እኛን በግፍ አባረው በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለጠየቀ የመንግስት ተቃዋሚ ደመወዝ ይከፍላሉ|AWRAMBA TIMES

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 506

  • @Dr.AregawiGebrekirkos
    @Dr.AregawiGebrekirkos 16 днів тому +3

    እደነዚህ ያሉ ዕንቁ አባቶች መግፋት ራስን ግፍቶ ገደል ከመጣል አይተናነስም አባታችን ዕድሜናጤና ይስጦት ዘረኘነት ጥንብ ነው እንፀየፈው

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    ስል እርስዎ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። እውነተኞች እሚባረሩባት ወንበዴዎች እሚፈነጩባት 😭 ደጉን ጊዜ ያምጣልን 🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏ስው እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @HelenTesfay-y2p
    @HelenTesfay-y2p 17 днів тому +2

    የአባታችን ድምፃቸው እዴት እደሚመስጠኝ እድሜና ጤና ይድሎት❤❤❤❤

  • @geezgeez-up9dk
    @geezgeez-up9dk 24 дні тому +15

    ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ከኔ እና ሌሎች 3500 በላይ ተጋሩ ጋር ከ3 ወራት በላይ ምግብና ውሃ በተከለከለበት፣ ስቃይና መከራ በበዛበት እስር ቤት ውስጥ ተሰቃይተናል። እሳቸው እና ሌሎች ሊቃውንት ጋር በመሆን በመንፈሳዊ አገልግሎች፣ ''አጆኹም እግዚአብሔር ምሳና አሎ''ሓራ ክንወፅእ እና'' እናበሉ ተስፋ አብዘይነበሮ ኩነታት ተስፋ ይህቡና ነይሮም።

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 24 дні тому +10

    ኧረ በፈጠራቸ‍እሁ የሀይማኖት አባቶች የገቢ ምንጭ ከመሆናችሁ በላይ ቤተክሪስትያኗን አስናቃችኋት። የዛ መነኩሴ ተብዬው ሲገርመን እርስዎም ተከተሉ።
    እግዚአብሄር ይህ መድረክ ፈቃዱ ሊሆን አይችልም።

  • @DanielDanieladera-hl5tn
    @DanielDanieladera-hl5tn 7 днів тому

    አባታችን ለቅንነትና ለእዉነት የቆሙ ታላቅ አባት ኖት ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 18 днів тому +3

    አቡነ አብረሐም በረከትና ጤና እድሜ ይስጥለሰኝ

    • @hailemaryamgebru165
      @hailemaryamgebru165 17 днів тому

      እሄ ጠንቋይ ዻዻስ እምንፋታው መስሎሃል ገና ስም ዝርዝር ኣውጥቶ ሲሰጥ የነበረው ኣብርሃም ነው

    • @gulomakida6340
      @gulomakida6340 14 днів тому

      ፈጣሪ የስራቸውን አይቶ ይፈርዳል!

  • @haregewoinnegatu5047
    @haregewoinnegatu5047 19 днів тому +4

    ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ሆይ እርስዎ ሊቅ ነዎት በአገልግሎትም ትጉህ ነዎት ግን ይህ ክፉ ዘመን እና ክፉ ትውልድ ዘር እዬቆጠርን ከታላቁ ሰማያዊ ማዕድ እየለዩን ስለሆነ በእናንተ አባቶች የሚያምረው በሙያችሁ በጸሎታችሁ ሕዝብን እና ዓለሙን ማገልገል ብቻ እና ብቻ ቢሆን ጥሩ ነበር:::

  • @ethiostatfoshe
    @ethiostatfoshe 15 днів тому +1

    I encourage such talks.
    It helps a lot!

  • @alemysehayzewde4705
    @alemysehayzewde4705 18 днів тому +1

    አባታችን በኮረና ጊዜ እግዞታ ላይ ይፈስ የኘበረ እንባዎት አይረሳኝም ያነቡት እንባ ለሕዝብ ደህንነት ነበር አሁንም አይዞዎት ፍርድ ፍትህ ከፈጣሪ ነዉ ወላዲተአምላክ እድሜ ጤና ትስጥዎት

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 12 днів тому

    አባታችን እግዚአብሄር ከተበደሉ ጎን ነው አንድ ቀን ይፈርዳል

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 24 дні тому +9

    ትልቅ አባት ናቸው ነብይ ባገሩ አይከበርም እሚባለው ለዚህ አደል አባታችን እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤

  • @MusieMusiti
    @MusieMusiti 21 день тому

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን አባታችን ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለቤተክርስቲያን ሊቃውንት ፍቅርና ስምምነት አድልልን!!! አሜን!!!

