"አውሬ እንዳይበላችሁ" (በቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 480

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 роки тому +44

    የእናቴ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
    በአካል ካየኋቸው 22 ዓመት አለፈ፡ የሚገርመው ነገር እንደ አማረባቸው ናቸው፡ ገና ፣ ገና ብዙ ዘመን ከነ ግርማ ሞገሳቸው ይቆያሉ፡ አገሬ ግብቼ በእጃቸው መስቀል ለመባረክ ያብቃኝ፡
    እግዚአብሔር የሚወዳቸው ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብም የሚወዳቸው አባት ናቸው፡ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን ።

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 11 місяців тому +1

      🙏🙏🙏

    • @FioreNguse
      @FioreNguse Місяць тому

      Amen yabkah wendme yedingil Maryam lij kante ga yihun​@@meazagenet4428

    • @WelelaWelela-p6n
      @WelelaWelela-p6n Місяць тому

      አሜን የናቴ ልጅ

  • @mekdidarige2874
    @mekdidarige2874 3 роки тому +6

    ድንግል እናቴ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠብቁኝ ከሚፈታተነኝ ሰይጣን
    የድንግል ማርያም የአዛኝቷ የመብዙሃን የእማምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እጠበኝ ቆሽሻለሁ

  • @012345678952645
    @012345678952645 2 роки тому +15

    እንደዚህ አይነት የአባት ስብከት ከልጅነት በኋላ ስሰማ የመጀመሪያ ጊዜየ ነው ። አባታችንን እድሜያቸውን ያርዝምልን!

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 роки тому +13

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በፅሎትዎ አስቡኝ አባቴ ስደተኛ ልጅዎ ነኝ ጤና አጥቻለሁ ምህረቱን እንዲስጠኝ ፅጌ ማርያም ነኝ

  • @slenat
    @slenat 3 роки тому +124

    ጌታ ሆይ እባክህ የደነደነ ልቤን ክፈተው 😭😭😭🤲

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድኃኒአለም ቀሲስ መንግስቱ ያሳደጉኝ አባቴ ብርታቴ ሀይማኖቴ ስንቱን ከሀጥያት አሯቋ የመለሱ ደግ አባት

  • @sosetg1
    @sosetg1 3 роки тому +9

    ወንድማችን ለዘመናት የናፈቁንን አባት በሚዲያ ስላቀረብካቸው እግዚአብሔር ይመስገን የቤተክርስትያንቅርስ ናቸው እድሜ ይስጥልን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 3 дні тому

    አባታችን እንደእርሶ ያሉ አባቶች ይብዙልን። እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ቀሲስ መንግሥቱ አባቴ ፈትፍተው ነው የሚመግቡን

  • @meseludiriba
    @meseludiriba 3 роки тому +3

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት። እውነት ነው አባ መቼም ከአባቶች አንበልጥ እየተባለ እንጅ እርቃን ሆኖ የመጠመቁ ጉዳይ በጣም አስቀያሚ ነው። እንልበስ ብንልስ መቺ እሽ ይሉና

  • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
    @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 3 роки тому +17

    አባን ስወዳቸው እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንደበተ ርዕቱ አባት ኑሩልን ኑሩልን አባታችን::

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 роки тому +11

    አጥንት የሚያለመልም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜንአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥል እደ እርሰወ ያለ አባቶች እግዚአብሔርያብዛልን

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 3 роки тому +23

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እርሶን እኔ የማዩት እንደእንድ ተአምር ነው ለምን በግምት የዛሬ 28 አመት ነው ናዝሬት ቅድስት ማርያም ቤተክርስትያን ቁጭ ብዬ ከእርሶ የተማርኩት እና ለኔ ተአምር የምለው እርሶ ምንም እልተለወጡም ይሄንን ያህል አመት ለፈጣሪዎ እንደጮሁ ጭራሽ እየጎለበቱ እየጠነከሩ ሳዩት ይሄ ለኔ የሱ ተአምር ነው ገና ብዙ ያገለግሉታን እድሜና ጤና ይጨምርልዎ አባታችን ትምህርትዎ ሲሰሙት ውለው ሲሰሙት ቢያድሩ አይሰለችም እግዚያብሄር ይመስገን

