ሶፊ ጋር ከዚህ ቡሀላ አንገናኝም😔የመጨረሻ መልዕክቴ ነዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 739

  • @MUBA_ሙባ
    @MUBA_ሙባ  20 днів тому +253

    ሙሉ video ሳታዳምጡ ኮመንት ለመስጠት አትቸኩሉ 🙌

    • @ZzzzZehara
      @ZzzzZehara 20 днів тому +6

      እሺ ሙባ ግን ለምድነው አሰላሙ አለይኩም የማትለው ❤❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 20 днів тому

      ❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤ወንድማችን

    • @FatumaMuhammed-xj6fx
      @FatumaMuhammed-xj6fx 20 днів тому +2

      አይዞህአተኮተመራጭልጅነልለምድንየትለማመጣለህ

    • @FatumaMuhammed-xj6fx
      @FatumaMuhammed-xj6fx 20 днів тому

      ታገስላተያላትየተማላችቆጆከናታዉጭያልተሳመችአላህይወፍቅህሙብየ

    • @HayatHayat-p2g
      @HayatHayat-p2g 20 днів тому +1

      ሙባዬ አብሽር መልካም ሰው ነህ ግን ቁምነገር ያምርብሀል ብዙም ቀልድ አታብዛ ተስፋ እዳቆርጥ

  • @MUBA_ሙባ
    @MUBA_ሙባ  21 день тому +309

    እስከዛሬ ድረስ አስቸግሪያችሁ አላዉቅም ዛሬ ግን ሁላችሁም ሙሉ video እዮት 🙏 ሀሳብ ከመስተችችሁ በፈት

    • @MesertAbebew
      @MesertAbebew 21 день тому +3

      የኔ መልካም መልካም ሰው ነህ ታገስ❤❤❤❤❤

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 21 день тому +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህባለህበት ይጠብቅህ ያሠብከው ይሙላልህ የወሎው ጠበለል

    • @AAa-jr4gn
      @AAa-jr4gn 21 день тому +3

      ሙባ ሰብር አድርግ አብሸት ❤

    • @ZarahZarah-rt8yb
      @ZarahZarah-rt8yb 21 день тому +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 21 день тому +6

      አይዞን ወድሜ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 21 день тому +114

    ሶፉዬ ሙባ ምርጥ ልጅ ነው አብራቹ ኑ😢😢😢😢ያምትሉ ለይክ🎉🎉😢😢😢😢 እኛ ሴቶች እኮ ያሚወዳን እያለ ያሚጣለንን እንካተላልን😢😢😢😢😮

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 21 день тому +139

    ነገሮች ቢሥተካከሉ ደሥ ባለኝ ካልሆነ ግን በርታ ወድሜ ❤❤

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 21 день тому +112

    መዳም ቤት ሁኒ ልጂ ይጀ ነው የምሰራው እህት ወንድሞቸ አግዙኘ 10k አስገቡ በአላህ😢😢

    • @naimayoutube
      @naimayoutube 20 днів тому

      ደምሬሻለሁ

    • @lubabayimam7977
      @lubabayimam7977 20 днів тому +1

      ከብሽሪ ውዴ በርች ሰብ አድርጌሻለሁ🥰

    • @Rcc-l2u
      @Rcc-l2u 20 днів тому

      ደምሪሽ አሁ

    • @lmasiyoumamilove5378
      @lmasiyoumamilove5378 20 днів тому

      ደምሬሽ አለሁ አብሽሪ

    • @GhaagLeeel
      @GhaagLeeel 20 днів тому

      አብሽሪውደ😢😢😢

  • @AbassJamal-q4y
    @AbassJamal-q4y 21 день тому +174

    ኡሩጉዝ ነኚ ለይኪ አመረኘ🎉🎉

  • @Mehbuba-g2m
    @Mehbuba-g2m 21 день тому +79

    አደኛ ነኝ ሶፊና ሙቢ አድላይ እዲሆኑ ምኞቴ ነው እስኪ ምቶዷቸዉ👍

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 21 день тому +48

    ሙስሊም ስላደረገን አልሀምዱሊላህ ሰላምታን ስጀምር አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁበል

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 21 день тому +66

    ሙባዬ ሶፊን አምጣልን

  • @AMi-s4j
    @AMi-s4j 20 днів тому +5

    ሙባ አብሽር ቃስ ብለክ ተግባባት ባንደይ አብራክ ልትሰራ አትቺልም ካሳለፈቺው አንጳር ሰው አታምንም እሽ ጊዜው ይረዝማልጂ ተስፋ አትቁረጥ የሀገሬ መለሎ አብሽር

