🛑ሄለንን ወስደህብኛል ብዬ አሳበድኩት ብሩክ prank ተደረገ😂😂😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifufantahun‬

КОМЕНТАРІ •

  • @aliuaq9039
    @aliuaq9039 Рік тому +107

    ግን ይሄ ልጅ ሁሌም የሚለው ያምሃል እንዴ ድግሞ በጣም ደስ የሚለዉ የምር ያምሃል እንዴ ይሄ ልጅ ደስ ይሚለው ሰው ላይክ 😍❤️❤️❤️❤️😅

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem Рік тому +316

    ወይኔ ወንድሜ በስተመጨረሻ ተጠረጠርክ🤔😥

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz Рік тому +14

    ወይኔ. ማርክ ግን. የተመታህ. ልጂ. ተኮልህ. የኔ የዋህ. ብርኬ. ትግስቱን ይስጥህ. ምን አርግሀለሁ. አሁን. ለብሩኬ ይህ ይገባዋል. ማርክ የስራህን❤❤❤❤

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому +51

    እኔ እሚያዛዝነኝ ተመልካች😂😂ሁልግዜ ሁሉነገር እያመናቺሁ መከተል🙃🙃🙃

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 Рік тому +3

      እኔ ማንንም አላምንም ግን ሰው ጅል ነው ያምናቸዋል

    • @madina3096
      @madina3096 Рік тому +1

      @@zuzumohammed7832 እኔኮ ስላጋጠመኝ ነው ሁለት ጥዶች ነበሩና ዩቱብ እዬሰሩ ከዛ ተመካሩ እኛ ዘም ብለን እናዳምጣቸዋለን ከዛ አባያሺን ልበሺና እዛኛው ክላስ ሂጂ አላት እሺ አለች እሱ ዴሞ ካሜራ ከፈተና ተመልካቾቼ ሚስቴን ብረንከ ላረጋት ነው አሁን ሱቅ ሂዳለች ይላል ከዛ እኛወራ እያለ ተመጣለች ከጉርፋው😂😂 ብቻ ብዙ ነው ታሪኩ ከዛ ወዲህ ብርንክ ዘጋኝ😓😒🤕😂

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 Рік тому

      ​@@zuzumohammed7832 😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Рік тому +1

      ​@@madina3096 ሁሉም እኮ ታማከክራው ናው ሚሰሩት

    • @zufanbayray899
      @zufanbayray899 Рік тому

      ​@@madina3096 ምሰጢር ኣታዉጪ ቱ😂😂😂😂😂😂

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 Рік тому +41

    ብሩኪ እድህ ያለፕራክ አይገባውም የምትሉ ❤❤❤

    • @FaisaUae
      @FaisaUae 9 місяців тому

      የሚረል

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Рік тому +21

    ወይኔ ልጅ በጣም ትግስተኛ ነው እውነተ ብሩክ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Рік тому +7

    ማርክ ፕራንክ ይቅርብህ ሌላአስተማሪ የሚሰሩ ስራዎች አሉ ብሩኬ ምርት ምርጥ ወንድምህ ነው አንተ ባዙንህ ግዛት በጣም ያዘነልህ ምርጥ ወንድም ነውአታስቀይመው ይቅር ፍራንክ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እንኳን ሰላም መጣቹ ማርኬ ስለተስማማቹ ደስ ብሎኛል አቤት ትግስት ብሩኬ አድሎካል ትግስቱን ማርኬ እዳታስከፋው ቡሩኬን በጣም ምርጥ ጓደኛ ወድምክም ጭምር ነው አላህ አይለያቹ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Рік тому +5

    እሰይ በጥፊ ባልከው አሁንስ የኢትዮጵያ ፕራንክ እግር እግር ነው ያለው

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Рік тому +12

    እንኳን ደና መጣችሁ አንች ግን ዱቄት የሚትጠቀም ከሆኔ ይቅርብሽ እንዱ ቆንጆ ነሽ ስፈጥረንም እግዚአብሔር አሳምሮ ነው የፈጠረን 😊😊😊

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube Рік тому +15

    ሄሉዬ የኔ እንቁ እንዴት እንደምወድሽ ፈገግታሽ ብቻ ይገድላል በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ሁለታችሁንም እወዳችሀለሁ እራስሽን ግን ጠብቂ እሽ የኔ ቆንጆ እንዳትጎጂ (ዋ አ 🙄)🥰❤

