Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔርን ሁሌ የምለምነዉ እና የምማፀነዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ የእናቱን የእመብርሃንን ፍቅር በዝቶልኝ በእርስዋ አማላጅነት በቅዱሣን መላዕክት እንዲሁም ለእርሱ ሲሉ ሰማዕት በሆኑትና የመወለዱን ትንቢት ሲፅፉና ሲናገሩ በነበሩት ነቢያቶች እንዳምን በእርሱ ጌትነት ፍፁም እምነት ኖሮኝ እንድኖርና እንሞት እለምነዋለሁ፡፡ከኔ የበረታችሁ በፆለት አስቡኝ፡፡
ይህ የኔም የዘወትር ፀሎቴና ምኞቴ ነው🙏
ደመርኝ
የልቤን ነገርሽኝ
ደምርኝ❤
ፀልዬ
ሶፊ በእውነት ዛሬ ፊትህ ላይ ያለው ደስታ እጅግ በጣም እጅግ ደስ ይላል ፤ የበለጠ ደግሞ በመቅደሱ ብትገኝ እና ወደ ኦርቶዶክስ ብትመለስ ደግሞ የበለጠ ትደሰታለህ ። ጎበዝ ነህ ግን የእመቤታችንን መዝሙር ስትዘምር መሳቅ አያስፈልግም ። የእመቤታችንን መዝሙር እሰማለሁ የእየሱስን አዳምጣለሁ ለማለት የሞከርክበት መንገድ የእመቤታችንን ክብር በማሳነስ የተመለከትክበት ትክክል አይደለም ። ሶፊ ወላጅ እናትህን እንደወለደችህ ፣ እንዳጠባችህ ፣ አዝላ አሳደገችህ በቃ ከዛ ብኋላ እሷ ክብር አያስፈልጋትም ለእናትህ ተገቢውውን አክብሮት እና ፍቅር እንደምትሰጠው ሁሉ ለኛ ኦርቶዶክሳዊያን ደግሞ ከዘለዓለም ሞት በጌታችን በመድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ የመዳናችን ምክንያት በመሆኗ ልናከብራት ፣ ፍቅራችንን ገልፀን የማንረካባት የሁላችን እናት ናት ይሄ ማለት አምላክ ናት እያልን እንዳልሆነ ከኛ በላይ ውስጥህ ያውቀዋል ። ለምን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የአክብሮት መዝሙር ተዘመረ በሚል ፈገግታህ ሲቀንስ ከፊትህ ይታያል ። መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የተፃፈውን ነው የዘመርነው ሌላ በሬ ወለድ መዝሙር አልመጣም ፤ ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እናቱን ሲያከብር አንተ ደግሞ ክብሯን ለማሳነስ የምትጠቀማቸው ዘዴዎች እጅግ ይገርማል ። ለማንኛውም የተሰወረው ልብህን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የሆነው ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመልስልህ ።
በጣም እሚጣፍጥ በፍቅር የተሞላ ኮሜንነው እንባየን ያመጣ ድንግል ፍቅሯን ታፍስልሽ❤
❤❤❤❤❤❤
Amen ❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
እናቴ ድንግል ማሪያም ልቦና ትስጥህ እናቴ እኛስ ታድለናን ድንግልማሪያም እናታችን ስለሆነች ተመስገን እሷን የሰጠን ቸሩመድሀኔ አለም ይክበር ይመስገን❤❤❤🙏🙏
አይዞህ እንቅ እንቅ አያድርግህ በደንብ በለዉ ሶፊ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ ተመለስ እና የእመብርሃንን የእናትነት ፍቅር ልበስ
ሰላሚ ለኪ ×2 እያለ ሐር እና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ስም ተሰማ 🙏❤
እልልልልልል በእወነት ዝማሬ መላይክት ያሠማል ን ድግል በድግንና ጸንሳ በድንግል ትወልዳለች ስሙን አማኑኤል ትለዋለች በእወነት ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን
ውይይይይይይይይይይይይ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደልነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሶፊዬ ሲጀመር አንተ እኮ የተወለድከው የተከበበረች እናትህ ለእመቤታችን ተስላ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ትጠብቅሀለች እንወድሀለን የኛ ወንድም❤❤❤
ደስ ብሎኝ ሙሉውን ነው የሰማሁት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ❤❤❤❤❤አይ ሶፊ የዋህ እኮ ነው 😂😂 እግዚአብሔር ይርዳህ የድንግል ማርያም ፍቅር ይደርብህ
አሜን ማርያምን ትርዳው
