passport information correction|How to apply for passport online|የፓስፖርት መረጃ ማስተካከልEthiopian passport

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 163

  • @lildeez-hf6bn
    @lildeez-hf6bn 11 місяців тому +5

    what should i do for spelling correction?

  • @ZemeneWarkaw
    @ZemeneWarkaw 8 місяців тому

    በጣም ነው የረዳሀኝ ወንድሜ አመሠግናለሁ ኑርልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Obsefikir
    @Obsefikir 24 дні тому

    Ye ene sitet frist name lay eske abate tsafiku mn larig adis new online new yemolawt

  • @betylemmatekle544
    @betylemmatekle544 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው ወንድሜ

  • @jemaninegash4069
    @jemaninegash4069 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድም እኔ አዲስ passport lemawetat ተመዝግቢያለው ቀጠሮዬ November lay nw ግን upload ያደረኩት የልደት ካርድ ላይ ያለው የእናት ስም መታወቂያ ሳድስ ግድ መቀየር ስለነበረበት ተቀየረ እናም upload ያደረኩት የልደት ሰርተፍኬት በአዲሱ የልደት ሰርተፍኬት መቀየር እችላለው ወይ system lay እዛም ሳልሄድ እባክህን መቀየር የምችልበት መንገድ ካለ ተባበረኝ የቀጠሮ ቀን ሳይደርስ አመሰግናለሁ ስለ ትብብርህ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 місяці тому

      ሰላም ፤
      ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ መረጃ መቀየር የሚቻል አይመስለኝም ፤ ምናልባት የሚቀበል ከሆነ ዌብሳይቱ ላይ ገብተን www.ethiopianpassportservices.gov.et ላይ በመግባት Passport Status የሚለውን በመምረጥ አፕሊኬሽን ነምበሩን በማስገባት የአይን ምልክቷን ክሊክ ስናደርግ አፕሎድ ያደረግነውን ዶክመንት ያሳየናል ፤ መቀየር የሚቻል ከሆነ Update የሚል ካለ መቀየር እንችላለን ፤ ከሌለ ግን ፤ ወይ ሄዶ ማናገር ካልሆነ ዝምብሎ በቀጠሮ ቀን ይዞ መሄድ ።
      እናመሰግናለን!

  • @healthybeing21
    @healthybeing21 Рік тому

    already kalke behuala degami gebten infotmation mastekakel enchelalen ? Ye birth date le mekeyer Ye ledet care jerbaw masgebat gedeta new ? Ye ahun birth certficate barcode new yalew

  • @semiraali9155
    @semiraali9155 4 місяці тому

    Can you make video about changing full names by court. What you have to have please

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 2 місяці тому

    Thank you so much!

  • @AddisuLombeso
    @AddisuLombeso 2 місяці тому

    How edit new passport before biometric

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ 3 місяці тому

    ለእድሳት የተሰጠ ፓስፖርት እንዴት በቪ አይፒ መቀየር እንችላለን

  • @AminaGib
    @AminaGib Рік тому

    Selm idmen mastakakal falge nbr ina formun mamulat alchalkum indet ladrig??

  • @VoiceOfEastAfrica
    @VoiceOfEastAfrica 2 роки тому +1

    እኔ የምልህ ስሜን በፍርድ ቤት ቀይሬ ነበር ። ፓስፖርት አውጥቸ አላውቅም። አሁን ፓስፖርት ለማውጣት የልደት ወረቀት የማሰራው በድሮው ስሜ ነው ወይስ ባድሱ ስሜ ነው። ንግረኝ እስኪ የምታውቅ ከሆነ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому +1

      ሰላም፤
      ስም ካስቀየርሽ የበፊቱ ስምሽ ቀሪ ነው ፤ ስለዚህ የልደት ካርድም ሆነ ፓስፖርቱ መውጣት ያለበት በአዲሱ ስም ነው።
      እናመሰግናለን!

    • @VoiceOfEastAfrica
      @VoiceOfEastAfrica 2 роки тому

      @@DeritaTech Thank You

  • @NatinaelTeshome
    @NatinaelTeshome Рік тому

    ‏ thank you brother it’s soo helpful ግን ከ ሀገር ውጪ ላልን እንዴት አረገን ነው ከ system ውስጥ ማስቀየር ምንችለው 🙏🏽

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      ከ ሀገር ውጪ ላላችሁ digital invea የሚባል የሞባይል አፕሊኬሽን አለ ፤ ማንኛውንም ፓስፖርት ነክ ጥያቄ በሱ አማካኝነት ነው የምናመለክተው።

  • @bekalu6636
    @bekalu6636 Рік тому

    @Derita Tech Solution አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት መጀመርያ ሳመለክት ዴሊቭሪ የመረጥኩት አዲስ አበባ ፖስታ ቤት ነበር አሁን ግን ወደ አዳማ ለመቀየር ፈለኩኝ እንዴት መቀየር እንደምችል አስረዱኝ የሚቻል ከሆነ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      ሰላም፤
      ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ መረጃ መቀየር የሚፈቀድ አይመስለኝም ፤ ነገር ግን እንደ አጋጣሚ ከፈቀድልዎ ፤ ዌብሳይቱን ይክፈቱት ና status የሚለውን በመጫን አፕሊኬሽን ቁጥሩን በማስገባት ና የእርሳስ ምልክቷን በመጫን ወደኋላ በመመለስ መረጃውን መቀየር ይችላሉ። ይህ ካልሰራ ግን በኢሜይል support@ethiopianpassportservices.gov.et
      ወይም በ8133 ደውለው በማናገር ማስተካከል ይችላሉ።
      Thank you!

