new kenetikachihu wodefano metachiku kililun mulu bemulu
    Befano tedadiro keza endasfelaginetu

  • @EshetuDemissie-sd5qq
    @EshetuDemissie-sd5qq 3 дні тому +1

    Ayeeeeeeee...this is nonsense... ill professional discussion...childish ..and please discuss this with kindergarten students..

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 дні тому

    ዉሸትም ልክ ሲኖረዉ ሰዉበላ ማፍያ ፀረ አማራና አገር ከክልሉ አገር ሳያፈርስ ለቆ አይወጣም። ሞኛችሁን እዛዉ ሰፈራችሁ ፈልጉ።

  • @fasikadamte2574
    @fasikadamte2574 2 дні тому

    አይ ሆድ, ስንቱን ታዘብነው

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar День тому

    የሞቱትስ ደመከልብ ሊሆኑ?

  • @asegidmasresha9597
    @asegidmasresha9597 2 дні тому

    Tebedu, Banda hulu

  • @ShumetAlabaw
    @ShumetAlabaw 3 дні тому

    ማንንን ነው ከፋኖ የቀማ ውሸት

  • @TesfayeKebede-bj8sk
    @TesfayeKebede-bj8sk 3 дні тому

    FANO is king of East Africa 🌍🇨🇬💪

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 3 дні тому

      😂😂😂
      እርስ -በራሱ የማይታወቅ ወንበደ። ለራሱም ለክልሉ ተወላጅም አልበጀ

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 День тому

    Yemisemak yelem tekelabi kadire mizanawunegne lemaletim yidadakale widaki negeri nachihu fano tilowachu kehede kerarem

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 3 дні тому +2

    Baseless information