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤❤❤❤
ኣቲ እመብርሃነይ ፍቅርኪ ኣብ ልቡ ኣሕድርሉ ንኩልና ፍቅርኪ ኣሕድርልና😢🤲
እልልልልል እመቤቴ ማርያም የሁላችን መመኪያ እመብርሃን የደህናችን መጀመሪያ ❤❤❤❤
ለማንኛውም ሶፊ የአዕላፍ ዝማሬ ላይ ብትገኝ ደስ ይለኛል
ዘማሪው ፈጣሪ የምላእክት ዝማሪን ያስማልን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በደስታ አለቀስኩ ማርያምን❤❤❤❤❤
ወንድማችን ሰፊ በድንግል ማሪያም ልጅ በኢየሱስ ፍቅር እጠይቅሃለሁ ቤተክርስቲያን በፍቅር ትጠብቅሃለች የመዳን ቀን ዛሬ ነው ወደቤትህ ተመለስ ና የጌቶች ጌታ አልፋና ኦሜጋ የሆነውን እስከሞት የወደደውን መድኃነዓለም ኢየሱስን እናምልክ አብረን ከቅዱሳኑ ጋር ገነትን እነደቸርነቱ እንውረስ።
ኦርቶዶክሳዊያን እግዚአብሔር ይባርካችሁዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤፡፡
ኑ በብርሀኑ ተመሰገነ ❤❤❤
የእመብርሃን ፍቅርዋ ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን ለኔም ደካማዋ እህታችሁን በረከታችሁ ይደርብን 🎉🙏👏❤
ይህን የምታነቡ አንተ / አንቺእግዚአብሔር ከምንሰማዉና ከሚመጣዉ ቁጣና መዐት ይሰዉረንዘመናችሁ ይባረክሰላማችሁ ብዝት ይበልሀገራችንን ሰላም ያድርግልንየተስማማዉ አሜን ይበል
Amen Amen Amen ❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን!!!..አሜን!!!...አሜን!!!
ኪራ❤❤❤❤🙏☺ቃለ ሂይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
አሜን እሜን አሜን
ፍቅር ማረከኝ በዘመኔ በሕይወት ፍቅር ማረከኝ በዘመኔ በሕይወቴ
የኛ ልጆች ግን ይለያሉ ዋው ዘማሪው
Amen amen amen 🙏🙏🙏 orthodox tewahdo lezelalem tunur 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሶፊ፣ በዕውነት እግዚአብሔር ይርዳህና የእመቤታችን ምልጃ ተጨምሮበት ወደ እናት ቤተክርስቲያን እንድትመለስ እመኝልሃለሁ።
እልልልልልል ሃይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገስ የዘላለም የአብርሃሙ ሥላሴ እልልልልልልል
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ፓስተር ሶፊ እኛ ኦርቶዶክሶች እንወድሀለን❤❤❤
ዝማሪ መላእክትን ያስማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እመብረሐን እንወድሻለን
❤❤❤❤እናቴ ማርያም
እራሴን በዘይት እየቀባኸውየምከብርባትን ጽዋሄን ሞላኸውታናሽነቴን አልናቅምተመዝገን ልበልህ ጌታ ዘላለምእኔ እንደ ሥራኤ እንደበደሌማ................❤❤❤❤❤ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው!?ማዳንህን ተው የሚልህ ማነው!?ቢከፋቸውም አሳዳጆቼእስካሁን አለው ባንተ ጸንቼ*2.............የፕሮቴስታንት ጉዞ አያዋጣምናወንድሜ ሶፎኒያስ እባክህ ቶሎናወንድሜ ደማስ ወይ እባክህ ቶሎና........ትላለህ .......ከዛ ደግሞሀሉንም ኑ በብርሃኑ ተመላለሱየጽድቅን ሕይወት እንድትለበሱኑ በብርሃኑ ተመላለሱ.......እያልክ ትቀጥላለህ። የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአምላኮች ሁሉ አምላክ የሆነው የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ መድህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ። አሜን