    • @bekalu6636
      @bekalu6636 Рік тому

      @@DeritaTech THANK YOU VERY MUCH!

    • @Tadjourahsaada
      @Tadjourahsaada Рік тому

      ፓስቦርትለማውጣፋልጌነበር

  • @NaolAnbese
    @NaolAnbese Рік тому

    presonal information ላይ የምንሞላው የተቀየረውን ስም ነው ?ወይስ የድሮውን ስማችንን?? ይሄ ነገር ግራ ስላጋባኝ ነው

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      ሰላም፤
      ስም የቀየርንበት ማስረጃ ካለን ዳታ ለውጥ የሚለውን መርጠን አዲሱን ስም ብንሞላው የተሻለ ነው::

  • @mishameadmasu9458
    @mishameadmasu9458 Рік тому

    My passport age and other documents age have very different gap so what should i do if the passport can be changed how much time will it take pls???

  • @MekiyaSirajAbde
    @MekiyaSirajAbde Місяць тому

    Wedmiy yenate sme keldte sertfkity gare telyaye efyate new

  • @Jordi_df_yt
    @Jordi_df_yt Рік тому

    Selam wendme sme yordanos new gn passports lay ዮርዳኖድ new milew ስ wede ድ aregubign dubai lemehed chigir alew?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      በእንግሊዝኛ የተጻፈው ትክክል ከሆነ ብዙ ችግር ያለው አይመስለኝም ነገር ግን ማስተካከል የሚቻል ከሆነ ለወደፊቱም ቢሆን ማስተካከል ጥሩ ነው፤ ለአሁን ከጉዞ የሚያግሽ ነገር አይደለም ብዬ አስባለሁ።

  • @MinaTube-1
    @MinaTube-1 Рік тому

    Apply tederguwl gen bezu setat alew men larg ebak negargn

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 роки тому

    Selam wedemi,semine beferd bete yasekeyerkubete mereja becha bekei newe ayedele?lila birthday certificate yasefelegegnale endi?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому +1

      ሰላም ኪያ
      የስም ለውጥ ብቻ ለማድረግ ከሆነ የልደት ሰርተፊኬት አያስፈልግም የፍርድቤት ማስረጃ ብቻ በቅ ነው ፤ ነገር ግን የትውልድ ቀንም አንድላይ ማስተካከል ከፈለግን የልደት ሰርተፊኬትም ያስፈልጋል።
      Thank you!

    • @kiyatilahun4704
      @kiyatilahun4704 2 роки тому

      @@DeritaTech eshe wendemi amesegenalehu🙏

  • @rezikatemam7554
    @rezikatemam7554 Місяць тому

    passport information ለውጥ ላይ Non expiry penality ምንድን ነው?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Місяць тому

      ፓስፖርቱ የማደሻ ጊዜው ካላለቀ ና ረዘም ያለ ጊዜ ካለው ተጨማሪ ክፍያ ያስከፍላል።

  • @adnabdu
    @adnabdu 2 роки тому

    on the delivery date do we need to go to immigration office or just straight to the post office?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      Hi Adnan,
      Normally , for renewal and information change , we don't need to go to immigration office , but sometimes if they need to take our finger print or picture , they may call or send SMS. If we have to go to post office directly , we will receive an SMS from ethio Posta , this will be sent when the passport is ready at post office.
      Thank you!

  • @takelezike7061
    @takelezike7061 2 роки тому +1

    What about birthplace error? there is no option on the correction program.

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому +2

      birth place error will be corrected together with date of birth correction , so if you want to correct such error you need to choose Date of birth correction and note that the new birth place should be indicated on your authenticated birth certificate.
      Thank you!

  • @tempusedaxrerum1
    @tempusedaxrerum1 3 місяці тому

    Personal Information milew bota lay betestekakelewin yimeslegnal memulat yalebin. Lemanignawin Aregagtu satmolu befit

  • @bilentamiru8228
    @bilentamiru8228 2 роки тому

    የኔ ወንድም በፊት ፖስፖርት ነበርኝ ግን አሁን የኔን ስም እና የ አያቴን ስም ቀይራለው ግን በ ፈርድ ቤት አድለም የቀይርኩት እና ፖስፖርት ለማውጣት ነብር እና ምን ማረገ አለብኝ ..?አባክህን

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      ሰላም ፤
      ለማሳደስ በአዲሱ ስም ከሆነ ማስረጃ ያስፈልጋል የስም ለውጥ ያደረግንበት የፍርድቤት ፤ ቀድመን ፓስፖርቱን ስለ አወጣን አሁን አዲስ ማውጣት አንችልም ።
      እናመሰግናለን!

  • @HelenKasaw
    @HelenKasaw 3 місяці тому

    አዲስ ፖስፖርት online ተመዝግቤ ነበር ክፍያ ከከፈልኩ በኋላ የአማረኛዉ የአባቴ ስም ላይ አንድ የፊደል ስተት አገኘሁ የቀጠሮ ቀን ሳይደርስ ማስተካከል እችላለሁ...?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 місяці тому

      መታወቂያው ላይ ና የልደት ካርድ ላይ ትክክል ሆኖ ፎርሙን ስንሞላ ከተሳሳትን ፤ አሻራ ለመስጠት ስንሄድ ድጋሚ ስለሚጠይቀ ያስተካክሉታል ። በቀጠሮ ቀን መሄዱ የትሻለ ይመስለኛል ፤ ካልሆነም ሄዶ ማናገር ይቻላል። ወይም ደሞ ዌብሳይቱ ላይ ገብተን status የሚለውን መርጠን በአፕሊኬሽን ቁጥሩ ገበተን የአይን ምልክቷን በመጫን ፤ መቀየር ከፈቀደልን መሞከር።

    • @HelenKasaw
      @HelenKasaw 3 місяці тому

      @@DeritaTech አመሰግናለሁ ጠጣም እያሳሰበኝ ነበር🙏

    • @melkamugashu
      @melkamugashu 2 місяці тому

      የመረጃ ለውጥ አስተካክሎ ለመስራትና ጨርሶ ለመስጠት የሚፈጀው ጊዜና ብር ብትነግረን ለማፋጠንስ ይቻላል??