  • @Muez_Gidey
    @Muez_Gidey 23 дні тому +4

    ናይ ሊቃውንቲ ኣቦታትና ፀሎት ኣይጋደፈና🙏

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 8 днів тому

    ወይ ዘረኝነት አይኑ ይጥፋ አይ አባቶች በዘረኝነት እንዲ እንሁን አምላክ ታረቀን

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 24 дні тому +2

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት በርካቶ ይድረሰን

  • @Haymanot-eq6kd
    @Haymanot-eq6kd 23 дні тому +5

    እውነት ነው እኒህ አባት በጩኸቱ የቅዱስ ያሬድ ትምህርት ሊቅ መኾናቸውን ማንም ያውቃል።
    እኒህ ሊቅ አሁን በምን ነው
    የሚመዘኑት?
    ደጋግመው ከጎጃም መወለድ መወለድ የሚሉት ዘፈን ላንድ የቅዱስ ያሬድ ደቀ መዝሙር ደስ አይልም። በውስጣቸው ያለውን አንድ ነገር ያሳያል።
    @ በቤተ ክርስቲያን ያሉ ሊቃውንት ከቅዱስ ያሬድ ሀብታት አንዱን ብቻ ነጥለው ስለሚይዩዙ ነው ብየ አስባለሁ።
    ከቀለሙ ጋር ሊቀሩ የማይገባ
    ሀ. የቅዱስ ያሬድ ሕይወቱ
    ለ. መንፈሳዊ ዓላማው

  • @DanielDanieladera-hl5tn
    @DanielDanieladera-hl5tn 7 днів тому +1

    ሲጀምር አቡነ አብርሃምና አቡነ ጴጥሮስ ዘረኛና ጦረኛ ናቸዉ ለዚህም ስራቸዉ ተግባራቸዉ ይመሰክራል

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 21 день тому +8

    እኝህን አባት ከየትኛው ብሔር እንደመጡ ሳላውቅ ሳልጠይቅ ዘር የማይናገረውን የያሬድን ዝማሬ በሚያስደምም ድምጽ ሲያንቆረቁሩት በተለይ በኮሮና ወቅት የነበረውን ፍጹም የሆነ አገልግሎት ሳደንቅ ብኖር ይሻለኝ ነበር ምነው የሄንን ቃለ መጠይቅ ባልሰማ ምናለ? ያሳዝናል ሁሉም ከከፍታው ወረደ እግዚአብሔር የንስሐ ጊዜ ይስጣችሁ።

    • @መሠረትተዋህዶ
      @መሠረትተዋህዶ 20 днів тому +2

      ዘረኝነት ሃይማኖትን ያስረሳል!😢

    • @አለምገራሚ
      @አለምገራሚ 18 днів тому

      ምነው እውነታው እወቁት እንጂ እውነት እኮ ጥሩ ነው

    • @ethiostatfoshe
      @ethiostatfoshe 12 днів тому

      You have to help them. The church's administrative wing is abusive towards them.

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround 24 дні тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ጡዑመ ልሳን 🙏

  • @GenetJimma
    @GenetJimma 23 дні тому +1

    ውይ በጣም ምንወዳቸው አባት ❤❤❤❤😢 ረጅም እድሜን ያድልልን

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 20 днів тому +1

    አንደናንተ ኣይነቶችን ኣባቶች ያብዛልን❤❤❤

  • @bereketmerkorewos
    @bereketmerkorewos 18 днів тому

    ይገርማል ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያላቸው እጅግ በጣም የሚገርሙ ታላቅ አባት ናቸው።እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 23 дні тому +2

    I love you Abouwani long live stay blessed we ❤❤❤❤❤you a lot 🙏🙏🙏🙏

  • @YeldawAbreha
    @YeldawAbreha 9 днів тому

    አይ ኢትዮጰያዋይን ይገርማል አሁን እኝህ አባት የሚናገሩት ፋንታሁን ይሚባል ሰዉየ ቢሆን እንደትአምር ነበረ አምላክ ልባችን ያስተካክልልን አሜን