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ይሄን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎቹ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ተመለሱ!!!!!!!!!!!!አይነ ልቦናችሁን ይመለስላችሁሰው እንዴት ጌታ እራሱ እናቴ ብሎ የሚጠራትን ድንግል ማረያም እናታችን ማለት እንደበደል ይቆጥራል የእውነት ልብ ይሰብራልይሄ ሁሉ ህዝብ እንዴት ይጠፋል?የኦርቶዶክስ አስተምህሮ❤❤❤ነው ለምን ትለመናላችሁ ለመማር ፈቃደኛ ከሆናችሁ ልቦናችሁን ከፍታችሁ ተማሩ!!!የጌታን አምላክነት የካዳችሁ የስላሴን አንድነት የካዳችሁ ፅድቅና ኩነኔ ምን እንደሆነ የተምታታባችሁ በእውነት ተመልሳችሁ ለማየት እኛ የኦርቶዶክስ አማኞች ከልብ እንናፍቃለን"ጌታ ጌታ የሚሉኝ ሁሉ መንግስቴን አይወርሱም" የተባለው ለመናፍቃን ነውጌታ ይላሉ መልሰው አማ.. ይላሉ ምን አይነት የህሊና መታወር ነው?! ጌታ እየሱስ ጌታ የጌቶች ጌታ ብቻ ነው period!!! አማ.. አይደለም!!!በዋናነት የድንግል ማርያም የቅዱሳን ምልጃ አይደለም ከእናንተ የሚለየን ይልቁንስ የጌታን አምላክነት ክዳችሁ ይቅር ይበላችሁ እና አማ.. ስትሉ ነውእናንተ ዘላችሁ ስለቅዱሳን ታወራላችሁመጀመሪያ የራሳችሁን የሃይማኖት ህፀፅ መርምሩ ከዛ ስለሌላው ለማወቅ ለመረዳት ጀምሩ
ወድሞቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን አንተንም ሶፊ ልቦናህ ድንግል ማርያም ትመልሰልህ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
አቦእዲተከባብራችሁስናያችሁእንዴትደስእደምትሉ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ኦርቶድክስ ለዘላለም ትኑር
ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሶፊዬ ናልን በእግዚአብሔር
ሶፊ በእዉነት ወደ ኦርቶዶክስ ቢመለስ ደስ ይለዉ ነዉ ግን ያዉ የጥቅም ነገር ሆኖበት ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ወንድሜ
ለራሱ ሲል ነው የሚመለሰው
ሶፊ በእውነት እግዚአብሔር ይርህ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ተመለስ
ሶፊዬ እኛም እኮ የምናመልከው እየሱስን ነወ ገን ለመቤታችን እና ለመላህክት ለቅዱሳን ለየት ያለ ፍቅር ነው ያለን ለዚ እናከብራቸዋለው
እልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏❤
ሶፊየ ወደ ኦርቶዶክስ ብትመጣ ምንም አይጎልብህም ናልን ሶፊየ በፍቅር እንጠብቅሀለን።
Zimare melaeti yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️
እመብርሃን ትርዳህ ሶፊ
ዝማራ መላይ ከትያሰማልን ወንደሚ እመቤት እናታቸን ትፀብቃቸህ🙏
እልልልልልልልልል እናትና ልጁ ነገሱ በሶፊ ቤት ገና ይዘመራል ተሪኸክ ይቀየራል❤❤❤
አሜን እልልልልልል 🙏
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የአብርሃም አምላክ ተገለጠልኝ የአንተ ክብር እና ገናናነት የሚናገርበትን በፍጹም ፍርሃት የምትመለክበትን ሥፍራ አሳየኝ ።ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ።እግዚአብሔርን ሰላገኝ አልቀመጥም
ሶፊ መመለሱ አይቀርም ምክንያቱም የቅድስት ድንግል ማርያም የሥለት ልጅ ነው።።።
እምኑኝ የስለት ልጆሽ ቢዘገዮም ይመለሳሉ
@እግዚአብሔርታላቅነው@ ከነቤተሰቡ ይመለሳሉ እግዚአብሔር ይርዳቸዉ እድሜን ይስጣቸዉ
Yekise lije iko nachew pastre dav cimre
@@bortoquanhussein8815 አዎ የካህን ልጆች እንደሆኑ ከራሳቸዉ አንደበት ሰምተናል ምናልባት አስተዳደጋቸዉ ጥሩ ባይሆን ነው ማለቴ እኔ በቅርብ የማዉቃቸዉ አይደሉም ግን ከአነጋገራቸዉ ሁለቱም አነጋገራቸዉ የጤና አይደለም በእዉነት በቤት ዉስጥ አምልኮ ካለኮ ቆይቶ ሀይማኖት ማስቀየር ወይም ሂወትን ማመሰቃቀል ከእግዚአብሔር መንገድ ዉጭ ማስወጣት ነው መጨረሻዉ እና እግዚአብሔር በቸርነቱ የጠላት ዲያብሎስን ሴራ ያክሽፍላቸዉ
ጆሲ ወደእውነተኛዋ አምነት ፈጣሪየ ልቦናህን ይመለስልህ
ሶፊዬ ይህ አምላካችን መድሐኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ በኋለኛው ዘመን ሲመጣ በመላዕክት በቅዱሳን ታጅቦ ይመጣል እኛ አላልንም መፅሐፉ ነው
እግዜያብሔር እውነት ወደሆነችው ቤተክርስቲያን ይመልስህ የመቤቴ ፍቅሯ ይደርብህ
