"የወሎ ልጅ" ሻምበል በላይነህ ተወዳጅ ሙዚቃውን //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 783

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 2 роки тому +226

    ወሎ የዉበት መፍለቂያ ሀገር ናት
    አመላችን ሸጋ ፀባያችን ማር
    እኛ ወሎየዎች አቤት ስናምር

    • @ABEL_X-w2r
      @ABEL_X-w2r 2 роки тому +2

      አር ኢትዮጵያ ብትይ ምን አለ

    • @hayuwollo4541
      @hayuwollo4541 2 роки тому +4

      የሀገር ተምሳሌት የአንድነት ማማ
      የውበት ሀገር የቆንጆ መፍለቂያ
      ፍቅር መናገሻው እናት አለም ወሎ
      ምን ይሰራልሻል እሶሱላ ኩሉ
      ይበቃሽ የለም ወይ ወሎዬ መባሉ
      ወሎ የውበት የፍቅር የደግነት ሀገር

    • @hallextadios344
      @hallextadios344 2 роки тому +1

      Yes welo

    • @halimasaudi6924
      @halimasaudi6924 2 роки тому +2

      እውነት ነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ደምሩኝ😍😘

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 роки тому +460

    ወሎ አማራ የውበት መፈለቂያ ❤አድሱ አመት የአማራ ህዝብ በማንነቱ የማይሞትበት አመት ያድርግልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 роки тому +147

    መታደል እኮ ነው ከወሎ መፈጠር በራሱ። አዲሱ ዘመን አማራ በማንነቱ የማይታረድበት የማይፈናቀልበት ዘመን ያድርግልን አሜን
    ጋሽ ሻንበል በለይነህ እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰቦችህ መልካም በአል ይሁንልህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @hallextadios344
      @hallextadios344 2 роки тому +2

      Ewinet nw welo

    • @zm5638
      @zm5638 2 роки тому

      @Mesfin Addis ጅራታም የጋላ ከብት

    • @user-ul7tb5fl7
      @user-ul7tb5fl7 2 роки тому +2

      @Mesfin Addis እምታስጠላውስ አንተ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ደምሩኝ ውዶቼ😍😘

    • @user-ul7tb5fl7
      @user-ul7tb5fl7 2 роки тому +2

      @Mesfin Addis ስነስረአትህን ያዝ ምነው ምላስህ እረዘመ
      ግርድና ላልከው ደግሞ በጉልበት ሰርቶ መብላት ሃጢአት አይደለም

  • @Gwinfor
    @Gwinfor 2 роки тому +287

    ከዚህ ሙዚቃ የሚስጠላው ማለቁ ብቻ ነው 🥰🥰✌️❤

  • @peace-pr9gp
    @peace-pr9gp 2 роки тому +207

    I can't describe how much I love woleye
    Love from eritrea 🇪🇷 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ፈራህአብዱወሎየዋ-በ6ጀ

    ኧረጅም እድሜ ከጤናጋእ ጋሽ ሻበል ባለይነህ አቤት የውሎጅ ፍቅር እኮ ነን እስኪ ወሎነን ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ አገራችን ወሎ ፀባያችን ማር እኛ ውሎየውች አቤት ስናምር የወሎ ገርባ ልጅነኝ

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 2 роки тому +30

    አገራችን ሰላም ያደረግልን ወሎየውች ብዙ መከራ አሳለፍን
    2015 አድሱን አመት ሞት መፍናቀል በቃ በለን

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si 2 роки тому +12

    ወሎዬነቴ ኩራቴ ኢትዬጲያዊ አበሻዊት የሸገር ልጅ ከህዝብ ጋር በፍቅር ማደጌ ድምቀቴ ሰላም ለመላዉ ያገሬ ህዝብ Ethiopiaya ናፈቀኝ ሰላማችን 😭😭አምላክ ፍቅራችንን ይመልሰዉ አዲስ አበባዬ አገሬ ሰላማችን በሁሉም ቦታ ይብዛልኝ ሞት በቃን ሰላም ሰላም 🙏🌸🌸🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +9