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi 24 дні тому +4

    አባታችን ዕድሜ ይስጦት

  • @HamelmalKahsay
    @HamelmalKahsay 24 дні тому +17

    🦁🦁🦁🦁አንበሳ ሊቀሊቃውንት ክቡር ሀይለ ሥላሴ እናመሰግናለን ለሽፍታው አቶ አብርሃም የቅብአት ሃይማኖት ተከታይ ሙሰኛ ነው ብለው በአደባባይ መናገርዎ ልትመሰገኑ ይገባል እርስዎ እውነትም የእግዚአብሔር ልጅ ነዎት ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን አባታችን

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 19 днів тому

      አቤት አቤት በቃ ታላቅ ክብር አገኘህ እኮ አቡነ አብርሐምን ስለተሳደብህ መርገምት ትውልድ ምናለ እስከ ዝራዝርህ ወዲያ ቢያነሳህ። አንተ እኮ ይህን ጊዜ ወይ በሙስና ተሹመህ እነሱ ከመጡ የተባረርህ አልያም የተሐድሶው መንበረ ሰላማ ተከታይ አልያም የእምነቱ ተከታይ ሳትሆን ቤተ ክርስቲያን እንዳሰባችሁት አልፈርስላችሁ ያላችሁ መናፍቃን ናችሁ አቡነ አብርሐም ሙስና የበሉበትን አንድ ዶክመንት ካመጣህ እኔ ከፈለከው ቦታ ተገናኝተን እራሴን በራሴ አጠፋለሁ ቅባት ምናምን ያልከውን ቢሆኑ እንኳን እግዚአብሔር እንጅ ምንም አይመለከትህም ቅንጭላት ያለህ ሰው ብትሆን ኑሮ።

    • @abebeh.8145
      @abebeh.8145 17 днів тому

      @@ዳሞትኣገኘው ተሳገር ሽጉጡ እንደጠጣ?
      ትገርማላቹ

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 17 днів тому

      @@abebeh.8145 የደደቡ ብዛት ምን አገናኘው ያና ይሄ ሲቀጥል አገኘሁ ተሻገር በምን ነው እንደዛ ያለ ወልቃይትን ከወሰዳችሁ ነው ያለው ወይስ ወሰድናት ልትሉ ነው ይሆን በምናብ?

  • @HistoryTellerMan
    @HistoryTellerMan 24 дні тому +5

    ዕንቈ ቤተ ክርስቲያን❤❤

  • @samrawi1982
    @samrawi1982 23 дні тому +3

    በሰተመጨረሻ አበላሹት ለእግዚአብሔር እንደማማመስገን ለፍጡር

    • @gulomakida6340
      @gulomakida6340 14 днів тому

      አቤት ፀጉር ሰንጥቆ መፍረድ ...

  • @tsehayekidanemariam8306
    @tsehayekidanemariam8306 23 дні тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @delinamendina9988
    @delinamendina9988 24 дні тому +2

    😢አባታችን የ እግዚአብሔር አገልጋይ መሆንዎን እናዉቃለን አባታችን እስኪ ትግራይን ያስቡዋት ብዙ የሚስተካከል ነገር ያለ ይመስለኛል

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 23 дні тому

    አይዞኝ አባት በምድር ሳላቹሁ ፈተና አለባቹ የሚሎውን ቃለ እግዚአብሔር. ይፈጸም ዘንድነውና በምርድ የሚኖሩ ቅዱስ ስራ የሚሰሩ በሳም ነው ዋጋቾው የሚሎው እናስብና ያኔ ብርታቱን እናገኛለን

  • @shumetietefera527
    @shumetietefera527 24 дні тому +20

    አቅራቢው ወንድሜ ግን አባቶችን ስታቀርብ አለባበስሕና አቀማመጥህን ለነርሱ የሚመጥን ብታደርገው ከይቅርታ ጋር

  • @ayanatafere7304
    @ayanatafere7304 23 дні тому +5

    ቃለ ህወትን ያሰማልን።ክቡር አባታችን ድምጻቸው እጅግ በጣም የሚገርም ነው፣ እድሚያቸውም ቢሆን ገና ነው፣ እግዜአብሔርን በድምጻቸ እንዲያግለግሉ ቢደረግ አምላክ ይከብርባቸዋል ብየ አምናለሁ።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 24 дні тому +4

    የኢትዮጵያ ኦቶዶክስ የሃይማኖት መሪዎች ስራቸው ትተው ፖለቲከኞችና ጎጠኞች ከሆኑ ቆይተዋል፣ ለዚህ ነው አማኙ ቤተ-ክርስትያን እየተወ ጰንጤ የሚሆነው እስከአልተሰተካከለች ድረስ ቤተ-ክርስትያና አማኙ የመበታተን እጣ እየቀጠለ ይሔዳል ።