ተመለስ በእግዚአብሔር ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልሰ ደግሞሞም አማለጀቸን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የኔ እናቴ አሜንንንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🎤🎤
ኦርቶዶክስ እውነት ስለምትናገር መዝሙሩ እውነት ነው
እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰሞልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌳🌳🌳🌳🌳🌳💝💝💝💝💝💝💝💝🎁🎁🎁🎁🎁🎁💔💔💔💔💔💖💖💖💖
እልልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ሶፍየ ፈጣሪ ይርዳህ ምንም ብትሆንአንተ ትሻለናለህ እንወድሀለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሄር ይባርካቹህ❤❤❤ ወድማችን ወደብርሀኑ ያምጣህ🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
ኦርቶዶክስ እውነትን ቢያቁ እንዴት ደስ ባለኝ መጽሀፍ ቅዱስ ብታነቡ
የአብርሀሙ ሰላሴ
እልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amennn egzabeher amelak bebetu yesbesbachu🎉🎉🎉🎉🎉 abet webet
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቻችን ተባሩኩ ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ።
አብሬ ዘመርኩ ተደሰትኩኝ አብረን ለመዘመር ያብቃን ሶፊ አየጠበቅንህ ነው ❤❤❤❤
Elelelelele ☦️ ❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወደናል ይጠበቀናልነፍሱን እርሱ ለኛ ሰጥቶልናል
ጲንጢ ፆምና ፀሎት ስለማይወድ ነው እንጂ የኦርቶዶክስን ትምህርቱንም መዝሙሩንም ይወዱታል። የሚያጥላሉት ለውርስ ነው።
❤❤❤❤❤ elelel elelel elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾
ሶፊዬ እመብርሀን ከቅፋ ታስገባህ ወንድሜ ፊትህ ይነበባል ስለመቤታችን ስትዘምር ፍትላት ደስታ ይታይበታል
ተመስገን እልልልልልልልልልል
ማነው ዘማሪው ግን በጣም ጥሩ ድምፅ አለው
ኑ በብርሃኑ ተመላለሡ
ሶፊ እባክህ ወደእናትህ ቤት ተመለስ እናትህ ልጇን አትጠላም እየናፈቀችህ ነው ና ወደእናትህ፣፣፣፣፣፣
እልልልልልልልል 🙏🙏🙏
የሚድነው እኮ ነፍሱ እንጂ እኛ አደለንም ጥቅሙ ለራሱ ነው አይደንቅም
ለምንድነው የምትሥቀው ስለ ማሪያም ሲዘመር ገና ሲገባህ መዘመር ቀርቶ የፀጋ ስግደት ትሠግድላታለህ ክብር ለድንግል ማሪያም እኛ መዝሙር አለን ኦርቶዶክሶች ከመናፍቅ ጋር ህብረት የለንም
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
ኪራ እግዛቡሄር ይባራካችሁ🙏🙏🙏
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድሞች
አይ ሶፊ አንፈረድብህም የያዘህ ዳቢሎስነው እመብራሀንን የሚያሥጠላህ እጅ ጤነኛ ሠው የአዛኝቷን ሥም ሢጠራ በደሥታ ነበረ ፊታቸው የሚፈካው አተግን ያው በረግጥ መፈሥ ያለበት በሙሉ አዛኝቷ እመብራሀን ሥትጠራ ቅዱሣን መላእክት ሢሠማ ያጉረጠረጣሉ አተም ያየነብህ እደዛነው እደመቀለድም እደመሣቅም ያረጋቸዋል እመብራሀን ከላይህ ያለውን ዳቢሎሥ ታራግፍልህ ና ወደመቅደሧ ትመልሥህ
አትሳሳት ወንድሜ ሶፊ ይለያያል የጤንጤና የኦርቶዶክስ መዝሙር
እግዚአብሔር ያግዘው
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ❤
ሶፊ ሓወይ በይዛኻ ናብ እውነተና መንገዲ ተመለስ ትዝምር ከለኻ ደስክብል ናትና ደርፊ የኾነይ መዝሙር እዩ እቲ ልሳንኻ ዘምረሉ
Sofy akbir endezih tikeberaleh. I respect you 💯
እግዚአብሔር ይመስገን😮
አንድቀን ሶፊ ስታወራ የሰማሁት እናትህ ለመቤታችን ተስለው እንደወለዱህና እናተ ካላችሁበት እራቅ ያለች ቦታ ስለሆነች እዛ ሄደህ ክርስትና እንደተነሳህ ስታወራ ነበር እናትህን እምትወድ ከሆነ የጌታን እናት ውደደት ፍቅሯ ሀያል ነው
ሶፊ እንዴ ስለ እግዚአብሔር ቋቅ እስኪልህ ነው በኛ ቤት ያለው ዝማሬ ወንድማችን ላንተ ደሞ ዝማሪ መለአክትን ያስማልን