  • @ሱመያ-ሰ7ኰ
    @ሱመያ-ሰ7ኰ 20 днів тому +3

    ፀጉርህን ብትቆረጥ እንደት እንደምታምር የምር ተቆረጥ የምትሉ እስኪ አሳዩኝ

  • @Madinaimar-r9y
    @Madinaimar-r9y 21 день тому +22

    ማነው እዴኔ ሙባየን ሙትትብሎ የሚወዴው የሶፊ መከታወዴፊት💪💪 እኔንም አበረታቱኝ❤❤❤

  • @user-om8zd7ij4u
    @user-om8zd7ij4u 20 днів тому +6

    አብሽረ ቀብራራው ጉዞ ወደ ፊት ሶፊጋ አንሰራም ስትል ከፍኝ አለን ከጎንህ ነን አላህ ካለ ልትሰሩም ትችላላችሁ ብቻ አላውቅም አብረን አንሰራም ስትል ልቤ ተሰበረ

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 20 днів тому +16

    ሙባዬ ተረጋጋ ሁሉምይስተካከላል ግዜስጣትየፈና ራሷ መታ ትነገረሀለች ካለችበትአጻረ ፈረታነውአውቃነው ትወድሀለች ተረጋግታችሁ ተወያዩበት ሙባዬ አተምረጥሰውነህ ሶፈምእደዛው ሁለታችሁም ምረጥ ናችሁ ምረጫዎቼናችሁ ሙባዬእደዚህአትበል ቤተሰብ መለያየትየመባቸውም በፈጹም የምትሉ ደምሩኝ በላይክ እዳታልፈኝ❤❤❤ተለያይተውማየትአፈልግም😭😭

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 20 днів тому +13

    ሶፊዬ የምትወዳት ከሆነ ታገስ እሺ

  • @Kalekedane
    @Kalekedane 21 день тому +25

    የመዳን ቅመሞች ሙባየን 50ክ እናስገባው 😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሱመያ-ሰ7ኰ
    @ሱመያ-ሰ7ኰ 20 днів тому +5

    በጣም አሳዘንከኝ ግን የምር ለምንደሁ ብላቅም ጥሩ ልጅነሕ አሏህ ይጠብቅህ

  • @seadawerku7029
    @seadawerku7029 20 днів тому +16

    ሺግዜ ላይክ ቢደረግ አደርግነበር❤❤ሙባዬ ወደፊት ሶፊዬ ብትኖር 😢

  • @ሀሊመትቲዩብ
    @ሀሊመትቲዩብ 20 днів тому +3

    ሙባዬ ኢሺአላህ አዲቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል አይዞህ እሺ ወዲሜ

  • @عتيق-ث8ه
    @عتيق-ث8ه 21 день тому +24

    አብሽረ ሙባ ጉዞ ወደ ፊት አለን ከጎንህ ነን ጠንክረ ስራ እኛ እናበረታታሀለን ኢንሻ አላህ ትልቅ ቦታ ትደረሳለህ

  • @adem364
    @adem364 20 днів тому +7

    ከጎንህ ነን አንተ ብቻ በርትተህ ሥራ ሙባዬ❤💪💪

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi 20 днів тому +4

    ሙባየ አላህ ላተ ካላትም አትለያዩም አብሺር የውሎ ቀብራራ

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 20 днів тому +1

    ሙባዬዋ በርታ ሸጋየዋ ግን በእውነቱ አሳዘክኝ ኡፍፍፍፍ ሁሉም ለኽይር ነው ኢንሻ አላህ አይዟህ ወንድም አለም ጉዜ ወደፊት በርታ አላህ ላት መልካሙን ይምርጥለህ የሱ ምርጫ ይበልጣል አብሽር አላህ የቀደርው አይቅርም እና

  • @seadiቾyemersawa
    @seadiቾyemersawa 20 днів тому +4

    ሙባዬ የኔ ጀግና ወደፊት 💪💪አብሽር ሁሉም ለኸይር ነው 😢🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Afleza
    @Afleza 20 днів тому +3

