አባቴ ሲደክመው አይወድም!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025
  • 📌የስታንዳፕ ኮሜዲ ትኬቶን ማግኘት ይችላሉ!
    www.eventbrite...
    📌Watch this video
    • ውጭ ሀገር ነው አይኔ የጠፋው!!!
    📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
    storm-visage-3...
    የዛሬዋ የድንቅ ልጆች እንግዳችን ህፃን አምራን ቢኒያም ትባላለች። ገና በ5 ዓመት ቆንጅዬ ልጅ ናት ሀገሯን በጣም ትወዳለች ፍልቅልቅ ተጫዋች ናት ወደፊት በቴኳንዶ ስፓርት ሀገሯን ወክልላ መወዳደር ትፈልጋለች ዛሬም በዚህ ቪዲዮ የቴኳንዶ ብቃቷን ለኮሜዲያን እሸቱ ታቀርብለታለች በስነ-ምግባር የታነፀች መሆኖ ለጥላቻ ቦታ የላትም ሀገሯ እድትሆንላት የምትፈልገው ምኞታንም ነግራናለች። ስታወራ ቀልብን ስርቅ አድርጋ ሌላ አለም ውስጥ ትከታለች። በ መጨረሻም ሽልማት ለመሸለም በቀረበላት ቻሌንጅም ኢትዮ ቤስት ሪሊስቴት ሄዳ ከኮሜዲያን እሸቱ ቤት የተደበቀውን ፈልጋ ታገኝ ይሆን ሙሉ ቪዲዮውን አይተን መልሱን አብረን እንከታተላለን መልካም ቆይታ!
    Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
    / @comedianeshetu
    Stay updated with all new uploads!🔔
    ✅Follow and Subscribe us on
    Facebook: / eshe.melesse
    Instagram: / comedian.eshetu
    TikTok: www.tiktok.com...
    Donkey English / @donkeyenglish
    Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafanoromo
    Donkey በጎ / @donkeybego
    Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy
    📌Contact us Donkeytube2017@gmail.com
    📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ይደውሉ!

КОМЕНТАРІ • 369