    ወሎ ቤቴ አማራ የውበት የደግናት ልከ እኛ አማራ ወሎየወች ፍቅር የሚለው ቃል በቂ አደለም መልካም አዲሰ አመት

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 роки тому +97

    ወሎ የጥበብ ሀገር የውቦች ሀገር የደጋጎች ሀገር የሰው ሀገር የአሊሞች ሀገር የቄሶች ሀገር 💙

    • @bisankedir6605
      @bisankedir6605 2 роки тому +1

      🥰🥰🥰🥰

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 2 роки тому +2

      @@hewan676 so sister one AMHARA

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 роки тому +4

      @@hewan676 እና ቢሆንስ ወሎየነው መችአልኩ እኔ ስለ ሙሉ ወሎየወች ነው የፃፍኩት

    • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
      @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 2 роки тому +3

      @@hewan676 እና ምን አገባን የዘፈነውን ነው እኛ ያደነቅነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ደምሩኝ😍😘

  • @ራስልዑልመንገሻዋጃ
    @ራስልዑልመንገሻዋጃ 2 роки тому +7

    ወሎ specially ራያ : ሀገራችን ሰላሟን እንድታገኝ እየከፈለው ያለው መስዋዕት:የተሸከመው መከራ በቃል ለመግለፅ ይቸግራል። ሻምበል በላይነህ የህዝብ ድምፅ ነህና አምላክ እድሜህን ያርዝምልን። ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 роки тому +3

    እንዴት የሚያምር ድምጽ ነው በእውነት። nuuf jiraadhu, ኑርልን እንወደሃለን።

  • @wagawtemesgen3519
    @wagawtemesgen3519 2 роки тому +98

    ምን አለ እድሜ ቢታደስ ብየ አስባለሁ ድምፅህን ስሰማ የባህል ሙዚቃው ንጉስ እረጅም እድሜ ይስጥህ💚💛💓

  • @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ

    My ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤🕌💞💒🌻🌻🌻🏵🏵🏵🌼🌼🌹🌹🌹❤❤🇪🇹ድንቅ ድሞፅ
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😍😍😍😍የባህ ንጉስ😍😍😍

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    ወሎ ቤተ አመራ ጎንደር ወሎ ሸዋ ጎጃም አንድ አማራ 💚💛❤💪💪💪💪

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ 2 роки тому +10

    አቤት የድምፅ ውበት እኔ ሙዚቃ ከሰማሁ ብዙ አመታትን አስቆጥሪያለሁ ይሄን አጋጣሚ አግኝቸው በተደጋጋሚ ነው የሠማሁት💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
    @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 роки тому +9

    የኔየ አባት ልዬነው ድምጥህ አለባበስ እረጁም እድሜየ ከጤናጋ ያብዛልህ❤❤❤

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    አገራችን ወሎ ስማችን ወሎየ እንኳን የወደደን ያየን ተሰቃየ አማራዬ💪💪💪💪💪💪👍👍👍

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Рік тому

    እረጂም እዲሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባታችን የሙዚቃዉ ንጉስ ሻምበል በላይነህ በጣም ነዉ የምወዲህ❤❤❤❤❤

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 роки тому +12

    ወሎ የውበት መፍለቂያ የፍቅር ሀገር አሏህ ሰላምሽን ይመልሰው ሀገሬ ሊበላሽ ያሰፈሰፈ ጅብን አላህ ያጥፋልሽ ወሎ እወድሻለሁ ሀገሬ 😘😘😘😘

  • @elsanok9311
    @elsanok9311 2 роки тому +22

    አይ ወሎ የሸጋ መፍለቂያ የፍቅር አገር🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sofifamily
    @sofifamily 2 роки тому +38

    ወሎ የቆንጆ መፍለቅያ 👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tubayusof6524
    @tubayusof6524 2 роки тому +25