  • @ruthDesta
    @ruthDesta Рік тому +5

    የምሳሳልዎ የማከብረዎ የምወድዎ አባት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም የልድያን ልብ የከፈተ አምላክ ልባችን ይክፈትልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን እንፈጽመው ዘንድ ቸሩ ይርዳን🙏🙏🙏

  • @emebrehanyalembrehan3228
    @emebrehanyalembrehan3228 3 роки тому +15

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሂዳን እያላችሁ ሁላችሁም አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @helenylak8642
    @helenylak8642 3 роки тому +3

    በእውነት ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን የህይወት ቃል ያድርግልን

  • @eyoalendale1013
    @eyoalendale1013 3 роки тому +8

    ለዘማሪ ልዑል ሰገድ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ።በእዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 3 роки тому +2

    አቤቱ ቃልህን በልቦናችን አሳድር እባክህ 🙏🏼ቀሲስ መንግሥቱ የናቴ ልጅ እድሜውን ያድሎት የእርሶን ፀጋ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን ይደግን ልጆች እናውቃለን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 роки тому +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባቴ ምን እንደምል አላውቅም ከእኔ እድሜ ላይ ቀንሶ ቀናንሶ ይስጥልኝ አባዬ የተዋህዶ አይን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @aswasw4203
    @aswasw4203 2 роки тому +3

    የኛ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት እንደርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን !!!!

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 3 роки тому +3

    አሜን አባታችን ሀላችንም ንስኃ ገብተን ከፈጣሪ ምህረት ይቅርታ የምናገኝ ያርገን ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ለእኛም ለሀገራችን ፍፁም ሰላምን ትስጠን አሜን

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 3 роки тому +7

    አለማመኔን እርዳው ጌታ ሆይ😪ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልል እድሜና ጤና ይስጦት🥰

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 3 роки тому +7

    ቃለህይወትን የሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 роки тому +4

    ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ዳቆን ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ይሰጥልን አሜን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 роки тому +1

    ግሩም ድንቅ ነው አባ እርዥም እዴሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድሎት ሺ አመት ኑሩልን💕🕊

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 3 роки тому +3

    አባቴ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን ጣፋጭ አንደበቶትን ፈጣሪ ሁሌም ያጣፍጠው ያጣፍጠዋል የርሶ አይነቱን አባት ያብዛልን

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 3 роки тому +7

    I’m so happy to see him on youtube. I used to enjoy his teaching at Bole Medhanealem 20 some years ago.

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 3 роки тому +11

    በእውነት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏
    አር እዳው ማስተዋሉን ያድለን አሜን፫🙏🙏💒🌾💒🌾💚💛❤️🥰🥰

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube8615 3 роки тому +6

    ንሰሓ የእግዚአብሔር ወሃ አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 роки тому +2

    መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን እውነት ነው የእኔ እናት 8 ነን ሰትወለድ አንድ ቀን ሃኪም ሄዳ አታውቅም ምጥ ሲመጣ እናቶች በአንድ ሆነው ማርያም እማምላክ ሩህሩሄ የጌታዬ እናት ሲሉ ወዲያውን በሰላም እምትገላገል እስ ካሆንም ድረስ እግዚአብሔር ይመሰገን የጌታዬ እናት አመሰግንሽ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው ገና ከእናቴ ማህፅን አውቀው አለሁ ስምሽን ማርያም ማርያም እርግቢ መድምደመያ ለእናቱ አንዲት ናት እርግሚ መደምደመያ የጥበቡ ሰሎሞንም በረከት ይደርብ ን የጌታዬ እናት ገናሳልነገራት ችግሪን ታውቀው አለይ የስደቴ ስንቅ እማምላክ ❤️✝️ቅድስት ሆይ ለምኝልን::!!!❤️❤️

  • @አርሴማየጻድቁልጅነኝ

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንደ እርሶ አይነት አባት ያብዛል ጸጋዉን ያብዛሎት በረከቶት ይድረሰን አሜን

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +1

    የኔ ውድ አባት እውይይይይ ስወዳቸው እኮ በማርያም😘❤😘😘❤❤❤❤😘😘እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጦት አባባዬ