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Рік тому +17

    ሲጀመር ካሜራውን አይቶታል እናንተን ብሎ ፕራንክ😏

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому +17

    ማነው እስቲ ልጁ የተመቸው አለበሰው ይገባሀል ማርኮስ እንደዚህ አይነት ፖራንክ ይቅር 😂😂

  • @ኢክራምሰለምቴዋ-ጰ5በ

    ወይ አንድላይ ሆናቹህ ደስ ሲል ወላሂ እንዴትደስአለኝእስከመጨረሻው ያዝልቅላቹህ

  • @ሀያትጉራጌዋ-ደ4ቘ
    @ሀያትጉራጌዋ-ደ4ቘ Рік тому +8

    የምትቀልዱት ቀልድ ለይታቹ እውቁ ያቀያያማል ይቅርባቹ ለፕራ ገደብ ያለው ነገር ይሁን ማርኬ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Рік тому +2

    ማርቆስ ፕራንክ የምታደርገው እያወቅህ።።ከጠረጠረኝ አይቀር ብሎ ቢወስድብህ ጥፋት የለውም።

  • @መቅዲ-ኀ6ደ
    @መቅዲ-ኀ6ደ Рік тому +4

    ፕራክ ስሰሩ አጠገባችሁ ብርጭቆ አታስቀምጡ
    አድቀንግባርክን
    አዳይፈልጥክ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n Рік тому +1

    ብሩኬ የኔ ሚስኪን የልፋትህ ዉጤት መጠርጠር ሆነ😢🌚🤣🤣አንድ ጊዜ አጋጨዉ ✊ማርክን😁

  • @seadetube8022
    @seadetube8022 Рік тому +6

    ዉነትም ጠርጥርህዋል መስል😂😂

  • @Selwa-q2s
    @Selwa-q2s 5 місяців тому +1

    አረ ተዉዉዉዉዉዉ የምር ይከፋኛል ቡራ ተዉልኝ

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ Рік тому +20

    ፖራክ አረገህ ልገረህ ብለህ እጂ ማረቆሰየ ልጁን ጠረጥረህዋል ሆድ ያባዉን ብቅል ያወጣዋል ይባላል

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ Рік тому +3

    ብርክዬ😅የኔ ሚሰጊን 😢 ተመካክርውኮ ሰሩልህ😂

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 9 місяців тому +1

    የሚያስጠላ ፕራክይደብራል😢ብሩኬታማኝነው❤አትገፋፉትወደመጥፎሀሳብ😢

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
    @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ Рік тому +5

    እኔም እደናተ በጣም የምወደው ጓደኛ ነበረኝ ግን ፍቅር ይዞኛል አለኝ እኔ ደሞ በወንድምነት በጣም አወደዋለሁ

    • @samikassim5443
      @samikassim5443 Рік тому +2

      Eheta endatsheweji eshi beyew sat leje miwedat wend betageba betam yetemeret new

    • @ethiojole
      @ethiojole Рік тому

      የኔው ጉድ እዚም አለ😂

  • @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ

    ያማሀልዴ አላለም ብሩክ ምረጥ ትግስተኛነው

  • @እማየየልቤስብራት

    ኢቶም ደቆት አለደ😂😂😂😂 የማዳም ቅመሞች😂😂😂😂ወዶችየ ተበላችሁ😂😂😂

  • @naimahussain9897
    @naimahussain9897 10 місяців тому +1

    ቡርኬን ፕራክ አታደረጉብኝ ይከፋኛል 🙄🙄🙄🙄🥰🙄🥰🙄🥰🙄🥰🥰🙄🙄🥰

  • @hawwahawwa4094
    @hawwahawwa4094 Рік тому +5

    ልጅ ፍቅረኛ አለሁ ሜርቆስ ጠይቅልኝ

  • @raheema2771
    @raheema2771 10 місяців тому

    ጠብቁ መልሱን አችሉትም ይሰራላችሁል😂😂😂😂😂😂

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Рік тому +9

    በቡጢም አለማለቱ ውሀው ቀላል ነው

    • @nabellamuneer7730
      @nabellamuneer7730 8 місяців тому

      ለቤቱአዲስነኝኡከንአይለየችዉ

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 Рік тому +10

    ወይኔ ሰፈሪ አምሮባታል እና ይመቻቹ የአአገሪ ልጆች❤❤

  • @rabitube5646
    @rabitube5646 Рік тому +2

    አይ ብሩክ መጨረሻህ ይህ ሆነ ውለታህ😍🤣🤣

  • @MikyTelahun
    @MikyTelahun 8 місяців тому +1

    በጣም ትመቹኛላቺሁ ሁሌም ፍቅራቺሁ ብዝት ይበልልኝ may family

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 Рік тому +5

    ሰላም ሰላም አረፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ማሻአላህ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መትዛዘን ለእምዬ ኢትዮጲያ አብዝቼ ተመኘሁ እንኳን በሰላም ተመለሳቹሁ ማርቆሰ እንኳን ደረሰ አላቹሁ ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +1