  • @abbayonasyohanes4685
    @abbayonasyohanes4685 24 дні тому +16

    ዕልልልልልልልልልልል ሊቀ ሊቃውንት ሃይለስላሴ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም። ካብታ ናይ ዜማ ሃገር ምውላድኩም ንኾርዕ ኣሎና። እግዚኣብሔር ጸጋኡ የብዝሓልኩም። ኣብ ጸሎት ንዝክረኩም።

  • @DehayTourismTigray
    @DehayTourismTigray 23 дні тому +3

    ወደ ቤትዎ ተመልሰው መንበረ ሰላማን ያግዙ። የትግራይ ህዝብ በራሱ ታሪክና ሃይማኖት እንዲህ መጨፍጨፍ አልነበረትም።ምቾትን ይናቁና አክሱም ሄደው ህዝቦን እንዲያገለገሉ በታላቅ ትህትና ልጠይቅዎት። ስለ ሌላ እንኳን ዝም ብንል ይሻላል...በህይወት መትረፎ ይበቃል!

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 23 дні тому +1

      መንበረ ሰላማ ሕጋዊ ኣይኰነን

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 23 дні тому +2

    ሊቀ ሊቃውንት ሃይለ ሥላሴ አይዝዎት እውነት አርነት ያወጣል ።መታሰር ምንም ማለት አይደለም ።ያለ ነው።ዋናው ከእግዚአብሔር ጋር አለመጣላት ነው።ሠው ቢጣ ችግር የለውም።እግዚአብሔር አይጥላ ብቻ❤❤❤

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 24 дні тому +3

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tiruyemekonnen456
    @tiruyemekonnen456 22 дні тому

    አባታችን በጣም እንወድወታለን በፀጋዎትም በእውቀትዎ ነብስን የሚፈውስ አገልግሎት ሠጥተውናል ። ከአገልግሎት ሲጠፋ በውነት ነበቭሴ አገልግሎትዎን በመቃተ ት ናፈቀች። መቸም ቢሆን ይናፈቃሉ። ነገር ግን ከፈታኞች ሣይሆን ከተፈታኞች፣ መከራ ከሚቀበሉት ከሆኑ መልካም ክርስቲያን ስለሆኑ ደስ ይበልዎት።

  • @Wedi.22haile.weyanay
    @Wedi.22haile.weyanay 22 дні тому +1

    በረከቶም ይህደረና ቁዱስ አቦና❤❤❤❤

  • @akaluMebrahtu-yp8uv
    @akaluMebrahtu-yp8uv 24 дні тому +7

    ክቡር ሊቀ ሊቃውንት ሀይለስላሴ ዘማርያም
    ተላዌ አሰሩ ለቅዱስ ያሬድ
    የእርሶ ቀሪ እድሜ
    የደስታ የጤና ያድርግልን ፈጣሪ❤❤❤

  • @LidiyaAlemu-b5i
    @LidiyaAlemu-b5i 22 дні тому

    Thank you Dev for presentig this Great father

  • @halafimegedi
    @halafimegedi 23 дні тому +4

    Dear Dawit!
    Thank you so much for bringing this honorable man to your show. It was quite remarkable episode that I have already watched it twice!!!!!
    This is the real journslstic quality of you deciding to bring Aba Hselassie.
    I salute you Dawit!!!!!

  • @gvgv7344
    @gvgv7344 24 дні тому +4

    የቐንየልና ዳዊት

  • @AlmazAbebe-ho7br
    @AlmazAbebe-ho7br 24 дні тому +4

    እንደዉ ምን እርግማ ነዉ ትልቅ እና እግዚአብሔርን መፍራት የጠፋበት!!