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 місяці тому

      @@melkamugashu
      ሰላም ፤
      የሚፈጀው ጊዜ ፎርሙን ስንሞላ ከሚሰጠን Estimated Delivery date ጋር ይቀራረባል ፤ ክፍያው 12500 ነው።

  • @rebkabelete-sy5on
    @rebkabelete-sy5on Рік тому

    wendme endet neh ene ye sim lewth yaderkut 2012 nw ena ahun passporten mekeyer echlalew wey yeferdbet paper date ayalfbetm aydel?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      ሰላም ፤
      የፍርድቤት ወረቀት ካለ የስም ለውጥ ማድረግ ይቻላል ፤ የፍርድ ቤት ወረቀት ቀን ገደብ ያለው አይመስለኝም ።
      እናመሰግናለን!

  • @hiwottamrat3786
    @hiwottamrat3786 2 роки тому

    selam ye guadegaye addis passport teyeko neber online ena birth certificates gn upload yaderegew it is not correct authenticate yehone aleneberem ahun lela birth certificates aweta applay yaderegebet birth certificates ena yahunu document number yeleyayale ketero zar new mn madereg new yalebet????

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      ሰላም፤
      ከቀጠሯችሁ ከደረሰ ሰልም ነው ማለት ነው ብዙም ችግር ላይኖረው ይችላል ስለዚህ ዝምብላችሁ ኦሪጅናሉን ዶክመንት/የተስተካከለውን ይዛችሁ ሂዱ ።
      እናመሰግናልን!

  • @dawitalemayehu2539
    @dawitalemayehu2539 2 роки тому

    Delivery date yelna ken ayamralgnm bado nw mehonw yemrakw neger kale mels setgn

  • @amanuelshetu1064
    @amanuelshetu1064 Рік тому

    Thank you for the information. and one more thing, what do I do if I miss my passport appointment? It's new a passport.

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      If you miss your appointment , You will be served with a Penalty fee for a maximum of one month , beyond this time , you have to apply again.
      Thank you!

  • @millionzeleke4708
    @millionzeleke4708 9 місяців тому

    Dere Bro, I am glad to come across your youtube. I applied for passport for my kids yeasterday. But I missed mothers name for one of them. How do I amend that?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 місяців тому

      Hi Mili,
      How do you do? could you please open the site again and click on the status tab , enter your application number for which you want to edit the information ,may be if they did not checked it yet , you may find an option to edit an already provided information somewhere within this page. Sometimes it may not be fruitful , let us try.
      Thank you!

    • @TorresTeame
      @TorresTeame 8 місяців тому

      Need help​@@DeritaTech

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  8 місяців тому

      @@TorresTeame what can I help please?

  • @JawadSeid
    @JawadSeid 2 місяці тому

    Passport salwosd ketero new Gena ye tiwlid sitet alew min larg bro

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 місяці тому

      ሰላም ፤
      ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ መረጃ ማስተካከል አይቻልም ፤ ግን እንዳጋጣሚ ካልቆየ እዚያው ዌብሳይቱ ላይ በመሄድ Application Status የሚለውን ክሊክ አድርገን Application number በማስገባት ከዚያም ወስጥ ከገባን በኋላ የእርሳስ ምልክቷን ተጭነን መቀየር ከቻልን እንቀይረው ፤ መቀየር ከከለከለ ግን ያው ኋላ ላይ በመረጃ ለውጥ ነው ማስተካከል የሚቻለው ፤ ወይም ደሞ ለአሻራ ሲሄዱ ማናገር ስህተቱ ቀላል ከሆነ ሊያስተካክሉት ይችላሉ። ግን አፕሎድ ያድረግነው የልደት ሰርተፊኬት ላይ ትክክለኛው ከሆነ ያለው ታይፒንግ ስህተት ነው ማለትም የሚቻል ይመስለኛል።

  • @seblefiseha1767
    @seblefiseha1767 Рік тому

    hey , i just got spelling error on my father name is that necessary to get court paper for spelling error and at this current situation is that possible to get my passport early ASP? i need urgent answer please

  • @hiwottamrat3786
    @hiwottamrat3786 2 роки тому

    selam wondeme yene passport lay ye ayate seme lay a mehone yalebet e hono new yeteseraw ena ezi lay applay bemadereg masekeyere echilalew???

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      ሰላም፤
      ማስተካከል ይቻላል ነገር ግን ማስረጃ ይጠይቃሉ በተለይ ሲስተሙ ላይ ስንሞላ የስም ለውጥ በሚል ነው የምንሞላው ለዛ ደግሞ የስም ለውጥ የተደረገበት የፍርድቤት ወረቀት አፕሎድ እንድናደርግ ይጠይቃል።
      Thank you!