    ጎንደሬዉ ሻምበል በላይ ዉድድድድድድ ወሎየነኝ በሂወቴ ከምኮራበት የጎንደሮች አብራክ መሆኔነዉ

    • @ethiolove8654
      @ethiolove8654 2 роки тому +2

      ደሞቼ እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩ ። from shewa amhar

    • @TekezeTV_
      @TekezeTV_ 2 роки тому +1

      One Amhara ☝🏾🦅✊🏾

  • @hayatassefa2675
    @hayatassefa2675 2 роки тому +423

    ወሎየዎች የት ናችሁ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 2 роки тому +3

    በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ደብሮኝ ነበር በስደት ኢቢኤስን ሳይ ደብርቴ ጠፋ ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለህዝባቸን እድሜና ጤና ይስጣቹሁ

  • @hailem9116
    @hailem9116 2 роки тому +3

    ዘመን የማይሽረው ድምጽ ዘመን የማይሽረው ታላቅ ሰው ሻምበል በላይነህ እድሜ ይስጥህ

  • @የአሣምነውልጅአማራዊቷ

    ወሎ ቤተ አማራየ አቤት መታደል ነው እኮ የመጣብንነ መአት አምላኬ መልስልን በቃ በለን

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ 2 роки тому +30

    እንኳን አደረሳችሁ መላው ኢትዮጵያውያን አዲሱ አመት ማንም የማይሞትበት የማይፈናቀልበት የናፈቀንን ሰላም የምናገኝበት ዘመን ይሁንልን 2015 🇪🇹💚💛❤️

  • @ምክንያታዊ
    @ምክንያታዊ 2 роки тому +11

    ቆንጆ ዘፈን! ሻምበል አንተ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ፡ የዛሬን አያርገው አና ሰይጣናዊ ወያኔ በናኘበት ግዜ በሙያህ ተዋግተኸዋል። ሰላም፡ አረጅም ግዜ ከጤና ጋር ይሁንልህ!

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    እኔ Addis Ababa in EEthiopia ጋንዲ ሆስፒታል ብወለድም 45 yeaars ago የአዲስ አበባ አማራ ወሎዬ ነኝ አባቴ & My Mother Ye Dessie ሰዎች ናቸው

  • @ተምርእንድሬየቲርቲራልጅ

    አቤት እኛ ወሎየወች እንለያለን እኮ 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ

  • @ከዚህምከዛም-ኈ1ቀ
    @ከዚህምከዛም-ኈ1ቀ 2 роки тому +53

    ኧረ ናፍቆት ድምፅ ቆንጆ

  • @ahmedtube8180
    @ahmedtube8180 2 роки тому +36

    ሙዚቃ በወሎ ይብቃ አለባበስ እና ውበት _❤

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 2 роки тому +298

    ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ ።2015 የአማራ ሞት መፈናቀል መሳደድ የሚያበቃበት አመት ያርግልን የአማራ ሞትና መፈናቀል ይቁም።

    • @nefisanefisa266
      @nefisanefisa266 2 роки тому +7

      አሜን

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому +4

      Aminnnnnn

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 2 роки тому +6

      ባአዴን ከአማራ ክልል ሰልጣን እሰካለለቀቀ ድርሰ የአማራ ልጆች ሰላም የለም ሰልጣን ላይ ያሉት ብዙውቹ ሆዳም ናችው ባአዴንን አሰውግዱ ከዚያ ሰላም ይመጣል ምክነያቱም ከውጭ ጥላት አሰቀደመሸ የውሰጥ ነው የሚጎዳሸ ሰለዚህ እውሰጥ ያለውን ሰይጣናት ማሰውገድ ነው አማራን የሚያሰገደሉት አማራ ናችው ይሄንን የአማራ ልጆች አይድለም ሌሎቹም እናቃለን ባአዴን የአማራ ጥላት ነው ሲመክሯችሁ የቀኑባችሁ እዳይመሰላችሁ።

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 2 роки тому +3

      አሚን

    • @Ethiopia925
      @Ethiopia925 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን🙏

