ስለ ግንኙነታቸው እውነቱን ተናገሩ - ዲቦራ እና አብሪኮ Norshow Fegegita React

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 бер 2022
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaReact
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 260

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  2 роки тому +40

    UA-cam: ua-cam.com/channels/MRmQhDWQWGllyFdFZPXKxg.html

  • @Beka_G
    @Beka_G 2 роки тому +382

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ🙏

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 роки тому +212

    እርሷ ፍቅር ይዟታል ምንም ጥያቄ የለውም። "ወንዶች እድላችሁን ሞክሩ" ብሎ ሲናገር በጣም እንደከፋት ያስታውቃል። እርሱም ይወዳታል ግን ዝም ብሎ ይጃጃላል: እጅ ላለመስጠት። ይሄው ነው። አትጃጃል!

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

    • @samrigirmay1827
      @samrigirmay1827 2 роки тому

      Ere adelenm akuh eco?😳

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому +3

      እስቲ ይደጉ😂18ሆኗቸዋል?

    • @unopinionated1823
      @unopinionated1823 2 роки тому

      I love this comment and I love you!!! LOL I cannot stop laughing!

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe2666 2 роки тому +121

    አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይላል ሁለታችሁም ሰነ ሰርአት ያላችሁ ናችሁ ብዙ ነገራችሁ ተመሳሳይ ነው እባካችሁ ይቀየርርርርርርር😘😍❤

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

    • @amanalbe9393
      @amanalbe9393 2 роки тому

      ፍቅረኛ አለችኝ አለ አ እንዴ ምንድን ነው የምትለው

    • @yabuponi6537
      @yabuponi6537 2 роки тому

      love is a feel not a deal. dummy

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +60

    ፍቅር የህግ ፍጻሜ ነዉ ፣አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይላል

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @andamlakfanta6037
    @andamlakfanta6037 2 роки тому +27

    ዋው እኛም ያድለን ነው እንደዚህ አይነት ፍቅር ፈገግታዎች

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому +3

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 роки тому +50

    እኔ የምለው በአሜሪካ ተገዝተናል እንዴ🤔ገራ ገባኝ እኮ ግማሹ ህዝብ እንግሊዝኛውን ደባልቆ ነው የሚናገረው ነጮች እንኩዋን እንደዚህ ቅብርር አይሉም እኮ ስንት አመት ተቀምጫለሁ አማርኛዬን በፍጹም ደባልቄ አላወራም በማንነቴ የምኮራ ነኝ ነጮች እንዴት እንደሚያሾፉብን ብታዩ🙆🏾‍♂️

    • @maranatha391
      @maranatha391 2 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @abentertaiment2564
      @abentertaiment2564 2 роки тому

      🛑🛑🛑🛑ጉድ በል የሀጋሪ ስው እነዚህን አላያችሁም ❓❓❓🔻
      ua-cam.com/video/DPbChsaeLH8/v-deo.html

    • @Brave-Is_Mine1
      @Brave-Is_Mine1 2 роки тому +1

      ኣሜሪካን እየሰደባችሁ የኣሜሪካን ባህልና ቃላቶችዋን መጠቀም ትወዳላችሁ:ይሄ ነው ኡነቱ::ከ60% በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በኣሜሪካ ድጎማ እየኖረ ኣሜሪካን ይሰድባል ያ ባለጌ ፖለቲከኛ:ቅሌታችሁ እየት እንዳደረሳችሁት እያየን ነው:ዎያኔ በላችብን ስትሉ ከርማችሁ ኣሁን ዎያኔ ትናፍቃችዋለች:ኢሰያስም ኣሜሪካ እያለ 30 ኣመታት ኣላግጦብናል:ይሀው ውጤቱ እንደምናየው ነው::