በዘመናት የሸመገለ ክብርን ሁሉ የጠቀለ እደጌታ እረ ማን አለ እደእግዚሀብሄር እረ ማናለ
ተባርክ ሶፊ
እልልልልል❤
Egzabher yemasegan ❤❤❤❤
እግዚአብሔርን ሁሌ የምለምነዉ እና የምማፀነዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ የእናቱን የእመብርሃንን ፍቅር በዝቶልኝ በእርስዋ አማላጅነት በቅዱሣን መላዕክት እንዲሁም ለእርሱ ሲሉ ሰማዕት በሆኑትና የመወለዱን ትንቢት ሲፅፉና ሲናገሩ በነበሩት ነቢያቶች እንዳምን በእርሱ ጌትነት ፍፁም እምነት ኖሮኝ እንድኖርና እንሞት እለምነዋለሁ፡፡ከኔ የበረታችሁ በፆለት አስቡኝ፡፡
ይህ የኔም የዘወትር ፀሎቴና ምኞቴ ነው🙏
ደመርኝ
የልቤን ነገርሽኝ
ደምርኝ❤
ፀልዬ
ሶፊ በእውነት ዛሬ ፊትህ ላይ ያለው ደስታ እጅግ በጣም እጅግ ደስ ይላል ፤ የበለጠ ደግሞ በመቅደሱ ብትገኝ እና ወደ ኦርቶዶክስ ብትመለስ ደግሞ የበለጠ ትደሰታለህ ። ጎበዝ ነህ ግን የእመቤታችንን መዝሙር ስትዘምር መሳቅ አያስፈልግም ። የእመቤታችንን መዝሙር እሰማለሁ የእየሱስን አዳምጣለሁ ለማለት የሞከርክበት መንገድ የእመቤታችንን ክብር በማሳነስ የተመለከትክበት ትክክል አይደለም ። ሶፊ ወላጅ እናትህን እንደወለደችህ ፣ እንዳጠባችህ ፣ አዝላ አሳደገችህ በቃ ከዛ ብኋላ እሷ ክብር አያስፈልጋትም ለእናትህ ተገቢውውን አክብሮት እና ፍቅር እንደምትሰጠው ሁሉ ለኛ ኦርቶዶክሳዊያን ደግሞ ከዘለዓለም ሞት በጌታችን በመድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ የመዳናችን ምክንያት በመሆኗ ልናከብራት ፣ ፍቅራችንን ገልፀን የማንረካባት የሁላችን እናት ናት ይሄ ማለት አምላክ ናት እያልን እንዳልሆነ ከኛ በላይ ውስጥህ ያውቀዋል ። ለምን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የአክብሮት መዝሙር ተዘመረ በሚል ፈገግታህ ሲቀንስ ከፊትህ ይታያል ። መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የተፃፈውን ነው የዘመርነው ሌላ በሬ ወለድ መዝሙር አልመጣም ፤ ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እናቱን ሲያከብር አንተ ደግሞ ክብሯን ለማሳነስ የምትጠቀማቸው ዘዴዎች እጅግ ይገርማል ። ለማንኛውም የተሰወረው ልብህን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የሆነው ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመልስልህ ።
በጣም እሚጣፍጥ በፍቅር የተሞላ ኮሜንነው እንባየን ያመጣ ድንግል ፍቅሯን ታፍስልሽ❤
❤❤❤❤❤❤
Amen ❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
እናቴ ድንግል ማሪያም ልቦና ትስጥህ እናቴ እኛስ ታድለናን ድንግልማሪያም እናታችን ስለሆነች ተመስገን እሷን የሰጠን ቸሩመድሀኔ አለም ይክበር ይመስገን❤❤❤🙏🙏
አይዞህ እንቅ እንቅ አያድርግህ በደንብ በለዉ ሶፊ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ ተመለስ እና የእመብርሃንን የእናትነት ፍቅር ልበስ
ሰላሚ ለኪ ×2 እያለ ሐር እና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ስም ተሰማ 🙏❤
እልልልልልል በእወነት ዝማሬ መላይክት ያሠማል ን ድግል በድግንና ጸንሳ በድንግል ትወልዳለች ስሙን አማኑኤል ትለዋለች በእወነት ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን
ውይይይይይይይይይይይይ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደልነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሶፊዬ ሲጀመር አንተ እኮ የተወለድከው የተከበበረች እናትህ ለእመቤታችን ተስላ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ትጠብቅሀለች እንወድሀለን የኛ ወንድም❤❤❤
ደስ ብሎኝ ሙሉውን ነው የሰማሁት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ❤❤❤❤❤አይ ሶፊ የዋህ እኮ ነው 😂😂 እግዚአብሔር ይርዳህ የድንግል ማርያም ፍቅር ይደርብህ
አሜን ማርያምን ትርዳው
