በቅርቡ አገባለሁ! ጀማል መሀመድን ምን አስለቀሰው? አስደናቂ ጨዋታ - ዊኬር ሾው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • 🔴የእማት ጉራጌ ሚዲያ አባል መሆን ይፈልጋሉ?🔴
    የአባልነት መዋጮ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሠው 100 ብር
    በውጭ ሀገር ላለ ሠው ደግሞ 20 ዶላር
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 1000042810251
    ንብ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 206SAV2695
    በGofund me በኩል ከመረጡ ደግሞ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
    gf.me/u/y6nj2a
    ገቢ በማድረግ ቀጥሎም ገቢ ያደረጉበትን ደረሠኝ በ Emat Gurage Media ፌስቡክ ፔጅ በመላክ አባል መሆንና መታወቂያቸውን መቀበል ይችላሉ።

КОМЕНТАРІ • 228

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 3 роки тому +19

    አልሃምዱሊላ የሰው ልጅ ካልሞተ በስተቀር ከወደቀበት አንድ ቀን መነሳቱ ቀና ማለቱ አይቀርም ዋና ጤና ተስፍ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ ተስፍ ንዳ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 3 роки тому +23

    የጉራጌ ለውለታዎች ተስፋ ከፈጣሪ በታች ያንተ ጥረት ነው እጅግ እናመሰግናለን ጀማል ወንድሜ በርታ

  • @ZurihsZrega
    @ZurihsZrega 3 роки тому +20

    አታልቅስ ሳታለቅስም ም አንጀቴ ነበር የበላኽኝ የሰው ልጅ ወድቆ አይቀርም አሁንም ፈጣሪ ደስታህን ያሳየን

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 3 роки тому +13

    ብዙ ግሩፖች ከፍተን በተለያየ መንገድ የተጎዱ ሰዎች ረተናል
    ግን እንደዚህ ያስደሰተኝና ያረካኝ ስራ የለም
    ለሁሉም ክብሩ ይስፋ ለመድሀኔአለም እኔ በጣም ደስ ብሎኛል
    የዛሬ ሁለት ወር ያለቀስኩበት ነገር ዛሬ ላይ ተለውጦ ሳይ ተመስገን ከማለት ውጪ ቃል አጣሁ

    • @EMATGURAGEMEDIA
      @EMATGURAGEMEDIA  3 роки тому +2

      አልረሳውም የመጀመርያ ቀን የሆንሽውን። አመሠግናለሁ

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 3 роки тому +25

    ወደማቸን ጀማል። ወላሂ የበቀሀል። ዘፈን። ወደዲንህ። ተመለስ። አግባ። ዉለድ። ተሰፋ በጣም። አመሰገናለሁ። ኑ። የጉራጌ ሊጅች አድ። ሆንን። ሚዲያችን። እናሰደግ

    • @fethyamohamed6654
      @fethyamohamed6654 3 роки тому +1

      ዎውው ትክክል አርፍ ምክር ነው 🥰🥰🥰🥰

    • @habibaomer9577
      @habibaomer9577 3 роки тому +1

      እዴ አላገባም ነው ምትሉት

    • @AbebeDeme-gu9rj
      @AbebeDeme-gu9rj Рік тому

      ዘፈን'ለምን'ይተዋል

    • @Zarah-lg2kv
      @Zarah-lg2kv 8 місяців тому

      በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @yodetabera377
    @yodetabera377 3 роки тому +42

    አንድ ላይ ስንቆም ብዙ ነገር መለወጥ እንችላለን ልክ እደዚ ተስፋ ወንድማችን ለዚ ሁሉ ምክንያት አንተ ነህና ፈጣሪ ያክብርህ 😍

  • @zuzutube7225
    @zuzutube7225 3 роки тому +7

    ተሥፍሽ ሥላንተ እኮ ቃላት የለኝም🙏ክበር
    ሀባይቢ ለጓደኞቻቹ ሼር አድርጉ ሠብሥክራይብም አሥደርጉት አይናችን ነዉ ጀማልም እንኳን ለዚሕ አበቃሕ አልሐምዱሊሏሕ🙏