  • @suadsulaiman9658
    @suadsulaiman9658 4 місяці тому

    Birth place is not int he correction list what should i do please anyone inform me

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 місяці тому

      There is no option for birth place correction, their focus is on other information , if you have to correct birth place , the best thing to do is to select passport information correction , fill the form with updated birth place and select birth date correction on the form.

  • @abubakeribrahim9471
    @abubakeribrahim9471 Рік тому

    Thanks bro correction mulu syhon Ye Fidal khona Endetnw ka firdbet wereket memtat albn?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      የፊደል ስህተቱ የጎላ ለውጥ የሚያመጣ ከሆነ ያለ ፍርድቤት ወረቀት እሺ የሚሉ አይመስለኝም ፤ ነገር ግን ብዙ ለውጥ የሚያመጣ ካልሆነ ፤ ኢሚግሬሽን አናግሮ ለማስተካከል መሞከር የተሻለ ነው።ወይም ለግዜው ካልተፈለገ በእድሳት ጊዜ አብሮ ማስተካከል ይቻላል።

    • @abubakeribrahim9471
      @abubakeribrahim9471 Рік тому

      @@DeritaTech Ay buzu adelam Passport lay Mohammed
      nw Entrance lay Mohamed liyunetu m double hone ayimesaslm kalu biye nw.

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      @@abubakeribrahim9471 ay yihe bizu chigir yelewum , yelelaw hulum temesasay kehone

  • @abisinyatube9216
    @abisinyatube9216 2 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ የኔ ፓስፓርት አንድ ስፔልንግ እና የቀን ስህተት አለው እና አንድ ፊደል ለማስተካከል ግዴታ የፍርድ ቤት ወረቀት ያስፈልገኛል እንዴ የልደት ሰርተፍኬቴ ላይ እና መታዉቂያ ላይ ትክክለኛው ኢንፎርሜሽን ነው ያለው ????

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому +1

      ሰላም ፤
      አንድ ፊደል ብቻ ከሆነ የስም ለውጥ በፍርድ ቤት ላያስፈልግ ይችላል ፤ ነገር ግን ያ አንድ ፊደል በመቅረቱ ምክንያት ሌላ ስም የሚወክል ከሆነ ና ፓስፖርት ለማሳደስ የተሳሳተውን ፊደል አስተካክለን ፎርሙን የምን ሞላከሆነ ላይቀበሉ ይችላሉ ስለዚህ ቅድሚያ ብናናግራቸው ይሻላል።
      የልደት ካርድ ግን ያስፈልጋል ቀኑን ለማስተካከል ማለት ነው።
      ቀኑ ኤክስፓየር ካላደረገ ለእንደዚሁ መጠቀም የተሻለ ነው ፤ በኋላ ማደስ ካስፈለገ አብሮ ማስተካከል ይቻላል።
      እናመሰግናለን!

    • @abisinyatube9216
      @abisinyatube9216 2 роки тому

      @@DeritaTech ቀኑ አንድ ወር ብቻ ነው የቀረው የተሳሳተው አናባቢ ነው E መሆን ሲገባው ፓስፖርት ላይ I ሆንዋል በልደት ካርድ አያስተካክሉልኝም ???

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому +1

      @@abisinyatube9216
      በአማረኛ የተጻፈው ተመሳሳይ ከሆነ ችግር የለውም I እና E
      የስም ለውጥ አያመጣም ያስተካክላሉ ብዬ አስባለሁ።

    • @abisinyatube9216
      @abisinyatube9216 2 роки тому

      @@DeritaTechኣመሰግናለሁ ወንድሜ ከልደት ካርዱ ላይ አይተው ያስተካክሉ ወይስ ቅፁን ????ስሞላ አስተካክዬ መሙላት አለብኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому +1

      እድሳት ከሆነ ልደት ካርድ ስለማይጠይቁ ፤ እነሱ ላያስተካክሉ ይችላሉ፤ የአንዷ ፊደል ብዙ ልዮነት አታመጣም ግን ቀኑን እጠራጠራለሁ። ለማንኛውም ፎርሙ ከሞመላቱ በፊት 8133 ደውለው ወይም በኢሜይል support@ethiopianpassportservices.gov.et መጠየቅ ይሻላል።

  • @Ethioafricabroker-qi9bq
    @Ethioafricabroker-qi9bq Рік тому

    Bro which birth can i use when i register which on the last my passport or which on the my birth certificate renewed

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      select data correction on the application form , then it is better to write the correct date of birth as long as you have an authenticated birth certificate.
      Thank you!

    • @Ethioafricabroker-qi9bq
      @Ethioafricabroker-qi9bq Рік тому

      Can I reduce my age from 30 years old to 18 years old? I had a passport before but it was mistake on my age when I take. please help me

    • @Ethioafricabroker-qi9bq
      @Ethioafricabroker-qi9bq Рік тому

      Is there any limited on edition or reduce of age on passport in Ethiopia

    • @Ethioafricabroker-qi9bq
      @Ethioafricabroker-qi9bq Рік тому

      Please 🙏🙏🙏🙏

  • @RodasAsnake-n7r
    @RodasAsnake-n7r 4 місяці тому

    Yeabat sim lay and yespeling shtet ale endet new yeminastekaklew

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 місяці тому

      ሰላም ፤
      የስም ስህተቱ በስማችን ላይ መሰረታዊ ልዮነት የማይፈጥር ከሆነ በቀላሉ ኦንላይን አፕላይ አድርገን በልደት ሰርተፊኬት መስተናገድ እንችላለን ።