    አብሽር ሀሉም ለከይር ነው ሙቤ ግን ዘፈንህን ኢዘው አስቃምጠው ኢኔ ዘፈን በመህል ከላ አይመችኝም😢

  • @NeN-i1v
    @NeN-i1v 20 днів тому +11

    እኔ ወሎዬዎችን በጣም ነው ምወዳቹህ እና ሙባ እና አንተ በቀድር ማመን አለብክ እሳ ብቻ ስላለች ሳይሆን አላህ ስላለው ነው እና አሁንም ኢንሻ አላህ አብራችሁ ትሆኑ ይሆናል አብሽር የሰው ልጅ ተስፋ አይቆርጥም አብሽር ሙባ😊😊

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 20 днів тому

      እናመሰግናለን ጥንቅሽዋ😊

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 20 днів тому +15

    የኔ ልእልት ጠንበለል ወላሂ አንተ ጀግና ጠንካራ ከሆንክ አላህ የልህን መርጊያ ይሰጥሀል

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 20 днів тому

      አሚንንን የኔ ውድ 🥰🥰

  • @Zina-w4j
    @Zina-w4j 20 днів тому +2

    አብሽርሙባየያገሪልጂአላህያለውአይቀርም❤❤❤❤❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 20 днів тому +12

    ሙባ የሚወድ ሰው ሶብር ያለህ መሆን አለበት ጊዜ ስጣትና ከዛ ውሳኔ ትሰማለህ ሶፊየ ልበቀና ልቧ ስለተሰበረ ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @HayuFamilyAa0
    @HayuFamilyAa0 20 днів тому +8

    ሙባነቴ የኔሸገጋ ሀቢቢ መቼም እንዳይከፋህ ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤❤💪

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 20 днів тому +33

    ተወት ከሷ ያታሸላች ይሰጥሀል
    በቶፋ ስታለቅስ ትኑር😅😅😅❤❤❤❤

    • @Hayu-d8p
      @Hayu-d8p 20 днів тому

      what😲😲😲😲😲😲😲😲😲

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 20 днів тому +2

      አይባልም ደነዝ

    • @مكية-ه6خ
      @مكية-ه6خ 20 днів тому +3

      አይበልም 😢😢😢😢😢😢

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 20 днів тому +6

      @@Hayu-d8p ኤጭ ሢጀምር ሙባ አላፈቀራትም ለመፈመሥ እጁ

    • @Hayu-d8p
      @Hayu-d8p 20 днів тому

      @@RaheemaRaheema-k9d ሳህ ላይክናሰብስክራይብ ነበር ሀሳቡ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 20 днів тому +2

    አይዞክ ወድሜ እኛ እኮ ከጎንክ ነን ታዳጊ ነክ ማደግ ጥቅ ደረጃ መድረሰ አለብክ ወድሜ

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 20 днів тому +6

    ሙባየ ወድሜ ጎዞ ወደፊት እኛ ያለንነዉ ሳይሆን አላህ ያለዉ ይበልጣል💪💪💪💘💘💘🌹🌹🌹🥀🥀🥀

  • @GENZB5
    @GENZB5 21 день тому +53

    ሙቦዬ የኔ ጀግና ጉዞ ወደፊት ሙባን የምወዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @የሩታዬወዳጅ_19
    @የሩታዬወዳጅ_19 21 день тому +40

    ሶፊንና ሙባን በፍቅር የምትወዱ❤

    • @MdEt-v6z
      @MdEt-v6z 20 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 21 день тому +45

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @YyYy-yx2wj
      @YyYy-yx2wj 20 днів тому +1

      Saw❤❤❤Saw❤❤❤Saw❤❤❤Saw❤❤❤❤Saw❤❤❤❤Saw❤❤Saw❤❤

  • @naimayoutube
    @naimayoutube 20 днів тому +6

    ሙባ እንዳልክ ያስብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ያገሬ ልጅ

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 20 днів тому +4

    ልቤ ተሰበረ ተይ ሶፊ በወድምነት አብራቹ ስሩ ኦዴስ በጣም ነው የተቀበላቹ 😢😢😢😢😢😢

  • @EyerusKelem-s8d
    @EyerusKelem-s8d 20 днів тому +4

    ሙባዬ ያሰብከዉ ቢስተካከል ደስ ይል ነበር ወንድሜ አንተ ብቻ ወደ ፊት😘

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 20 днів тому +5

    ሦፊ ግን አካበደቺ ይበዛብሻል ሢጀመር🙄

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    ጉዞ ወደ ፈት እምትሉ👍👍👍አርጉ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 20 днів тому +6