    ታምራላችሁ አይለያችሁ ድጋሜ አልፈልግህም እዳትይው ማርኬ ተጎድቷል

  • @HelenHelen-eb6sr
    @HelenHelen-eb6sr Рік тому +1

    አይይይይ ወድሜ ፈረደብክ ከስት ሰው ኡሀ ይደፋብሀል😂😂

  • @memrecords
    @memrecords Рік тому +7

    ማርኬ የቡታ ልጅ 😘😘😘

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p Рік тому

    አረ የማይመስል ነገር አትስሩ😳 ደሞ ብሩኬን አታስከፉብኝ❤እንዴትኮ እንደምወደው ግን በእትነት ነው ለወደፊቱ ግን የምወዳት ጓደኛዬ ስለምታገባው ቤተሰብ መሆናችን አይቀርም 😘😜

  • @توكلالىالله
    @توكلالىالله Рік тому

    እድህ አይነት ፕራክ ይቅረባችሁ 😢😢

  • @ሪች1
    @ሪች1 Рік тому +2

    መጣም ጥሩ ፕራክ ነው

  • @ahmafhasen6047
    @ahmafhasen6047 Рік тому +2

    አች ጊን ሜነናለ ብትረጂው 😢😢😢😢

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ማርኬ እካን ደህና መጣህ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Рік тому +17

    እግዚአብሔርን አመሰግኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gfdssHfgh
    @gfdssHfgh 3 місяці тому

    ሚስኪን ብሩኬ

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Рік тому +11

    ብሩኬን አታናዱብኚ ያመኛል❤❤❤❤

    • @HabHajdishw
      @HabHajdishw Рік тому

      😍😍😍

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 5 місяців тому

      እኔም አለሁ የሱ ታማሚ

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 5 місяців тому

      እኔም አለሁ የሱ ታማሚ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +33

    ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹
    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለስን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +5

    መልካም ነው እንካን ታርቃቹ 😂😂😂

  • @Lነኝህልመኛዋyoutube
    @Lነኝህልመኛዋyoutube Рік тому +1

    የኔወንድም ብሩክ ሰወደው

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 11 місяців тому

    እሷ የብረክ ልክናት😂😂ብየነበረ

  • @3151mazii
    @3151mazii 11 місяців тому

    Helu atikokayi eshii faxari ayiwodwum anchi irasu tamralesh

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Рік тому +2

    እካንደሥ አለህየኔማር ፍልቁ አላህይጨምርላቹአላህአይለያቹፍቅራቹያሳምርላቹየትዳርያብቃቹኢሻአላህ❤❤❤😂😂

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 11 місяців тому

    ያምሀል አላልም ምስኪን😅

  • @hikmatube8624
    @hikmatube8624 Рік тому +4

    የመጀመሪያ ኮማች❤❤❤❤❤

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 7 місяців тому

    የመቸ ነዉ😢😢😢❤❤

  • @bilalaliy
    @bilalaliy 4 місяці тому

    ወይኔ ደስ ሲል የምር ታረቃቹ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Рік тому +1

    ሚስኪን ብሩክ❤❤❤

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw Рік тому +3

    ፍቅራችሁንያብዛው❤❤❤❤

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 Рік тому +1

    ዋዉ ግን ጎደኛህን አታሰቀይም የብቴ ልጆች

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Рік тому +1

    ወይኔ ነኔ ፍቅር ብሩኬ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 8 місяців тому

    የሚያምርባቹሁአድነታቹሁ❤❤😂😂ብሩክ ምረጥ ጉደኛ ነዉ❤👍

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Рік тому +6

    ኡክን ባሳላም ማጠ ቹ❤❤❤❤ ማሮች❤😊

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Рік тому

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo heduu Namaati tolaa

  • @TgestYouTubi
    @TgestYouTubi 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ብሩኪየ የኔ መልካም