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 3 роки тому +6

    ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን ለንስሀ እኛንም ለንስሀ ያብቃን

  • @የክርስቶስባርያእኔነኝ

    ❤ሉሌ አዲስ ገቢ ነኝ እዴት ደሰ ይላል የአባታችን ትምህርት ፀጋውን ያብዛልን አባታችን አሜን❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ 😢😢😢ጌታ ሆይ የንስሀ እደሜ ስጠኝ 😢😢

  • @ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን 💚💛❤️

  • @eyoalendale1013
    @eyoalendale1013 3 роки тому +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ።ሐሣዊ መሢ በበዛበት ዘይት ቅበአ ቅዱስ እየተባለ በሚቸበቸብበት ዘመን የእናቴ ልጅ የቀሲስ መንግሥቱን ትምህርት መስማት መታደል ነው ።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 3 роки тому +1

    የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልንአባታችን ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን በእርሶ ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለእሱ ክብር ምስጋና ይግባው የእርስዎም ቡራኬዎት ይድረብን ለኛም አስተዋይ አዳማጭ ሰሚ ልቦና ይስጠን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርልን ላባታችን የማዕቱ ሳላን እድሜ ከፀጋ ጋር ጨምሮ ይስጥልን ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልን ለሀገራችንም ሰላሙን አንድነቱን ፍቅሩን ይስጠን ይላክልን

  • @gdgdyshshsgsgdgshs
    @gdgdyshshsgsgdgshs Місяць тому

    አሜን ፫ ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እረዢም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥልን አባዬ በረከተወ ይደርብን❤❤😢😢

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 роки тому +64

    የኔ እአባት ቀሲስ መንግስቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይን እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @biriqineshshibbiruu7892
      @biriqineshshibbiruu7892 3 роки тому

      0lpm

    • @getetagel9349
      @getetagel9349 3 роки тому +4

      አባታችን ወላዲት አምላክ ጸጋውን ታብዛለወት እድሜወትን ጨምራ ጨማምራ ትስጠወት ልብ የሚያርስ ስብከት በረከተወት በሁላችን ላይ ይሁን እደርሰወ ያሉትን አባት ወለላይቱ ማርያም ታብዛልን አሜን

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 3 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውበት አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት በእድሜ በጤና በመልካም አገልግሎት ያቆይልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ ይስጦት

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 роки тому +2

    በስማአብ ወወልዲ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብላቹሁ ጀምሩ ስትጀምሩ ይቅርታ ግን ከናተ በታች ነኝ እንጂ ከናተ በላይ አላዉቅም 🙏🙏🙏💒💒💒💚💛💝 ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Ethiop93
      @Ethiop93 2 роки тому

      በአጭር መሠለኝ የሚያሥተላልፋት እህት ተቆሮጦ ነው

  • @መሃርኒድንግልወተሳሃልኒ

    በእውነት አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹ አባየ የአባታችን ማቱሳላ ዕድሜ ይስጥልን እንደው በግዚያችን በዚ በከፋን በከረፋን ሃጥያተኞች ያለነው ግዜ እንደርስዎ ያሉ አባት መኖር ለኛ እድል ነው እንደርስዎ ያብዛልን አባታችን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @yshi123yeshiby4
    @yshi123yeshiby4 3 роки тому +2

    የኔአባት ኑርልኝ እድሜናጤና ይስጥልኝ የናቴ የድግል ማርያም ምልጃዋ አይለየወት

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 роки тому +4

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏♥️♥️♥️

  • @shewalemsimemga2650
    @shewalemsimemga2650 3 роки тому +4

    እድየለአባት ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከቶይድረሰን በትምህርቶ ተጠቃሚ ያድርገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @liyouworkmamo5168
    @liyouworkmamo5168 3 роки тому +14

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ እጅግ የምወዳቸውና የማከብራቸው ቀንና ሌሊት ብሰማቸው የማይሰለቹኝ ውድ አባት ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @fentayekassa6908
    @fentayekassa6908 2 роки тому

    በእውነት እግዜአብሔር ያብዛልን እንደዚህ ያሉ አበቶችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጠወት አባታችን

  • @እናትሀገሬ-ኰ8ፈ
    @እናትሀገሬ-ኰ8ፈ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱስገብርኤልጠባቂየ

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በዉነት እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኛንም ልቦናችነን ይክፈትልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 3 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ አባታችን ❤❤❤❤

  • @ሀይልየእግዚአብሔርነዉ

    አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋዉ ይጠብቅልን

  • @mattiwosnati2250
    @mattiwosnati2250 3 роки тому

    ከዘመን ዘመን የማይቀየር ጣፋጭ አንደበት ረዥም እድሜ ከጤናጋ ለውድ አባታችን

  • @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ

    የኔ አባት. እዴውሀ የሚጠጣ. እዴእጄራ. የሚበላ. ትምህርት. ነው. አቤት. ዴሥ ሲል. እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን አሜን አሜን

  • @birekeayele6809
    @birekeayele6809 3 роки тому +5

    ቃለእይወት ያሰማልኘ የኔ አባት የርሶምክር አይጠገቡም ከ27 ዓመት በፊት ቅድስሁራኤል ቤተክርስቲያን እሰማነበር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት በፀሎት አስብኝ።

    • @mulukenassefa5945
      @mulukenassefa5945 Рік тому

      እረ አባታችን በፀሎት አስቡን የት ነው ያሉ

    • @BirhanuMekuanent
      @BirhanuMekuanent Місяць тому

      አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @famousmob4256
    @famousmob4256 3 роки тому

    አባአግዜአብሄር ይጠብቅውት አጥንት የሚያለመልም ትምራት እግዚአብሔር ልቦናይሰጠን

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 3 роки тому +5

    ቃሌ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝአብሄር ረዥም ዕድሜ ያድልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @tsehaynorga1755
    @tsehaynorga1755 3 роки тому +2

    የናቴ ልጅ ቄስስ መንግስቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። 🙏🙏🙏
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 роки тому +22

    የሰንበት በረከት ያካፈለን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው #የእናቴ ልጅ አባታችን ይባረኩን የድንግል ማርያም ሌጅ ሰሙ የተመረገን ይሁን🙏🙏🙏ኢትዮጵያ💚💛❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙋

    • @asdfqwer7995
      @asdfqwer7995 3 роки тому +1

      ቃለህይወት ያልን

  • @gosloww297
    @gosloww297 3 роки тому +2

    አባታችን ስለፅንስ ማስወረድ ሲያስተምሩ ሁሌም እፈራለሁ ሶስት ጊዜ ባማስወረዴ ምን ባደርግ እግዚአብሄር ይቅር ይለኛል አሁን አርባ ዘጠኝ አመቴ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ የእግዚያብሄርን ቃል ስሰማ ነው ያደኩት ከዚህ የተነሳ እፈርልለሁ አባቴ ለዚህች ነብስ ፀልዩ

    • @abtesfaglobal150
      @abtesfaglobal150 3 роки тому

      ንስሓ ግቢ እና ቄደር ተጠመቂ፤ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሊ። ትታደሲያለሽ። ከተጸጸትክ ወዲያው ንስሓ መግባት ነው እንጂ እያማረርክ ዝም ብለህ መኖር ተገቢ ኣይደለም። እንዲያው የዲያቢሎስ ተንኮል ነው። በሓጢያት ያረክስ እና ከሳሽ ሁኖ ደግሞ ወደ ፈጣሪ እንዳትቀርብ ያሸማቅቀሃል

  • @destatupe4212
    @destatupe4212 3 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እዲሜና ጤናውን ይስጠወት

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 роки тому +6

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት 🙏🏾🥰🥰🥰🥰

  • @tube21217
    @tube21217 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ረጅም ቃላዊ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emugerma3802
    @emugerma3802 3 роки тому

    ውይ ስወዶትኮ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 3 роки тому

    አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ሰሚ ጀሮ ፍሬ የምናፈራበትን ልቦና ይስጠን እኔማ ሃጣተተኛ ነኝ ደካማ ልቦናዬን ወደቤቱ ይመልሰኝ የቆሸሸውን ልቤን ይጠብልኝ😥🙏🙏 😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 3 роки тому

    የእኔ አባት የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 3 роки тому +5

    ለአባታችን ቃለ ሄወትያሰማልን በዕድሜበጤናያኖርልን👏👏👏👏👏

  • @ባይተዋሩዋ
    @ባይተዋሩዋ 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት የአሰማልን አባታችን ረጅም አድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠወት

  • @vancetassew-d8w
    @vancetassew-d8w Місяць тому

    ቃል ሕይወት ይሰማልና አባቴ በረከቱ የደረሰን 🙏🙏🙏😢ወየው እኔ 😢😢😢

  • @እግዚአብሄርእረኛየነው

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እዲሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መዲሀንያለም

  • @ጌታዬመጨረሻዬአሳምረው

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ውድ አባታችን ቃል ህወት ያሰማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዋን ይደርብን አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 3 роки тому +1

    አይይይይ አባታችን የእውነት ሃዋሪያ
    ማስተማርስ እደዚ ነው

  • @Dyf-v8t
    @Dyf-v8t Місяць тому

    አባታችን በረከታቸው ይደረኝ አምላኬ ሆይ የኔም የደነደነው ልቤን ክፈትልኝ😢😢😢

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 2 роки тому

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በጣም መንፈስ የሚያረካ ትምህርት።።።

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያስተማረን የገሰፀን🙏🙏🙏💒💒💒💚💛💝🙏

  • @helenamare2628
    @helenamare2628 3 роки тому +3

    የኔ እአባት ቀሲስ መንግስቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይን እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @GebeyehuYirga-h6v
    @GebeyehuYirga-h6v 9 місяців тому

    ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ይኑሩልን ጣፋጭ ስብከት

  • @NeriahSami
    @NeriahSami Місяць тому +1

    አባታችን እድሜናጤና ይሳጥዎ አሜን አሜን አሜን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 Місяць тому

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድልልን የተማርነውን በልቡነችን አሣድርብን አባታቻን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen8045 3 роки тому

    አባታችን መድሐኒአለም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ።

  • @helendawit5411
    @helendawit5411 3 роки тому +1

    ፍቅር አባተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን አባታችን ጸልዩልን🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 3 роки тому +2

    ቃልህውት ያስማልን የአባታችን በርክት ይድርስን

  • @JrurRuur-sl4kk
    @JrurRuur-sl4kk Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እባታችኝ እረጅም እድሜ ከጠና ጋር ያድልልን

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen
    kalehiwet yasemalen Medhanialem kenante gare yehune legam lebe yeseten leneseha yabekane

  • @ወልደአረጋዊ-ዠ6ቐ
    @ወልደአረጋዊ-ዠ6ቐ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 2 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 3 роки тому +1

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistamare1811
    @tigistamare1811 3 роки тому

    አባዬ እንደምን አላችሁ ሰላማትሁ ይብዛ አሜንንንንን 🇧🇴 ትምህርት እንደራሴ ማርይጣፍጣል በሁነት ቃሎትን ያሠማልን አረማርስ ያሰክራል ያንትህ ትምህርት ግን በጣም ይጣፍጣል በእውነት ቃሎትን ያሠማልን እግዝአብሔር ከእድሜ እድሜ ይጨምርልን እባካችሁ ሁላችሁንም ላሳስባችሁ አይማሀኖታ አጥብቀን እንድንይዝ ብፆሎታችሁ አስብን አገራችን ኢትዮጵያ ሠላም አጣች እኔንም ጨነቀኝ ውስጤ በጣም ይረበሻል እባካችሁ በፆሎታችሁ አስብይ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ኢትዩጵያን ጠብቃት እኛንም አጥያኃታችን በደላችንም ሣይሆን እንደቸርነትህ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን።

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 3 роки тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @yezialemkassu7933
    @yezialemkassu7933 3 роки тому

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር እረጅም እድሜ ይሰጥልን አባታችንሠባኪ አያሳጣን አባት አያሣጣን

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 3 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @tewahdotube300
    @tewahdotube300 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @BrkeEndale
    @BrkeEndale 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ታድነን ዘንድ ፍቀድ

  • @ششي-ض9و
    @ششي-ض9و 5 місяців тому

    አባታችን ቃለህይወትያሠማልን ከረጅም እድሜጋርጤናይስጥልን በረከታችሁይደርብንአብሶበሀዛብአገርተሠደንየምንኖርእህትወድሞቸ ውድያገሬልጆችእርሜለንስሀሞትያብቃን❤❤አገራችነንይባርክልንፈጣሪ❤❤