    የሠዉ ልጁ ግደታ በፍቅር ብቻ አይደለም እኮ አብራችሁ ብሠሩ ምን ችግር አለዉ እሦ ደሞ ቃል ገብታለች አብረን እሠራል ብላ

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 21 день тому +24

    ሲጀመር አተ ሶፊን አትወዳትም 😂

  • @Fatimaalhamdulilllha
    @Fatimaalhamdulilllha 20 днів тому +2

    እና ፈኪ ለአሙ ከታ ጋ መስረት እና ፍቅር መቀበል አልፈልግም ስላላቸው አይደል ሁሉም ሰው የሳደበት

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 20 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛልን ሙባዬ ❤❤❤❤❤❤አይዞን አባትዬ ምንም ነገር ቢገጥምህ ቦታ አትስጠዉ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤❤😘💝💝💝💝💝💝💝💝😘😘💝💝💝💝💝🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️😘😘💝💝እኛ ዉድድድድድድድድድድድድ ነዉ የምናደርግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabibe1692
    @zabibe1692 20 днів тому +10

    ሙባ ሁሌም ከጎንነን አኛ የመዳም ቅመሞች👍❤❤❤

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 20 днів тому +5

    ዉድ የሐጠሬ ልጆች በተለይ የማዳም ቅመሞች የሴት ልጅ ማግባት ያለባት የሚወዳትን ካገባች ንግስት ሆና ተንከባክቦ ነዉ የሚያኖራትየምትስማሙ ላይክ ደምሩኝ እባካችሁ ❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 20 днів тому +7

    እኔ አብራችሁ ነበር ትመጣላችሁ ብዬ የጠበቅሁት 😢 ተይ ሶፊ ከሚወድሽ ጋር ብኮኝ አብራችሁ ስሩ

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 20 днів тому

    Ena emigermegn ye wollo ljiochi lela bota grrrrr tlalachihiu yerasachihun sew atasadgum🤔🤔😛🥰🥰😘😘

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d 20 днів тому +1

    ሙባየ ወደፊት የኛ ቀብራራ ጠንካራ ሁን🎉❤❤❤❤❤እንወድካለን ወንድማችን❤🎉🎉🎉

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 20 днів тому +2

    ጀግና እግዚአብሔርን ማምለክ አደረሱ በጣም እናበረታታለን ሞኝ አትሞኝ ከሆነች ምንም ማድረግ እንትንም ፍቅርን ባትቀበል አብርሃም በማለቷ በጣም አዝናናለች ማለት ነው እንደ ወንድሜ በጣም ደስ አልነበረም

  • @HossamAhmed-nw4vc
    @HossamAhmed-nw4vc 21 день тому +11

    😭😭ወረቢን ዛሬ ደብሮኛን ላላህ ብላችሁ ሰብ አድርጋችሁ አስደስቱኝ😢😭😭😭

    • @Erahmeት
      @Erahmeት 20 днів тому

      አብሽሪ አደረኩሽ😢😢😢😢

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 20 днів тому

      የኔማር አረኩሽ እህት

  • @keremumuhamed2705
    @keremumuhamed2705 20 днів тому +1

    ዓይዞህልን ሙባየ ነገ ሌላ ቀን ነው ዓብሽሪ ጉዞ ወደፋት

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 20 днів тому +6

    #የኔ ሙባ ሸጋ አብራችሁ ብትመጡ ለሱዋም ለአተም በጣም ጥሩ ነበር ነገር ግን ታልፈለገች ደግሞ አብሺር አተ ወዴ ፊት የኔ ሸጋ አይዞህ ከጎንህ ነን የኔ ቀብራራ😢❤❤❤❤❤❤ 1:12

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 20 днів тому +3

    ሙባዬ አብሽር አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቅህ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ባለኝ ግን ሴት ልጅ የሚወዳትን ትታ የሚጠላትን ስትከተል ነው እድሜዋን የምትጨርሰው ብቻ አንተ በርታልኝ ወንድሜ ያገሬ ልጅ ጉዞ ወደፊት 🎉🎉🎉🎉

  • @الحمداللهعلكلحال-ن4ع

    አብሽር ሙባዬ ሁሉም ባአላህ ፍቃድ ነው🎉🎉
    ውድ የስደት እህትች አላህ የማታ እጀራ ይስጠን ያርብ🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 20 днів тому +7