  • @samriali4232
    @samriali4232 2 роки тому +5

    ዉድድድድድድ 💝💝💝💝 woww ሰላም አማራዬ ፋኖዬ ጀግኖቸይ እኳን አደረሳችሁ ለኔ መኖር የሚጨነቅልኝ ፋኖየ ለኔ ሰሙ የጠፋዉ ፋኖ ለኔ የተራበልኝ ፋኖ ለኔ የቁሰለዉ የሞተልኝ ፋኖ ለኔስሙ ከመግሰት እሰከ ህስብ ወቀሳን ኡኡታን የተሸከመልኝ ፋኖ ለኔ ደሙን የሚገብረዉ ፋኖ ክምወደዉ አላህ በታች ያለዉኝ ፋኖ ነዉ አምላኬ ሰለኔ ልቡ የቆሰለዉ ሠለኔ መከራን ዬተጋፈጠዉ ዉድድድድድድ ፋኖኖኖኖኖ መከታየ ደሜ 🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 በዱጋሜ መልካም ባእል አማራዬ ሀገሬዋ ፋኖነቴይ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ፋኖኖኖኖ 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 2 роки тому

      ፋኖ የኛ የአማራዎች ኩራት ❤️ አንድ አማራ ❤️

  • @AbduKareem-u2v
    @AbduKareem-u2v 4 місяці тому

    ስለ ወሎ ከተዘፈኑ ዘፈኖች ሁሉ ምርጥ ዘፈን ❤ ወሎዬዎች ውስጤ ነችሁ❤

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому +17

    ወሎ ሀገሬ ❤💛💚 ሻበል በላይነህ ድምፅህ አይጠገብም ቆንጆ ነው

  • @giannimelita4703
    @giannimelita4703 2 роки тому +20

    አይ ኢትዮጵያ የነጭ እራስ ምታት የድንቅ ቱባ ባህል ባለቤት የትም አለም የሌለ ድንቅ የበአል አከባበር እንዴት አይጠሉን ሙሉ የሆንን ህዝቦች ሠላም እና ፍቅር አንድነት በዚህ አዲስ አመት ያምጣልን።

    • @yenied895
      @yenied895 2 роки тому

      በጣም ሊያጠፉን ሚያሰፈስፉት ለዛ ነው እኛ አልገባን አለ እንጅ

  • @alain5695
    @alain5695 2 роки тому +7

    እጥፍ ዘርጋ እየለች የልቤን ሰላይ መጣች የወሎልጅ በገራዶ ላይ እረ የት አላቹ ገራዶወች❤

  • @zenatzeee9740
    @zenatzeee9740 2 роки тому +6

    ወሎ ህዝቡም መሬቱም ገርና ገራገር ነው ግን አሁን ላይ በጣም ስቃይ ላይ ናቸው ደጉ ያአገሬ ሰው በተለይ በሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ ስቃይ ላይ ናቸው ፍትህ ለራያ ቆቦ 😭💚💛❤️

  • @abebechtsehay146
    @abebechtsehay146 2 роки тому +1

    ጋሸ ሻንበል በላይነህ በጣም ነዉ የማደንቅህ የምወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል
    ኢቪየሶች ስወዳቹ

  • @جاللوات
    @جاللوات 2 роки тому +1

    ሁሌም አማራ ተመችቶት ይኑር አማራ ውስጤ ነው!!!!!!!!!!!!!

  • @የቤተአማራፋኖ
    @የቤተአማራፋኖ 2 роки тому +6

    ወሎ ቤተአማራዬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልሽ 🙏❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 роки тому +3

    የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤👏👏👍👍👍

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 роки тому +4

    ጎንደሬ ሁኖ ዘፍኝ ወሎን ያላነሳ የለም የኔ ጎንደርየ የጥበብ መፍለቂያ

  • @tigistaberham4313
    @tigistaberham4313 2 роки тому +9

    የምር የሻበልን ሚዚቃ ስሰማ ሀገሬ ኢትይጵያ ትናፍቀኛለች የምር ኢቢኤስ ቻናል ገና አሁን ነው ያማረበት ለጀሯችንም ለአይናችንም ለመድረኩም የሚመጥን እንግዳ ነው የጋበዛችሁት እናመሰግናለን በሻልን ሳየዉ ሁሌ በሱ ፌት ኢትዮጵያን አያት አለሁ

  • @Subscribers-c5g
    @Subscribers-c5g 2 роки тому +31

    ሀገራችን ወሎ ስማችን ወሎዬ
    እንኳን የወደደን ያየን ተሰቃዬ 🥰

  • @sisman6491
    @sisman6491 2 роки тому +55

    ወሎ ጎንደር ጎጃም ሽዋ አንድ አማራ !!