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 2 роки тому

      @@abentertaiment2564 ለማየት ፈልጌ አይከፈትም ሌላ

  • @bortehdeqafe9043
    @bortehdeqafe9043 2 роки тому +9

    ግን የመዳም ቅመሞች እንገርማለን አንድቆንጆ ብቅ ሰል እራጠን ማሽቃበጣ ሰነወድ እርሰ በራሳችን እኛስ ለምን አንደጋገፍም የመዳም ቅመሞች እንሱ እኛን ከምንም አይቆጥሩን ማንቸውም የቱብ በር እስካሁን በስርቤት ለመሰቃይት እህቴ ወንድሞችን ድምጥ ማሰሞት አቃተቸው እኛግን እነስን በየቀኑ እነከታተላቸዋለን ግን ዘወረ ባላችሁ አስቡት በኛነው ፈመስ የሆናችሁት😒

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ

  • @cfvs4383
    @cfvs4383 2 роки тому +10

    እሮመዳንን እንዴት እንቀበለው አሏህ ያድርሰን አሚን

  • @MRC-me1ue
    @MRC-me1ue 2 роки тому +4

    Bro got WTFed
    .
    WTF: WELCOME TO FRIEND ZONE 😂

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Рік тому +1

    ስታምሩ ስወዳችሁ አይለያያችቹ❤️❤️🥰🥰😍😍

  • @salemkaleb8865
    @salemkaleb8865 2 роки тому +23

    The moment you start dating other people you gone have a problem in your friendship

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @Amen_record.
    @Amen_record. 2 роки тому +19

    just be together you both want each other

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @maranatadady3145
    @maranatadady3145 2 роки тому

    I saw this fegegta react for the 5th time I like you guys

  • @GTBK
    @GTBK 2 роки тому +4

    7:58 bro antes feltobehal 😂😂

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 роки тому +21

    Wow በጣም የምወዳችሁ ምንም ሁኑ እናንተን ብቻ ይመቻቹ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 2 роки тому +10

    ምነው ዳር ዳር አላችሁብን ወይ ተዳሩ 🤔🤔🤔 እያማራችሁ ከምትቀሩ 😂

  • @ethiopiayoutube1950
    @ethiopiayoutube1950 2 роки тому +28

    ብትጠመሩ በጣም ደስ ትላላቹሁ እዚህ ደረጀ ተደረሳቹሁ ወደ ፍቅር ብቀይሩት አሪፊ ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @abrehamtlahun9842
    @abrehamtlahun9842 2 роки тому +2

    ሥታምሩ ተጋቡ አትደባበቁ

  • @ebrokhan163
    @ebrokhan163 2 роки тому +12

    ልጅ ምርጥዬ ነው እንዳያመልጥሽ🚶🚶

  • @user-vz5hy1ey3e
    @user-vz5hy1ey3e 2 роки тому +5

    ታምራላቹሁ

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 2 роки тому +14

    ልጅቷ ድምፃ በጣም ይረብሻል ጌታን
    አውቃ ከሆነ እንዲ ምታወራው በጣም ይደብራል።

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +5

    ለኔ ብቻ እምታወራው እማይሰማኝ 🤔

  • @enuyemariyamlijenuyemariya9995
    @enuyemariyamlijenuyemariya9995 2 роки тому +39

    ሁለታቹም ደስ ትላላቹ ጓደኝነታቹ ደስ ይላል ቀስ በቀስ እንቁላል 10 ብር ገባ ማነው በእግሩ ይሄዳል እና እንደዚ ያማረ ጓደኝነታቹ ወደፍቅር ብታሳድጉ ደስላል ይሄ የኔ አስተያየት ነው ...ውሳኔው የናተ ነው ይመቻቹ ደስ ትላላቹ ♥

    • @skiller2774
      @skiller2774 2 роки тому

      10 birr geba 😁😁😁

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      @@skiller2774 ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