    አይዞህ ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda 20 днів тому +5

    አሰለም ዋሊኩም ወራህመቱላ ወበረከቱ ጉዞ ወደፊት ወንድማች

  • @Cgggyh
    @Cgggyh 20 днів тому +4

    ሙባየ ነገሮቹ ቢስተካከሉ ደስ ባለኝ ግን ውድሜ በርታ ወደፊት❤❤❤😢😢

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ 20 днів тому +1

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂😂😂😂

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 20 днів тому +4

    አብሽር ወድማችን ሁሉ አላህ ባለው ጊዜ ይሆናል 🎉🎉🎉🎉🎉 ተስፋ አትቁረጥ ሶ❤❤❤❤ ሶፊ አብረችሁ ብቶኑ ደስ ይል ነበር

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q 20 днів тому +4

    አይዞህ ሙባየ❤❤

  • @EkramAhmad-l5x
    @EkramAhmad-l5x 20 днів тому +20

    ሙባየ ወላሂ አንተ ጀግና ልጅ ነህ አይዞህ ላንተ ያለዉ አለ ያገሬ ልጅ ጉዞ ወደፊት ዩቱብህን ስራ ተስፋ እንዳትቆርጥ ያዉ ባንድ በጣም ስለምታምሩ ነዉ አብራችሁ ሁኑ የምንለዉ ❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 20 днів тому +6

    ድሀ ብሉ ማለት ኢማን የለለዉ ነዉ አሉ የአላህ መልእክተኛ አብሽር ሁሉም ነገር አላህ አለ❤❤

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 20 днів тому

      ሠለላህአሊሂወሠለም❤❤❤

  • @SetaSe-hq7ei
    @SetaSe-hq7ei 20 днів тому +1

    ባሪቲልኝ ሙባዬ ዋዳፊት ጉዞ❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉

  • @Ewq33
    @Ewq33 20 днів тому +26

    ኮራ ቀብረረ. በል. አተ እኮ ወሎየነህ💪💪💪 ለምነህ ሳይሆን ተለምነህም አትገኝም

    • @kasaneshyalew
      @kasaneshyalew 20 днів тому +1

      እሷም ቀብረር ያለች ጎንደሬ ነች ሀቢቢቲ

    • @Ewq33
      @Ewq33 20 днів тому

      @kasaneshyalew እሽ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 20 днів тому

      በሉ ጎጥ አጥፉ አንድ አማራ💪💪💪

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 20 днів тому +1

      አዎ ቀብራራው ወለዬ❤❤❤❤❤❤

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 20 днів тому +1

      እውነት ነው❤

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 21 день тому +7

    ቡዳናምቀኛ መቼምአያድግም ሙባዬ ጉዞ ወዴፊት❤

  • @user-pn7jk
    @user-pn7jk 20 днів тому +2

    ሙባ እኔ እወድሀለሁ😳❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 20 днів тому +1

    ሙባ አኔ በሁለት ስልክ ነው የምከታተልህ አብሽር ከጎንህ ነን በርታ ❤❤❤

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 20 днів тому +4

    ግንእኮ ታምራላችሁ ጠንክረህ ያዛት ልክ ስራህን ጠንክረህ እንደምትሰራው

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 20 днів тому +2

    ሙባ ከሶፊ ከሰራህ በኋላ ዩቱብክ አደገ ሁሌም አብራቹ ስሩ

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 20 днів тому +5

    አይዞክ ወንድሜ በርታ ገና ታዳጊ ነክ በዚ ላይ ቆንጆ ነክ አንተ ብቻ በርታ ሁሉ ነገር ይደርሳል ❤❤❤❤❤❤

  • @YounisCH-w3d
    @YounisCH-w3d 20 днів тому +1

    ሙባን ዳይ ወደ 50 ሺቤተሰብ ወድማችንን እናሳድግእሽ

  • @RameteSomeno
    @RameteSomeno 21 день тому +6

    የሶፍን ኮሜት ፍልጌ አጠዉ ለሚን ምል አይጠፈም😂😂😂😂😂😂😂ለመንኛዉም ሞበዬ እነደሀሌን አብሽር ጉዞ ዎደፍት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmiAbdo-s5h
    @AmiAbdo-s5h 20 днів тому +4