  • @serkalemchere3056
    @serkalemchere3056 2 роки тому +2

    ሙዚቃው በጣም ደስ ይላል መገንወሎአማራ ባትሆኑይቄጨኝነበር ግን ሻንበልዬ ሸዋንዘለልከውምነው ❤❤❤❤❤❤መልካምበአል

  • @selamaweittegegne6929
    @selamaweittegegne6929 2 роки тому +7

    U have no idea how many times i watched his amazing performance👏👏👏👌 😍😍😍 Shambel Belayneh ewodhalehu nurelen 💚💛❤

    • @hananedeo81
      @hananedeo81 2 роки тому

      Me 2🤩🥰💃👯‍♂️

  • @አኢሻዮቶበር
    @አኢሻዮቶበር 2 роки тому +10

    አቤት ድምፅ አጀቴን በላህው💚💛❤💪💪💪🐅🐅🐅

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 2 роки тому +5

    The best Programme on earth, keep it up, thank you, God Bless You all 🙏🏻👏👌👍🌹💐🎉🎊🎂💯🍾🎁🥇🏅❤️

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 роки тому +6

    ወለየውዋ አማራየ ትናምር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Biruck_Dawit
    @Biruck_Dawit 2 роки тому +43

    Proud to be Amhara ❣️

  • @alakhdhd9753
    @alakhdhd9753 2 роки тому +5

    ወሎ በተ አማራ😍😍😍😍መልካም አድስ አመት💚💛❤️

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +18

    መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያን በሙሉ,በውጪም በአገር ውስጥም ለምትገኙ!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @yegnagets1583
    @yegnagets1583 2 роки тому +19

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinashtadesse4022
    @zinashtadesse4022 2 роки тому +3

    ሻምበልየ የኛ የጎንደሩ ጀግና በሀገሩና በናቱ የማይደራደር የቁርጥ ቀን ልጅ እንወድሀለን አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ብሰማህ ብሰማህ ሁሌም አዲስ

  • @saraymer2584
    @saraymer2584 2 роки тому +7

    ዋውው ወሎየወች እንለያለንኮ 215 ያማራህዝብ ነጻነት ለወሎህዝብ ሰላሙን ያምጣልን

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 роки тому +6

    GOD bless ETHIOPIA 🇪🇹 That's my favorite THANKS EBS

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 2 роки тому +12

    የኔዋ ሀገር ወሎ የፍቅር መድና❤❤❤❤

  • @kalyoutube8786
    @kalyoutube8786 2 роки тому +6

    ወሎ ቤተ አማራ 💝😘😘😘😘😘

  • @matikiflom1158
    @matikiflom1158 2 роки тому +2

    አርቲስት በላይ ነህ ወዳጄ አንደኛ ዘፈን ልኡል እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥክ አባቴ