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤❤❤❤
ኣቲ እመብርሃነይ ፍቅርኪ ኣብ ልቡ ኣሕድርሉ ንኩልና ፍቅርኪ ኣሕድርልና😢🤲
እልልልልል እመቤቴ ማርያም የሁላችን መመኪያ እመብርሃን የደህናችን መጀመሪያ ❤❤❤❤
ለማንኛውም ሶፊ የአዕላፍ ዝማሬ ላይ ብትገኝ ደስ ይለኛል
ዘማሪው ፈጣሪ የምላእክት ዝማሪን ያስማልን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በደስታ አለቀስኩ ማርያምን❤❤❤❤❤
ወንድማችን ሰፊ በድንግል ማሪያም ልጅ በኢየሱስ ፍቅር እጠይቅሃለሁ ቤተክርስቲያን በፍቅር ትጠብቅሃለች የመዳን ቀን ዛሬ ነው ወደቤትህ ተመለስ ና የጌቶች ጌታ አልፋና ኦሜጋ የሆነውን እስከሞት የወደደውን መድኃነዓለም ኢየሱስን እናምልክ አብረን ከቅዱሳኑ ጋር ገነትን እነደቸርነቱ እንውረስ።
ኦርቶዶክሳዊያን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤፡፡
ኑ በብርሀኑ ተመሰገነ ❤❤❤
የእመብርሃን ፍቅርዋ ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን ለኔም ደካማዋ እህታችሁን በረከታችሁ ይደርብን 🎉🙏👏❤
ይህን የምታነቡ አንተ / አንቺ
እግዚአብሔር ከምንሰማዉና
ከሚመጣዉ ቁጣና መዐት ይሰዉረን
ዘመናችሁ ይባረክ
ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
የተስማማዉ
አሜን ይበል
Amen Amen Amen ❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን!!!..አሜን!!!...አሜን!!!
ኪራ❤❤❤❤🙏☺ቃለ ሂይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
አሜን እሜን አሜን
ፍቅር ማረከኝ በዘመኔ በሕይወት ፍቅር ማረከኝ በዘመኔ በሕይወቴ
የኛ ልጆች ግን ይለያሉ ዋው ዘማሪው
Amen amen amen 🙏🙏🙏 orthodox tewahdo lezelalem tunur 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሶፊ፣ በዕውነት እግዚአብሔር ይርዳህና የእመቤታችን ምልጃ ተጨምሮበት ወደ እናት ቤተክርስቲያን እንድትመለስ እመኝልሃለሁ።
እልልልልልል ሃይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገስ የዘላለም የአብርሃሙ ሥላሴ እልልልልልልል
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ፓስተር ሶፊ እኛ ኦርቶዶክሶች እንወድሀለን❤❤❤
ዝማሪ መላእክትን ያስማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እመብረሐን እንወድሻለን
❤❤❤❤
እናቴ ማርያም
እራሴን በዘይት እየቀባኸው
የምከብርባትን ጽዋሄን ሞላኸው
ታናሽነቴን አልናቅም
ተመዝገን ልበልህ ጌታ ዘላለም
እኔ እንደ ሥራኤ እንደበደሌማ
................❤❤❤❤❤
ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማነው!?
ማዳንህን ተው የሚልህ ማነው!?
ቢከፋቸውም አሳዳጆቼ
እስካሁን አለው ባንተ ጸንቼ*2
.............
የፕሮቴስታንት ጉዞ አያዋጣምና
ወንድሜ ሶፎኒያስ እባክህ ቶሎና
ወንድሜ ደማስ ወይ እባክህ ቶሎና
........ትላለህ .......ከዛ ደግሞ
ሀሉንም ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
የጽድቅን ሕይወት እንድትለበሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ.......እያልክ ትቀጥላለህ።
የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአምላኮች ሁሉ አምላክ የሆነው የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ መድህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ። አሜን
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ይሄን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎቹ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ተመለሱ!!!!!!!!!!!!