    ሙቤ ጀግና አለህ ይጠብቅ ግን እንደት ሪቅ ❤️❤️❤️

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 20 днів тому +10

    ለሴቱች ጥያቅ አለኝ እዴ ለምደነው የሚወድን አንወደም ሶፍ አትጨማለቅ አብረሽ ቨዱ እሰራለን በይው ሳልኤደብሽ ኤጭ😢😢😢😢😢

  • @samira7462
    @samira7462 20 днів тому +3

    አብሽር ለኸይርነዉ በርታ የኔዋ ወንድም

  • @SikoSilo-cs9et
    @SikoSilo-cs9et 21 день тому +6

    ዋሊኩምስላም ወራህመቱላሂ ሙባየ አብሺር ጄግናየ አብሺር ተስፋህ ከአላህ ነው❤❤

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 20 днів тому +2

    አተ አኮ ሶፊ በፉቅር አልተቀበለቸህሞ ስለሶ ማዉራት አይጠበቅብህም

  • @QwQp-v8t
    @QwQp-v8t 20 днів тому +3

    የሀገሬልጂ የወለዬዉ ጠበለልአላህ ካለ ትጣመራላቹአተሠብ❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 20 днів тому +3

    ❤🎉🎉😢❤አይዞክ ሙባ ተስፊአትቁረጥ

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 20 днів тому +3

    ሶፊንና ሙባን በፍቅር የምትወዱ🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @GalHayelom
    @GalHayelom 20 днів тому

    ሶፊ የሙባ ብቻ ናት የምትሉ👍👍❤😥

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 20 днів тому +1

    ሙባ ❤❤❤❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 20 днів тому +1

    ብድር በምድር ቤተሰብ ምንም አትጨነቁ ፕራንክ ነው እዳውን ነው ሚከፍለው ንዴቱን ያውጣ አትጨነቁ ክክክክ

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 20 днів тому

    ሶፊንና ሙባን በፍቅር የምትሉ👌👍

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 20 днів тому +2

    ወሎየወች የትናችሁ ተውአሳዲጉት

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 20 днів тому +2

    አይዞን ለበጎነው ሙባ በርታ🌺🌺🌺🌺

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 20 днів тому +1

    አይዞህ😢😢😢

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 20 днів тому +7

    ምነው ምነው ሙባ በፊት እኮ አሰላሙ አለይኩም ብለህ ነበር የምጀምርው አሁን ደሞ ሰላም ሰላም ጀመርክ ለምን እኔ ሰብክራይብ ያደረኩህ በአላህ ሰላምታ ስትጀም ደስ ስላለኚ ነው እና አሁን ምንተገኚ የአላህ ሰላምታ የሚስቀይር

  • @MominaAhamed-s5d
    @MominaAhamed-s5d 20 днів тому +3

    ሶፊ የሚፈልጋትን ሳይሆን የማይፈልጋትን ነውየምቶደው አተአብሺር❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 21 день тому +7

    እሰይ እኮን ተለያያቺሁ ብራተ ወደፊት ሶፊ ብዙ ወድ ጋረ መተሻሸት ለምዳ እዴት ያተን ፍቅረ ትረዳለቺ

    • @Hatija-is7dm
      @Hatija-is7dm 21 день тому

      ሳህ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 20 днів тому

      እሱስ እየተሻሸ አይደል ኸዚህ የደረሰው የሆንሽ ቀፋፊ መረገላ ጅላንፎ

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 20 днів тому

      የዶማ ሎጁ ዉጭ ከዚህ ቅቅናም መጋኛ

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 20 днів тому

      ሁሉም እየተሻሹ ነው የሚሠሩ ምነውጨየሶፊ ጎልቶ ታየሺ

    • @HyHg-p9s
      @HyHg-p9s 20 днів тому

      ነይውጭ ምቀኛ

  • @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 20 днів тому +4

    ሲጀመር ትክክለኛ ፍቅር አልያዘህምም??????

  • @SadaSada-i3e
    @SadaSada-i3e 21 день тому +9

    ምነው የኔጅግና❤❤❤❤❤❤

  • @ZA-wv5dj
    @ZA-wv5dj 20 днів тому +2

    አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይለኝ ነበር አሁንም ተስፋ አትቁረጥ

  • @NatiMasi
    @NatiMasi 20 днів тому +1

    Ayzohi mubaye berta yetim yasebikibet. Tidersalehi heywet yiketilal wetat neh tamiralehi Sofia. Kusil silalebat new ayzon

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 20 днів тому +5

    ጉዞ ወዴ 50k የኛ የወሎ ቀብራራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኢማእሸቱ
    @ነኢማእሸቱ 20 днів тому

    ሙባ የተስፍ እዳትቆርጥ እሽሁሉ ምበግዜውይሰካከላል❤❤❤❤🎉🎉

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 20 днів тому +2

    አብራቹ ብትሆኑ ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @mahboha
    @mahboha 21 день тому +4

    ምነዉ ሙባ❤❤❤❤