    • @zarakasun8191
      @zarakasun8191 2 роки тому

      ወሬኛ ክክክ

    • @reemmifta6325
      @reemmifta6325 Рік тому

      አቤ ወሬ 10 ብሩ ላይ ግን😂😂😂😂😂

  • @kidusmengstu8868
    @kidusmengstu8868 2 роки тому +5

    ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት

  • @TT-lz3sz
    @TT-lz3sz 2 роки тому

    በጣም፡ታምራላችሁ፡ተጋቡ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +8

    ሙድ እየያዛችሁብን ባልሆና ባለፈዉ ነቢል ጋር ስትተሻሹ አይደልእዴ የዋላችሁት እዉድድሩ

  • @ZemaMusicTube
    @ZemaMusicTube 2 роки тому +24

    እንደወ የዘንድሮ ልጆች ፍጥነታቹ እኮ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

    • @rahelmoges1861
      @rahelmoges1861 2 роки тому +1

      በጣም ትውልዱ የተረገመ፣፣፣፣ጊዜው የተረገመ አወይ መጨረሻችን

  • @eyerusfitwee1435
    @eyerusfitwee1435 2 роки тому +2

    Awww 🥰

  • @kate_bush_is_bae
    @kate_bush_is_bae 2 роки тому

    4:30 bryhhhh tleyalek you have legendery laugh

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 2 роки тому +1

    ወይ ዘመን በኛ ግዜ ድሮ😉 በዚህ እድሜ በአደባባይ ወተን የተገናኘነው ምንም ብሎ ለማውራት ቀርቶ አይታሰብም በእውነት እንዴ ቤተሰብ ያየዋል ምናምን የሚባል ነገር ቀርቷል ማለት ነው ግን እስኪ ንገሩኝ

  • @kaleabbilelegn6287
    @kaleabbilelegn6287 2 роки тому

    hay የ ፈገግታ family not tik tokre but i have tiwns ከሱ ጋ እዚ show ላይ ቀረበን በዙ ጥያቄ ልጠይቀው እፈልጋለሁ እና አንዴት ነው መቅረብ መንችለዉ በጣም ብዙ funny life story ጥሩ ና መጥፎ አለን 🙏

  • @user-ih5ro7sh7s
    @user-ih5ro7sh7s 2 роки тому +1

    አብራችሁ ብትሆኑ ደስይላል❤

  • @firomsismeseret
    @firomsismeseret 2 роки тому +2

    wow betam yeleyal

  • @markosbeyene5311
    @markosbeyene5311 2 роки тому +4

    he just expressed her when he was asked what kind of girl he likes

  • @zekariasdamte2544
    @zekariasdamte2544 2 роки тому +29

    What is the points of this friendship and not be couple when you go deep like this🤯? Just meka it happen and make it easy for you guys. I think they don't want be social media couple😂🙂

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @lyrics1173
    @lyrics1173 2 роки тому +2

    Wow

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 роки тому +17

    ግን ፍቅር ነገር ይታይባችሆል እእእ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @danieldressa3455
    @danieldressa3455 2 роки тому +2

    🙌🙌🙌🙌😘

  • @tigistlebse4395
    @tigistlebse4395 2 роки тому +1

    Owwwww

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +24

    አርቲፊሻል ነገሮች ባይኖሩብሽ ታምሪ ነበር

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @asnakealemu4997
    @asnakealemu4997 2 роки тому +2

    ታምራላቹህ ወደ ፍቅር ብትቀይሩት አሪፍ ጥድ የምትወጡ ይመስለኛን

  • @temesgengonfa1567
    @temesgengonfa1567 2 роки тому

    እኛ እና ምናገባን ኧረ ጨረር አትያዙ

  • @yosefasrat4640
    @yosefasrat4640 2 роки тому

    Dibora u are so beautiful

  • @selamagegnehu4678
    @selamagegnehu4678 2 роки тому +4

    ነቢል ናጎደኞቹ🙏🙏🙏

  • @eyosi4944
    @eyosi4944 2 роки тому +1

    FETA REACT gn yimechachu....lejochun Asamenachuachu😆😆😆😆😆

  • @maazaababu1796
    @maazaababu1796 Рік тому

    FOR A WOMEN HAVE RESPECT ONLY HE LOVE HER GOOD MANNER AND HER GOOD IDENTIFY HE DIDN'T TALK ANY MORE ABOUT HER GLAMOR AND SHE HAVE A MODEL STAND POINT THAT IS THE RESPECT FOR WOMEN 😎😎