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 роки тому +7

    ማአሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚ አበቃህ የሰጣቹ ወገኖች አላህ እጥፍ አድርጎ ይምልስላቹ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 роки тому +6

    ከሱቁ ቀጥሎ ምሽራ አለ😂ያሳካልክ

  • @የጉራጌሽቅርቅር
    @የጉራጌሽቅርቅር 3 роки тому +6

    ተስፍሽ ያሰብከው ይሙላልክ አንተ የሚድያ ባታወጣው ማንም አያስታውሰውም ነበር ክበርልኝ ጀሜ ከዚም በላይ ደስታህ ያሳየኝ
    ያሳየኝ

  • @kidestdesta1806
    @kidestdesta1806 3 роки тому +6

    ተስፊሽ አንተም ከልብ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን በእድሜ በጤና ያኑርልን እና ቀልዴ አደለም ትዳር አሲዙት ማለት ሂውት ቀድ አደለም ።
    ተ.....ላንተ ቃላት የለኝም።

  • @ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ

    ወይ ጀማል የእዉነት ገንዘብ እዉነት አሄራም ይቀይራል ኸይር ከሠራንበት ገንዘብ መጥፎ ከሠራንበት አኼራችን ያበላሻል
    በዘፈንህ ከመዉደዴ የተነሣ መቸም በቂሌ እስከሚዘዉ ድረስ የአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ወደ እምነቴ ገብቻለሁ ዘፈን ቻዉ።።።። ወላሂ በቃኝ አንተም አላህ ወደ ዘፈን ሣይሆን ወደ ጌታህ ተመለሠ
    ባለፈዉ ያየሁክ ሣአት በጣም አዝኜ ነበር
    ደሞ አሁን ዘፈን ብትዘፍኑም በምን ይሸጡታል
    በወጣ ይተካ መሥጠት ያሥደሥታል ጉራጌ ተባብረን በልማት ወደ ክልል እናሣድግ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 3 роки тому +6

    ጨዋ ደሥ የሚል ሰው ነው በጣም እግዚአብሔር መጨረሻው ያሣምረው ተስፋ እግዚአብሔር ነገሮች ሁሉ ይርዳህ

  • @ethio1822
    @ethio1822 3 роки тому +4

    አንደኛ ነኝ እስቲ ልስማ

  • @mohammedshifaleka
    @mohammedshifaleka Рік тому +2

    አንተም አድገህ ፈጣሪ ያሳየን🙏

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 3 роки тому +1

    ተስፍሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሕ፡በርታልንንንንን፡

  • @yirgalemabera8581
    @yirgalemabera8581 Рік тому +1

    በቅርቡ ሀገር ስንገባ አተ ጋር ነን በፍይናስ ምንም እዳታስቡ ሰናነም ጎይት በባር መእነም አቸ እቦሰህም ሶሬሳ

  • @tub8545
    @tub8545 3 роки тому +5

    ቪዲዮውን ሳየው ግን አልቻልኩም አቦ መልካም ጊዜ ተመኘሁላችሁ ወድሞቼ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +1

    ትዳር መስርተህ ከነ ልጆችህ እንደ ምናይህ ተስፍ እናደርጋለን

  • @ወግበገግ-ጘ7ዘ
    @ወግበገግ-ጘ7ዘ 3 роки тому +3

    ተስፍሽ ትለያለህ ያንተ ውጤት ነው ።በርታ የጠንካራና የብልህ ወጣቶች ምሳሌ ነህ ተስፍሽ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 роки тому +4

    እውነት ነው ሰው በቁሙ መረዳዳት ነው አንተ የተናገርከው ታሪክ በጓደኛዬ ደርሷል ከሞተች በኃላ የሚያለቅሰው በዛ የሚረዳት እንዳጣች ሞተች እኔም ህዝብ በተሰበሰበበት አዋረድኳቸው ምን ዋጋ አለው አልመልሳት😭