  • @ሚጣየራያዋ-የ6ዘ
    @ሚጣየራያዋ-የ6ዘ Рік тому

    ብሩኬን አታናድብኝ ያመኛል 🥰

  • @kemartibikobiko9123
    @kemartibikobiko9123 7 місяців тому

    Wawooo welcome M&H🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❣️❣️

  • @hawamohamed6236
    @hawamohamed6236 8 місяців тому

    እንኳንደናመጣችሁ ደሥብሎኛንን❤❤

  • @Ggdgbvአለም
    @Ggdgbvአለም 9 місяців тому

    ብሩክ የዛሬው ፕራክ 😢😢😢

  • @yemariyamaafireyoutube8936
    @yemariyamaafireyoutube8936 Рік тому

    Yene wudochii fetari yitebikachu siwedachu mariman fetari yimesgen ❤❤❤❤❤

  • @Marshet-e5u
    @Marshet-e5u Рік тому

    የመቸነዉ❤❤❤

  • @fatumaahamed8971
    @fatumaahamed8971 Рік тому +3

    ልጁኮ ካሜራዉን አይቶታለ😂😂😂😂 መጨረሻ አካባቢ

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 Рік тому

      ተመካክሮ ፕራክ አይጥምም

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Рік тому +4

    የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu Рік тому

    ብሩክዬ የኔፍቅር😢😅😂❤

  • @xpk5509
    @xpk5509 10 місяців тому

    የኔ ማር ያምሀል ይላላል ማርክ ተንኮል

  • @Ruta688
    @Ruta688 Рік тому +3

    ማረኬእሺህአለችህ

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg Рік тому +6

    እሚያምርባችሁ አድነታችሁ ነዉ

  • @hash3196
    @hash3196 Рік тому +2

    በራካቹ ናፈቀኝ አተጠፉ ኑ ቶሎ ትሎ

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw Рік тому +2

    የኔውዶችስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 8 місяців тому

    ስታስጠሉ በጥፊ ባለህ ካተጋ ሲከራተት ከርሞ

  • @hawamohamed6236
    @hawamohamed6236 8 місяців тому

    😢😢😢አሣዘነኝ

  • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ

    ካሜራውንትተውየሚሮጡትስነገር

  • @GgGg-is8xu
    @GgGg-is8xu 9 місяців тому +1

    በጣምደስስትሉይመቻችሁ

  • @ttffzat2988
    @ttffzat2988 6 місяців тому

    አይ❤❤❤❤❤❤

    • @HayaOmar-f6v
      @HayaOmar-f6v 5 місяців тому

      አረ በጣም ያምራሉ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ሜካቡ ምን አመጣው😢😂😂😂 አይ ኪኪ

    • @khomotsomusa
      @khomotsomusa Рік тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen1322 Рік тому +3

    ደስሲል እኳን ደና መጣቹህ

  • @tafachetakele
    @tafachetakele Рік тому

    አረ ጎድ 😂😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Рік тому

    ይመቻችሁ ወዶች

  • @SleepyDesert-is9of
    @SleepyDesert-is9of Рік тому

    ወይኔ የኔወዲም ብሩኮ

  • @TyyuFfgyu-fh8zh
    @TyyuFfgyu-fh8zh 11 місяців тому

    ብሩኬ 😢😢

  • @منيمني-ت3ك
    @منيمني-ت3ك Рік тому +1

    Selam 👍👍👍👌👌👌👌🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💐💐💐💐😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌🇧🇴🇧🇴

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤ሥወዳቹህ❤❤❤

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Рік тому

    ልጁን በደብነው ያደነኩት

  • @rahmahahmed9018
    @rahmahahmed9018 Рік тому

    hedu sin.jaladhaah ❤❤❤❤qalikoo ❤❤❤❤❤❤Love ❤❤❤❤

  • @Rbia22
    @Rbia22 Рік тому

    ብሮክን አተናገርብኝ😪

  • @SakenaJmal-vp4nj
    @SakenaJmal-vp4nj Рік тому +2

    ወየዉ ስወዳቹ

  • @FASIKA1401
    @FASIKA1401 Рік тому +1

    ማርቆስ❤❤❤

  • @fivk7858
    @fivk7858 Рік тому +1

    የኔ wudechi 🤣🤣❤️❤️

  • @እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ

    ብሩክዬ ሚሰጊን

  • @madi2644
    @madi2644 Рік тому +2

    ሠላምናችሁፍራክከምድረገፅያጥፋልን

  • @fafia4447
    @fafia4447 Рік тому +2

    ሄሌን ግን ያለ ሜካፕ ነው የምታምሪው

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 Рік тому

    ፍቅር 🥰🥰🥰