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 роки тому +2

    የዛሬዎቹ ሲያምሩ

  • @kate_bush_is_bae
    @kate_bush_is_bae Рік тому

    2:51 deyaaa

  • @drakekon9457
    @drakekon9457 2 роки тому +1

    Please ከ18 አመት በታች የሆኑትን አታቅርቡልን እስኪ በሰል ያለ ሰው አቅርቡ

  • @cutestvibes9230
    @cutestvibes9230 Рік тому

    1:07 lol

  • @jordene9808
    @jordene9808 2 роки тому +2

    Abo mn tagwagwnalachwu🤪🥰🥰🥰🥰✌

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h 2 роки тому +3

    እንዴኔ እህትና ወንድም የመሰሏችሁ በlike አሳዩኝ

  • @rahelmoges1861
    @rahelmoges1861 2 роки тому

    ትውልዱ የተረገመ፣፣፣፣ጊዜው የተረገመ አወይ መጨረሻችን

  • @mykobd5330
    @mykobd5330 2 роки тому +3

    Wodemahe nw endha semaslgh film eysrachbghn nwe

  • @fortune6648
    @fortune6648 2 роки тому

    No subtitles why's that please

  • @modelyohannessolomon3572
    @modelyohannessolomon3572 2 роки тому +1

    Ere man edelachun mokeru atebel ene edelen set lay sayhon lottery lay new memeokerew eyefelekat endalfelegat act atarg brother

  • @kiyaa88
    @kiyaa88 2 роки тому

    sher like sher like sher like

  • @joellk.s7127
    @joellk.s7127 2 роки тому

    4:30 Abreko mnshe saksh 😂😂😂

  • @kum7812
    @kum7812 2 роки тому +4

    Videown salay commentun ayche videown ayehut 👀

  • @getachewtefera4002
    @getachewtefera4002 2 роки тому +3

    ብሮ ሴት ልጅ ወድሞ ወድሞ ብቻነው🤨🤨🤨

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 роки тому +11

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @obnielnegasi2238
    @obnielnegasi2238 2 роки тому +9

    But u guys r flirting damn i cn see z out of no where laughs... n u guys r blushing...

  • @endaletazaw560
    @endaletazaw560 2 роки тому +5

    አረ መግደርደር

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 2 роки тому +2

    Yene konjo stamriii

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 2 роки тому

    Nice Couples🔥🔥

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @user-vt1uo9lw2e
    @user-vt1uo9lw2e 2 роки тому +8

    ሰዉ በመልኪ ማንነቱ አይገለጰእ
    በዉሲጡ ያለዉ ማነንት ብቻንዉ
    ሲለዝህ በመልክ አትመኪ ተጋብ ተፊቱ አትበሉ

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 роки тому

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩❤❤❤

  • @abcitydrive4553
    @abcitydrive4553 2 роки тому

    I want to meet both of them help me plz

  • @barnabasshif5406
    @barnabasshif5406 2 роки тому +1

    ayii medhaniyalem yeserachehun yesetachu yhe hulu seat kuch adergachugn we're just friends wegegnoch

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 2 роки тому +4

    ቲክታክም ያጀናጅናል በቃ😂

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 роки тому

      አይገርምሺም😂😂😂😂

  • @samuelbelete9973
    @samuelbelete9973 2 роки тому

    brother "በግም ስፈዝ ነው የታረደው።"
    atejajalebat

  • @admasassefa1944
    @admasassefa1944 2 роки тому

    WAAAAAAAAAAAAAW

  • @Shawshawriya
    @Shawshawriya 2 роки тому

    I wonder who friend zoned who...