  • @kidestdesta1806
    @kidestdesta1806 3 роки тому +3

    አንደኛ እኔ ነኝ አልቃሻም ጀማል
    አሁን ግን በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ከተላትና አሳልፎ ለዚ ቀን ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tub8545
    @tub8545 3 роки тому +4

    ጀማል ምርጥ አርቲስት ነህ ተስፍሽ ክበሩልኝ

  • @jafertemampleacecomebacket7199
    @jafertemampleacecomebacket7199 3 роки тому +1

    ግምት ጉራጌ ሚድያ የጉራጌ ልብና አይን ነው ስንል በምክንያት ነው
    ጉራጌን ወደነበረበት ታሪክ የሚመልስና
    ጉራጌን ከፍ የሚያደርግ የህዝብ ድምፅ ነው
    ተስፍሽ እስትንፋሳችን ነህና አላህ ያቆይህ
    ጀሜንም አይዞህ በሰራና አንጋፋው አርቲስታችን በቅርቡ ወደ ቀድሞው ስራህ ተመልሰህ ወደ ሚወድህ ህዝብ እንደምትመለድ ተስፋ አደርጋለው
    ሁላችሁም እወዳቹሃለው

  • @birihanimedia621
    @birihanimedia621 3 роки тому +2

    ንቃር ይሽር ወኼነት የገጉ ሰእብ እጅ በእጅ በጣበጠ አት ዅን በረፖረን ንቅ መደር ይሰራ

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 3 роки тому +3

    እኔንም አስለቀስከኛ. ጀማል አብሽር ጥሩ መስራት መልሶይክሳል አተም እዳልከው. ተስፋችን እረ በረካሁንልን ወድማችን

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 3 роки тому +3

    ጀማል አንተ እኮ የማትጠገብ ሙዚቀኛ ነክና በአዲስ ስራ እንጠብቅካለን

  • @zuzutube7225
    @zuzutube7225 3 роки тому +2

    ተሥፍሽ ሥላንተ እኮ ቃላት የለኝም🙏ክበር
    ሀባይቢ ለጓደኞቻቹ ሼር አድርጉ ሠብሥክራይብም አሥደርጉት አይናችን ነዉ ጀማልም እንኳን ለዚሕ አበቃሕ አልሐምዱሊሏሕ🙏

  • @abemulu
    @abemulu 3 роки тому +3

    እማት ጉራጌ በርቱ Like! Share! Subscribe!

  • @MaryamAhmad-ds2md
    @MaryamAhmad-ds2md 3 роки тому +4

    ተስፊሽ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥክ፡

  • @يوسفالنعيمي-ه1ك
    @يوسفالنعيمي-ه1ك 3 роки тому +3

    በመጀመሪያ ለዚ ያበቃው ተስፍ ክበርልን የጉራጌ አባሳደር ነህ 🙏🙏🙏🙏

  • @kemeriyaahmed7443
    @kemeriyaahmed7443 3 роки тому +2

    የጉራጌ ጀግና

  • @ወሄነዶየገጉ
    @ወሄነዶየገጉ 3 роки тому +4

    ፈጣሪ የተመስገን ስለ ሁሉም ሲቀጥል ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን እና በጣም ደስ ይላል በርቱ እማት ሚዲያ

  • @መልካምንግግርሰደቃነዉ

    ግሩፕ አስገቡን

  • @አብዲቱብ
    @አብዲቱብ 3 роки тому +3

    ተስፍሽ ወለታህን አላህ ኢክልህ ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 3 роки тому +2

    እኔእምባዬመጣ ተስፉላንተቃላትያጥርናል

  • @አብድልፈታስልጤው
    @አብድልፈታስልጤው 3 роки тому

    ጀማል.ያመጀመሪያ.ሳይክ.በጣምነበር.የዘኩት.የበለጠ.አለህያስደስትህ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому +4