አይነ ልቦናችሁን ይመለስላችሁ
ሰው እንዴት ጌታ እራሱ እናቴ ብሎ የሚጠራትን ድንግል ማረያም እናታችን ማለት እንደበደል ይቆጥራል የእውነት ልብ ይሰብራል
ይሄ ሁሉ ህዝብ እንዴት ይጠፋል?
የኦርቶዶክስ አስተምህሮ❤❤❤ነው
ለምን ትለመናላችሁ ለመማር ፈቃደኛ ከሆናችሁ ልቦናችሁን ከፍታችሁ ተማሩ!!!
የጌታን አምላክነት የካዳችሁ የስላሴን አንድነት የካዳችሁ ፅድቅና ኩነኔ ምን እንደሆነ የተምታታባችሁ በእውነት ተመልሳችሁ ለማየት እኛ የኦርቶዶክስ አማኞች ከልብ እንናፍቃለን
"ጌታ ጌታ የሚሉኝ ሁሉ መንግስቴን አይወርሱም" የተባለው ለመናፍቃን ነው
ጌታ ይላሉ መልሰው አማ.. ይላሉ
ምን አይነት የህሊና መታወር ነው?!
ጌታ እየሱስ ጌታ የጌቶች ጌታ ብቻ ነው period!!! አማ.. አይደለም!!!
በዋናነት የድንግል ማርያም የቅዱሳን ምልጃ አይደለም ከእናንተ የሚለየን ይልቁንስ የጌታን አምላክነት ክዳችሁ ይቅር ይበላችሁ እና አማ.. ስትሉ ነው
እናንተ ዘላችሁ ስለቅዱሳን ታወራላችሁ
መጀመሪያ የራሳችሁን የሃይማኖት ህፀፅ መርምሩ ከዛ ስለሌላው ለማወቅ ለመረዳት ጀምሩ
ደምርኝ❤
ወድሞቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን አንተንም ሶፊ ልቦናህ ድንግል ማርያም ትመልሰልህ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
አቦእዲተከባብራችሁስናያችሁእንዴትደስእደምትሉ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ኦርቶድክስ ለዘላለም ትኑር
ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሶፊዬ ናልን በእግዚአብሔር
ሶፊ በእዉነት ወደ ኦርቶዶክስ ቢመለስ ደስ ይለዉ ነዉ ግን ያዉ የጥቅም ነገር ሆኖበት ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ወንድሜ
ለራሱ ሲል ነው የሚመለሰው
ሶፊ በእውነት እግዚአብሔር ይርህ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ተመለስ
ሶፊዬ እኛም እኮ የምናመልከው እየሱስን ነወ ገን ለመቤታችን እና ለመላህክት ለቅዱሳን ለየት ያለ ፍቅር ነው ያለን ለዚ እናከብራቸዋለው
እልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏❤
ሶፊየ ወደ ኦርቶዶክስ ብትመጣ ምንም አይጎልብህም ናልን ሶፊየ በፍቅር እንጠብቅሀለን።
Zimare melaeti yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️
እመብርሃን ትርዳህ ሶፊ
ዝማራ መላይ ከትያሰማልን ወንደሚ እመቤት እናታቸን ትፀብቃቸህ🙏
እልልልልልልልልል እናትና ልጁ ነገሱ በሶፊ ቤት ገና ይዘመራል ተሪኸክ ይቀየራል❤❤❤
አሜን እልልልልልል 🙏
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የአብርሃም አምላክ ተገለጠልኝ የአንተ ክብር እና ገናናነት የሚናገርበትን በፍጹም ፍርሃት የምትመለክበትን ሥፍራ አሳየኝ ።ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ።እግዚአብሔርን ሰላገኝ አልቀመጥም
ሶፊ መመለሱ አይቀርም ምክንያቱም የቅድስት ድንግል ማርያም የሥለት ልጅ ነው።።።
እምኑኝ የስለት ልጆሽ ቢዘገዮም ይመለሳሉ
@እግዚአብሔርታላቅነው@ ከነቤተሰቡ ይመለሳሉ እግዚአብሔር ይርዳቸዉ እድሜን ይስጣቸዉ
Yekise lije iko nachew pastre dav cimre
@@bortoquanhussein8815 አዎ የካህን ልጆች እንደሆኑ ከራሳቸዉ አንደበት ሰምተናል ምናልባት አስተዳደጋቸዉ ጥሩ ባይሆን ነው ማለቴ እኔ በቅርብ የማዉቃቸዉ አይደሉም ግን ከአነጋገራቸዉ ሁለቱም አነጋገራቸዉ የጤና አይደለም በእዉነት በቤት ዉስጥ አምልኮ ካለኮ ቆይቶ ሀይማኖት ማስቀየር ወይም ሂወትን ማመሰቃቀል ከእግዚአብሔር መንገድ ዉጭ ማስወጣት ነው መጨረሻዉ እና እግዚአብሔር በቸርነቱ የጠላት ዲያብሎስን ሴራ ያክሽፍላቸዉ
ጆሲ ወደእውነተኛዋ አምነት ፈጣሪየ ልቦናህን ይመለስልህ