  • @josiroyalet4784
    @josiroyalet4784 2 роки тому +12

    be together already ...... u guys look cute.

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому +1

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

    • @josiroyalet4784
      @josiroyalet4784 2 роки тому

      @@abdulkerimtube5951 eshi bro antem endezaw arg ee

  • @yamroteyob4810
    @yamroteyob4810 2 роки тому

    Like yemilew kal degagemachut😃

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 роки тому

    መጨረሻ ላይ ኣንድላይ እንደምትሆኑ ኣልጣራጠርም የምር

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 2 роки тому

    Ere wegen endet new negeru 😂

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 роки тому

    Children's program?

  • @esmaelshemsu8587
    @esmaelshemsu8587 2 роки тому

    10:34 enotalen🙄

  • @suraethiofeta9885
    @suraethiofeta9885 2 роки тому +2

    አንድለይ ያምራሉ አደል

  • @plustech607
    @plustech607 2 роки тому +2

    ኮሜንት የምታነቡ የሀገሬ ልጆች ኑ እኔ ጋ ቤተሰብ ሁኑ 🙏

  • @miherthussen745
    @miherthussen745 2 роки тому +2

    አነደኛ ነኝ🙄🙄🙄

  • @helenalemu4483
    @helenalemu4483 2 роки тому +23

    ወይ ጉድ ከምኔው አድገሽ exነበረኝ ለማለት በቃሽ ለማንኛውም አብራችሁ ብትሆኑም ታምራላችሁ አትሸፋፍኑ ተጣበሱ ትመጣጠናላችሁ አለቀ😅😅😅

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @bestfootballgoal4696
    @bestfootballgoal4696 2 роки тому +5

    እናንቱ ቂጣቹን ሳትጠርጉ ፍቅር ምናምን ትላላቹ አስወጧቸው🤔

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we 2 роки тому +5

    ምንድነው ሚያወሩት እኔ አንዱንም አልሰማሁም 😉

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m 2 роки тому +7

    ምነው አማረኛ🤔አላቅም አልሽ🤔አረ ሀበሻዬ ምነው የነጮቹ ተጋባባቹሁ

  • @husN_creation
    @husN_creation Рік тому

    guys look 4:25 - 4:30 🤣🤣🤣🤣

  • @henokberhanu306
    @henokberhanu306 2 роки тому +2

    አንናገር ባይ Couples

  • @kiraxstudio798
    @kiraxstudio798 2 роки тому

    tmrtachun atmarum wey 🤔 yezare lij milm aytefam

  • @Fasilo
    @Fasilo 2 роки тому

    294 Subscribers no video yet 🙄🙄

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 2 роки тому +3

    Endeee ante echin yemeselch lej endatamltk setekeld

  • @habibataws9221
    @habibataws9221 2 роки тому

    Ay yehe Giza endaykochachu

  • @stillfunnyehapa9565
    @stillfunnyehapa9565 2 роки тому

    abo... lejtua atmrm.. atmtebkm bro aynekn ansa diro nw yemtmslw

  • @ageyxbdhev
    @ageyxbdhev 2 роки тому

    if she's ur type why bruh, why u too aren't together lol😊

  • @salahman2834
    @salahman2834 2 роки тому

    yemir esu sayhon esuanat tebash mitmeslew negere siraw yechik yimeslal

  • @alkebulantech5174
    @alkebulantech5174 2 роки тому +5

    So cute 👌

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому +1

    ሳይሞቅ ፈላ ቀስ ብላችሁ እደጉ ለቀድሞ ፍቅረኛም በቅተሻል😂😂

  • @platoentertainment2672
    @platoentertainment2672 2 роки тому +4

    አብረዉ ቢሆኑ ደስ ይላል

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶቸፕሮፋይሌን ተጭናች ሁሰ ብበማድረግ ተባበሩኝ