    ጀሙዬ በርታ ነገም ሌላ ቀን ነው ተስፍሽ 👌👌👍👍💪💪ጀግናችን ያሰብከው ተሳክቶ ከፍ ያለ ቦታ ላይ ያድርስህ😘😘🙏

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 3 роки тому +2

    የመጀመሪቀን በጣምነበር።ልብዬያዘነ አሁንአልሀምድሊላ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 роки тому +3

    ተስፍሽ በድሩ ከማልም ያለበት ብናቅ ደስ ይለኛል

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 3 роки тому +2

    ተስፋችን እኛም እናመሰግንካለን ከክፉ አይን አላህ ይጠብቅልን እድሜክ የብረት ምሶሶ ይሁንልን

  • @FoadMuzemil
    @FoadMuzemil 4 місяці тому

    ወንድማችን አርቲስት ጀማል ይበቃል እስከ ዛሬ የሰበሰብከወን ገንዘብ ይበቃሀል ሳትበላወ ትሞታለህ

  • @bx5831
    @bx5831 5 місяців тому

    ለጉራጌ ሕዝብ ትልልልልልቅ ክብር አለኝ።ተስፋም እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነትም እንደስምህ ትርጉም በተግባር ያስመሰከርክ ሰዉ ነህ።

  • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር

    አሁን፣ዘፈን፣ትተህ፣ወደ፣አላህ፣ተመለስ፣ብትሞት፣ዘፈን፣አድ፣ሀሰናት፣አይሰጥህም፣አላህ፣መሀሪ፣ነው

  • @bx5831
    @bx5831 5 місяців тому

    እባክህ ተስፉ እኔ አበሰሜን አሜሪካ በካሊፎርኒያ ክፍለግዛት ኑዋሪ ነኝ ትንሽም ቢሆን መርዳት ስለምፈልግ እባክህ ስልክ ቁጥሩን አስቀምጥልን። ይሄንን ሰዉየ መርዳት እንደትልቅ እድል ነዉ።አይ አኢተዮዽያ የሚወድሽን አትወጅም።በጣም እንወድሃለን ጀማል።

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 3 роки тому

    ወድሚ ጀማል ኢማን ሀብት ከፍለክ ትዳር መሥረት በትዳ ውሥጥ የፈለግከው ነገር ታገኛለህ

  • @anwarjilalu6571
    @anwarjilalu6571 2 роки тому

    ጀማል እንወድሀለን የኢትዮጲያ ህዝቦች በችግርህ ልቤ ተሰብሮዋል

  • @hayathayat2769
    @hayathayat2769 3 роки тому +2

    ተስፍሽ እዳተ አይነት ይብዛልን የኔ ወድሜ እድሜ ከጤና ጋራ እመኝልሀለሁ

  • @ፋኢዳጠይብ
    @ፋኢዳጠይብ 3 роки тому +2

    ሠብ በሞታንቄ ዋይዋይ ቢቡሪ በስኩወታ ዬነነሁታ ምቃርይቾት ባረም ጀማል በርታ መልካም ትውልድነህ መሰሎችህን ያብዛልን ተስፋ ንዳ

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager 2 роки тому

    በጣም በጣም የምወደው ሰው ነው ሰዎች። ጉራጌኛ ችዬ እንዳይመስላችሁ ምንም አልችልም። እሱ ግን ድንጋይ ያናግራል። ከአመት በኋላ መስማቴ ግን ተናድጃለሁ

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 3 роки тому +2

    በውነቱ ጀማል ዘፋኝ ብቻ አይደለም ምሁር ነው ረጅም እድሜና ጤና ሰርተህ ተለውተህ ያሳየን

  • @አስቱየእናትዋልጅ
    @አስቱየእናትዋልጅ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል❤ ተስፍዬ በጣም ነው የማከብርህ ወንድሜ በርታልን የጀማል ደስታ ዉጤት አንተ ነህ