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 19 днів тому

      አቡነ ጴጥሮስ የሚባል ሰይጣን ከነግብርአበሮቹ ቤተክርስትየናችንን ከመረዘ ወዲህ ሰላም አጣን

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha 24 дні тому +3

    ጀግና ኣቦና ድምፀ መረዋ❤❤❤❤❤

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 24 дні тому

    እውነት የኔ አባት ያሳዝናል ይህ ዘመን ልብ ይነካል ከቤተክርስትያን ውስጥ ሆኖ በዘር በብሄር መከፋፈል 😢እርሶ በጣም ነው የማስታውሰው ወረብ በርሶ ነው ብቻ ፈጣሪ ደጉን ዘመን ያምጣ ሁሉን አንድ ያድርገን. እድሜ ይስጥልን አባታችን 🙏

  • @Tafesse-t5q
    @Tafesse-t5q 23 дні тому +9

    አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ባጣም ነውየምወዳቸው የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 24 дні тому +10

    እንዴት መታደል ነው አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሷጥልን

  • @selemonambaw802
    @selemonambaw802 24 дні тому +8

    ታላቅ አባት እድሜና ጤና ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ

  • @yadugna
    @yadugna 19 днів тому +1

    የሃጢያታችም ብዛት እንዲህ አይነቱን ሊቅ በጎሳ መድበን፡ ማሳደዳችን ነው፡፡ እጅግ ግልጽ፡ እውነተኛና ፡ ንጹህ አባት ናቸው፡፡ እንደት ልናገኛቸው እንደምንችል ቢነገረን፡ ጥሩ ነው

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 11 днів тому

    እኒህ አባት አንድ ወይም ሁለት ሰው ይመስሉኛል ።
    አንድ ከሆኑ ክፉዎች የሚጠቀሙባቸው የዋህ እና ክርስቲያን ናቸው ።
    ሁለት ከሆኑ ደግሞ አደገኛ ባለ ካባ ፖለቲከኛ ናቸው ከቻላችሁ ሁለት ጊዜ ስሙት ።
    ልብ ያለው ልብ ይበል !!
    ያስተውልም !!!
    ሁሉም ነገር ፖለቲካዊ ጨዋታ ይመስላል ።
    መንፈሳዊነት ካባው ነው
    ውስጡ ውስጡ ግን ጎጣዊ ነው
    መድረኩ ፖለቲካዊ ነው ።
    ሁሉም ግኝ ከንቱ ነው ።

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 22 дні тому

    ኣባቦና ዕድመን ጥዕናን ይሀብኹም ዝማሬ መለኣኽት የስመዐልና🙏🙏🙏

  • @ezrakahenu5195
    @ezrakahenu5195 24 дні тому +3

    ህግ አውጪ
    ህግ አስፈፃሚ.... ቀንደኛ ካድሬ
    በጳውሎስ ግዜ ለምን አላነሳኽበትም ነበር?

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 23 дні тому +1

    ምን አይነት ግዜ ላይ የደረሰነው እርሰ በእርሰ አንዱ አንዱን ያብጠለጥላል ከናንተ ምን እንማር በዘረኝነት ተነክራቹ ምህረት ያውርድልን

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 24 дні тому +13

    እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም አቦና ❤አምላክ ይፍረዶም መስቃኩም ይሃቦም😢

  • @tsehayeticha6473
    @tsehayeticha6473 23 дні тому

    የሚገርም ነው እኔ እኮ ከመድረክ ላይ ስጣቸው ወዴት ሄዱ ብዬ ነበር ለካ ችግሩ ይሄ ነው አባታችን ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሄር ልቦትን ያውቃል አይዞት በጣም የምወዶት አባት ኖት እግዚአብሔር እን ደርሶ ያሉትን ይጠብቅልን ይሄ ግፍ ነው ዛሬ ያለንበት ምቅስፍት ውስጥ የገባነው ለሚወዳአት ቤተክርስቲያን ፀልዬላት ወደቀደመው ክብር እንዲመልሳት ጀግና አባት ኖት

  • @bisre3006
    @bisre3006 20 днів тому +1

    የዘር ፖለቲካ ከቤተ ክርስትያናችን ያስወጣልን... ጠያቂው ለፖለቲካ አላማ.. ምዕመናንን ለመከፈፈል ይህን ማድረጉ ያሳፍራል

  • @MekdiGeday
    @MekdiGeday 23 дні тому

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EjegayehuBeyene
    @EjegayehuBeyene 23 дні тому +5

    ታዋቂው ሊቅ ሊቀ ሊቃውንት ኃይለሥላሤ ዘማርያም ተወዳዳሪ የሌላቸው የቤተክርስቲያናችን ክብር ናቸው። ዳዊት እንደዚህ የተደበቀ ሀቅ አውጣልን።

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround 24 дні тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @askalzemelake7946
    @askalzemelake7946 18 днів тому