    • @HelenKasaw
      @HelenKasaw 3 місяці тому

      በቀጠሮ ቀን ከዛዉ ነዉ ሚያስተካክሉት..? ለምሳሌ ካሰዉ የሚለዉን ወደ ካሳዉ ለመቀየር

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 місяці тому

      @@HelenKasaw ካመለከትን ብኋላ አዲስ ካልሆነ ብዙ ጊዜ ለመውሰድ ነው የምንሄድው ሲደርስ ሚሴጅ ይላክል። የፊደል ስህተት ለማስተካከል የግድ ካልፈለግ ነው ና ስህተቱም ብዙ የጎላ ልዩነት የሚያመጣ ካልሆነ ለእድሳት ስንሄድ አብሮ ማዘዝ ይቻላል።

  • @mishameadmasu9458
    @mishameadmasu9458 Рік тому

    Site selction ly pasport yawetawbet bota mehon albt wey? Kefehager nbr yawtawt

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      ችግር የለውም ፓስፖርቱ ከየትም ቢወጣ ሳይት ሰሌክሽን አላማው ለፓስፖርት ካመለከትን በኋላ ለመውሰድም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በአካል ለመሄድም የሚቀርበንን ነው መምረጥ ያለብን።

  • @SelamFitsum-n4y
    @SelamFitsum-n4y 6 місяців тому

    Hello brother ,I want to change my birth certificate that I uploaded before.my appointment is after 23 days .so what shall I do?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 місяців тому

      go to the site URL , select status and use the application number to display your information , click on the eye icon , you can try here if the system accepts , just scroll down to the attachment area and try to upload another one, most of the time , it will not accept after submitting , but since your appointment is in the future , you may be allowed.
      Thank you!

    • @SelamFitsum-n4y
      @SelamFitsum-n4y 6 місяців тому

      @@DeritaTech that doesn’t work but Thank you Anyway

  • @abebewasihunabro9275
    @abebewasihunabro9275 2 роки тому

    Be 1 application expire yaderegn passport masades ena yelidet ken mastekakel yichal yihon wondme ?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      Awo yichalal!

    • @abebewasihunabro9275
      @abebewasihunabro9275 2 роки тому

      @@DeritaTech Could you explain it to me please ? How ? That means a lot to me. Thank you !

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      @@abebewasihunabro9275 Normally, you can apply for either information correction alone or to renew passport expiration alone , but you can also correct your passport information while your passport is expired.
      both options are possible. But if you do it when your passport expired you will be saved from unnecessary additional payment.
      Thank you!

    • @abebewasihunabro9275
      @abebewasihunabro9275 2 роки тому

      @@DeritaTech Thank you !

  • @MekashBelete
    @MekashBelete 3 місяці тому

    ቀጠሮ ያሲያዝን ነው ቦት እንደት መቀየር እንችላልን

  • @Ethioafricabroker-qi9bq
    @Ethioafricabroker-qi9bq Рік тому

    When edit my age or date of birth which one can I write date of birth which on the my passport or which on the my birth certificate when I was online registrar please bro

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      @AbdullahKasim-qi9bq
      select data correction , then better to write the correct date of birth as long as you have an authenticated birth certificate.
      Thank you!

  • @Ethioafricabroker-qi9bq
    @Ethioafricabroker-qi9bq 6 місяців тому

    I register correction passport in Addis Ababa my delivery date is
    Left 10 days ago
    I didn't get my name on telegram listed 10 days is left
    Bro what can I do please

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 місяців тому

      please contact them with 8133 or support@ethiopianpassportservices.gov.et explaining your issue , you can also check in person , but since there are a lot of queue , your passport may not be ready although the delver y date has passed.
      Thank you!

  • @Megdelawitgebreamlak
    @Megdelawitgebreamlak 2 роки тому

    selam brother, very helpful thank you; I want to change my birth certificate that I uploaded before. There was a problem with the previous certificate so, I changed it so how do I change the previous one? please!!

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      Hi Abelo,
      After the application is complete and the payment is processed , the already uploaded document will be used , but if it is new passport application , you can take the correct one during your appointment.But try to upload it by following below steps :
      click on Status , enter your application number , click on search , then if your application is still under process and modification is allowed , you will see a pencil icon click on it, this will give you details of your application , click on next until you see attachments , finally upload the file.If there is eye icon only , it means modification is not allowed.
      if this is not working for you , please contact them via 8133 or support@ethiopianpassportservices.gov.et
      Thank you!

    • @Megdelawitgebreamlak
      @Megdelawitgebreamlak 2 роки тому

      @@DeritaTech selam wendme thank you so much again for ypyr reply.
      But it is an eye icon, it means I can't modify it right?
      One thing I didn’t tell you is my appointment date is already passed, while I was trying to change my birth certificate, it's been 15 days. Does it will be a problem if I apply again? Or I should go and ask them?
      I am sorry if I bother you

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      @@Megdelawitgebreamlak don't worry , this is my duty!please do not apply again , you can still have the chance to be served with the previous appointment until one month with penalty , so just contact them that your appointment date has passed , take the correct birth certificate with you , you can simply call them or email them.
      Thank you!

  • @bsma.bsma41
    @bsma.bsma41 2 роки тому

    I have a question how long does it take for correcting name only and what are the needed documents so that i can bring the paper from court

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому +1

      Hi,
      normally if there is no issue on the application process including its payment and address , it will take from two weeks to one month.For correcting name , you need to have a name change letter from court and the old passport
      Thank you!

    • @BeKo-cy2dy
      @BeKo-cy2dy Рік тому

      ​@@DeritaTechwhat about region address mistake

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      @@BeKo-cy2dy Region address does not have any impact on your Passport information, it is where you can collect your passport.
      Thank you!