  • @WelduTekle-o5u
    @WelduTekle-o5u Рік тому

    ስም አምላክ ያወጣዋል ሚባለዉ ልክ ነዉ ተስፋ እግዛብሄር ስራህ ይባርክልህ

  • @meki8539
    @meki8539 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ወድም ጀማል እደዚ መቀየርህ በጣም ደስ ይላል አደራ ምን ቢሆን ወደ ሙዚቃ እዳትመለስ ወደ መስጂድ እጅ ሀሳብህ አላህ ያሳካልህ ከጀመዓ ጋ ምናይህ አላህ ይወፍቀን ወደም ተስፋም በጣም እናመሰግንሀለን ሰውን ያላመሰገነ ፈጣሪ አያመሰግንምና
    ጥሩ ሷሊህ የሆነች ሚስትም አላህ ይስጥህ ወደ አላህ ምታቃርህ

  • @lovehaile8876
    @lovehaile8876 3 роки тому

    እውነት በጣም ያሳዝናል፣ ግን ለምን የጉራጊኛ ዘፈን ኮንሰርት ነገር አይዘጋጅም ።

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    እዴት ደስ ይላል ለሰጡ በወጣ ይተካ አተም ፈልገክ አጊተክ ስላቀረብክ ተባረክ

  • @abebebonge2231
    @abebebonge2231 3 роки тому +2

    ትልቅ ስራ ነው። ቀጣይ እንደነ አርቲስት ዋቢ በስር የቤት ኪራይ መክፈል አቅቶት ገጠር እንደገባ ሰምተናል። በግሌ የምችለውን ለመርዳት ቃል እገባለሁ።

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አለሃምዱሊላህ ጀሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ አብሽር አታልቅስ እኔንም አስለቀስከኝ አላህ ይህንን ሰበብ አድርጎ ርዝቅህን ያስፋልህ ሷሊህ የሆነችን ሚስት ሷሊህ የሆኑ ልጆችን አላህ ይወፍቅህ ወንድሜ አዞህ ምኞትህን አላህ ያሳካልሃል አደራ ዳግም ወደ ሙዚቃው አለም አትመለስ በዲንህ ጠከር በል ሞት አማክሮ አይመጣም አላህ እጅሜህን ያርዝምልን ተስፉ ከልብ እናመሰግናለን ለዚህ እንዲበቃ ሰበብ የሆንክለት አንተ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወሄነት የገጉ ይብር ጉራጌ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ። በጣም ደስ ይላል

  • @emutube5652
    @emutube5652 2 роки тому

    Goytta yekeyehu tazweno bertalgn

  • @theawaretheaware3421
    @theawaretheaware3421 Рік тому

    አንደበቱ ርትኡ ና ጎበዝ ነው የማስረረዳት ችሎታህን አደንቃለሁ

  • @MaryamAhmad-ds2md
    @MaryamAhmad-ds2md 3 роки тому +2

    አልሀምዱሊላሂ፡ወንድም፡ጀማል፡መሀመድ፡እንኳን፡ለዚ፡አበቃ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 3 роки тому +1

    አልሀምድሊላ በጣምደስያለኝ ተስፉለዚህሁሉስበብያአንተ ነህ በርታ እንዴት ደስይላል

  • @seada-j5u
    @seada-j5u 3 роки тому +2

    አልሃምዱሊላ እንካን ለዚህ ቀን አበቃህ ጀማል፡ፈጣሪን ማመሥገን ነዉ ተሥፋ አንተ ፈጣሪ የተሻለ አለዉና ለሠዉ እንደ ምትሮጠዉ በጥሩ ነገር ያሥታዉሥክ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @አብዲቱብ
    @አብዲቱብ 3 роки тому +2

    ወይኔ በጣም አንጀቴ በልተኸዉ ነበር እሴት እንኳን ለዚ በቃህ ☝

  • @thom6753
    @thom6753 3 роки тому

    Wow dess yelal abzito yestih የኔ አንደኛ

  • @AbdilhadiAbdo
    @AbdilhadiAbdo 4 місяці тому

    ተስፋዬ ንዳ የርች አት እድሜአኸ ንቅዘበር የቶራ

  • @bx5831
    @bx5831 5 місяців тому

    ጉራጌ መሆን መታደል ነዉ።ጉራጌ መሆን ነጣም አማረኝ።

  • @amtube445
    @amtube445 3 роки тому +1

    ልጁ ግን ጀግና ነው ከተደበቀበት ፈልፍሎ አወጣው በመሥቃን ክልልም ብዙ አሉ ለምሣሌ ከማሥታውሠው ጌታነሽ የት ነች ፈልፍላቸው ጀግናዬ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +1