    በጣም ያሳዛናል አንድከ በዘር መከፋፋል

  • @YOBATesfahun
    @YOBATesfahun 21 день тому +4

    አባቴ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነሆት እናመሰግናለን

  • @getahungetti7676
    @getahungetti7676 24 дні тому +4

    ቄስ ጳጳስን ከአወገዘ ከተሳደበ አባቱን ከካደ ኢህንን ቄስ ምን ዓይነት ምን ዓይነት ምዕመናን እሱን ይከተላል?ኢሄ ቄስ እራሱን እየገደለ ነው

  • @AbaErgetekal
    @AbaErgetekal 23 дні тому

    አባታችን እናመሰግናለን አቶ መለስ የዛን ሰአት የመለሷቸው የገዳማት ቤቶች አሁንም በቤተክህነቱ እጅ ተይዘው ገዳማቱ አላገኟቸውም ይታሰብበት እንዳያልፉት።

  • @user-siamtsab
    @user-siamtsab 23 дні тому +3

    ኦ አምላክ ሇይ ስንቱን ቻለ
    አሁን የቤተክርስቲያን ሊቃዉንት ተብላችሁ እንዲህ በብሔር በጎጥ መከፋፈል ማንን ይሆን የሚጠቅም?
    የአሁኑ ዘመቻ ደግሞ የከፋ ነዉ አቡነ አብረሃም ላይ ዘመቻዉ ግልፅ ነዉ
    ምነዉ ስለ ትግራይ ቤተክህነት አንስታችሁ ብትነጋገሩ ነዉ ዘመቻዉ----- ነዉ?

  • @alemayehuawash3968
    @alemayehuawash3968 23 дні тому +7

    አባቴ ብዙ ነገር አሳልፈዋል የስልጣን ጥማትና የቤሄር ችግር ካሎነ በስተቀር ጡረታዎን አስከብረው ቀሪ ሕይወቶን በአርምሞ ፈጣሪዎን ቢማፀኑ።

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Giyorgis23Giyorgis23-uf1dn
    @Giyorgis23Giyorgis23-uf1dn 22 дні тому +1

    ነዊሕ ዕድመ ምስ ምሉእ ጥዕና የሃብኹም😢

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 23 дні тому +2

    አባታችን አቡነ ማታያስማ ምንስልጣን አላቸው እሳቸው አለማዊ ቦታ ሰይሖን ወደፈጣሪያቸው ጋ አየከለከል ትልቅ ስልጣን አነዳላቸው ይታወቃልፐ ለሳቸው መድሐኒያአለም አለላቸው።

  • @ashenafigetaneh601
    @ashenafigetaneh601 14 днів тому

    ኩቡር አባታችን መጋቤ ካሕናት ኃይለ ሥላሴ ትንሹን ችግርዎን ላስታውስዎ፤
    በ1987 ዓመተ ምሕረት ላሊበላ የ7 ወይራ ሆቴልን ከመንግሥት ወደ ቤተ ክርስቲያኗ ለማስመለስ እና ደብረ ብርሃን ላይ የነበረውን የአጥቢያ ካሕናት አለመግባባት ለመፍታት ተልዕኮ ወስደው ሔደው የወሰኗቸውን እና የፈጸሟቸውን ተግባራት አይርሱ።
    መልካምነትና ብቃትን መመስከር ያለበት ተመልካች እንጂ ፈጻሚ አይደለም።

    • @ashenafigetaneh601
      @ashenafigetaneh601 14 днів тому

      ዕውቀት እና ድምጻዊነትዎ ድንቅ ነው።

  • @lharege6338
    @lharege6338 22 дні тому

    ሊቀ ሊቃውንት ኃይለ ስላሴ ድጓ እየተማሩ ከየኔታ በላይ(ንቡረዕድ ) በነበሩበት ግዜ እኔም አብሬ ስለነበርኩኝ እና እንደ ትልቅ ወንድሜና ሁለተኛ መምህሬ ነበር እማያቸው ትጉህ ቅንነት የተሞሉ የፍቅር አባት ነበሩ አሁንም ናቸው መተኪያ የሌላቸው የቤተ ክርስቲያናችን ዕንቁ ናቸው ❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችዋለሁ

  • @ComanderLeul
    @ComanderLeul 23 дні тому

    ሰላምካ ይብዛሕ ዳዊት ተቕርቦም ቁምነገራት ብጣዕሚ እየ ዘድንቖም አነ እውን ምሳኻትኩም ተኣሲረ ነይረ ሰሞይ ልኡል እዩ እቲ ካሊእ ይፅናሓልና ቀፅለሉ በርትዕ