  • @assayechsimeneh
    @assayechsimeneh Рік тому

    የማትሪክ ሰርተፍኬት ላይ እድሜ ማስተካከል ይቻላል???

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      የልደት ሰርተፍኬት ካለ አዎ ይቻላል ፤ ፈተናዎች ድርጅት ሄደው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

  • @biniyamkinde4373
    @biniyamkinde4373 Рік тому

    መድሜ ስሜ ቢኒያም ነው እና ፓስፓርቱ ላይ Biniam ነው ሚለው ይሄ ነገር ችግር የለውም y ግን ጎላለች

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      ፓስፖርቱ ላይ ያለው Biniam ከሆነ Biniyam አድርገህ መጠቀም ሌላ ስም ነው ሊሉ ይችላሉ ፤ስለዚህ ፓስፖርቱ እስኪታደስ ድረስ Biniam እያልክ መጠቀም የተሻለ ነው በአማርኛ በትክክል ከሆነ ለአንድ ፊደል ለእድሳት የሚከለክሉ አይመስለኝም ፤ ምናልባት ሌሎች ማስረጃዎች እንደ መታወቂያ ፤ የልደት ካርድ ላይ Biniyam ተብሎ እንደተጻፈ አሳይ ሊሉ ይችሉ ይሆናል።
      Thank you!

    • @biniyamkinde4373
      @biniyamkinde4373 Рік тому

      አመሰግናለው ወድሜ ግን አዲስ ነው ፓስፖርቱ ገና ሲሰራ ነው በዚስም የመጣው ልደት ካርድ Biniyam ነው ሚለው አሁን የልጄም ያባቱ ስም እንዳልኩ ነው ስለዚ ፕሮሰስ ብጀምር ችግር አይኖ ረውም ወይ ነው ማወቅ የፈለኪት

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      የውጪ ፕሮሰስ ከሆነ በአብዛኛው እንግሊዝኛ ነው የምትጠቀም ስለዚህ ልደት ካርድ ና ሌሎች ሰነዶች ላይ ያለው ተመሳሳይ ቢሆን የተሻለ ነው፤ ፓስፖርቱን አሁን ላይ ኤክስፓየር ሳያደርግ ማስተካከል ይቻላል ነገር ግን ክፍያ አለው ፤ አሁን ደግሞ ጨምሯል በኖርማል ለማሳደስ 2000 ብር ሆኗል ፤ ኤክስፓየር ሳያደርግ ደግሞ ተጨማሪ መጠነኛ ክፍያ አለው ፤ ለማንኛውም ፓስፖርቱ ላይ ብቻ ከሆነ ችግሩ ያለው ፤ ማስተካከሉ የተሻለ ነው ፤ ምክንያቱም በአማርኛ የተጻፈው ትክክል ቢሆንም የእንግሊዝኛው ከተለያየ ለምትጀምረው ፕሮሰስ እንቅፋት እንዳይሆን ያሰጋል በእርግጥ አንድ ፊደል ነው ነገር ግን ምን እንደሚሉ አይታወቅም።
      እናመሰግናለን!

    • @biniyamkinde4373
      @biniyamkinde4373 Рік тому

      ልደት ካርዱም መታወቂያውም በኦሮምኛ ነው አዳማ ሚፃፈው

  • @yesufjemal-dc4mw
    @yesufjemal-dc4mw Рік тому

    online ktmezgebku 2 sament honognal ye birth place chiger endet new mastekaklew

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому +1

      ሰላም የbirth place ስህተት ብዙም ችግር የለውም ለማስተካከልም ኦፕሽን የለውም ፤ የትውልድ ቦታ ና የትውልድ ቀን ላይ ነው ብዙ ትኩረት የሚያደርጉት ነገር ግን ፓስፖርት ስናድስ ማስተካከል እንችላለን።
      Thank you!

    • @yesufjemal-dc4mw
      @yesufjemal-dc4mw 11 місяців тому

      wodnem betam amsegnalehu ye Ketero ken lay endayanglatugni new birth certificate lay yalew Gondar new neger gen passpnrtu lay Addis abeba new mil

    • @yesufjemal-dc4mw
      @yesufjemal-dc4mw 9 місяців тому

      @@DeritaTech eco yetwuled bota eco new sehtet yehonbegni birth certficatu lay yalewuna passport yalkekubet yleyayal be ashara lmstet sehed mastkakel echilalehu?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 місяців тому

      @@yesufjemal-dc4mw የትውልድ ቀን ትክክል ከሆነ የትውልድ ቦታ ብዙም ችግር የሌውም ፤ አዲስ ከሆነ ብቻ ነው አሻራ የሚያስፈልገው እድሳት ወይም የመረጃ ለውጥ ከሆነ አሻራ መስጠት አያስፈልገውም ፤ የትውልድ ቦታው እንዲስተካከል ከፈለክ በሌላጊዜ ሲታደስ አስተካክሎ መላክ ይቻላል።

  • @HaHa_Hangout985
    @HaHa_Hangout985 5 місяців тому

    how to fix spelling error in my passport Please

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 місяців тому

      A spelling error will be fixed through data correction request , if this error brings a major name difference you may be asked to bring a name change document , in addition , when you select a data correction i.e. name the system ask for name change document to be uploaded , so if the error is insignificant it is better to keep it till next passport renewal.