    አይዞህ ይቺ አለም ለመልካም ሰዎች ትፈትናለች ግን
    በርታ እግዚአብሔር ቀን አለው ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @giffet1741
    @giffet1741 3 роки тому +1

    ተስፋ እናመሠግናለን ወንድሜ ጀማል አላህ መጨረሻህ ያሣምርልህ👍👍

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467 3 роки тому +2

    የማይቻል ነገር የለም ይቻላል ብዙ ለዉጥ ይኖራል ለማመስገን ቃል የለኝም 😢😢

  • @afszidan2046
    @afszidan2046 3 роки тому +1

    እኔ በጠም ነው የስለቀሰኝ ጀመል ታሪኩን ስሰማ እን ስልጤ ናኝ ግን ዘፈኑን እሰማ ናበር እሱን ለማርዳት ማንም ወደ ሀለ አይበል

  • @endalktesfa6009
    @endalktesfa6009 Рік тому

    Why u interview him in amhric language is that compactable with EMAT GURAGE MEDIA from the beginning . that is not a good idea i hope u will change it .any way amazing interview good job go ahead 💪💪💪

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +1

    የበለጠ ይገባሀል አንተ አገርህን ያገለገልክ ጀግና ወድማችን ነህ

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Рік тому

    ጀማልአንተንመቻምአንረሳህም

  • @ገነትመካ
    @ገነትመካ 3 роки тому +1

    በእውነት ውድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ ሲል የስራኸው ስራ እናቴ በጣም ነው ምትውደው ጀማልን አሁንም እግዚአብሔር አል ወደነበርበት ይመለሳል 💏💏💏💏💏💏 ንማጀ ኢኢም

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +1

    ተስፉ ወንድማችን እንተንም እናመሰግናለን ስላገናኘከን thank you a lot

  • @sofianakmel8212
    @sofianakmel8212 3 роки тому +1

    መልካም መስራት ባትችል ሰዎች መልካም እንዲሰሩ ማድረግ ትልቅ ነገር ነዉ ስለዚህ በጀማል ሂወት ላይ ትልቅ ለዉጥ እንዲመጣ ና የአንበሳዉን ድርሻ የተወጣዉ ተስፋ ንዳ ትልቅ ምስጋና ይገባሃል በመቀጠል ሼር በማድረግ በየ ፔጃቸዉ የተለያየ ነገር በመጻፍ የበኩላቸዉን የተወጡ በሙሉ የመልካም ስራችሁ ዉጤት ከአላህ አግኙት ጀማል እንኳን ደስ አለህ አሁን ደሞ አግብተህ ግራ ጎንህን አግኝተህ ደስታህ እጥፍ የሚሆንበት ያርግልህ ቀሪዉ ዘመንህ የለዉጥ የደስታ የምትፈልገዉ ነገር የሚሆንልህ ይሁንልህ አንድነት ሃይል ነዉ ሁሉም ይቻላል ይህንም በተግባር ማሳየት ችለናል ብዙ ጀማል መሰል እርዳታ የሚፈልጉ ድምጻቸዉ ታቅበዉ እቤታቸዉ የታጎሩ ብዙ ሰዎች አሉ ድምጽ ልንሆናቸዉ ይገባል ለልዩነት ቦታ አንስጥ በልዩነታችን ተቻችለን ተከባብረን እንኑር ፍቅር ሰላም ለኢትዮጲያ ና ለልጆችዋ ይሁን ።