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha 24 дні тому +3

    ጀግና ኣቦና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DerejeMesfin-qw1fy
    @DerejeMesfin-qw1fy 22 дні тому

    አባታችን ሊቀ ሊቃውንት በጣም ብዙ እውነት ይዘዋል የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣሎት

  • @kidan21-n3j
    @kidan21-n3j 14 днів тому

    ሊቀ ሊቃውነት እግዚአብሔር ብቻ ነው ይሄ ስያሜ ለሰው አይሰጥም የምታስተምሩትን እንኳ አትኖሩትም

  • @AddisWeldegebriel
    @AddisWeldegebriel 24 дні тому +16

    እርስዎ ሀ/ስ በነበሩበት ጊዜ ፣የካህናት አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ ካለ ሙስና ሥራ መች ይሠሩ ነበር ??የእርስዎ ልጅስ ሁለት ቦታ ደመወዝተኛ አይደለም?

    • @MusseTeklu
      @MusseTeklu 23 дні тому

      የት ቦታ እስቲ ንገረኝ

    • @ezrakahenu5195
      @ezrakahenu5195 23 дні тому

      የሌባ አይነ ደረቅ
      አንዲት ገንዘብ አልበላሁም ይላል።
      አቡነ ጳውሎስ ሰው ጠፍቶ ነው እሱን ብቻ ከቦታ ቦታ ሲሾሙት የነበረው?
      በሰፈርክበት ቁና እየተሰፈረልህ ነው

    • @Fnot-Tube
      @Fnot-Tube 23 дні тому +1

      ሲጀመር እኛ ቤት እውነት ከጠፋች ቆየ እኮ

    • @JMGD44
      @JMGD44 23 дні тому

      አባ ህፃን መስቀሉን ልብሱን አስረክብ ካልንክ ቆየን😂 ምግባር የሌለክ ወራዳ ሰው እራስህን አዋርደህ ቤተክርስትያን ያሰደብክ አለሌ እዚ ዩትብ ላይ ተጥደህ ክፉት ውሸት ሲለፈልፉ አይደብሮትም😢 ወራዳ ባለጌ😢😢😢

    • @EphremTadese-w4p
      @EphremTadese-w4p 19 днів тому

      Endet endezi aynet wshet tnageraleh egziabher mefrat emibal neger eko ale lezih abat

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw 23 дні тому +8

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እኚ ሰው በጣም ሚያሳዝኑ አባት ናቸው ዘር መርጠው አልተወለዱም ምን ያርጉ እግዚአብሔር ግን ያያል ስራንም ይመዝናል ጌታ ይርዳዎት አባቴ😊😊

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው 23 дні тому

      ነይ ወደ እውነት ብዙ ፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ እየመጡ ነው ጥያቄ ካለሽ በዩቱብ እነ ጋዲን አናግሪ

    • @Lily-bk9zw
      @Lily-bk9zw 23 дні тому

      @ዘለሰኛው ለጥሪክ በጣም አመሰግናለሁ ግን ወደ ዘላለም ሒወት ሚወስደው መንገድ አንድ እሱም እየሱስ ነው ወዴት ልምጣ ወንድሜ❤😍

    • @selam65030
      @selam65030 22 дні тому

      😂😂ግም ፕሮቴስታን ከሀዲ ምን ያደርጋል ዉቧ ሆርቶዶክስ ጋር

    • @selamawitHaile-n2g
      @selamawitHaile-n2g 22 дні тому +1

      እና ምን ቤት ነሽ? እዛው የቆሸሸ ቤትሽን አጽጂ😮

  • @millionkebrom547
    @millionkebrom547 24 дні тому +2

    እኚህ ሰውዬ እኔና የኔ አበዙ በጣም እረጅም ምላስ አበዙ አስመለስኩ አስመለኩስ ማስመለስ ጉልበት ካሎ ሁመራ እራያ ማይካድራ በወራሪዎች በወሮ በላዎች የተወረሩ ቦዘኔው አብይ ጭምር የተወረሩ ቤተ ክርስቲያኖችንም ያስመልሱላችዋ ክቡር ዶክተር ክቡር ዶክተር ጠ እያሉ ከመዘባረቅ

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 23 дні тому

      እስኪ ካብ ዘርኢ ኣታሓሳስባ ውጻእ

  • @HabtamuAyka
    @HabtamuAyka 22 дні тому

    ......ሁሉም በዚህ ከቀጠለ ለቀጣዩ ትዉልድና አገልግሎት ማን ያስብ ? ለምን የመፍትሔዉ አካል አትሆኑም ??? ችግሩን ካወቃችሁ??.....ግን ከልብ በንጽህና ባለማገልገላችን የማንጠየቅ ይመስላል????.....ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምረን!!!