  • @teweldemedhinberhane9921
    @teweldemedhinberhane9921 2 роки тому +33

    ይመቻቹ እትዮጵያኖች ከልቤ ነው ምወዳቹ ወንድማቹ ኤርትራዊ

    • @zephlasta1990
      @zephlasta1990 2 роки тому +1

      አኛም እንወድሐለን ወንድሜ🙏❤

    • @amriashasha9108
      @amriashasha9108 2 роки тому

      እኛም ወድድ❤❤🇪🇹🇪🇷

    • @yese7783
      @yese7783 2 роки тому

      እኛምበጣምእንወጃኝኃለንከልብፖለቲኮኞችናቸውነቀዝየሆኑብን፡

    • @andomweldedo3217
      @andomweldedo3217 Рік тому

      ❤❤❤

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Рік тому

      እኛም እንወዳችኋለን ወንዲማችን❤❤❤❤

  • @Edilawit9
    @Edilawit9 2 роки тому +17

    እንደነዚህ አይነት የጠፍ አርቲስቶችኝ ጋቭዙልን።

  • @ፍቅር-ዐ3ጘ
    @ፍቅር-ዐ3ጘ 2 роки тому +2

    አጀብ ወሎ የፍቅር የአብሮ መኖር የሙሀባ የንጉስ ላሊበላ የሸህ ሁሴን አድባር 💖
    ይመቻችሁ አቦ ✌ በርቱ ይሄ ቀን ያልፋል

  • @ffffffffff7719
    @ffffffffff7719 2 роки тому +2

    ሚገርም ስራ ነው እድሜና ጤና የብዛልህ ፈጣሪ እንቋችን

  • @amanuelkidane4323
    @amanuelkidane4323 2 роки тому

    👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏respect for his view and description thanx artist Shambel belayneh👍👍👍👍

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 роки тому +1

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ዉድድድ

  • @girmaggk3110
    @girmaggk3110 2 роки тому

    ለሙዚቃው ሌላ ውበት ጨመርሽበት ቲክቶኩን ተቆጣጠርሽው እኮ ድንቅ ሥራ ነው

  • @mahmmadahmd8634
    @mahmmadahmd8634 2 роки тому +1

    እኔም አማራ ወሎየ ነኝ ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ አንድ አማራ አንድ ሁን አማራ ሠላም ለኢትዮጲያ ፋኖ ሚኒሻ ልዩ ሀይል ፖሊስ ፌድራል መከላከልያ እንወዳችሇለን

  • @ekru7258
    @ekru7258 2 роки тому +3

    እሷን ይዞ ሽርሽር ሀይቅ ላይ ነበር ያዝ አብሽር 👌👌👌👌👌
    my wollo ❤️

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 роки тому +8

    ምርጥ ዲምፅ እዲሜ ከጤጋ ይሥጥህ

  • @hailem9116
    @hailem9116 2 роки тому +1

    ሻምበልዬ ተባረክልን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ አንተ እና ፋሲል ደመወዝ ዘመን የማይሽራችሁ ጀግኖች ናችሁ

  • @dontlkbk6097
    @dontlkbk6097 2 роки тому +2

    Eritrawi neg, weste nat yechi zefen weloye, amara gondere, gojame, gurage , etc.... yeslam yefiqir Amet yaregilin!!
    And biher 1Ethiopia new miyamrebachu. Peace & Lv from Eritrea🇪🇷❤🇪🇹

  • @muluworkbirhan4154
    @muluworkbirhan4154 2 роки тому

    መታደል እኮ ነው ከወሎ መፈጠር እድሜ ጤና ያስጥህ

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 2 роки тому +4

    ወሎ ወለላዬ ወሎ ራያ ሀገሬ 😘😘😘😘😘

  • @SsSs-l7j
    @SsSs-l7j Рік тому

    ወሎ ውስጤ ነው መልካም አድስአመት ይሁንልን

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 9 місяців тому +1

    የእኔ ምርጥ አባት ምንጊዜም በተለይ ከአማራ ልብ ውስጥ አትወጡም፡እኛ እርስዎን ለመውደድ፡ለእነ ራያ እና ወልቃይት የታገላችሁልን ብቻ በቂያችን ነው፡፡

  • @simegnsimegn6466
    @simegnsimegn6466 Рік тому +2

    እውይ ወሎዬዎች ውስጤ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @mekuanintbishaw9880
    @mekuanintbishaw9880 2 роки тому +2

    ለዚህ ሙዚቃ እንደ አድስ ክሊብ ቢሰራልት ብቻ ነዉ የምልዉ ሌላ ቃላት የለኝም

  • @suemamma6163
    @suemamma6163 2 роки тому +8

    እንኳን አደረሰቹህ ውዳጆቼ ሻበል በየነ መልካም ሰው እረጅም እድም ይስጥልን

  • @HayatHayat-jd7qb
    @HayatHayat-jd7qb 2 роки тому +10

    የኔ ወሎ ሠላምሽ ይመለስ ህዝቡ ፍቅር አገሩ ወርቅ እኳንም ወሎ ተወለድኩ ኡፍ ወለየወች ሠላማችሁ ይዝብዛ ገባ ገባ በሉ ተፈደሉ አሪሂቡ