  • @አዶትሾ
    @አዶትሾ 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርታልን ጀሜ ተስፍሽ ለምታደርገዉ በጎ ስራ ሁሉ አላህ ኸይር ምንዳህን ይክፈልህ የጉራጌ ልጆች ተስፋ ነዳን የእማት ጉራጌ አባል በመሆን ከጎኑ ቁሙለት ዞሮ ዞሮ ለኛዉ ነዉ በርታልን

  • @fdelu858
    @fdelu858 3 роки тому +1

    አንድላይ ስንቆም ብዙ ነገር ማድረግ እንችላለን አንድ እንጨት አይነድም አንድ እጅ አያጨበጭብም እንደሚባለው አንድ ሰው ብቻው ምንም ማድረግ አይችልም እና ጀማል እንኳን ለዚ በቃህ ተስፍሽ አላህ ይጠብቅህ እንደምንም ትዳር አሲዘው ጠንካራ ሴት ታስፈልገዋለች

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    ለዚህ ያበቃህ ፈጣሪ ይመስገን ተስፍሽ አንተ ፈልገህ ባታመጣው አንድ ነገር ከሆነ በኃላ ነበር ምናለቅሰው ተስፍ ዘመንህ ሁሉ በደስታ ያኑርህ

  • @__-ze4tk
    @__-ze4tk 3 роки тому

    ስልኩን ተባበሩኝ የጀማል እባካቹሁን

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi6054 3 роки тому +1

    አዮዞክ ወንድም ኡፍፍፍፍ አታልቅስ እኛንም አስለቀስከን የሠው ልጅ ወድቆ አይቀርም ተስፍሽ አሏህ ይጠብቅክ በርታ መልም ስራ የህሊና ራሃ ይሰጣል

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 3 роки тому

    አርቲስ ጀማል ሞሀመድ የምወድሕ ልዩ ሰው

  • @ጉራጌእነሞር.YouTube
    @ጉራጌእነሞር.YouTube 3 роки тому

    selulum Egziabhar yemsegn des belounal. Destahe. iabezalyn

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 Рік тому +1

    አይዞን ወንድማችን ብዙ ነገር ሰርተሀል አሁንም ከጎንህ ነህ

  • @lemlemgirmu3631
    @lemlemgirmu3631 3 роки тому +1

    በርታልኝጀማልዬፈጣሪሁሉምገረያሳካልክወድሜ

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 3 роки тому +1

    እኳን ለዚ አብቃህ ወድሜ ተሥፊሽ ጌታ ይጠብቅህ

  • @marymary5944
    @marymary5944 3 роки тому

    ተመስገንእሱእግቢሂርዪስጠው

  • @masarathmasarath25
    @masarathmasarath25 3 роки тому

    የኔ አባት ጎበዝ ውድድ ነው ማረግልክ

  • @Remadannaker
    @Remadannaker 27 днів тому

    ኣባታችነገጡሩነገርይፈጠራል

  • @hailu9346
    @hailu9346 3 роки тому

    Betam nw ds yaleg endzi hono bemayetae temesgen demo fegegetaw betam ds yelale

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +1

    በርታ ወንድማችን ነገ ለብዙዎች የምትተደፍ ትሆናለህ
    ጌታ ይባርክህ

  • @leylajilaluahmad3231
    @leylajilaluahmad3231 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ተስፍሽ❤

  • @roseabel2966
    @roseabel2966 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 3 роки тому +1

    ተስፍሽ በሚቀጥለው ቪዲኦ ጫጫታ ባይኖረው ይመረጣል ይመስለኛል የመኪኖች ድምፅ ነው በተረፈ በርቱ የኛ ዛጎራ❤❤❤❤😍😍😍

    • @EMATGURAGEMEDIA
      @EMATGURAGEMEDIA  3 роки тому

      አው ተላላፊ መኪኖች ስላሉ ነው ለማስተካከል እንሞክራለን

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 3 роки тому

    በጣም ነው የምወደው

  • @bx5831
    @bx5831 5 місяців тому

    በጣም አማረኝ ለማለት ነዉ።

  • @mahkwt9814
    @mahkwt9814 3 роки тому

    ስልኩን አካወንቱ አስቀምጡት