  • @GdjyruuhjbBfdghrncv
    @GdjyruuhjbBfdghrncv 24 дні тому +4

    መንፈሳዊነት ሽታዉ አይታይባቸዉም🤔🤔🤔

  • @mekonengebremedhin3722
    @mekonengebremedhin3722 24 дні тому +2

    ጥያቄ
    1. የትግራይ ካህናት አክሱም ርእሰ አድባራት ሁኖ እያለ ለጎንደር ለምስክርነት ነሚጓዙበት ምክንያት ይገለፅልን
    2. ደርግ ከትግራይ ለቆ ሲወጣ የትግራይ ካህናትም ለአዲስ አበባ ለቀው ሄዱ የሚባለው ለምን የደርግ አባል ነበሩ ማለት ነው ይህ ጥያቄዎች ለሊቃውንት ጠይቀህ መልስ አቅርብልን ዴቭ።

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 23 дні тому

    Egziabher. mehaeret. Aurdelena. Nesbe. Tigray. Selhm. Tigray. ✝️☝️😢🙏

  • @siyumabrha2343
    @siyumabrha2343 23 дні тому +10

    በተጋሩ ያልደረሰ ግፍ የለም እኝህ የመሰሉ ሊቅ መታሰርና መባረር የሚገርም ነው፡፡

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 17 днів тому

      መታሰሩን ታውቃለህ? ወይስ አሉላ ስለነገረህ ነው?

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 17 днів тому

    አረ እግዚኦ ማረን

  • @yordanos-k9c
    @yordanos-k9c 23 дні тому +3

    ለካ ያኔ ነው ቤ/ተ ክርስቲያን ማፍረስ የጀመራችውት

  • @sisayder535
    @sisayder535 23 дні тому +3

    መምህር ፈንታሁን ቶሎ ና!

  • @tekolabelachew7635
    @tekolabelachew7635 23 дні тому +3

    ዘር ከልጓም ይጠቅሳል!

  • @MarthaHaymanot
    @MarthaHaymanot 24 дні тому

    ጥዒና, ነዊሕ ዕድመ ይሃበልና❤❤💙💙💙

  • @KasahunBelay-e8p
    @KasahunBelay-e8p 19 днів тому

    እንደው በማርያም ስልካቸው አስቀምጥልን ስልክ እባክህ እንደነዚ አይነት አባቶች ነው የምያስፈልገን እና እባክህ ስልካቸው ለ2ተኛ ግዜ ስታቀርባቸው ስልክ እንፈልጋለን መርዳትም ካለብን⛪️🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️

  • @RedaeKalayu
    @RedaeKalayu 24 дні тому

    ኣሁንም ዕድሜና ጤናን ይስጥልን መ ምህራችን

  • @GetahunHeftu
    @GetahunHeftu 24 дні тому +10

    ዳዊት ሰለ ዘቅረብካዮም ብጣዕሚ ነመስግን

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 23 дні тому

      ከባ/ዳር ሀገረ ስብከት

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 24 дні тому +4

    አሉባልታ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 19 днів тому

    በእግዚአብሔር ስልካቸውን አስቀምጥልን

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 24 дні тому

    እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ እንጂ ያሳዝናል የምንሰማው ነገር ሁሉ 😢

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 17 днів тому

    ከአቡነ ማትያስ ውጪ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሽብርተኞች ተይዛለች 😢 በቃ እኛ ምእመናንን ተስፋችን ሊቀ ካህን ጌታችን መድሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ❤

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 24 дні тому

    Ayzot abate enkoinem bedye alehinu ye tebedele sew ke egziabhere yagejewal❤❤

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 23 дні тому +3

    ሰውዬው የአማራ ተወላጅ ቢሆኑ ኖሮ የሚነሳው አቧራ ታዬኝ።

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 19 днів тому

      ሚድያውን ተባብረው ሊያዘጉት ሁሉ ይችላሉ።

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 20 днів тому +1

    በነገራችን ላይ ኣባ ህጻን ጀርባ ቸው ቢጠና😮😮😮