    • @tffyfd2903
      @tffyfd2903 2 роки тому +1

      አቤት እደውበጥቅሉ ኩራትነው ኢቲዮፖመሆንብቻ ወሎየሁሉመፉለቂያ

  • @Rahma04a
    @Rahma04a 10 місяців тому

    ወሎየ ባልሆን ታንቄ ነበር የምሞተው የኔ ወሎየወች ስወዳችሁ ከልቤ ነው❤

  • @eyobdesalegn6848
    @eyobdesalegn6848 2 роки тому +1

    ጋሸ ሻምበል ትለያለህኮ
    ወዲህ የነፃነታችን ታጋይ እንዲሁም እዉነተኛ ባህላችን ሳትጨምር ሳታጎል ትገልፀናለህ
    የአማራነት ዉሃ ልክ ነህ
    እናመሰግናለን በአካል ባገኝህ ደግሞ ማሪያምን በጣም ደስ ይለኛል 😍🙏

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 2 роки тому +5

    I love you wolloye from gonder
    Gonder+gojam +wollo + shewa = one Amhara💚💛❤️

  • @ፈቲነኝ-ኈ1ኰ
    @ፈቲነኝ-ኈ1ኰ 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ሙዚቃ የማይሰለች ውድድድድድሻምበል

  • @gashayeamenu8305
    @gashayeamenu8305 2 роки тому +2

    ሻንበል በላይነ እድሜና ጤና ይስጥክ ኑርልን 💚💛❤️

  • @megidelawittadesse3543
    @megidelawittadesse3543 2 роки тому +6

    proud to amahara የጎጃሜዋ ልጅ😍❤

  • @ፉቅርከወሎልጂ
    @ፉቅርከወሎልጂ 2 роки тому +7

    ጌታሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን አቤትድምፅ ዘፈን እናተ ዘፉናችውታል ወሎ መሆንኮ መታደልነው

    • @awsheen9552
      @awsheen9552 2 роки тому +1

      ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ እናመሰግናለን

  • @mamenegh.7782
    @mamenegh.7782 2 роки тому +1

    የዚህ ሙዚቃ ችግሩ ማለቁ ብቻ ነዉ!

  • @helenabebe5120
    @helenabebe5120 2 роки тому +4

    አለን አለን እኛ ወለዬዎች በተ አማራ!!!!

  • @kidu715
    @kidu715 2 роки тому +4

    ናፍቂ ድምፅሽ ያምራል

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 2 роки тому +2

    ወሎ ይበል እንጂ እኔ የሚታየኝ ሙሉ ለገሬ ነው ሀገሬ ኢትዬጲያ መቼ ይሆን እንዲህ በሰላም ውለን የምንጫወተው ሠላም ራበን ጠማን ሠላም ሠላም!!!!

  • @meki3909
    @meki3909 2 роки тому +9

    ወሎ የሁሉ ሀገር💜

  • @ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ

    እንኳንም ወሎዬ ሆንኩ 🙏🙏🙏💞💞💞💞

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    መገን ወሎ ቁጂናችን እኮ ተመሰከረልን 💞💞💞 በዚህ አስፍሽ ስወድህ 💪💪💞💞💞💞

  • @ፎዚነኝወሎየዋ
    @ፎዚነኝወሎየዋ Рік тому +1

    ወይኔ ሥወደው ይሄንንንሙዚቃ ወሎየመሆኔ💕

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 2 роки тому +2

    እኛ ወሎዩውች ፍቅሮች ነን ሻምበል እንወድሀለን።

  • @jemilaa0996
    @jemilaa0996 2 роки тому +1

    ወሎየ በመሆኔ ያውም የመርሳ አባገትየ ❤️❤️❤️