  • @bizuhankassaye5659
    @bizuhankassaye5659 6 місяців тому

    ፓስፖርት ላይ የእናት ስም ለማስተካከል እና የትውልድ ቦታ ለማስተካከል እንዴት ነወ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 місяців тому +1

      ሰላም ፤
      ፓስፖርት ላይ የመረጃ ለውጥ ማድረግ የሚቻለው የባለ ፓስፖርቱ ስም እና የትወልድ ቀን ብቻ ነው (አሁን ላይ የሚሰጠው አማራጭ እሱን ብቻ ነው) የእናት ስም ና የትውልድ ቦታ ብዙም ችግር የለውም ለእድሳት ስንሄድ አስተካክሎ መላክ ይቻላል ከፍተኛ ትኩረት የሚያደርጉት የአመልካች መረጃ ላይ ነው።

    • @bizuhankassaye5659
      @bizuhankassaye5659 6 місяців тому

      አመሰግናለው ወንድሜ

    • @MekiyaSirajAbde
      @MekiyaSirajAbde Місяць тому

      Hi

    • @MekiyaSirajAbde
      @MekiyaSirajAbde Місяць тому

      Eedmi yenatye seme keldte sertfkitye gare telyaytwe bge endyate new

  • @abinettefera1594
    @abinettefera1594 2 роки тому

    I changed my name before a year, and my current name and the name on my document is different, i want to get passport now. My question is, will this condition cause any problem? Thank you

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому +1

      Hi Abinet,
      It does not make any problem as long as you have a valid name change document from court , If you need , you can change your old name on any of your documents by the new one by presenting your name change court document. By the time you apply for new passport don't forget to use your new name. If you already have a passport by your old name and now you want to renew it , you need to apply for name change or data correction.
      Thank you!

  • @samsonmekuriaamare
    @samsonmekuriaamare 2 роки тому

    ውጭ አገር ላለን መጠቀም እንችላለን?እባክ አሳውቀን

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      ሰላም ሳምሶን፤
      አዎ ትችላላችሁ ፤ ነገር ግን ከሀገር ውጪ ላላችሁ ፓስፖርት ነክ ጉዳዮችን ለመፈጸም digitalinvea የሚባል የሞባይል አፕሊኬሽን መጠቀ ይኖርባችኋል ፤ ለበለጥ መረጃ digitalinvea.comን ይጎብኙ ፤ ለማሳደስ ከሆነ ከዚህ ቪዲዮ ጠቃሚ መረጃ ያገኛሉ፡ ua-cam.com/video/jqjWokT01lU/v-deo.html
      እናመሰግናለን!

    • @mikiethiel7925
      @mikiethiel7925 2 роки тому

      እኔ እምልክ ልክ እንደዚ የስም ለውጥ እና እድሜ ከፍርድ ቤት እና የልደት ማስረጃ የምናስገባበት ቦታ የለውም ዲጅታኢንቭያ እምታውቀው ከሆነ በዋትሳብ ባወራክ

    • @mikiethiel7925
      @mikiethiel7925 2 роки тому

      ይሄ አንተ ያሳየከን ለ ሐገር ውስጥ ብቻ ነው መስለኝ ምክንያቱም የክፍያው አይነት ሰለሚለያይ ማስረዳት እምትችል ከሆነ ተባበረን

  • @selamhareg9415
    @selamhareg9415 2 роки тому

    Name error and expired endate now marege yimichelew

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      ሰላም፤
      የስም ስህተትን እና ኤክስፓየር ያደረገ ፓስፖርትን አንድላይ ለማስተካከል፤በዚህ ቪዲዮ እንደሚታየው passport Information correction የሚለውን በመምረጥ ከዛም name change የሚለውን በመምረጥ ነው ልናስተካክል የምንችለው ነገር ግን አሁን ላይ ስም ቀይረን ስላልሆነ የስም ለውጥ ይደረግንበት ወረቀት ላይኖረን ይችላል፤ሆኖም ግን የስም ስህተትን ብቻ ለማስተካከል ለጊዜው አይሰራም የግድ ማስረጃ ይፈልጋሉ።መጠነኛየስፔሊንግ ስህተት ከሆነምናልባት ቅድሚያ መስሪያቤቱን በማናገር በስልክ/ወይም በኢሜይል አልያም በአካል ማለት ነው የልድትሰርተፍኬታችን ላይ ያለው ትክክል ከሆነ በሱመሰረት ሊያስተካክሉልን ይችሉይሆናል።
      እናመሰግናለን!

    • @mikiethiel7925
      @mikiethiel7925 2 роки тому

      @@DeritaTech ማስረጃችንን እምናስገባበት ቦታ ነው ያላገኘሁት ማስረጃ ካገር ቤት በውክልና የተላከለን አለን የከበደን ማስረጃወን ማስገባት ነው

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому +1

      @@mikiethiel7925
      ሰላም ፤
      አፕሊኬሽኑ ላይ ለግዜው የመረጃ ለውጥ ላማድረግ አማራጭ አይሰጥም ፤ ነገር ግን ይህ ማለት የመረጃ ለውጥ ማድረግ አትችሉም ማለት አይደለም ፤ መረጃውን መለወጡ የግድ ከሆነ በኢሜይል support@digitalinvea.com ወይም አቅራቢያችሁ በሆነ የስልክ አድራሻ ደውላችሁ ብትጠይቁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ይነግሯችኋል ብየ አስባለሁ።
      Thank you!