ሶፊዬ ይህ አምላካችን መድሐኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ በኋለኛው ዘመን ሲመጣ በመላዕክት በቅዱሳን ታጅቦ ይመጣል እኛ አላልንም መፅሐፉ ነው
እግዜያብሔር እውነት ወደሆነችው ቤተክርስቲያን ይመልስህ የመቤቴ ፍቅሯ ይደርብህ
ተመለስ በእግዚአብሔር ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልሰ ደግሞሞም አማለጀቸን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የኔ እናቴ አሜንንንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🎤🎤
ኦርቶዶክስ እውነት ስለምትናገር መዝሙሩ እውነት ነው
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰሞልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌳🌳🌳🌳🌳🌳💝💝💝💝💝💝💝💝🎁🎁🎁🎁🎁🎁💔💔💔💔💔💖💖💖💖
እልልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ሶፍየ ፈጣሪ ይርዳህ ምንም ብትሆንአንተ ትሻለናለህ እንወድሀለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሄር ይባርካቹህ❤❤❤ ወድማችን ወደብርሀኑ ያምጣህ🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
ኦርቶዶክስ እውነትን ቢያቁ እንዴት ደስ ባለኝ መጽሀፍ ቅዱስ ብታነቡ
የአብርሀሙ ሰላሴ
እልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amennn egzabeher amelak bebetu yesbesbachu🎉🎉🎉🎉🎉 abet webet
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቻችን ተባሩኩ ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ።
አብሬ ዘመርኩ ተደሰትኩኝ አብረን ለመዘመር ያብቃን ሶፊ አየጠበቅንህ ነው ❤❤❤❤
Elelelelele ☦️ ❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወደናል ይጠበቀናል
ነፍሱን እርሱ ለኛ ሰጥቶልናል
ጲንጢ ፆምና ፀሎት ስለማይወድ ነው እንጂ የኦርቶዶክስን ትምህርቱንም መዝሙሩንም ይወዱታል። የሚያጥላሉት ለውርስ ነው።
❤❤❤❤❤ elelel elelel elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾
ሶፊዬ እመብርሀን ከቅፋ ታስገባህ ወንድሜ ፊትህ ይነበባል ስለመቤታችን ስትዘምር ፍትላት ደስታ ይታይበታል
ተመስገን እልልልልልልልልልል
ማነው ዘማሪው ግን በጣም ጥሩ ድምፅ አለው
ኑ በብርሃኑ ተመላለሡ
ሶፊ እባክህ ወደእናትህ ቤት ተመለስ እናትህ ልጇን አትጠላም እየናፈቀችህ ነው ና ወደእናትህ፣፣፣፣፣፣
እልልልልልልልል 🙏🙏🙏
የሚድነው እኮ ነፍሱ እንጂ እኛ አደለንም ጥቅሙ ለራሱ ነው አይደንቅም
ለምንድነው የምትሥቀው ስለ ማሪያም ሲዘመር ገና ሲገባህ መዘመር ቀርቶ የፀጋ ስግደት ትሠግድላታለህ ክብር ለድንግል ማሪያም እኛ መዝሙር አለን ኦርቶዶክሶች ከመናፍቅ ጋር ህብረት የለንም
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
ኪራ እግዛቡሄር ይባራካችሁ🙏🙏🙏
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድሞች
አይ ሶፊ አንፈረድብህም የያዘህ ዳቢሎስነው እመብራሀንን የሚያሥጠላህ እጅ ጤነኛ ሠው የአዛኝቷን ሥም ሢጠራ በደሥታ ነበረ ፊታቸው የሚፈካው አተግን ያው በረግጥ መፈሥ ያለበት በሙሉ አዛኝቷ እመብራሀን ሥትጠራ ቅዱሣን መላእክት ሢሠማ ያጉረጠረጣሉ አተም ያየነብህ እደዛነው እደመቀለድም እደመሣቅም ያረጋቸዋል እመብራሀን ከላይህ ያለውን ዳቢሎሥ ታራግፍልህ ና ወደመቅደሧ ትመልሥህ
አትሳሳት ወንድሜ ሶፊ ይለያያል የጤንጤና የኦርቶዶክስ መዝሙር
እግዚአብሔር ያግዘው
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል ❤