  • @Ethioafricabroker-qi9bq
    @Ethioafricabroker-qi9bq Рік тому

    How can I know my correction is success when I change my birth date please 🙏

    • @Ethioafricabroker-qi9bq
      @Ethioafricabroker-qi9bq Рік тому

      Please

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому +1

      After you fill all the required information , uploaded the authenticated birth certificate and completed the payment,they will contact you through your address if additional information is needed or they send an SMS once your passport is ready to be collected if you need to contact them you can call 8133 or email them support@ethiopianpassportservices.gov.et
      Thank you!

  • @yesufjemal-dc4mw
    @yesufjemal-dc4mw 9 місяців тому

    barcodu print sihon alweta ale mndenew chigruuu

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 місяців тому

      ባርኮዱ አልመጣ ካለ status የሚለው ላይ ገብተን የክፍያው ስታተስ completed የሚል መሁኑን ማረጋገጥ አለብን payment completed ካላለ ባርኮድ አይመጣም። የተሞላውን መረጃ እዚያው ስታተስ ላይ በድጋሚ ይመልከቱ ።

    • @yesufjemal-dc4mw
      @yesufjemal-dc4mw 9 місяців тому

      @@DeritaTech status paid yilal payment completed yilal status check sadergew online lay ale print sihon alwota ale

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 місяців тому

      @@yesufjemal-dc4mw online kasaye ፕሪንት ሲደረግ ተቆርጦ ነው የሚሆነው ፣ ይወጣል ፤ በፕዲኤፍ ሴቭ አድርገህ እየው ና ሌላ ቦታ ፕሪን ለማድረግ ሞክር።

    • @yesufjemal-dc4mw
      @yesufjemal-dc4mw 9 місяців тому

      @@DeritaTech thank you

  • @ZeinebaNuru
    @ZeinebaNuru 2 місяці тому

    Sela endetnachhu

  • @PowerAndP-g3v
    @PowerAndP-g3v 2 роки тому

    I HAVENT GOT A PASSPORT YET BUT IVE SUBMMITE MY NAME INCORRECTLY

  • @familyofh5122
    @familyofh5122 2 роки тому

    ሠላም ወንድሜ ፓስፓርት ለማሳደስም ሆነ አዲስ ለማውጣት የመጀመርያውን ፔጅ agree ብዬ ካለፍኩ በኋላ ወደ መጀመርያው ፔጅ እንድመለስ የሚጠይቀኝ ለምን ይሆን?ማለፍ አልቻልኩም

    • @familyofh5122
      @familyofh5122 2 роки тому

      መልስህን እየጠበኩ ነው እባክህ

  • @tigistanjulo5161
    @tigistanjulo5161 2 роки тому

    be passport chigr aleni na lamakirh peligalw👏

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      መርዳት የምችል ከሆነ ይላኩልኝ

  • @aymanchannel4075
    @aymanchannel4075 Рік тому

    My date of birth is wrong do I need a court letter?
    I have a birth certificate, is it enough?
    Thank you

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому +1

      For date of birth correction birth certificate is enough , but it has to be authenticated i.e. it will have backside stamp from nearby kebele or other concerned body.
      Thank you!

  • @wendmuhabte6406
    @wendmuhabte6406 Рік тому

    Selam wendmu age new mastekakel mfelgew ke persenal details yemilew ke passport yalewn asgen alk age milewus date of birth milewus yetgnaw new migebaw

  • @merym4114
    @merym4114 2 роки тому

    Photo lemekeyers

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 роки тому

      ፎቶ አሁን ላይ ማንነታችንን የሚያሳይ ከሆነ ችግር የለውም ፤ ለፎቶ ለውጥ ብለን የምናመለክትበት መንገድ የለም ነገር ግን በምናሳድስበት ሰአት ፎርሙን ስንሞላ የነበረውን ፎቶ እንድንጠቀም አልያም አዲስ እንድንንነሳ ወይም ተነስተን በሶፍት ኮፒ የያዝነው ካለ እሱ አፕሎድ እንድናደርግ አማራጭ ይሰጠናል ስለዚህ በዚህ መልኩ መቀየር እንችላለን።
      Thank you!

  • @AminaGib
    @AminaGib Рік тому +1

    Selm idmen mastakakal falge nbr ina formun mamulat alchalkum indet ladrig??

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Рік тому

      ሰላም
      እድሜን ማስተካከል ምለት የትውልድ ዘመንን ወሩን እንዲሁም ቀኑንም ጭምር ማስተካከል ነው ፤ እሱን ለማስተካከል የልደት ሰርተፍኬት ያስፈልጋል፤ ከዚያም ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው መቀየር የምን ፈልገውን መረጃ መርጠን ማስተካከል ነው። ምንድን ነው መሙላት ያልቻሉት?

    • @TsionNigusse-l1z
      @TsionNigusse-l1z 4 місяці тому

      Passportu eje kegeba buhala mekeyer echlalew​@@DeritaTech

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 місяці тому

      @@TsionNigusse-l1z አዎ ይቻላል ግን የተሻለ የሚሆነው ከእድሳት ጋር ብናደርገው ጥሩ ነው ፤ በማንኛውም ሰአት አስፈላጊው ማስረጃ ካለን ማስተካከል እንችላለን። ለስም ለውጥ ትክክለኛውን ስም የያዘ ማስረጃ ፤ ስም ቀይረንም ከሆነ ያንን የሚያሳይ ማስረጃ ያስፈልጋል። የልደት ቀን ለማስተካከል የልደት ሰርተፊኬት ያስፈልጋል።
      እናመሰናለን።

    • @TsionNigusse-l1z
      @TsionNigusse-l1z 4 місяці тому

      ​@@DeritaTechbetam betam amesegnalew